I agree with you my brother. That was what my and your Lord Jesus did to all of us! I praise God for such a pure and deep message of the sacrifices of Jesus for all humanity!
God bless you brother for this touching and anointed teaching. I watched for the first time Amaharic preaching/teaching to the full length; today, not only watched but also touched and weeped.
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን አገልጋይ በጣም እወዳለሁ ❤
ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ሰው የሚመስል የኦርቶዶክስ ሰባኪ አጣሁ። በቃ ወንጌል ይህ ነው። ጥሌ እወድሃለሁ ❤
የኔ ወንድም ወይም እህት ይህ ሰዉዬ እጅጉኑ መልካም አርጎ ይሰብካል ኦርቶዶክስ ዉስጥ ይህን መሳይ ሰባኪ አጣሁ ከማለትሽ ቆም ብለሽ ምን ያህል ፈለኩ ብትይ መልሱን ምታገኚ ይመስለኛል እግዚአብሄር በማዳመጣችን በመናገራችን ሁሉ አብሮን ይሁን።
እኔም ነኝ አንድ እንኳን አጣሁ ጥሌ ግን በሚገባኝ ልክ ሳይሆን እንደሚያስፈልገነኝ አርጎ ያስተምራል ❤
ewunet new tebarek wendime
Orthodox iko tikikilagna wogel ayisabikim :: sila maliak iji sila iyesus ayasitamirum😢
iyesus wuci hullu zero new ::
hiywot iyesus new magadi iyesus new iwunat iyesus new lela lamin asifalag ? maliakim bihon lelaun amiliku/ sigadu alitabalinim kiyesus wuci :: ye Orthodox lijoch niqu
ስለኔ ሀጢያት ስለ እኔ ወንጀል ለማይገባኝ ለኔ የተከፈለ መስዋእትነት 😢😢😢😢😢 እየሱስዬ የኔ 🙏🙏🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ ይህን ሰው ስለሰጠሄን አመሰግንሃለሁ ! ወንጌልን በዚህ አንደበት በእንዲህ አይነት ሁኔታ መቅረቡ ጌታን ድጋሚ እንደ አዲስ እንdቀበል ጋበዘኝ ። ይህን የወንጌል ድምፅ ሰምቼ ሺህ ጊዜ ጌታዬን ብቀበል ባምነው ደስ ይለኛል ።
አሜንንንንን ከዚህ ወንጌል ደሰ የምያሰኝ ሌላ ምን አለ?? ክብር ለጌታ ይሁንለት
ነብይ ጥላሁን እግዚአብሔር አምለክ ይባርክ
።።።mjokkmkmmhkujij
Edeme 1000 yeseti
amin e//g yemasegen sel anit
ጌታ ይባርክህ ድንቅ የሆነ ያልተቀየጠ እና ያልተበረዘ የወንጌል እዉነት
አቤት ምን አይነት የቃሉ መገለጥ ነዉ ምን አይነትስ መባረክ ነዉ ነብይ ጥሌ ጌታ አንተን በረከት አድርጎ ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ተባረክ እንወድሀለን
ኢየሱስን እንደገና ወደድኩት❤❤....ኢየሱስን መስበክ፣ ኢየሱስን ብቻ ማምለክ ፣ የእርሱን ስራ ብቻ ማውራት ፣ አርሱን መተረክ ከዚህ በላይ ምን ክብር አለ?? ተባረክ ወዳጄ🙏🙏
youtube.com/@enmprayer8657 መንፈሳዊ ውጊያ በነብይ ጥላሁን
እየሱስ እንዲህ ሲሰበክ ሰምቼ አላውቅም ቢሰበክ ኖሮ ይሄ ሁሉ የሃይማኖት ክርክር ባልኖረ - እየሱስ ብቻ ይወራ ኡፍፍፍ ይሄ ሁሉ የሆንከው ለኔ ነው ጌታዬ 😭😭😭😭
Yaa
yes Amen 🥰❤🙏🙏
ሕዝቡ የተጠማው እንዲህ አይነት ትምህርት ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ።
ጌታ ሆይ ከኤልያስ ለዔልሰይ ዬሰጠህ አምለኬ ሆይ ጭንቅሌቴን እነ ከማንፈስህ አፍስስልኝ እኔም እንደዝህ ለትውልድ ብራሀን ልሁን !! አበቴ ሆይ እርደኝ !!ቅዱሰን ፀልዬልኝ ጌታን ማገልገል እፈልጋለሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጅእግና ኣንተ የተባረኽ ነ
እኔ እኮ ሰምቼህ አልጠግብህም ተባረክ
I am Orthodox Christian, but the way you preach is teachable!May God be with you!
I agree with you my brother. That was what my and your Lord Jesus did to all of us! I praise God for such a pure and deep message of the sacrifices of Jesus for all humanity!
Be Etf Tebarek wendm Sisay
Amen!
@@danydan6662 Amen! Wendmachen Sisay ahunem bebezu bereket tebarek!
@@desalegn1234 ትገርማለህ ሚያስተምረው ግብረ ህማማትን እና ነገረክርስቶስን ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ማለቱ አስፈላጊነቱ ምንድነው ጎበዝ እንዲሉህ ነው አደለም አንድ ቀን ቅዳሴ ቆመህ ብታውቅ ደም እንባ ነበር ምታለቅሰው ስለክርስቶስ ሲሰበክ የአራራይ ትርጉሙ ቢገባህ የግእዝ ትርጉሙ ቢገባህ የእዝል ትርጉሙ ቢገባህ ነፍስህ ከስጋህ ተለይታ እግዚአብሔርን ታየው ነበረ... ሲመስለኝ ቲክቶክ ላይ እንደሚዋሹት አይነት ጴንጤ ነህ😭
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይህንን ስብከት ሰምቻዉ አልጠግብም በምሰማዉ ቁጥር እንዳዲስ ነው አእምሮዬ የሚከፈተዉ መምህ ጥላሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ
Amen Bless you back a million
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እንዴቴ አይነት ፀጋ ይሰጣን በእውነት ነው እንዴቴ አይነት አስተማሪ በሆኑ በጣም ደስ ይላል ጌታዬ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክህ 😢😢😢🎉🎉 እየሱስ እየሱስ እየሱስ ሰም ይባርክልን 🤲📖🤲📖🤲📖
Amennn.Amennnn aba yihe hulu sikayih motih lene new 😭😭😭😭😭😭😭 ameseginhalehu aba kefff bel neby tile tebarek betifu
ሚገርምክ ትምህርት የተባረክ በዚዘመን እዲእይነት አገልጋይ አቼቤ አላውቅም ተባረክልኝ
በእንባ ነው የምሰማው ተባረክ
ከበዛልክ በላይ ጸጋው ይብዛልክ 😍😍😍💞💕❤
ኡኡኡኡኡኡ አቅም አጣው አምላከ ሆይ ለዘላለም ተባርክ
የነ አባት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወዳሀለው ❤❤❤❤❤
አሜን ሃሌ ሉያ
ዎንጌል አሁን ገባኝ 😭😭😭🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጌታ ሆይ ተባረክ ለካ በገዜው ትደርሳለ ❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ኢየሱስ የኔ ክብር ከጨለማ ስላወጣህኝ እባርክሀላሁ
yanten sibkat sisama yeiyesusin fikir❤❤ siasib hulem alaqsalahu woyine lane bilo ikone wihen yahil yetasakaya getae 😢😢😢
እየሱስ ጌታ ነዉ። እስከ ጌታችን እና ንጉሳችን መምጫ ድረስ ፀጋው ይብዛልህ። ድንቅ ነው
እየሱሴ አንተን ሳላገኝ የኖርኩበት እድሜ አይቅጠረብኝ እየሱሴ በቀሪው ዘመኔ ሁሉ በቤትህ በፍቅርክ ልኑር አቤት ፍቅርክ አቃተኝ ማዳመጥ😭😭😭
ሰውን በዳቦ ስብከት ጃምሮ እየሰማን ነው አንተ ግን ጌታን በዳንብ እንድናይ ነው ያደረከን 😭😭😭ፀጋ ይብዛልህ ድንቅ ወንድም
ጌታ የበረክ ሌላ ሚንእለሎ ዘማን ይበረክ
እንዴት ድንቅ ጌታ እና አምላክ ተመስገን ገና መች ተረዳሁህና የኔ ንጉስ የበለጠ እንድረዳህ እርዳኝ❤
ዘመንህን ሁሉ ስለ ኢየሱስ የምትሰብክ ያድርግህ።
ያልተሸቃቀጠ ወንጌል ኢየሱስን ብቻ የሚያሳይ።
ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ።
ጌታ ዘመህ ይባርከው እየሱስ በየዘመናቱ ሰው አለው ይህ ፀጋ አይወሰድብህ
እምባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ ነው የሰማሁት
አቤት አቤት እያለቀስኩኝ ሰማሁት እፍፍ እኔግን አቅም የለኝም የስቃዩን መከራውን እንድህ መናገር ምን እንላለን ምንቃላት ማመስገኛ ቃላት ይገኝለታል ጌታሁይ ክበር ብንልህ ከብረሃል ንገስ አንል ለግስናህ ወደር የለው ብቻ ጌታሆይ ተመስገን ልበልህ እጄ ሰው ያረከኝ ከሲኦል ከጭለማ ከእርግማን ከስቱ ልበል ብቻ ተመስገን
ውዴ ኢየሱስ ይሄ ሁሉ ለእኔ ነው😭🙏
ባጣም ድንቅ ስው ነህ በእውነት
ስለ አንተ እግዚአብሔር አመስግናለሁ
ለምድራችን ሆነ ለሰማይም በረከት የሆነ ስብከት❤ ❤
እግዚአብሔር ይባርክ ፃጋ ይጫምርክ
ፈጣሪ የቃድሞ የእሱን ህሊና ወዴ ቤቱ እንደምማልስ አምናለሁ በእግዚአብሔር ህልሁን ዉስጥ ጋብቴ እንዲታስታምር የራዳ እግዚአብሔር ይማስገን አሁንም እግዚአብሔር አምልክ ህልሁናሁን ይማልስልን 🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️🥰
ኢ የ ሱ ሴ!!
Eyesus eyesus eyesus ❤️❤️❤️❤️ነብይ ጥሌ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙌 ላንተ የተገለጠዉ እዉነት አለምን ሁሉ ይዉረስ አሜን በኢየሱስ ስም 🙌🙌🙌
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ የበለጠ የቃሉን መገለጥ ይስጥህ !
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Tsega Yibzalk Tilye
አሜንንንንንንንአሜንንንአሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታሆይ ማልሰንንንንንንንን ፀገውን ያቡዘልልልልል
ጌታሆይ አተን ስለሰጠን እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባረክ በጣም እወድሀለሁ። በአካል አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ።
ኢየሱስ ለኔ ሞተ ኢየሱስዬ ተባረክ።💗💗❤❤🎉🎉✝️✝️✝️💞💞🙏🙏🙏
Amen
እንዳንተ ይብዙልን እወነት ድንቅ ሞገስ
Wowowo how powerfull messages man of God bless your
እግዝያብሄርፀጋውንያብዛልህ ተባረክወብድሜ
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
ሐ
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥" 1ኛ ቆሮንቶስ 1:23
ድንቅ ነው ....
ጥሌ ጌታ ይባርክህ !!
Tebarek tsega yibzalih ufff endat yale astemro new be ewenet getayen ayehut💕✝️✝️❤️💖
ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ሁሌ ወንጌልን ሰለምታሥተምር በጣም ደሰ ይለኛል ሁሌ የመስቀሉን ሥራ ነው የምታሥተምረው ተባረክ መፅሐፍ ቅዱስ እኮ የማይጠገብ መፅሐፍ ነው ወንድሜ ዘመንህ ይባረከ እንዳከበርከው ዘመንህ ይለቅ
የኔ አባት የኔ መድሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ 🙏🙏
ድንቅ ትምህርት ነው
ኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ የኔ አባት🙏❤❤😭😭😭ለኔ ያልሆንከው ምን አለ ስምህ ይባረክ ወንድሜ ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ፀጋን ጨምሮ ጨመምሮ ይስጥ ❤🔥🔥🔥🔥
😭😭😭😭ኢየሱስ ያድናል አሜን
Wow Eysus Gati naw yadenile yetadegil amen amen beysusm gati yechelale tabareki amasegenilawe
I was crying while watching this .... እየሱስ አብዝቼ እንድወድህ እርዳኝ ።
አሜን አሜን አሜን አሜን።
ብርርርክ ብልልኝ የኛ በረከት
Amen 🙏🙏❤️❤️
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ቃሉ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህ በለጠ ፀጋዉን ያብዛልህ
ልብን የሚያሳርፍ ወንጌል ነው
እ/ር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
Geta Zamanikini yibariki tsegahuni yabizaliki !!!
ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ እዲሁ በፀጋው ይለምልም።
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንን ፖስተር ጌታ እየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
ጥሌ ዘመንክ ይባረክ
በጣም የገረመኝ መጻፍ ቅዱስ ሳይነብ በዉስጡ ከሞላዉ መናግውሩ ነዉ በጣም የምገረም አገላለጽ የምግረም ትህምረት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይባረኪክ ኢንዳንቴ ኢዉነተኛ ወንገል የምሰብኩ ይብዙልን ተባረክ በብዙ አባቴ ኢየሱስ አመስግናለዉ ስሌ ታላቅ ፍቅርህ ❤❤
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው በእውነት ስብከቱን ስሰማው ነብስ አልቀረልኝም እደዚህ ሰብኬውም ሲሰበክ ሰምቼውም አላውቅም ሌላውን ነገር ትተን ስለኢየሱስ ብቻ ይሁን ስብከታችን!....
እኔኮ ኢየሱስ በ አካል እያየዉ ሁላ እየመሰለኝ ነዉ ጌታ ሆይ እድሜዉን አርዝመ bariklgn🥰🥰🥰
Amen Amen Amen ilililililililililili Zamenhe yeberake Amen Amen Amen halaluyaaa
እግዚአብሔርን መግለጥ የጥበቦች ሁሉ ጥበብ የመገለጥ ሁሉ መገለጥ ነው ነብይ ጥላሁን ፀጋውን ያብዛልህ
Amene sle ante geta ymsgene uffffff geta iyesuse Amsgnalawu Abte ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
በእንባ ነው የጨርስኩት ዋውውው ድንቅ መንፈስ ያለበት ስብኩት ይሄ ሁሉ ለኔ ነው እየሱስ😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ እንዲህ ያለውን ስብኩት ስናፍቅ ነበር ከቁስ በላይ እየሱስብከፍ ከፍ ሲል👏👏👏👏👏👏
ኦኢየሱስእወድሀለሁተሰቅለልአመንኩልድንቅትምህርት
God bless you brother for this touching and anointed teaching. I watched for the first time Amaharic preaching/teaching to the full length; today, not only watched but also touched and weeped.
አሜን
The message that change the world. God bless you... God bless you...
ተባረክ እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርብህ
ኢየሱስዬ እወድሀለው❤
ኢየሱስን በዚህ ደረጃ የገለፀው አገልጋይ እንብዛም አይታይም ወንድሜ ተባረክ በኢየሱስ ፍቅር እንድነደፍ አደረግከን
😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን 😭💖✝️🛐🥺🙏📖👈የኔ አስተዋይ tabaraki😢 ሎሌ እግዚአብሔር ይባርክህ 😢 ረጂም ኢድሜ ከጤና ጋር 😢 እግዚአብሔር ይስጥካ🤲❤️
prophet ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ የበለጠ የቃሉን መገለጥ ይስጥህ !
አቦ ነኔ ጌታ አንተን አምኜ እንድከተልህ ስለተመረጥኩ ምን ያህል እድለኛ ነኝ።
የተሰቀለው ክርስቶሰ ዘላለማችን ነወ
አሜንንንንንንንንንንንንን
የሚያደርጉትን አየውቁምና ይቅር በላቸው ...ምናይነት ቃል ነው? በቃ ለእነርሱም ፣ ለበዳዮቹም ፣ለሰቃዮችም፣ እኛንም በምድር ለሚያሰቃዩን ፣ለሰደቡን፣ ለደበደቡን፣ ላገለሉት፣ ለቀሙን ፣ ለናቁን ፣ ለገደሉን፣ የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር እንበላቸው።
እየሱስ ትሁት ❤
This gospel origin we need to go back to Bible study most 🙏
አየሱስዬ ይሄ ሁሉ ለእኔ ነውዋ❤❤❤❤❤🤔🤔🤔🤗
ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን። ጌታ አብዝተቶ ይባርክህ።
የምራ እደአንት አይነቱን ሰወ ለወንጌ ያብዛልን የምራ እንዲት እደተማራኩት ወንጌል አሁን ገና ገባኝ
ጌታ አብዝቶ መገለጡን ይጨምርልህ ትልቅ በረከት ነው ሌላ አጣው ተተተተተተተተባባባባባባረረረረረረረክክክክክክ
እየሱስ የዛላላም አምላክ ኖው ናብይ ጥሌ ብአ እየሱስ ስመ ታበረክ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሃለሉያሃለሉያአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንኢየሱሰጌታናዉ
ድንቅ ስብከት በአንተ ስላለው የጌታ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን
በእባ የጨረስኩት ትምህርት❤
Iyesusi yena tesifa temelesilign le zelalem 🥰🥰🥰😭😭😭iyesusi iniwodihalen seilewodedikhen
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አሜን ዘመንህ ይባረክ አሜን❤❤
😢😢😢😢Uffffffff mn lbel❤❤❤❤❤❤
ሃሌሉያ ☝️✊️📖🛐🛐😭😭😭✊️
አሜንንን😭😭🙇♀️😭🤲😭🙇♀️😭🙇♀️😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭💞🔥😭🔥😭🔥😭🔥😭🔥🙋♂️🙋♂️🔥🔥😭🔥😭🔥😭🤲🏿😭💔🤦🏻♀️📚ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭📖🛐🤲😭😭🤦🏻♀️
ተብርክ 🙌💯🍇📚💯🍇ዘመን ይባርክ ፀጋ ይጨመርል ስለ ሁሉም ነገር ተባርክ🙌🍇😭😭