Seyfu gin Asfiti satqabraw video malqaq tagabi naw? ere taw isum indante buzu nagar yasib nabar iko gowadagninat ihe naw? taw just wait one or two weeks wandime😢
* Hats off to the guy (Surafial), his grandma, his mom and brother. I have watched all the videos/interviews on the social medias broadcasted based on this family.They are really inspiring to many other parents and young adults. Their mom paid a lot of sucrifs and they are paying her back. Well done to y’all & congrats to the brave mom! *Seifu, your new studio furniture, background wallpaper is very dark , too much dark color combined, boring and uninviting. Make it brighter and welcoming. Use very light and contrast colors. * don’t mock too much by distracting your guests as well as audiences. You always mock nonsense which is irrelevant with the topic where the guests are trying to talk.
እግዚአብሔር የሰጠውን ቁመናና ቁንጅና በአግባቡ እንዲህ የሚጠቀምበት ሰው ደስ ይላል። Bravo 👏🏽 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
እናቲቱን ፈጣሪ በጣም ነው የሚወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤ ድካሟን ቆጥሮላት ሁለቱንም ቁምነገርኛ አደረገላት
ሰይፍሻ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋራ ልደትዬ ትስጥህ ኑርልን
Why
እግዜአብሔር አሁንም ትልቅ ደረጃ ያድርሳችዉ በስደት ያለን እናቶች በሙሉ የወለድናቸዉን ይባርክልን ለነሱ ብለን ነዉ ናፍቆቱን ችለን የምንለፋዉ የልፋታችን ዋጋ በልጆቻችን ይካሰን❤❤
ሰይፍሻ አንተ በተጨማሪ ኮሜዲያን መሆን ትችላለህ ሱራፌል በጣም በጣም ጀግና ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ልናይህ ያብቃህ!!!
ሚገርም ነው እቺ እናት እውነትም እግዚአብሔር ይወዳታል ሁለት የተባረኩ ልጆች አሉዋት እግዚአብሔር የልፋቱዋን ዋጋ ቆጥሮላታል
ዋው ጅግና ልጂ ነው በእውነት❤❤
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ወንድሜ❤የፖይለቱአብራሪ ወንድምነው ካልተሳሰኩ እናት ታድላላ❤❤❤ጀግናልጆች በስደት ደክማ አስድጋለች❤❤ሀገራችን ሰላም ያውርድልን ብረሃን ጥንቀቱ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን❤❤
እንደ ወንድሙ ጎበዝ ልጅ ነው መባረክ ነው እናትየው ለፍታ አሳድጋቸው ለዚህ መብቃታቸው ደስ ይላል እስከ መጨረሻው ተባርካችሁ ኑሩ እናታችሁም ጤናና እድሜ ይስጣት🙏🏾❤️
የፖይለንት አብራሪው ልጅ ወንድም ነው እንዴ
አዉ
@@hawamohammed9231 አዎ
ወሳኙ ንግግር "ቡቲክ ውስጥ ያሉትን አሻንጉሊቶችን ታውቃለህ ፤ያምራሉ በጣም ደስ የሚል ሰውነት አላቸው ምናምን፤ ወንዱን ግን ቀሚስ ታለብሰዋለህ you see. so ባዶ ከሆነ እዚህጋ "ጭንቅላት ማለቱ ነው" ማንም መቶ ያንተን body ይጠቀማል ስለዚ no ማለት የምትችል ሰው መሆን አለብህ።" ድንቅ ንግግር። ክብራችሁን፣ጾታችሁንና እምነታችሁን ለገንዘብና ዝና ብላችሁ የምትሸጡ ሰዎች No ማለት መልመድ አለባችሁ። ክብርህን ሳትሸጥ ዝነኛና ባለጸጋ መሆን ይቻላል። ካልሆነም ሁሉም ጥንቅር ብሎ ይቅር ማለት ታላቅነት ነው። ካልሆነማ እንደ ወንዱ የቡቲክ አሻንጉሊት የሴት ቀሚስ ለብሰህ የምታገኘው ዝና ውርደትና ከእግዚሃብሄር ክብር መውጣት ነው ሃብቱም ቢሆን ያልቃል።
ዋው ጀግና ልጅ ለብዙ ወጣቶች አርአያ የሚሖን ከኢትዮጵያ አነቃቂወች ይበልጥ የሱ ንግግር ያነቃቃል
ዋው የሚገርም ልጅ ነው በጣም ለታናናሾቹ inspire ለማድረግ የሚጥረው ነገር የሚደነቅ ነው👌👌 አባቴ good luck 👍👍👍
ሰው የማይችለው ብዙ ነገር አለ ሁሉን የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው
እኔ ኢቲዮ ላይ ፊልም ለመስራት ስንት መክራ አይቻለሁ አሁን ግን ተስፋ ቆርጨ ስደትን መርጫለሁ ስመለስ ግን ለራሴ ቃለ የምገባው የራሴን ፕሮዳክሽን ከፍቼ እሰራሁ ከፈጣሬ እርዳታ ጋር
ፈጣሪ ያሳካልሽ አሳብሽን ደምሪኙ እህት
ወንደሜ በርታ ለኛም ትተርፍለሁ
አደራ አክተር አድርገኝ
ይሳካልሽ❤
Yasakaleshi
የጀግና ልጅ ጀግና
አየ ሰይፍሻ ይገርመኛል ሊያመሰግኑት ሲል በሩን ቶሎ ነው ሚዘጋው ታዘቡት፡ሰይፍሻ ስራህ ሁሉ በፈጣሪም ዋጋ እንዲኖረው እመኛለሁ።እንዲህ አይነት ወጣት ሁሌም ብታቀርብ መልካም ነው።ለሌሎችም ተስፋ ይሰጣል ያስተምራል።ሰይፍሻ እባክህ እንደነ ጅጅ ያሉ የጠፉ የጥበብ ሰዎችን እያፈላለግህ ብታቀርብልን ደስ ይለናል።በርታ
Full of energy and positivity! Confidence comes from hard work! Go on bro!!
የጀግኒት ልጅ ❤ እናትህ ታድላ አኮራችኋት ጀግኖች ናችሁ ወንምህም አንተም በጣምነው እምዎዳችሁ ፈጣሪ ይጠብህ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቤተስቦች በብዛት ማያበረታቱ ናቸዉ።ያ ስብረህ መዉጣትህ ጀግና ነህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
ሱራየ ብራዘር እንኳን ደስ አለህ 🌿🌻🌹
ሰይፍሻ እድሜ ጤና እ/ር በሰላም ያኑርህ ታላቅ ወድማችን❤
ማሻአላህ እናታችሁ የልፋቷ ውጤት ነው
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን።❤
ተባረክ ኩሩ
ዋው ከለሩ ቁመናው እንዴት እደሚያምር ሀገርህን የምታስጠራ ያድርግህ በርታ
ሰይፍሻ ራስህን በደንብ ጣብቅ አያምጣውና እንዳ አስፈው ብትሆን እኔ ዬትኛውንም ምድያ ማያት አቆማለው😢😢😢
ማለት
Sura is the best...
I am a true witness for his humbleness and strength. God bless you bro
ሰይፍዬ እንደዚህ እውቀቱን የሚያካፍል ስላቀረብክልን ግን ዮናስ ማኛ የተባለውን ስላቀረብከው ንስሀ ግባ ባምላክህ ፊት ❤
ሴፋዬ ላንተ እድሜና ጤና ይስጥልን ስስታችን❤❤❤
በጣም ደስ ትላለህ ታኮራለህ
ሠይፍሽ.በዚህ.አጋጣሚ
በጣም.ነው.የምወድክ
እድሜ.ከጤናጋር.ይስጥክ
በርታልኝ.ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ቅን ትመስሊያለሽ❤❤
ሱራ አንደኛ ጨዋ የሰፈራችን ልጅ በጣም ደሰ ይላል እዚ ደረጃ ላይ መድረሰክ አሪፍ ነው ጎበዝ ልጅ
አይ ሰይፉ ቀልድ አንደኛ! ትችላለህ ወንድሜ ምችት ድልት ይበልህ እንወድሀለን።❤
ስልኩ አለኚ ከፈለግሽው ልስጥሽ
እኔማ ዝም አልልም ይህን የመሰለ ሰክሰሰፉል ፈረሀ እግዛብሄር ያለው ድንቅ ወጣትና ሰው አክባሪ ቡሎም ስነምግባሩ ልዩ የሆነ ልጁ አዬቼ ጌታ ብርክ ርክ ርክ ያድርግህ አቦ።።።።
ሴፊም ቀልደናው ቴንኪው ስላቀረበው 😂 😘👍
Amazing kezeh lig bizu temaru yehager wid lijoch❤
አልሐምዱሊሏህ ኢትዮውስጥ ብዙ ሚዘከርላቸው ብዙ ሰዎች አሉ
shout out for sura you inspired me a lot i will do an international thing & have a big dream
my friend, you are gifted, don't lessen nobody handsome .
I wish you more success from America 🙏
❤
ይመቻቹ ሴፊሻ ዮነ ቀን አኔንም ትጋብዘኛለ
እግዚአብሔር ።
"ሞዴል ነኝ" ለወንድ ብዙም አይመችም
Yamr kazi lj bezu temrt tamriyalw bartelgn bro I apreshat it
እኔ እኮ interview ላይ ሰይፉ ምታመጣው ጨዋታ እወደዋለው ልጁ ግን አኩርቶኛል አምበሳ ነው
yes yechalal 🥰🥰😍
እሰይ እኳን ኢትዮጵያ ሆንክ
Saifei batem new yamwedh❤ wendimey anten sayeh das yelgiel eadman ten yestih❤❤❤
ከቤቱ ነውትትና❤❤❤
❤❤❤
እናታቸው ታድለው
Sura Proud of you and we expect more & more
Surayeee stay strong jegna❤❤
ኩረጃ
Entun almdneq aycalm, lejochum tenkra nachew, gobez yentcwen lefate betgbar yasau...
So cool!!!
ሰይፍሻ ክፍል አንድ የታለ
wow God Bless Geramomam
WOW🎉🎉🎉🎉🎉
Sura 🤗🤗🤗🤗🤗
Seifu ere sewun gotiteh wede tidar atasgeba mejemeria yejemerutin hicherisu
አይሰይፉ ማጣራት ሰትችል ወር ግን ተመቸኛለህ ግልፃኛ ትመስላለህ አንተኛው እንኮን ለመጀመሪያ ሳይህ
የእናት የድካም ውጤት የማዳም ቅመሞች እናተም ወልዳቹህ ኢንበሰት አድርጉ ❤
egzeybhaer sebarke endhi new
ክፍል አንድ የት አለ??
Kefil 1 yetale.... Lekekelun
fix the video!!!!!! the first half of the interview is after the 22 minute
Wow
❤❤❤❤❤
እኛ ሀገር አለም አቀፋዊ ፊልም የመስራት ተስፋችን ነህ🎉
ሱራፈኤል ሓወይ ኣጆኻ ወዲ አኖ ❤❤❤
What did he do to you 😅
Good job bro❤keep up 🏃
Pls እግዚያብሄር ሳይሆን እግዚአብሔር ተብሎ ፅሁፉ ቢስተካከል 🙏🙏🙏
Where is part 1?
ስደት ብርቅ አድርጉብን ...
You need to make a movie with Girum Ermias
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን
አረ ሴፉ ተረጋጋ አላስ ወራ አልክ😢
Young talent and good looking 😜
1:56 nickels amazing actor
Menden new mejemereyaw mecheresha mechereshaw mejemereya yehonew ... Hager wist kale telik Media yehe ayetebekem ... Hizebun Le makeber mokiru enezih eko betam silly setetoch nachew
Woow
OMG,yenatin waga tredto lkumnger mebkat,tadlesh yne enat fetari ytmsgene yun!!!
❤❤❤
ኧረ ቪዲዬውን ከግራ ወደቀኝ ነው ሆሆሆ
menwa zari demo editnag
Seyfu gin Asfiti satqabraw video malqaq tagabi naw? ere taw isum indante buzu nagar yasib nabar iko gowadagninat ihe naw? taw just wait one or two weeks wandime😢
Ke leksow befit nw yhe yetekreseq
አይ ሰይፍሻ ታስቃለህ እኮ ❤
* Hats off to the guy (Surafial), his grandma, his mom and brother. I have watched all the videos/interviews on the social medias broadcasted based on this family.They are really inspiring to many other parents and young adults. Their mom paid a lot of sucrifs and they are paying her back. Well done to y’all & congrats to the brave mom!
*Seifu, your new studio furniture, background wallpaper is very dark , too much dark color combined, boring and uninviting. Make it brighter and welcoming. Use very light and contrast colors.
* don’t mock too much by distracting your guests as well as audiences. You always mock nonsense which is irrelevant with the topic where the guests are trying to talk.
Desi yemili lij ayikebarerim
Editing problem
👍👍👍❤❤❤
alpha blackness vrooooooo
ምን አይነች ሸለጠጢያም ነህ ልጁን ያቀረብከው ልትጠይቀው ነው ምንድነው አላሶራ የምትለው
ሰይፉ ዘቅዝቀህ ነው እንዴ post ያደረከው video ውን ? ቻው ከተባባልክ በኃላ እንኳን ደህና መጣህ ምንድነው?
Editor you mix it sir😊
Mert lig
ቤት ዉስጥ ለምን አልኖርም ልጆቸሽ ስለቷመሙ ነዉ አክስትያቸዉም ተፈዉሳ ነዉ
እኛ መጠን ነበር ግን እንዴት አላገኘንህም ???😂😂😂 አይ የምሬን ነው
1dm bota Abro laltaye Film ema Atakrara ewnet ena weshet mehonum Aytawekem kedadoch wechi wetachehu setmetu erasachehun tkollalachehu
Please shut up 🤫
ትክክል ውሸት ነው። ክሊፕ የታለ
በቃ ተወው ከ Nicolas Cage ጋር ብቻ አብረህ ከቆምክ ትልቅ ደረጃ ላይ ነህ:: ❤❤❤