Ethiopia: በእርቅ ማእድ የባለቤቴ ስልክ ላይ ያየሁት [የሌላ ሴት መልእክት።] የራሄል ያልተለመደ የፍቅር ታሪክ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 118

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እህቶቸ መላ በሉኝ😢እኔ በጣም የሚወደኝ የምወደዉ ልጅ ኣለ ግን ስንጣላ መጥፎ ነገር ይናገራል ቃላቶቹ የሚጎዳኝ ኣይመስለዉም ከዛ ይቅርታ ይለኝና እሱ ይረሳዋል እኔ ግን ዉስጤ ይቀራል ለሱ ያለኝ ስሜት እየጠፋብኝ ነዉ😢😢እኔ ደግሞ ልጠላዉ ኣልፈልግም😔ምን ላድርግ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ገራሚ ታሪክ ነው "የትዳር እንቅፋቱ ግልፅ ውይይት አለመኖር ነው" ይላሉ እነ ቲጂ (ትእግስት ዋልተንጉስ ናፈቀችን )
    በዝምታሽ ተጎዳሽ እህቴ በፊት እናቶች አማራጭ የላቸውም ወጭ በባሎቻቸው ስለሆነ ልጆቼን እያሉ ይችላሉ. አንች ተምረሻል የራስሽ ገቢ አለሽ ምነው ይሄን ያክል ትእግስት ? እንደ ወጣት በንግግር ብትግባቡ ጥሩ ነው። ግን ልጆቻችሁ አንድ ላይ አብረው ማደግ አለባቸው ።
    እግዚአብሔር ሠላሙን ይስጣችሁ

  • @tube-ve2zl
    @tube-ve2zl 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ያሣዝናል በቁርባን ተጋብተሽ ወደ ምንፍቅና መመለስ በእየሡሥ ክርስቶስ ስም አቤቱ ይቅር በለን ፈጣሪ ለሁለታችሁም ልቦና ይሥጣችሁ

    • @rabiaseid6555
      @rabiaseid6555 4 ปีที่แล้ว +2

      ህ ድሮም አምናበት ሳይሆንለወንድብላነው

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe1266 4 ปีที่แล้ว +2

    ይቅታ አርጊልኝና የእግዚአብሔር ቃል እንኳን ከዝሙት በስተቀር ይላል እደማንችለው እግዚአብሔርም እደማንችለው ያውቃል

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 4 ปีที่แล้ว +36

    አረ እባካችሁ በደንብ ሳትተዋወቁ ወደ ስጋ ወደሙ አትግቡ እንደዚህ ቀላል እኮ አደለም ልቦና ይስጠን

    • @ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
      @ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እግዚአብሔር ቁጣውን ያራቅልን እንጂህ እኛማ በጣም ነው በክብር ዱሙና ስጋው የሚንቀልደው

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 4 ปีที่แล้ว +1

      እነሱ እኮ ጴንጤ ናቸው

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 4 ปีที่แล้ว +14

    የኔናት እደኔነሽ እኔም ባሌን እከባከብ ነበር ከምግብ እስከ አለባበስ ከናቴቤት እኳ የተሰራ ምግብ ሰርቄ ለሱ ነበር እምወስደዉ በስተመጨረሻ ግን ልጅ አስታቅፎኝ ከሌላ ሴት ሄደ እኔም በስደት እድሚየን እያገባደድኩት ነዉ

    • @ድእንግልማርያምየኔናት
      @ድእንግልማርያምየኔናት 4 ปีที่แล้ว +1

      ሂወት ይቀጥላል እንኳንም 2 ወይም 3 ልጆች አልኖሩሽ በሰላም ሀገርሽ አዲስ ሂወት እምትደሰችበትን ኑሮ ይስጥሽ ማሬ

    • @Gospelwithbabu
      @Gospelwithbabu 4 ปีที่แล้ว +1

      Mirt set nesh yiblagh lesu lewedefitu.

  • @bezahaile5557
    @bezahaile5557 4 ปีที่แล้ว +12

    እባካችሁ ሰዋች ስጋዋደሙን እንደማሰሪያ አትጠቀሙበት እግዚአብሔር አትዳፈሩ ለዚህ እኮ ነው ሕይወታችሁ ዝብርቅርቅ የሚለው ቆም ብላችሁ አስቡ ስጋዋ ደሙ ለመቀበል የሁለት ሰዋች ፍቅር ብቻ በቂ አይደለም የሀይማኖት ብስለት ይጠይቃል

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +9

    እምነት ፍቅር የጠፍበት ጊዜ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 ปีที่แล้ว +17

    የባልና ሚስትን ፀብ ካለ ፈጣሪ በስተቀረ ማንም አያውቅም ጠያቂው በመሰረቱ ትዕግስት ይኑርህ አስጨርሳት እሩጫህ ይገርማል ደግሞ የጠየቅካትን አስተውለሃል ? ባለትዳር ወንድ ከሴት ጋራ አንድ ክፍል ቤት አገኘሁት ተኝቶ ስትል አንተ ደግሞ ሊሆን አይችልም ? ብሎ ጥያቄ ምን የሚሉት ነው ይሄ ጥያቄ በጭራሽ አታዳምጣትም ማለት ነው ወይም መጠየቅ ብቻ ነው እንደመጣልህ እንጂ አላስተዋልክም እንድታዳምጥ ይመከራል ደግሞ ይታረም so ማለት ? ሴት ሁልጊዜ እንደተጎዳች ነው በተለይ ልጅ ስትወልድ ቤተሰቦቿ የማይወዱት ወንድ እግዚአብሔር አያድርስባችሁ ወንድ እኮ የሴትን ልብ አያውቅም አንቺ ቅን ሴት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ከቅኖች ጋር ነው እሱ የሚወደውን ሲከተል የምትወጅውን አንቺን ያጣል ቢመለስ የሚጠቀመው እርሱ ነው :: ወንድ ከሰረቀ እግዚአብሔር ያጋልጠዋል እናንተ በሚስቶቻችሁ ላይ የምትማግጡ ወንዶች ምህረት ያድርግላችሁ አንቺ ብቻ እራስሽን ጠብቂ አንዴ ካጭበረበረሽ አልቀ ጉዳዩ የተጣላው ከፈጣሪ ጋር ነው :: አንዴ ካታለለ የዛ እለት ብትወስኚ አትጎጅም ነበር ጨለማ ከብርሃን ጋር በጭራሽ ምንም ግንኙነት የለውም የመከራሽን ዘመን ያሳጥርልሽ እርኩሰት በቤተሰብ በመቀጠል በሃገር መቅሰፍት በምድሪቱ ላይ ያመጡ እንደ እነዚህ አይነት ወንዶች ናቸው ::እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን ሴት መጨረሻ ውሳኔ ከሰጠች በቃ ካለች ሴት ልጅ 8 ቀን ታለቅስ ይሆናል ወንድ ግን 80 ዓመት የሚባል አባባል አለ ትንሽ ጊዜ ነው የምትጎዳው ሴት ክቡር ነች :: ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ኢየሱስ ያድናል !

  • @jesusislord1569
    @jesusislord1569 4 ปีที่แล้ว +6

    ሴቶች 90 o/o ለልጆቻችን ስንል ምንከፍለው ዋጋ ብዙ ነው:: በዛ ላይ ትዳር አንዴ ከተገባ አልተስማማኝም ተብሎ ቶሎ አይወረወርም ስለዚህ ነው እኛ ሴቶች በይቅርታ ብዙ ምናልፈው :: የሆነ ሰአት ግን ወስኖ በሰላም ተለያይቶ ልጆችን በጋራ ማሳደግ ይቻላል:: ወንዶች ምንም ዋጋ አይከፍሉም ሲፈጥራቸውም እንዲህ ነው:: ስለዚህ ሴቶችዬ ብዙ አትሂዱ ተለይታችሁ በሰላም ኑሩ:: እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልሽ እህቴ:: አይዞሽ እግዚአብሔር ይክስሻል 🌺🌺

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 4 ปีที่แล้ว +6

    ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 หลายเดือนก่อน

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮😂

  • @eyayuhaile2684
    @eyayuhaile2684 ปีที่แล้ว

    God bless you 🙏

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ቆርቦ ከመዘሞት ይሰዉረን ቆርቦ ከማፍረስ ሰዉ ሰጋወ ደሙን ከተቀበለ በኋላ በምን ሂሳብ ነዉ ውሽማ ማስቀመጡ?? የትኛዉ ቤተክርስቲያን ነዉ የሚፈቅደዉ? ሲቀጥል መጀመሪያም ሴት የሚያጋጋ ወንድ አመላቹ ነዉ እናተ ወንዶች ሴሰኛ ነህ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያሳዝነኝ የሚወለዱት ልጆች ምን አይነት የቤተሰብ ፍቅር እርዳታ እንደሚያጡ እና ተስፋ ዩቆረጡ ዜጋ የበዙት በእንዲህ አይነት ቤተሰብ የተፈጠሩ ልጆች ናቸው ስለዚህ ከልጅ በፊት ፍቅርና መግባባትን እናስቀድም ችግርን አንውለድ በራሳችን ስህተት

  • @የልጄአፍቃሪ
    @የልጄአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +25

    የሴት ሱሱ ያለበት ሰው ከምድር ያሳው የምትሉ ላይክ 😌

    • @MatiasMehari-o2e
      @MatiasMehari-o2e ปีที่แล้ว

      አሜን አስቸገሩ እነዚህ ጭቅቅት

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
    @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 4 ปีที่แล้ว +7

    ትግስትሽ ብዙ ነው እኔ የዚህን ያህል ትግስት ቢኖረኝ ተምሬ የጠፈር ተመራማሪ እሆን ነበር ባሌ በሰፊው ትክሻ ተሸክሞኝ በትዳሬ አለው

  • @elbesnesa1159
    @elbesnesa1159 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህ የኔ ባል ስራ ነው ሁሉም እንደዚህ ነው የምኖረዉ ለልጆች ብዬ አላህ የሚበጀውን ያምጣልን የመጨረሻው ዘመን እየደረሰነው ወንዶች አስቸግረዋል

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 3 ปีที่แล้ว +4

    ቁርባኑን እያረከሰ ደሞ ሀይማኖቷን ቀየረች ይላል

  • @tigistdegu5062
    @tigistdegu5062 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሁላችንም ማስተዋል ይስጠን !!!!!አይዛሽ እህቴ

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 4 ปีที่แล้ว +1

    ኮመንት ላይ የምትሳደቡ በጣም ታሳዝናላችሁ ካልፈለጋችሁ አለመከታተል ትችላላችሁ አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @manalebeshesheta9737
    @manalebeshesheta9737 4 ปีที่แล้ว +1

    Yerashine Nuro Nure ke gelesawe Endetredahut Ehita Ayhoneshime Wendena Belawa Besbabet New Yebalale!!

  • @ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ
    @ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሴት ነች

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነው ስው በተክሊል ተጋብቶ የሚባልገው

  • @gebrebariaw6234
    @gebrebariaw6234 4 ปีที่แล้ว +3

    እህቶች ባካችሁ በደንብ ማንንም በደንብ ሳታውቁ ትዳር ውስጥ እትግቡ

  • @mekdesmekdes5886
    @mekdesmekdes5886 2 ปีที่แล้ว

    ሲጀመር ሀይማኖት እደልብስ መለዋወጥ ምንድነው ሳታምኝበት ለወድ ብሎ መቀየር እርተው ግን

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ላይ ያላችሁ እህቶቼ በኤኮኖሚ በትዳር ጥሩ ግንዛቤ ሳይኖራችሁ እንዳታገቡ አስተያየቴ ነው ከጀርመን።

  • @woinshetayalew1694
    @woinshetayalew1694 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመርያ ከአባቶች እግር ስር ቁጭ ብለሽ ሰለኦርቶዶክስ መማር ከዛ ደግሞ ስለቅዱስ ቁርባን መማር ነበረብሽ ወንዶችም ሆኑ ሲቶች ቆርባንን እንደመያዣ መጠቀም ትክክል አይደለም እግዚአብሔር ይፈርድባችኋል እሱን ስለፈለግሽው እምነትሽን ቀየርሽ ከሱጋ ስትለያዬ ደግሞ ወደቀድሞው እምነቴ ተመለስኩ ስትዬ አይከብድሽም አሁንም ከትዳሩ በፊት አንቼ እራስሽ ከራስሽም ከእግዚአብሔር ጋርም ተታረቂ።

  • @amnishia1156
    @amnishia1156 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔኮ ሚገርመኝ ቁርባንኮ ታላቅ ሚስጥር አለው ሳያቁ እየገቡ መዳከር ምድነው ወዶችኮ ነቃላ ሁናቹሀል በጅ እስክታደርጉ እቅል አገት ትገባላቹ ልጅ ካስያዛቹ ፍርጥጫ ኤጭ እኔስ ማግባት ፈራሁ በናተ ምክናት ይድፋቹ አቦ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ปีที่แล้ว +9

    ማነው እንደኔ የደስታ ዜና መስማት የናፈቀ በቁጥር ልያቹ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ ግጩኘ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 4 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ሰው በፍቅር አለሙን እየቃጬ ቆይቶ እንዳውም ሳይጋቡ አርግዘው በቁርባን መጋባት ማለት ምን ይሉታል?🤔 እኔ ኦርቶዶክስ አይድለሁም አማኝ ነኝ ነገር ግን ስለ ኦርቶዶክስ ህግጋት ወይም ስነስርአቱን ጠቅቄ ነው የማውቀው ምክንያቱም ያደኩበት እምነት ነው እና ወድ መጅመርያው ጥያቄዬ ስመለስ ሰው በፍቅር ቆይቶ በሀጥያት ከጋብቻ በፊት አርግዞ እንዴት በቁርባን አገባች መልስ እፈልጋለሁኝ?🤔

    • @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
      @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

      ጉድ ነዉ በጣም ይሄ ከአለማዊ ጋብቻ ምን ይለየዋል በኦርቶዶክስ ስርዓት ሁለቱ ተጋቢዎች ድንግል ከሆኑ በተክልል ይጋባሉ ድንግልናቸዉን በተለያዬ ምክንያት ካጡ በቁርባን ይጋባሉ።እሱንም መፋታት አይቻልም ግን ስዘሙት በአኗ ካየች እና ሞት ካልሆነ መለያየት አይፈቀድም በጣም ስተት አለዉ ከመጀመሪያው ጋብቻዉ አርግዛ በቤተክርስቲያን ገና ዛሬ ሰማሁ ወይንም ደብቀዉ ይሆናል እግዚአብሔር መደበቅ ግን አይቻልም

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ ጎሽ የኔ ጎበዝ ይህ ስተት ነው ከጂምሩ ስለተረዳሺኝ ወይም ስለተረዳከኝ አመሰግን አለሁ🙏😘👌

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 3 ปีที่แล้ว

      በቁርባን እንጂ በተክሊል አላለችም

  • @nardicafeentertainment688
    @nardicafeentertainment688 4 ปีที่แล้ว +6

    እንዴ እየቀለደች መሆን አለህባት ከ4 አመት ቦሀላ እናስበት ማለት ምን ማለት ነው። I agree with him no need to lie. Be honest. There is always two sides of stories. Its over live with your life. Where were you all the 4 years. How come you did come for help before and now all sudden he saying he wants to divorce you, you out here telling all this stories trying to fix what has been damaged long ago. Anyway my advice for this show, there are many people who really needs help please give those people the chance instead of wasting the time on something that is already over with. 🤦‍♀️

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 4 ปีที่แล้ว

    ምንትዬ ተበዳይ ሆኖ እናተ ጋር የሚመጣዉን መስማታችሁ በዳይም የተባለዉን ከስማ በሃላ ደዉላችሁ ማናገራችሁ ጥሩ ነዉ ለሌላ ጊዜም ሁለቱንም አጊታችሁ ነገሮችን መፍታታችሁም ጭምር ግን አሁን እንግዲህ እቺ ሴት እዉነት አድርጋ ተበዳይ መስላ ያወራችዉ ብዙ ነገር ዉሽት እንደሆነ ነዉ እና የባስ ሌላ ጠባሳ ከመጣል ህሊና ከሚነካ ቢቻላችሁ ተበዳይ ነኝ የሚል ሲመጣ በዳይንም ቀጥራችሁ ፊለፊት ዉነታዉን ፍርጥ አድርጎ መፍቴ መስጠት ቢቻል አሁን እኔ ምሳሌ ተበደልኩ ብላ መታ የምታወራዉ የሌለብኝን ቢሆን ይብስብኛል እንጂ ይምራራ አይመስለኝም

  • @degefu3122
    @degefu3122 4 ปีที่แล้ว +12

    አንተን ብሎ የቤተክርስቲያን አገልጋይ በቁርባን እንጋባ ማለትህ ይህ ልጅ በቤተክርስቲያን ተደብቆ ሴት የሚያበላሽ ተኩላ ሌባ ነው ።

  • @emitederos4605
    @emitederos4605 4 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ከዚህም የተሻለ ህይወት አለ አንድ ቦታ ሲቋረጥ ህይወት አይቆምም ይቀጥላል ልነግርሽ የፍለኩት አብልተሽ ከምታይው በልተሽ ታይው አንተ እመርልኝ ባልሽው ቁጥር እናቱ እንጂ ሚስቱ አትሙስይውም መጀመሪያ እራስሽን በደንብ አምረሽና ደምቀሽ ተገኝ መቼም አ

  • @yesrimyaqob1614
    @yesrimyaqob1614 4 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር ፍቅር በትለያየ ሃይማኖት ይከብዳል በተኮረፍን ቁጥር መሄድ መምጣት ነው ሚሆነው አሁን ወደሃይማኖትሽ ተመልሰሽ ደግሞ እንታረቅ አሁንም መመለስ ስትጣይ አሁንም ምን ይሻላል

  • @FUNNYVIDEOS-uo8hr
    @FUNNYVIDEOS-uo8hr 4 ปีที่แล้ว +2

    Am number one

  • @ethiopiafirst9249
    @ethiopiafirst9249 3 ปีที่แล้ว

    ለመለያየታቸው ምክንያት የሱ መማገጥ እንደሆነ ነው የነገረችን፣ እሱ ደሞ ስለመማገጡና አለ መማገጡ እንደ ማስረዳት ሆን ብሎ ስለ ቤተሰብ ጣልቃገብነት ያወራል። ከህቶቿ የተጣላው እራሱ እንደሆነ"ከህቶችሽ ጋር ስትስማሚ እኛ መጣላት የለብንም!" አልካት ይላል። እሱ ጥል እንደነበር አሳበቀበት። ሰውየው እርቅ ማዕድ መጥቶ ካልታከመ! ሱስ ስለሆነበት በዚህ ይቀጥላል ።

  • @sameri424
    @sameri424 4 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ለመናገር ልጅቷ ጠንከር ያለ አቋም ትዳር ላይ የላትም የዋህነት ይመስለኛል ግን ስንት ግዜ ከሴት ጋር ይዛው ይቅርታ ካለችው ችግሩ የሷ ነው ሲቀጥል በቁርባን ተጋብተው ኣኣንደገና ጴንጤ ሆነች እረ እቃቃ ነው ይሄ ደሞ ሃይማኖት ሲቀየር ገብቶን መሆን አለበት ዝም ብሎ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ የልጅ ጨዋታ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @sebliberhanu4889
    @sebliberhanu4889 4 ปีที่แล้ว +2

    Ere semonun metasemun Hulu mnden new? Erbakachu ferha egzeabher yederbn kurban keld aydelm meatum beztobnal

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 4 ปีที่แล้ว

    በሰርጉ ላይ ምንድን ነው ያየሽው ባለታሪኳ ለምን ግልፅ አይደለችም

    • @rahelangelo978
      @rahelangelo978 4 ปีที่แล้ว

      Hሀሀሀሀሀሀሀሀ ወረኛ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 4 ปีที่แล้ว +7

    ኮማቾች ታሳዝናላችሁ ጥሩ አስተያየት መስጠት ካልቻላችሁ አኮምቱ ሰው ከደረሰበት የበለጠ የናንተ መልስ ያሳምማል ሰው በውሸት ሚዲያላይ ወቶ አይናገርም ውሸትም ከሆነ እራሱ ይፀፀትበት በልጅትዋ ቦታ ሆነን ያላየነውን ነገር መፍረድ አይከብድም ጋዜጠኛ መሳደብ ለምን አስፈለገ ካልጠየቀ እንዴት ነው ምትመልሰው መፍትኤ አምጪ እንጂ ፈራጅ አትሁኑ

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 4 ปีที่แล้ว

    Lefered mechrkol Teru ayedelem esum kerbo benager yemil asteyayet new yalehut.hule metakerbut program asetamary new bertu.

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ነገር ግን ትእግስት ነው የምንለው በጣም በዛ

  • @SofiaSofia-jp4ku
    @SofiaSofia-jp4ku 3 ปีที่แล้ว

    I need u only speak with the person who have history thank you

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 4 ปีที่แล้ว +2

    ምንም እንኳን አንዳንድ ወንዶች አስቸጋሪ ቢሆኑም የሴቶች ምክንያትን ማመን እቸገራለሁ።በጣም የተጋነነ ውሸት ይናገራሉ።

  • @jamelajamela5643
    @jamelajamela5643 4 ปีที่แล้ว +1

    አንቺ ስለ ሀይማኖት አታቂም ሲጀመር

  • @degefu3122
    @degefu3122 4 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ ጋር የሚጠጋው ሲያጣ ነው ፍቅር የለውም ሌባ ነው በየቦታው ሚስት ይኖረዋል የጥቅም ሰው ነው ሌባ ይህ ሰው እስስት ነው

  • @vhvh6023
    @vhvh6023 4 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው እባክህ አቀራረብህ ምንም ደስ አይልም አስተካክል በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው አሁን ግን እየሰቀጠጠኝ ነው ምጨርሰው ፕሮግራሙን እና በደንብ ልምድ ውሰድ

  • @muniramunira6205
    @muniramunira6205 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ወንዶች ጉዳችሁ ተዘርዝሬዉ ስወጡ አይነን ግባር ያድርገዉ ትላላችሁ

  • @yordanosberhe6304
    @yordanosberhe6304 4 ปีที่แล้ว

    Awo bzu setoch alu bzu tigst yalachew enam kezih alfo balachew yeweledew yemiyasadugum alu sitisk eyankaschschkat new anich gn egziabiher ydegfish ayzosch

  • @familytube3845
    @familytube3845 4 ปีที่แล้ว

    እስኪ እኔንም ምከሩኝ የሷን አይነት ታሪክ ነው ያለኝ ግን አልተለያየንም

    • @burtukanganet651
      @burtukanganet651 4 ปีที่แล้ว

      አሰናብችው እሄን ሌባ አለዛ ሲያቃጥልሽ ይኖራል

    • @miheretberhe8552
      @miheretberhe8552 3 ปีที่แล้ว

      የኔ እህት ምንም ከማረግሽ በፊት በጀመሪያ ሰለጤናሽ ብቻ አስቢ ከዛ በአይማኖትሽ ፁሚ ፀሊዪ ከፈጣሪሽ ጋር ሆነሽ በሰላም ሸኚው

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 4 ปีที่แล้ว

    እረለኔም ምክራችሁን ብትሰጡኝ በቴሌግራም ብታወሩኝ ወይም ስመጣ አሁን ካገር ዉጪ ነኝ ያለሁት

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila6358 4 ปีที่แล้ว +4

    አብረሽ ሆነሽ ከሌላ ሴቶች ጋር እየሄደ ወደ ትዳር መሄድሽ ትልቁ ለትዳርሽ መናጋት አስተዋጽኦ

    • @hanaali1232
      @hanaali1232 4 ปีที่แล้ว

      Ere ena satoch gam kdewul fekeren argfawalehu enj keld yalem

  • @yifitieteshome942
    @yifitieteshome942 4 ปีที่แล้ว +3

    Egzo???????????????????????????????????????????????????????????????? Bebetecrstiyan agbto amezerante Egzo????????????????????????

  • @AsnaAgwanafer
    @AsnaAgwanafer ปีที่แล้ว

    አሠመ

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 4 ปีที่แล้ว

    Demerkachue wedoche belike dewele becheane nue betesbe

  • @meskilove4227
    @meskilove4227 4 ปีที่แล้ว

    ሠላም

  • @GhGh-pd7jx
    @GhGh-pd7jx 4 ปีที่แล้ว

    Minayenat jil nati ene bihon anetechwo new mafersawu

  • @LiliAssefa-b4k
    @LiliAssefa-b4k 9 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው ምነው ለሰውየው የወገንክ ትመስላለህ?በጥያቄ አጣደፋት

  • @aminaseid7075
    @aminaseid7075 4 ปีที่แล้ว +2

    በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ❤❤

  • @bitkamp9215
    @bitkamp9215 4 ปีที่แล้ว

    ፋዘር እንደዚህ አይነቷን "ተብሽ" ይላል:: ቆይ እማታምንበትን እምነት መቀየርን በዛ ላይ በቁርባን መጋባትን ምን አመጣው: ደሞ ተመለሰች ወደ ድሮው እምነቷ አይ ምነው

  • @danidire1557
    @danidire1557 4 ปีที่แล้ว +4

    ይሄንን ፕሮግራም እወደዉ ነበር ጋዜጤኛዉም ተበዳይም ሲያስጠሉ ዉሸት ይመስላል ገለፃቸዉ ኤጭ ጋዜጤኛዉ ተማር ኣንቺ ደሞ የስራሽን ይስጥሽ

    • @bbt911
      @bbt911 4 ปีที่แล้ว +1

      ባናትሽ ተተከይ ዱቄታም መሰለጚ ብሎ ነገር ዬለም መጀመሪያ ከመዋጥሽ በፊት አላምጪው አንቺ በቁምሽ ዬገማሽ ደግሞ እራስሽን እነሱ ጋር ታወዳድሪያለሽ አንቺ መደርደሪያ ፊት

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว

      @@bbt911
      እህ! ምንድነው የማየው? አትሳደቡ

  • @edenteshome3957
    @edenteshome3957 4 ปีที่แล้ว +1

    Setochi libachune 100 atistu nige mine endimftire atwikome windlige libachiew aytwikem 🙄🤔🙄🤔🙄

  • @tpltpl1591
    @tpltpl1591 4 ปีที่แล้ว +1

    የአንድ፡ጋደኛዬ፡አባባል፡ትዝአለኝ፡አብልተሽ፡ከምታይውበልተሽታይው።

  • @zdlove3765
    @zdlove3765 4 ปีที่แล้ว

    Esike ladamitew

  • @hfjddjjd8486
    @hfjddjjd8486 4 ปีที่แล้ว

    ምንም ግልፅ አይደለችም ልጅቷ ሰርጉ ላይ ምን አየች በዚህ ላይ በምን እቃ ነው የተካሰሱት እኔ ብዙም አላውቅም ምናምን ቲሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @selamealmaze172
    @selamealmaze172 3 ปีที่แล้ว

    Edwko. Selondohe mesmate Edgsgsen uffff

  • @bbbb211
    @bbbb211 4 ปีที่แล้ว +1

    Letdar teblo gatan mekad waga yaskeflal

  • @የልጄአፍቃሪ
    @የልጄአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +2

    አፈር ብሉ ኮመተሮች ምደነው መሳደብ የሰው አቅል አእምሮ አትጉዱቡጢ ናችሁ

  • @lamyordi9734
    @lamyordi9734 4 ปีที่แล้ว

    Ethiopia wanday mekataley new 90%wshamay yalew new 60% HIV ytayzanew. 70% yesat genzab ymetabek new wndnetachewn 🤔 mekesfet ylakebachew amen

  • @tpltpl1591
    @tpltpl1591 4 ปีที่แล้ว

    ታጥቦ፡ጭቃ

  • @haylmaryamlove915
    @haylmaryamlove915 4 ปีที่แล้ว

    Sw kaldrsbt ysw chegr aygbawm

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

    እር ችግር አለብሺ ዝም ብለሺ አይቸ እዳላይሁ ትያለሺ እድ የራስሺ ችግር ነው ጭራሺ የትም ስትበጫርቁ ኖራቹህ ስጋው ደሙን ትቀበላላቹህ እንዴ በጭራቃ ሁላ

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 ปีที่แล้ว

    Pentewocho wishetamochi

  • @mollymolly6934
    @mollymolly6934 4 ปีที่แล้ว +1

    አንተ እውነታኛ ስው እንድሆነክ ታስተውቃል
    እሱ ግን በጣም ውሽታም ናት።።

  • @amena2065
    @amena2065 4 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ጋዜጠኛ አይመቸኝም ሲያስጠላ አጠያየቅ አያቅ በማሀል ዝንብ ብሎ ጣልቃ ይገባል ስውን አያስጨርስም::

    • @የልጄአፍቃሪ
      @የልጄአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +2

      አይባልም እህቴ እነሱ ካፋቸው ማር ይወጣነው የሜመስለው ሁሉም አሪፎች ናቸው

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰው ሲያስጠላ አይባልም ካሌተመቸ አለመስማት ግድነው ስራው ነው ካልጠየቀ እንዴት ነው ምትናገረው

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 ปีที่แล้ว +7

      ጋዜጠኛ እንዲህ ቀልጣፋ ሲሆን ደስ ይላል
      አንዳንድ እንግዶች ማውራት ይችላሉ እንዳይረዝም ግልፅ ያልሆኑትንም ጣልቃ እየገቡ መስመር ማስያዝ መጠየቅ ግድ ነው ማውራት የማይችሉ እንግዶችም አሉ በዝርዝር እንዲያስረዱ ያደርጉአቸዋል ።
      ትክክለኛ የተማረ ስንት አመት ሙሉ ያገለገለን ጋዜጠኛ መዝለፍ ተገቢ አይደለም

    • @እግዚአብሔርመልካምነ-ለ5ቨ
      @እግዚአብሔርመልካምነ-ለ5ቨ 4 ปีที่แล้ว +1

      እሱ ከአልቻለ አንቺ ጠይቂያ ታድያ ወረኛ ጋዜጠኛ እኮ ስንትፈተኛ አልፎ ነው ሚቀመጠው

  • @danidire1557
    @danidire1557 4 ปีที่แล้ว +1

    ዉሸታም ናት ለዚህ ሚዲያ የማይመጥን ወሬ ነዉ ያሳፍራል ያለያዩሽ ቤተሰቦችሽ ናቸዉ ደደብ ይሄ ሚዲያ የህዝብ ነዉ እብድ ኣታቅርቡልን እሱ ነፃ ሰዉ ነዉ ዉሸታም ሌቦች ይመስላሉ

    • @rediyegeta6233
      @rediyegeta6233 4 ปีที่แล้ว

      Ante afewerk saton afemerzi neki silemin awekeki new sewn endzi mitnagerwe !

  • @ሩሐማነጋሽ
    @ሩሐማነጋሽ 4 ปีที่แล้ว +2

    ውሸታም ነሽ የሰው ስም ለማጥፋት እንደዚህ

    • @jesusislord1569
      @jesusislord1569 4 ปีที่แล้ว +7

      ስምሽን ለንስሀ ሞት አብቃኝ ብለሽ ግን ልጅትዋ የደረሰባትን እመኚ ያለሽ የለም ግን በድፍረት ውሸታም ነሽ ማለትሽ እንደስምሽ ንስሀ ግቢ ማር

    • @zebibayimer2540
      @zebibayimer2540 4 ปีที่แล้ว +4

      ሰው ካልደረሰበት የሰው ችግር አይገባውም የት አውቀሻት ነው ውሸታም የምትያት ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

    • @rediyegeta6233
      @rediyegeta6233 4 ปีที่แล้ว +2

      Ayidebirshem men awekeshe new koye mitferjiwe weshetwane yihun ewntiwan sataweki endzi metnagerwe yikr yibeleshe !!!

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 3 ปีที่แล้ว

      አሁንም እናስብበት ካለች ችግሩ የእሷ ነው

  • @bbbb211
    @bbbb211 4 ปีที่แล้ว

    Wanawu Gaya newu kejimruatfteshal