የጭካኔን ጥግ ያሳየው ጨካኙ ሰው Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2022
  • የጭካኔን ጥግ ያሳየው ጨካኙ ሰው በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ሳሎን ተረክ ተረክ ሚዛን
    አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 24

  • @ma9546
    @ma9546 ปีที่แล้ว +2

    thanks for sharing

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll ปีที่แล้ว +11

    የኢትዮጵያ ማህበረሰብም ሰዉ ማቃጠል ከየየፍሳቸዉ ጀምረዋል ቀጣየደሞ የሰዉስጋ መብላት ይጀምራል እንዳዉ ስለኣላየንነዉጂ ጀምሮ ይሆናል ለማነኛዉ ሳሎን በጣም ኣደንቃቹዋለዉ

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ዳኛው ብሆን አምስት አመት ብቻ ነበር የምፈርድበት ::ግብረ ስዶማዊያንን ስላስወገደልን ሊመሰገን ስለሚገባው

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 ปีที่แล้ว +2

    ምርጡ አብዱልሰመድ የሜንጌልን ድገምልን

  • @emanuelwoubshet2887
    @emanuelwoubshet2887 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሄርን ህግ መተላለፍና ሀጢያትን መለማመድ መጨረሻው ያህ ነው ሰዶም የሰይጣን ግብር (ስራ) ነው እግዚኣብሄር ያፀየፈዋል
    ጌታ ከንደዚ አያነት የሰይጣን ሀሳብ ይጠብቀን አሜን !!!

  • @taddytaddy2672
    @taddytaddy2672 ปีที่แล้ว +1

    የታላቁን ግብፃዊ ሰላይ ስሩልን በእግዛብሔር

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ኣውሬ

  • @meazykebede2228
    @meazykebede2228 ปีที่แล้ว +1

    Abduye best 🤩

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i ปีที่แล้ว

    በስምአም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ልጆችን ምን ህይወት እየኖሩ እንደሆን መከታተል አለብን አሁን አሁን ይህ ኢንተርኔት በጣም አሳሳቢ ነው ነትፍሌክስም መከሰስ አለበት ያሳዝናል

  • @Imlivingmydreams-gv8hg
    @Imlivingmydreams-gv8hg ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የሰውን ኮመንት ታነባላቹ 😍
    ኣመሰግናለው

  • @abrahamkuma6190
    @abrahamkuma6190 ปีที่แล้ว

    Megdelu Arif Nbr Gin Esum Gay Mehonu Yanadal

  • @danak2367
    @danak2367 ปีที่แล้ว +1

    እኮንም ገደላቸው እነዚህ የሉሲፈር ተከታይ

  • @hasenimam8438
    @hasenimam8438 ปีที่แล้ว +1

    አጃኢብ ነው አላህ ይሰውረን

  • @abrahambula5040
    @abrahambula5040 ปีที่แล้ว

    Lets sher pls

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 ปีที่แล้ว +1

    ስንት ዮቱበሮችን ስጠይቅ አይሰሩም አብዱ ሽኩረን ኔትፍሌክስ አይቼው ሰቅጥጦኝ እናመሰግናለን አብይ ሰኢዲ ስላዘጋጀከው

  • @manitarog5670
    @manitarog5670 ปีที่แล้ว

    leketaye leyet yale

  • @temesgenaman4259
    @temesgenaman4259 ปีที่แล้ว +1

    ከግብረሶዶማዊ የሚጠበቅ አገዳደል ነበር
    እሱ እራሱ ሉሲፈር ነበር ማለት ነው

  • @biniyammulushewa4617
    @biniyammulushewa4617 ปีที่แล้ว

    ስታሰጠሉ ይሄ ምኑ ይተረካል የቀፈፏቹ

  • @fisehaalamne3473
    @fisehaalamne3473 ปีที่แล้ว

    ገሉ ግንኘነት ከሚፈፅም ሰው ግብረ ሶደማዊ አይሻልም

  • @user-ql9cn6mq6g
    @user-ql9cn6mq6g ปีที่แล้ว

    Abi ahmed ነው በለው እንጂ።

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 ปีที่แล้ว

    ይሄማ ሰይጣን ይቀናበታል ዘግናኝ ነው

  • @adiesabeba711
    @adiesabeba711 ปีที่แล้ว

    ሀጂ ስለ አለም ዋንጫ የተመለከቱ ተረኮች እናቀርባለን ብለህ እንደደዚህ አይነት ሴጣናዊ ታሪኮች ቢቀርብን ይሻላል

  • @keretatawe
    @keretatawe ปีที่แล้ว +1

    ኘሮግራማችሁን በጣም እወደዋለው እከታተላችዋለው ግን በአብዛኛውን ግዜ እስራኤልን እና አሜሪካን የተመለከቱ ኘሮግራሞቻችሁን ሳይ ትንሽ የሁለቱን ልዕለ ሀያልነት ያለማመን እና ሙስሊማዊ ጥላቻ በድምፃችሁ ውስጥ ያለ ይመስለኛል