በቤተክርስቲያኑ ምርቃት የነበሩ ዝማሬዎች/ወረብ/ሪፖርት/ሽልማትና የሕዝቡ ደስታ:

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልዩ ነው የህንጻው አሰራርም ባሌዎች ጎበዞች በረከታችሁ ይድረሰን

    • @meselemola
      @meselemola  2 ปีที่แล้ว

      አሜን እናመሰግናለን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ እሰይ ክብሩ ይስፋ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስአለችሁ

  • @maramawityene854
    @maramawityene854 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስን ይሄን በማየትቴ ደስብሎኛል

    • @meselemola
      @meselemola  2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልእልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር

    • @meselemola
      @meselemola  2 ปีที่แล้ว

      አሜንንን

    • @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ
      @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meselemola ዲያቆን መሰለ ባሌ ዬት ከተማ ነው ይሄ ድንቅ ቤተ ክርስትያን የተሰራው?

    • @meselemola
      @meselemola  2 ปีที่แล้ว

      @@ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ ባሌ ጎባ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ነው።

    • @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ
      @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@meselemola እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዲያቆን መሰለ። ሌላም ጥያቄ አለኝ ባሌ ጎባ የመድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን እየተጠገነ ነው እንዴ ብፅዕ አባታችን አቡነ መቃሪዮስ ሲናገሩ አንተ post ያደረከውን አይቼ ነው እኔም ከበረከቱ ልሳተፍ ፈልጌ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

    • @meselemola
      @meselemola  2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ መጠገን ሳይሆን በአዲስ ሊሰራ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። መሳተፍ ይቻላል።