ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ ሰአት ሌላ አመ ዳ አንፈልግም ፈትህ ለመስጅዳችን ፍትህ ፈትህ ያረቢ
ቀናሺ እደ😂.
ትክክክልውዴ
አሚንእህት
ምን ችግር አለው ደስታውን ብታካፍለን ሱብሀን አላህ
ህይወት ይቀጥላል
ማሻ አላህ በጣም ያምራል እንደ አስታየት የቤቱ ቀለም ለሳሎን የሚሆን አይደለም እና ብትቀይሪው በጣም አሪፍ ይሆናል በተረፈ በርቺ
መጀመሪያ እሚቀደመዉ እስልምናችን ነው ፍትህ ለመስጂዶቻችን በዙልም የሚገደሉ ወድሞቻችን የመግስት ማፊያዎች ሊቦች ወድሞቻችን እየጨረሱ ነው ያረብ ፍትህ ካተ ነው አሏህ እምንጠብቀው እነዚህ ደቆሮ ባለስጣናትን ገልግለን 😢😢😢😢
አሚንንን
ማሻ አላህ ባአሁኑ ጊዜ ምንም አልፈልግ ለመሰጅዶቻችን ብቻ ነው ድምፅ መሆን የምን ፈልገው አላሁመ አስርነ ሙስሊሜን
አሚንን
አሚንያረብብብቦቦ
@@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ ደምሪኝበናትሽ
@@uggygf5112 Eish
ፍትህ ለመሳጂዶቻቻን ፍትህ በግፍ ለታሰሩወደሞቻቻን ☝️🕋🕋🕋💔💔💔💔🕌🕌🕌🕌
አሁን ሌላ አጀንዳ አንፈልግም 😭ፍትህ ለመስጅዶቻችን ፍትህ ለወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑ
እኔ ግን ኮመተሮች ግርም ትሉኛላችሁ ሡብሀን አላህ አላህ ሂድያ ይሥጣችሁ ረሡል መልካም ንግግር ሶደቃነዉ ይላሉ እህት ማሻ አላህ አላህ ሁላችንንም ያሥደሥተን ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ግን በዚህ ስአት ፍትህ ለመስጂዶቻችን
ማሻአላህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን ያረብ በቃ በለን
በጤና ኑሪበት ለመስዲዶቻችን ፍትሕ ሰላም ለሐገራችን ዋናው ያገረ ሰላም
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በአፊያ የምትኖሪበት ያድርግሽ
ሁሉም ነገር የሚያመረው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሰላም ካለ ፍራሻችን ላይ እንቀመጣለን ደግሞ ለዚህ ዱንያ ሆ
ትክክል
ፈፊቾ የግርግዳውን ቀለም አሥቀይሪው ሢልቨር ወይንም ክሬም ከለር አሥቀቢው ሁሉምአንዳይነት ቀለም ሠማያዊ ሥላዴረግሺው ውበቱን አጥፍቶታል የኸ የግል አሥተያየቴ ነው
መሻ አላህ ቆንጆ አድርገሺ ነው የፈረሺው ለየት ያለ ነው አረቢያን መጂሊሱን ግማሺ አድርገሺ ከፍሬንች ዶሩ ጋር የምግብ ጣውላ ማድረግሺ ካየዃቸው ሳሎኖች የተለየ ውበት ሰተኛል ፍሪጁን ግን ብታነሺው በጣም አምሮኛል ለቤቴ አፈራረሺ ካንቺ እኮርጃለሁ የአፊያ የኢማን የጤና የበረከት ውለጂ ክበጂ የልጂ ልጂ የምታይበት ያርግልሺ
እስልምናችን ሲጠበቅልን ነው ይሄ የሚያሥፈልገን ፍት ለመሥጂዶቻችን 😭😭
😭😭😭😭😭😭☝👍👍👍👍
ማሻአላህ አላህ ወልደሽ የምከብጅበት ያድርግሽ እማ ፍትህ ለመስጅዶቻችን
በስመአብ በጣም ያምራል የምትደሰችበት ያድርግልሽ ግን የግድግዳ ቀለም ቀይሪ ቤቱን ጭልም አድርጎታል እንዲሁም የመጅሊሱንም ቀለም ቀይሪ
ማሻአላህ እህቴ ፉሚ ብጤነ በሰለም ሚትኖሪብት ያርጊሺ ወዴ እነትሺ እድሜ ወያ ረዥም ያድርግልሺ
ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ በሠላም እምትኑረበት እደሜና ጤና ያለው ቤት ያረግልሽ ወየት ነው አገረሽ እህት እድታሠሪልኝ አረበያን መጅልሡን
ፊትህ ለመስጅዶቻችን
ማሻአሏህ እካን ደስ ያለሽ እኔ ያመረኝ መጂሊሱ ብቻነው ሌላው ብዙም
ማሻአላህ በደህና ጊዜ ሠርተሽ አሁን የመጣነው ምን ይዘለቃል ።ሀገር ሠላም ይሁንልን ለሁሉምነገር
የሚሠሩትን ቁጥር አሥቀምጭልን አረቢያ መጂልሡ በጣም ያምራል
እፍፍፍፍ የግድግዳዉ ቀለም ወላሂ ሲስጠላ ዉበቱን ደበቀዉ ዋዉዉዉ መኝታ ክላስሺ 🥰🥰🥰🥰🥰
እኔማኮ እነዚህ ቋሚ ከለሮች ሸራ ነው የሚመስሉኝ 🤣🤣 ደማቅ ቀይ ደማቅ ጥቁር ደማቅ ነጭ ደማቅ አረንጋደና ደማቅ ሰማያዌ በልብስም በቃም በቤትም በሁሉም አልወድም
Majamriya hagaru salame yihuni sawu eyalaka meni gude nawu sela bate yameta warewu??
ማሻላህ ጎበዝነሽ ቤተሰቦችሽን ሳላደንቃቸው አላልፍም ስንቶቻችንነን በሰባት አመት ምንም ያልሰራን ቤትየቤት እቃ ማሻላህጎበነሽቤተሰቦችሽንሳላደንቃቸውአላልፍምስንቶቻችንነንበሰባትአመትምንምያልሰራንቤትየቤትእቃ፡ የምትኖሪበት ያድርግሽ
የመዳም ደመወዝ ብቻ እንዳይመስልሽ የየቱብ ብርም አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
kkk
@@f.2834 ሳህ እርሳሁ
እኔም7 አመቴ ግን ዘመናወይ ቤት ሰርቸ ጨርሻለሁ የቤትቃ አሟልቸ አለሁ ለንግድም በአቅሚ አለኝ አልሀምዱዱላሂ አሁን ልገባ ሽር እያልኩ ነዉ ከአብይ አይን ይሰዉረን
@@f.2834 ትክክል
ማሻአላህ ተባረከአላህ አላህ በደስታ በጤና ያኑርሽ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ አላህ አገራችን ስላም ያዲርግልን 😢😢😢ፍትህ ለመስጅዲቾቻን የፍቅር የስላም የርዚቅ ቤት ያዲርግልሽ ሁቢ❤
amin yene wid achim betena befikr beafiya yemtnoribet yadirgilishi
ይሄ ከሳሎን ሳይሆንመቀመጥ ያለበት ሙሉውን አሰርተሽ ከእግዳ መቀበያ ብታረጊው አሪፍ ነው ከሳሎን ሶፋ ወይም ከሱ ዝቅ ያለ ቢሆን ይመረጣል የኔ ሀሳብ ነው
ማሻአላህ የጤናቤት የርዝቅቤትያርግልሽ እህቴ አገራችንንምሰላም ያርግልን
ማሻአላ የጤና ቤት ያድርግልሽ ፍትህ ለመስጅዶቻችን
ተላጃውን እቃ ቤት አድርጊው ሌላው ማሻአላህ በአፊያ የምትኖሪበት አላህ ያድርጊሺ
مشا لله በጤና ኑሪበት
ማሻላህ ተባረከላህ የሀያት የእፊያ የእርዝቅ ቤት ይሁን
ኢሻአላህአቺነውየማሰገዛው አረበያመጀሊሰእናአለጋ
ማሻአላህ ፋሚየ ጎበዝ አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥሸ እህቴ የምትወልጂበት የምትዲሪበት ያዲርገው ቤቱንም አላህ አገራችንንም ሠላም ያዲርግልን ያአብ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን በስደትም በሀገር ውስጥም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ማሻ አላህ የቤትሽ ቀለም ነጭ ቢሆን በጣም ያምራል ሠማያዊይ ዝግት አድርጎታል ውበቱን
ማሻአሏህተባረከአሏህ የኔእህት በአፊያእምኖሪበት አሏህያድርድሽ🌹🌹
ማሻአላህ በአፊያ ወልደሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ😊😊😊
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰብ ላይክክክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
በሰላም ኑሪበት ያምራል
ማሻ አላህ እኔም ቤቴ በአላህ እገዛ ጨርሻለሁ ትንሽ የሚቀረኝ የቤትቃ ለማሞላት አላህ ያግዘኝ ላገራችን ያብቃን የረፍት እጀራ ይስጠን ❤
امنيرب🤲🤲
የአረቢያውን የሰራልሽን ሰው ቁጥር ስጭኝ ማሰራት ፈልጌ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ዋሊኩምእሠላምማሻአሏህቤትሽበጣምያምራልእረጅምእድሜይሥጥልሽ፣እኔምበቅረብእገባለሁሁሉንምእቃየንአሟልቻለሁ
ما شاء الله
ማሻአላህ አላህ ይባርክልሽ የምትወልጂበት ልጂበልጂየምትበሸበሽበበት ቤትአላህያድርግልሽ ማማዬ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ ያማር የሠመር በዴስታ በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ አልሀምዱ ሊላህ እንኳን የልፍትሽን ዉጤት አየሽ የኔ ዉብ በርካ የተሞላበት ቤት ያድርግልሽ እንኳን ዴስ አለሽ እኛንም ስደት በቃ ብሎ አላማችንን አሳክቶ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ በሠላም በዴስታ የምንመጣ ያድርገን
አሚንደምሪኝ በቅንነት
@@yosufjed3713 ደምሪኝበናትሽ
@@uggygf5112 እሺ አንቺም ደምሪኘና ኮመንት አስቀምጪ መጣሁ
በጣም ያምራል በረካ ያርግልሽ አበረታቺኝ ጀማሪ ነኝ
በሁን ሰአት ሲለ ቤት መሰራት ሲለ ቤት እቃ ወዘታ እያለቹ አቲቀባጢሩ በሀገረቺን ለይ ወንድሞቸቺን አለቁቢን ዱአ አዲርጉ ውዶቼ የአለህ እዚነቲሂን
Mashaallaah Mashaallaah tabalaaka ❤❤❤❤
ተዋት ደስቲዋን ትግለፅ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን
😭😭😭 ቀልባችን ደርቋል አሁን ፍትህ ለመስጂዶቻችን ምንጠይቅበት ሰአት ለሞቱ ወንድሞቻችን ጀነትን ለታመሙ ጤናን እስር ቤት ላሉ ፍትህን የምጠይቅበት የምንለምንበት ሰአት ነው ዱኒያ እንደርስበታለን
ማሸአለህ የኔዉድ በሠላም በጤና ኑሪበት❤❤❤❤
የኔ ጀግና እህት ለብዙ ሴቶች ተምሳልት ነሽ❤❤❤
እኛ ምንም ደስታ የለንም መስጅጂዳችን ፈርሶብናል ቁራአናችን ተረግጦብናል ወድሞቻቺን ተየገለውብናል😭😭😭😭😭
የግርግዳውቀለም ነጭቢሆን ጥሩነው
መሽአላህ አላህ በደስታ የሚትቀመጭበት ያረግልሽ ለኛም ለዱአ አሚን ያረብብብ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አልላህ አረቢያዉ ያምራል ምንጣፉን ብትቀይሪዉ
ሁሉም ነገር የሚያምረን ሰላም ስናገኝ ነው ኧረ ተው ሚድያን ለሌላ ነገው አንጠቀም ፍትህ ፍትህ ለመስጂዶቻችን ያለምንም ጥፋት ለታሰሩ ወንድሞቻችን
መሻላህ ምረጥ ነው ኒቶረከ ሲከፈት እፈልግሻለሁ ወድጀዎለሁ
ኢሻአላህ ውደ ማሻአላህ❤❤❤❤ እኛንሥ አላህ ለሀገራችን ያብቃን
የት ነዉ እህት ያሠራሽዉ አረቢያ መጅልሡን ማሻአሏህ ያምራል
ማሸአላህ ፋሚየ የልፋትሽ ውጤት ደስ ይላል የመዳም ቅመሞችየ እስኪ የእኛም ተራ ይድረስ በሉ ሰላም ለሀገራችን😢
ማሻአላ እህት በሰላም ኑሪበት እኛንም ለገራችን አላህ ያብቃን ያረብ🥰🥰
ማሻ አላህ አላህ የጤናቤት ያርግልሽ
ፈትህ ለመሰጊዶቻችን ለሚገደሉ ወዲሞቻችን ሀገረ ሰላም በሆነ እህት ባለን እንኖራለን 😢😢
ማሽ አላህ ሁሌም በደስታ ኑሪበት የኔ እህት
ማሻአላህ ቤትሽ በጣም ያምራል በተለይ ነገሮች ከተመቻቹልሽ ነጭ ብቻ ፈታ ያለ ቀለም ብትቀይሪው የሳሎኑን ቀለም❤😊
ማሻአላህ ለኔ ብታሠሪልኝ ቦታውየትነው
Masha allah yetenash bet yarglsh mama❤
መሻኣላህ እህት አላህ ተደስተሽ የምትኖሪበት ያደረግልሽ ሁቢ
ማሻ አላህ ያምራል አረቢያን መጅልሱ የግድግዳው ቀለም ብዙም አይነፋም አረንጓደ /ነጭ አድርጊው ተላጃውን ከሳለ አንሺው በሰላም ኑሪበት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ራህመቱን ያውርድልን ኮመንታተሮች ታዳ እሷ ምንታድርግ????ወዴ ጌታችን እንመለስ ሁላችንም በራሳችን ወንጀል ነው በላዕ የመጣብን ተዋት የፈለገችውን ትስራ ስዴት ላይ ነው የኖረች ፈታ ትበል ሆ ፉትህ የሚጠየቀው አላህ ነው የፉትህ ባለቤት እሱ ነው ሌላው እማ ሰሚ የለም ዋይ
አላህይጠብቅሽእህት❤❤ፍትህ ለመሥጂዶቻችን
አሰላሙ አለይከም ወሀመርቲ ወበርቲ አረፈ ቆይትየኔ መልካም አህት ማሻ አላህ አላህ ይጠበቅሸ የኔ ወዴአህት🎉🎉🎉🎉
መጋርጃውን ከየትነው የገዛሽው እሲንገሪኝ
ማ ሻአላህ ውድማሻአላህህህ በጤናብአፊያኑሪበት ለናትሽም እረጅም እድሜይስጥልሽ. ማሻላህ. እና እፍልጋለሁ ቆይ አዋራሻለሁ. ድሴከሆነያሰራሽው. ማሬ
እሽ ዉደ አሚን
መርሀባ ቁጥሩን አስቀምጭልን
ማሻ አላህ ፍጡምየ እደት ደስ እደሚል ቤትሽ እቃወችሽ ልጥፍ ያሉ ውበት ያላቸው ናቸው
Mashall Allah ❤❤
ያሠረሽበትን አድራሻ ማሬ
አለባበስሽ ማሻአላህ ተባረከላህ❤
Lehulum Egziabher Ymesigen Ehit Enikuwan Des Alesh Bettam Edilegna Nesh min Gezem Enat ❤ Ene Sanitim Eyalegni Emiasakaligni Attichalew Ahun Sigeba Bado Bet New Mittebikeegni
ለኔ የምነግሪኝ ስለጅልባቡ ብቻነው የት አሰራሽው ይሄብቻ አስረጅኝ አላህየ ከአዱኒያው ጭቀት አግልለህ ወደዛኛውቤቴ አጥናኝአስተውለኝ
አረቢያ መጅሊስ አላስፈለገንም ፍትህ ብቻ ነው ያማረን እህት አንች እዴስታው አለምነሽ
ማሻአላህ በሰላም በጤና በፍቅር የምትኖሪ ያድርግሽ ማማየ በጣም ያምራል
ጂልባብሽ አልተመቸኝ ለምን ሙሉዉን አለብሽም
እኔ ያማረኝ ጀልባብሽ ነው ማሻአላህ ,,
ክክክክ 😅😅😅
እኔምዎላሂ
ማሻ አላህ ግን እስተደዮ ነው የሚመስለው ለቤተ ውበት የሚሰጥ ቀለም የትም እዩ ሽሮማ ያለሆነ ወደ ነጭም ያልሄደ መካከለኛ ቀለም ነው የሚምረው በተለይ ለሳሎን ቤት ከማንኛው ሶፋ ጋርም የሚሄደው እሱ ነው
ሣሎን ሠማያዊአይቀባም መጅልሡ ሠማያዊ ቢሆን ነጭ ብትቀቢ ያምራል ኮርኒሥ ከነጭ ውጪ አይቀባም
ማሽአላህ እህት ኢሸአላህ እኔንም ታሠሪልኛለሽ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ እንኳንም ለሀገርሺ አላህ አበቃሺ በዱኒያም በአሔራም ደስታ አይለሺ ዱኣ አርጊልኝ ውዷ እህቴ ለሀገሬ አላህ እዲያበቃኝ እናቴ ናፍቅኛለች በጣም 😥😥😥
መሽአላህ ከሰሩ አይቀር እድህ ደስ ይላል ማሚ
ማሻአሏህ የኔ ቆጆ
ማሻ አላህ ደስ ይላል በጤና ኑሪበት ኡኸቲ ግን ደሴ ነሽ እንደ
ማሿ አሏህ በጧም ደስስስ ይለል ያኔ ውዴ ያልፍትሽ ውጤት ነው
ማሻአላህፋሚየ እንኳንደሥአለሽ አላህአገራችንሠላምያድርግልን❤
ማሻአላህ በሰላም የምትኖርበት አላህ ያድርግልሽ
ማሻአላ ውደ በሰላም የምኖሪበት ያረገው

እኔም7 አመቴ ግን
ዘመናወይ ቤት ሰርቸ ጨርሻለሁ የቤትቃ አሟልቸ አለሁ ለንግድም በአቅሚ አለኝ አልሀምዱዱላሂ አሁን ልገባ ሽር እያልኩ ነዉ ከአብይ አይን ይሰዉረን