ሱረቱል ከህፍ سورة الكهف Suretul kahf || عفيف محمدتاج አፊፍ ታጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.7K

  • @AfifTaj
    @AfifTaj  2 ปีที่แล้ว +626

    ▶️ቴሌግራም : t.me/AfifTajQuran
    📱ፌስቡክ : m.facebook.com/afif.taaju.9
    📽የዩቲዩብ አድራሻ : bit.ly/33ShWEv
    🎧ቲክቶክ: vm.tiktok.com/ZMNfuav6Q/

  • @butajrawit
    @butajrawit 2 ปีที่แล้ว +1043

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ድምፅ አላህ ይጨምርልህ በአፊፍ ድምፅ ሙሉ ቁርአን አፕ ይሰራ የምትሉ 👍

    • @hayatasen3245
      @hayatasen3245 2 ปีที่แล้ว +9

      👍

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +23

      ወላሂ እስኪ እሱ እየቀራ ይልቅስ ለሚሰሩት ከፍለንም ቢሆን እንሰራለን ለሱም ስደቃተል ጃሪያ ይሆንለታል

    • @butajrawit
      @butajrawit 2 ปีที่แล้ว +7

      @@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ኢንሻአላህ ከፍለን እናሰራለን

    • @إيمانمحمد-ل2ج
      @إيمانمحمد-ل2ج 2 ปีที่แล้ว +18

      በጣም ደስይላል TH-camn እናሳድግለት ወላሂ እኛ በማይረባ የውሸት ብራክ እንከታተላል

    • @ekru7385
      @ekru7385 2 ปีที่แล้ว +13

      ኢንሻ አላህ ውዶቼ ዱዓ አድርጉልኝ ብሏል እና ሁሉም ነገር ተመቻችቷል ብቻ ጊዜ የለኝም ነው ያለው በሰላም ትምህርቱን ጨርሶ ተመርቆ ሰዓት ሲኖረው በሂደት ይሰራል ኢንሻ አላህ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ብቻ እናበረታታው

  • @b.6015
    @b.6015 10 หลายเดือนก่อน +52

    🎉🎉🎉 ጁምአ ጁምአ ሲመጣ ብቅ እላለሁ ይከን ቁርአን በሚያምር ድምፅ ለመስማት አለሀምዲሊላህ አለሀምዲሊላህ አለሀምዲሊላህ ዲነተል ኢስላም 😢😢😢😢😢😢

  • @JemalMohammed-e6l
    @JemalMohammed-e6l 3 หลายเดือนก่อน +13

    ማነው እንደኔ ጁመአ ሲደርስ ይህንን ቆንጆ ድምፅ ለመስማት የማጓ

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 5 หลายเดือนก่อน +25

    መሸአላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይቀበልህ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ድንፅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Grer-n3c
    @Grer-n3c 15 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉አዳምጨየማልጠግበዉልጅ አላህይጨምርልህወድምወይ

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 2 ปีที่แล้ว +228

    ቲላዋ ጀሚል በጣም ውብ ድምፅ አለህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን መሰሎችህን ያብዛልን

    • @fadoumaalibarre4967
      @fadoumaalibarre4967 2 ปีที่แล้ว +2

      MashaAlah Alah yahfidak Amiiin

    • @እሙሙፈሪሀ
      @እሙሙፈሪሀ 2 ปีที่แล้ว +3

      اللهم امين يارب

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 ปีที่แล้ว

      ብሰማው የምልጠግበው አቀራር አፊፍ አላህ ይጠብቅህ

    • @DtDy-l4c
      @DtDy-l4c ปีที่แล้ว +2

      አሚንንንን

    • @naswamaxamud4581
      @naswamaxamud4581 ปีที่แล้ว

      ​@@zulfaabdulla105QQQQQQQQQQQQQQQQQQQQQQQQQQQQq0!±±!!!!

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 ปีที่แล้ว +97

    አንተን የወለደች እናት ምንኛ ደስ አላት ? አላህ ይጠብቅህ

    • @mohammedabdullah4476
      @mohammedabdullah4476 10 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ

    • @mohammedabdullah4476
      @mohammedabdullah4476 10 หลายเดือนก่อน

      አላህይጨምርልህልጀእዳንተ ቢሆንልኝ በየተመኘሁ

    • @FatySultan-f8x
      @FatySultan-f8x 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሏሀይጨምርልህ

    • @Vip-x4c
      @Vip-x4c 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይጨምርልህ❤

    • @EmebetMohammed-t2h
      @EmebetMohammed-t2h 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@mohammedabdullah4476x j yf j fi wees
      Vnjjjjjkfÿhigih
      Fvjjjbkrg yf u gigujjiifitg
      Dgfufifuzbi

  • @فتيحهناصر
    @فتيحهناصر 2 ปีที่แล้ว +126

    ደግሞ ደጋግሞ በሰማ የማይሰለች ተአምረኛ የአላህ ቃል ቁርአን በምየምር አቀራር ሱብሀን አላህ 💚

    • @WizBileኢክራም
      @WizBileኢክራም 5 หลายเดือนก่อน +2

    • @Tyfswzg
      @Tyfswzg 2 หลายเดือนก่อน

      😂ወላሂደስይላል. ቀ😂😢😢😢😊🎉ም

  • @Abdurezaksiraj-s4q
    @Abdurezaksiraj-s4q หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላ አላሕ ይጨምርልሕ

  • @b.6015
    @b.6015 10 หลายเดือนก่อน +14

    አለሀምዲሊላህ ዲነተል ኢስላም አለሀምዲሊላህየኔ ጌታ

  • @rebiyarebiya9953
    @rebiyarebiya9953 2 ปีที่แล้ว +111

    ማነዉ እንደኔ ጁመአ በመጣ ቁጥር አፊፍን እሚያዳምጥ ሱረቱል ካፍ

  • @zinetahmed
    @zinetahmed 2 ปีที่แล้ว +43

    ماشاء الله تبارك الرحمن الله يحفظك يارب صوت الجميل

  • @nsryserif3674
    @nsryserif3674 ปีที่แล้ว +31

    ለአላህ ብዬ እወድሀለው መንገድን ከሚያስቱ ሰዎች አላህ ይጠብቅህ የአሄራ ወንድሜ

  • @Neim-m4m
    @Neim-m4m หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአለህ አላህ ይጠብቅህ ባለህበትቦታ የወሎው ጀግና

  • @መርየምነኚየኡምማሂርዉድአ
    @መርየምነኚየኡምማሂርዉድአ 2 ปีที่แล้ว +49

    ሙሉውን 😍ቢስሚላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛንም አላህ ሀፊዝ ያድርገን ያረብ

  • @فاطمةعبدُإثيوبيا
    @فاطمةعبدُإثيوبيا 2 ปีที่แล้ว +99

    اللهم ارزقنا حب القرآن ، وحفظ القرآن ، وفضل القرآن ، وسكينة القرآن ، وشفاء القرآن ، وبركة القرآن ، ورحمة القرآن ، وهدي القرآن ، وعلم القرآن ، وفهم القرآن ، ورفعة القرآن ، وأدب القرآن ، وغني القرآن ، ونجاة القرآن ، والعمل بما في القرآن ، اللهم أحينا على القرآن ، وتوفنا على القرآن ، وابعثنا على القرآن ، وشَفِّعْ بنا القرآن ، وأدخلْنا الجنة بالقرآن

  • @adedlkerimkemalkamal4736
    @adedlkerimkemalkamal4736 ปีที่แล้ว +71

    በፊት በአረቦች ቃሪእ ነበር ውስጤን የማሳርፈው አሁን በአገር ውብ ድምፅ ለሂወቴ እርጋታ አግኝቻለው በቃ መደጋገም ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @MuzmilYerga
      @MuzmilYerga 10 หลายเดือนก่อน

    • @GutGfh-jk5on
      @GutGfh-jk5on 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኢልምኮ ሀቡሻ ይበልጣል

    • @SifuShamsu
      @SifuShamsu 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @AmeterahmanAhmed
    @AmeterahmanAhmed หลายเดือนก่อน +3

    አንተን የወደች እናት ምንኛ ታደለች ድምፅህ ብሰማዉ ብሰማ አይሰለችም አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalimaAli-j8b
    @HalimaAli-j8b ปีที่แล้ว +23

    ብሰማው የማይጠገብ ድምፅ ማሻአላህ ልጄ ሃፊዝ ያርግልኝ

  • @zaharazahara4508
    @zaharazahara4508 2 ปีที่แล้ว +63

    ማሻ አላህ! አላሁ አክበር ልብን ቦርብሮ ተቆጣጥሮ አይንን በእንባ የሚሞላ ድንቅ ድምፅ እና አቀራር! አላህ ይጨምርልህ ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ
    @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +20

    ማሻ አላሕ ማሻአላሕ
    አላሕ ይጨምርልሕ
    ያረብ እኛንም ሐፍዞች አላሕ ያድርገን ያረብብብ👍👍👍👍👍👍👍

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 ปีที่แล้ว +32

    አሠላሙ አለይኩም ወሏሂ ቂሪአት ስሠማ በሽታየ ሁላ ጭንቀቱም ሀሣቡም ይጠፋን ያአሏህ ወንድማችን ማሽ አሏህ እናማ አፊፍ ግሩፕ ከፍተህ ብታሥቀራነ ደሥ ይለኛል የሚሥማማ ላይክ አፍወን ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ዱአ እንደራረግ ሁላችሁም ኢንሽ አሏህ አብሸሩ

  • @SofiaNorHussain
    @SofiaNorHussain ปีที่แล้ว +60

    እንደ ድምፅሕ አሄራሕን ውብ ያድርግልሕ ያረብብብ🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤ አላሕ ይጠብቅሕ
    ማሻላሕ
    ማሻላሐ
    ማሻላሕ

    • @SifuShamsu
      @SifuShamsu 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @DtDy-l4c
    @DtDy-l4c ปีที่แล้ว +19

    መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ለኛም ቁርከን አግራልን ያአላህ ያራህማን

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 2 ปีที่แล้ว +21

    ወንድሜ አፊፊ ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን ብሰማው ብሰማው ሁሌም እንደ አዲስ ሚማርክ ውብ አቀራር ወብ የአዚዙ ቃል✅ አላህ ያግራልን ያረብ ቁርአን ህግጋት ጠብቀው ቀርተው ከሚጠቀሙበት አድርገኝ ያረብ።

  • @sadat0fik166
    @sadat0fik166 2 ปีที่แล้ว +151

    ማሻ አላህ ወንድማችን ሀፊፍ አላህ ይጠብቅ መሶሎችህን ያብዛልን ያረብ እኛንም ወፍቀን ያራህማን የቁርአን ቤተሰቦች አድርገን

  • @halimabetadem155
    @halimabetadem155 2 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላሁመ ዚዲና ኢልመ ናፊአ ወርዚቀን ጠይና ወአመለን ሙተቀበለ የአላህ ያረብ

  • @EbrahimJuhar
    @EbrahimJuhar 2 หลายเดือนก่อน +4

    መሽአላህመሽአላህድምፅህበጣምደስይላል ያረብየአላህለኛምአንተአግራልን❤

  • @b.6015
    @b.6015 7 หลายเดือนก่อน +7

    🎉🎉🎉🎉🎉አለሀምዲሊላህ
    አለሀምዲሊላህ
    አለሀምዲሊላህ ሱመ አለሀሀምዲሊላህ
    አላህ ሆይ አመስጋኝ ባሪያህ አርገኝ ለሰጠከኝ ተሰፍሮ ተቆጥሮ ለማያልቀው ገለታህ ማመስገን ብቻ ነው የኔ ጌታ እኔን ለኔ አትተወኝ አተው ተወከለኝ አለሀምዲሊላህ

    • @MubarekReshad-i3j
      @MubarekReshad-i3j 3 หลายเดือนก่อน

      አላህ አክበር☝☝

  • @tebah1277
    @tebah1277 2 ปีที่แล้ว +16

    አሏህ ይጨምርልህ ያረብ እኛንም እዉቀቱን ይወፍቀን የአለማቱ ጌታችን አምሳያም ቢጤም የለለዉ አምላካችን

  • @iyaoumar9
    @iyaoumar9 ปีที่แล้ว +5

    Masha Allah ya rabbill alamine 🤲🥰🤲🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💚💚💚💚💚💚💚💚☝️☝️☝️☝️☝️💚💚💚💚💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🧕🧕🧕🧕☝️☝️☝️☝️☝️💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💔💔💔💔💔💔💝💝💝💝💝💝💝💝💚💚💚💚💘💘❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥💝💝💝💝💝🔥🔥🔥🔥

  • @yasinuser-mo2dw1nr6x
    @yasinuser-mo2dw1nr6x 2 ปีที่แล้ว +39

    الشيخ عفيف محمد تاج ماشاءالله تبارك الله يطول بعمرك يارب العالمين ولله صوتك جميل ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @hametsamassa7581
      @hametsamassa7581 ปีที่แล้ว

      آمين الله

    • @AdetunjiNurudeen
      @AdetunjiNurudeen ปีที่แล้ว

      Amin kunfayakun

    • @حياة-ج5ع
      @حياة-ج5ع 3 หลายเดือนก่อน

      ማሻአአላአለህዪጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤​@@hametsamassa7581

  • @firdosoumer949
    @firdosoumer949 2 ปีที่แล้ว +66

    አፊፍ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ እባክህ በዚህ ድምፅ ሙሉ ሱራ ቅራልን የኛ ጀግና አላህ እንዳንተ ጀግኖችን ያብዛልን

  • @sss2505
    @sss2505 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ተባረከ ላአ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድሜየ ድምጥህ ማሻአላህ مشا الله. تبرك الا. اللهيطول عمرح يرب ❤❤❤❤

  • @ስደታኛዋ
    @ስደታኛዋ หลายเดือนก่อน +3

    መሸ አላህ አላህ ዎፍቆተል ለኛም ዎይ ለልጆቻችን ይዎፍቃን

  • @KayredinErbeto
    @KayredinErbeto 6 หลายเดือนก่อน +14

    ሱብሐናለህ አለህ ይጠብቅህ ውዱ ወንድሜ💐🌷🌸

  • @AbdiMohammed-v4v
    @AbdiMohammed-v4v 4 หลายเดือนก่อน +4

    ቢሠራ ሙሉ ቁራዓን በጣም በጣም ደስ የሚል ነዉ።

  • @almazamede278
    @almazamede278 2 ปีที่แล้ว +104

    እናንተ የምድር ከዋክብቶች አላህ ይጠብቅልን አሜን

  • @zedtube6289
    @zedtube6289 2 ปีที่แล้ว +57

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    አላህ ይጨምርልህ ከዚህም በላይ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን በተለይ ለኛ ለወጣቶች የቀርአን ፍቅር ፍላጎት እንድኖረን ስለምታረጉ እሚያምር አቀራር በሚያምር ድምፅ ማሻ አላህ

    • @rojaroja5507
      @rojaroja5507 2 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ
      ማሻ አለህ
      ማሻ አላህ

    • @asiamuhammad6273
      @asiamuhammad6273 3 หลายเดือนก่อน

      mashe allh

  • @fyuho9320
    @fyuho9320 2 ปีที่แล้ว +27

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችንንን አልሀምዱሊላህ እንደናተ አይነቱን ወንድሞች ለሰጠን ጌታህ ምስጋና ይገባው

    • @makiyamakiya3762
      @makiyamakiya3762 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤الله

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 หลายเดือนก่อน +1

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله تبارك الرحمن ما شاء الله

  • @yasinali3073
    @yasinali3073 6 หลายเดือนก่อน +3

    አላህየ ለኔም እንደሀፊፍ ያለ ልጅስጠኝ

  • @አይዱኒያ
    @አይዱኒያ 2 ปีที่แล้ว +8

    بسم الله ماشاءالله تبارك الله الرحمن ربي يحفظك من كل شر ويساعدك ويطول عمرك بحياتك

  • @sikosilo6386
    @sikosilo6386 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ሆይ እኛንም የ ቁራአን ፍቅር ወፍቀን ያረብ 🥰😍😍🙏🥰😍😍😍😍😍

  • @NejatAhemed-u2h
    @NejatAhemed-u2h หลายเดือนก่อน +3

    Mhsallh wllhi bzew kxl 👌

  • @sameerafathima1842
    @sameerafathima1842 3 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጨምርልህ ውዱ ኡስታዛችን ቢሰማ ቢሰማ ማይጠገብ ❤❤❤❤

  • @HayatPutri-k2r
    @HayatPutri-k2r 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ እኔንም እዳተ ቁንራ ቀሪ ያድርገኝ ያረህማን እረሂም እርዳኝ አላህየ እኔ ያተ ባሪያነኝ እና እገዘኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewiyyutobibetesebyuhunu9371
    @hewiyyutobibetesebyuhunu9371 2 ปีที่แล้ว +15

    ما شاء الله تبارك الله
    الله عليك صوتك حلو جميله الله يحفظك من كل شر من العين من الحاسدين يا رب

  • @RabiahKaber
    @RabiahKaber 7 หลายเดือนก่อน +8

    ማአሻለ ያማይሰላች፥ድምፅ፥አላህይጫምልህ❤❤❤❤❤❤🕋🕌

  • @SaidaMoha-mc3ot
    @SaidaMoha-mc3ot 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በድኔ ላይ ጠካራ አይደለሁም ግን ይህን ስሰማ ልቤ ሙሉነት ይሠማኛል ብቻ ወላሂ ሁሌ እሠማዋለሁ መሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን እኛንም አሏህ ከሚወዳቸው ባሮቹ ያድርገን እሱ የወደደውን ወደሱ ይመራልና

    • @DHEHEJRJ
      @DHEHEJRJ 5 หลายเดือนก่อน

      ጠክሪ እህትተማሪ

    • @Mrmr-u8d
      @Mrmr-u8d 14 วันที่ผ่านมา

      አሚን በዲናችን ላይያጠክረን

  • @RidatMom
    @RidatMom 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሻአላህ አላህ ይጨምርል🎉🎉🎉🎉

  • @jemilajemila3936
    @jemilajemila3936 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንተን የወለደች እናት ምነኛ ታድላለች አላህ ይጨምርልህ እኛንም ልጆችን ሃፌዝ ያርግልን ያረብብ

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ የኔ ዉንድም አላህ ይጨምርልህ ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ

  • @user-ej4eo4vk4f
    @user-ej4eo4vk4f 2 ปีที่แล้ว +67

    ማሻ አላህ ወድሜ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ ያረብ
    ሁላችሁም ማሻ አላህ በሉ እረሱል ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል የሰው አይን ሀቅ ነው
    አተን ሳዳምጥ የቁርአን ሂፍዝ ጉጉቴ ይጨምራል ያረብ ልቤን በቁረአን ባተ ፍቅር ሙላልኝኝኝኝኝ!!!

    • @fatmasalem6407
      @fatmasalem6407 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚንንንንለሁላችንም

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 ปีที่แล้ว +2

      መሸአላህ

    • @hayatasen3245
      @hayatasen3245 2 ปีที่แล้ว +2

      መሻአላህ ለኛም አላህ ያግራልን ያርብ ልብ ሠርሥሮ ነዉ የሚገባዉ መሻአላህ

    • @hayath9248
      @hayath9248 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @aminaborenawa7661
      @aminaborenawa7661 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብአድርጉኝ

  • @saifsaeed505
    @saifsaeed505 ปีที่แล้ว +40

    የታደለች መሀጸን አንተን አፊርታለች ማሻአላህ ወንድም ቀናሁብህ በእጅጉ አላህ ይጠብቅህ ለኝም ዱአ አድርግልን

  • @KalbaKalba-j3q
    @KalbaKalba-j3q ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ አላህ ይጠብቅህ ለኛም ቁራንን አላህ ያግራልን ያረብ ገፉር እረሂሙ ጌታ ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን

  • @MuhammedLegash
    @MuhammedLegash หลายเดือนก่อน +2

    ሟሻሏህ ማሻላ አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ ይጨምርል❤❤❤❤❤

  • @zbebgmal4998
    @zbebgmal4998 4 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ስሰማው ነብስያዬ ካለችበት መለስ ትላለች ደስታ ይሰማኛል❤❤❤❤❤

  • @SumeyanesredinSumiroyal
    @SumeyanesredinSumiroyal 8 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤❤❤አላህይጨምርልክ

  • @Hmmm-w3h
    @Hmmm-w3h หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቢሰማ የማይጠገብ ድምፅ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰአድነኝየፓሶዋ
    @ሰአድነኝየፓሶዋ ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ የመጀመሪያው ቂርአት ተቆርጦ በቲክቶክ በስሜ ስለነበር ቅንብሩ የኢሞ መጥሪያ አድርጌው በሰማሁት ቁጥር ልቤ ትርትር ይላል ያረቢ

  • @HabibaAhmed-l2g8r
    @HabibaAhmed-l2g8r 14 วันที่ผ่านมา

    I listen to your voice every night before going to bed until l wake upىا الله عليه

  • @እማየህወቴነሽ
    @እማየህወቴነሽ 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ ماءشاالله አሏህ እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ምርጥ አቀራር

  • @toyba5981
    @toyba5981 2 ปีที่แล้ว +12

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አወላህ ይጠብቅህ አንድሜ ያተን አይነቶችን ያብዛልን. ድምፅ✅✅✅የሀርፍ አወጣጥ✅✅✅✅✅✅✅

  • @Rahma-f8j
    @Rahma-f8j หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህተባረከላእደትያማረድምፅነው።እ

  • @FathiyaYuusuf
    @FathiyaYuusuf 4 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉mashaallah sagaleti baeredinaa rabbii siif ha barkessuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዊነኝ-ዠ5ዐ
    @ሀዊነኝ-ዠ5ዐ ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርልህ አተን ሣልሠማ ካደርኩ ቅርቅር ሢለኝ ነው የሜድረው ተሠምቶ የማይጠገብ ድምፅ ነው አላህ የሠጠህ ማሻአሏህ

  • @Faficho111
    @Faficho111 2 ปีที่แล้ว +8

    ماشا الله
    ماشا الله
    ماشا الله
    ماشا الله
    ماشا الله

  • @Pnice-o1o
    @Pnice-o1o 3 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ. ወላሂ. ታዳምጥ. ብዉል. ባድር. እልጠግበዉም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makitube2476
    @makitube2476 2 ปีที่แล้ว +5

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الرحمن
    ረበና ይጠብቅ የኔ ወንደም

    • @rozi-v4k
      @rozi-v4k 2 ปีที่แล้ว +1

      ما شا ءالله

  • @TeshaleLombaso
    @TeshaleLombaso 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ የአኬራ ወድሜ ድምፅህ እዳማረዉ አላህ አኼራህም ያሳምርልህ አሜን

  • @QweQwe-gm8qt
    @QweQwe-gm8qt ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወላሂ አፊፍ በጣም ደስ የሚል ድምጥ አላህ ይጨምርልህ ወድም ለኛም ዱአ አርግልን

  • @عايشهالسعدي-ث3غ
    @عايشهالسعدي-ث3غ 2 ปีที่แล้ว +9

    ماشاءالله تبارك الله. الله يحفظك من كل شر يارب

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 2 ปีที่แล้ว +33

    ማሻ አላህ ወላሂ ልብ ውስጥበየሚገባ ድምፅ ረጋትህ ጋር መሰሎችህን ያብዛልን
    አላህየ አንድ እንዳየኔ ብልን የማየውን ወንደሜን ሀፊዝ አደረግልኝ ።

  • @temimatemima8142
    @temimatemima8142 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የደረቁ ልቦችን የሚያረጥብ ድምፅ ነው ያለህ ያረብ ቁረአንን አግራልን

  • @Teba-th9hm
    @Teba-th9hm 10 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ድምጽህበጠም ደሥ ይላል ቀንም ሌትም ሰምተን አይሰለችም እኛንም አላህ ያግራልን አንተም በርታ አላህየጎደለውን ይሙላልህ

  • @dadimyfirestlove
    @dadimyfirestlove ปีที่แล้ว

    ባንተ ድምፅ መሀፈዝ ጀመርኩ ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 5 หลายเดือนก่อน +5

    Alhamdulillah I feel relaxed ❤

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 2 ปีที่แล้ว +7

    ቢሰሙት የማይሰለች የአላህ ቃል ቁርአን ብቻ ነው ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህሁሌም ጁማአ ሲሆን ከቤትህ አልጠፋም ብሰማው ያማልጠግበው ድምፅህ እድሀፍዘው አርጎኛል 😍💯👍🙏

  • @nanatitube5400
    @nanatitube5400 2 ปีที่แล้ว +5

    ماشاء الله تبارك الرحمن الله يفظك يارب صوت الجميل ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹📖📖📖📚📚📚🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Abdu-ht2yh
    @Abdu-ht2yh 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ እዳንተአይነቱን ሀፊዝ ሺ ይጨምርልን

  • @Aselefy
    @Aselefy ปีที่แล้ว

    ماشاءالله ماشاءالله بارك الله فيك وجزاك الله خيراً جزء في الدنيا ولا اخراه أختي عفيف الله يخليك 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 2 ปีที่แล้ว +9

    MashaAllah,. Allah wokber
    MashaAllah. Allah wokber
    MashaAllah , Allah wokber ለኛምያግራልን😭😭🤲🤲
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 2 ปีที่แล้ว +125

    ሱረቱል በቀራን ቅራልን ወንድማችን አላህ የህፈዝክ ያረብ በዚህ በሚያምር ድምጽህ

    • @faeiza9795
      @faeiza9795 2 ปีที่แล้ว +3

      ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ አተም በቀራህበት አጂርን ይወፍቅህ እኛም በምንሰማዉ ተጠቃሚ ያድርገን የኢላህ እኛንም አላህ ይወፍቀን ወድሞችን ሱረቱል በቀራን ልቀቅልን🙏🙏🙏

    • @fatirashid6895
      @fatirashid6895 2 ปีที่แล้ว

      mashallah 🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @salihu-jalingoadamu8015
    @salihu-jalingoadamu8015 2 ปีที่แล้ว +52

    Asallamu allekum I'm from Nigeria 🇳🇬 masha allah 🙏♥nice voice 👌👍👏 I love so much ❤ my is salihu adamu

  • @FantayE-g4r
    @FantayE-g4r 14 วันที่ผ่านมา +1

    ኣላህይጨምርልክ

  • @UosienabUosienab
    @UosienabUosienab 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሀያትህን ያስረዝምልህ ደስ የሚል ቃል ነው ማሻ አላህ

  • @bowmow6206
    @bowmow6206 2 ปีที่แล้ว +10

    Mashallah this brother is amazing beautiful voice love from California USA

  • @global-travel5391
    @global-travel5391 2 ปีที่แล้ว +16

    Mash Allah beautiful recitation Quraan God Bless you shiekh Afif
    From Somalia

  • @domadada8727
    @domadada8727 2 ปีที่แล้ว +11

    ماشاءالله ، صوت جميل، اللهم جعلنا من احل القران ، اللهم نور قلبنا بالقران

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረክአላህ ወላሂ ኡርአን ባዳምጠዉ እማይሸለቼኝ ያረብ ያአላህ ሲሻዉ ያህልቃል ያረብቁርአንን አግራልኝ አላህይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @ሙባረከአቡድልወሀቡ
    @ሙባረከአቡድልወሀቡ 8 หลายเดือนก่อน

    አ ሠላሙ አሌይኩሙ ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ አንተበቀራኸወ እኝ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያርገን

  • @emusumyatube
    @emusumyatube 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርህ ለኛም አላህ ያግራልን

  • @faridatsofo1193
    @faridatsofo1193 ปีที่แล้ว +6

    May Allah bless you abundantly,your recitation always calm me down.Therapeutic for me.

  • @malazmohedebid4685
    @malazmohedebid4685 2 ปีที่แล้ว +7

    ماشاء الله تبارك الرحمن، اللهم بارك اللهم بارك
    نفع الله بك البلاد والعباد ربنا يستعملكخوما يستبدلك💚

  • @ZeynebaliZeynebali
    @ZeynebaliZeynebali ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህቡጣምነውየምወደውአላህከ፤ፉይጠብቅህ

  • @toyba7272
    @toyba7272 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @malakmalika5856
    @malakmalika5856 2 ปีที่แล้ว +8

    أجمل صوت رتل القرءان.سبحان الله

  • @sumyak2598
    @sumyak2598 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርል እኛም አላህ ያግራልን ያርብ🇸🇦🇸🇦🕌🕌