ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሲዬ የእኔ ውድ በጣም የምወደው የድንች ወጥ ነው የሰራሽው ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው ከለሩ እራሱ ለመብላት ይጋብዛል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👍❤🙏
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ መሲዬ በጣም ቆንጆ አልጫ ውጥ ነው የሰራሽው ፈጣን እና ቀላል የሆነ አሰራር ነው ሼር ያደረግሽን እናመሰግናለን 👍👍
መስዬ ቆንጆ ለአይን የሚያምር አሰራሩም ቢሆን ቀላል የሆነ የአልጭ ድንች ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ
ቆንጆ ወቅቱን የጠበቀ ምግብ ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናለን 🙏❤
በጣም ቀላልና ፈጣን መልኩም የሚያምርና የሚያስጎመጅ የድንች አልጫ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እንደሚጣፍጥም ተስፋ አደርጋለው የተባረከ ይሁን በርቺ መስዬ
መስዬ በጣም የሚያምር የድንችና የካሮት አሰራር ቆንጆ ከእርዱ ከተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለጤናችን በጣም ጠቃሚ ናቸው ሙያሽን ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን❤️🙏🏼
በጣም ቆንጆ ነው እጂሺ ይባረክ ሼር ላይክ
መሲዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
መስዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የተቀመሻቸው ግብአቶች ጣዕሙን ቆንጆ ነው የሚረገት ልዩ አሰራር ነው ቆንጆ አጠባበስ እጅሽ ይባረክ ይህን ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
መሲዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍👍
ሰላም መሲ,በጣም ቆንጆ የልጫ ነዉ የሰራሽዉ.የተጠቀምሻቸዉን ቅመሞችም ቆንጆ ጣእምን ይሰጠዋል.ከለሩም በጣም አሪፊ ነዉ.እናመሰግናለን ❤️👏🏼
መስዬ አሪፍ የድንች በካሮት አስራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው በጣም ቆንጆ እንደሆነ ያስታውቃል ከለሩም ልዮ ነው እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን
መሲ ሰላምሽ ብዝት ይበል ጥራት ተማመን ነው በጣም ደስ የሚል ጤናማ ፈጣን ቀለል ያለ ድንች በካሮት አልጫ ነው የሰራሽው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በሙሉ ልዩ ጣእም እንዲሰጠው ወሳኝ ናቸው በጣም ጎበዝ በርቺ ተባረኪልን
መሲዬ ልዩ የሆነ የድንች እና የካሮት አስራር ነው ያሳየሽን በጣም ነው ምወደው አስራርሽ ደግሞ ልዩ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ መገምት ቀላልነው እናመስግናለን የኔ ውድ ሼር ስላረግሽን የትባረከ ይሁን
በጣም ምርጥ አሰራር ነው ይችን ያለ አጃ ግራንጃ የሌለው በዛ ላይ ለመስራት ቀላል ነው ወቅትም የፆም ስለሆነ ጥሩ አማራጭ ነው
Woww my favorite dish since i was a child...በደረቁ የተጠበሰ በጣም ይጣፍጣል ወድጄዋለሁ thank u👍
መሲዬ የኔ ባለሙያ እንዴት እንደሚያምር ከለሩ አሰራርሽ ልዬ ነው ገና ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ ይላል አብሶ ለልጆች ዋው የተጠቀምሽው ግብአቶች 👌ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👌👍
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ መሲዬ ውደ ዋውው ቆንጆ የሆነ አልጫ አሰራር ነው ሲያዩት ደስ የሚል ከለሩ ልዩ ለጤና ትስማሚ የሆነ ምግብ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
ዋው ያሚሚሚ መስዬ ቆንጆ በጣም የምወደው ድንች ብካሮት ልዩ የሆነ አልጫ ወጥ ነው እናመሰግናለን ውዴዴ በርቺልኝ
መስየ በጣም ቆንጆ ኣሰራር ነው ሲያዩት በራሱ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ🙏😍
ምርጥ እህቴበጣም ጎበዝ ነሽ በርች ተሳካልኛ መሲየ ክልብ አመሰግናለሁ ፨♥♥
ዋው መሲዬ የኔ ባለሙያ ወጣም አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሠግናለን 🙏😘💕
So yammy 💖 Thank you so much for sharing my dear friend ❤️
ሰላም መሲየ የሰራሽው ድንች በካሮት ምርጥ አድርገሽ ነው አቀራረብሽም ደስ ይላል አገላለጽሽም በጣም ወድጀዋለሁኝ thank you for sharing my dear 😍🙏🏾💕
Mesiye wede yehen be Dabo 😋 betam merte ena leyu yehone aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede
Waww btaemi des dbil megbi edki ybarek👍👌👌
ዋው የሚያስጉመጅ አልጫ ወጥ
እንኩዋን አብሮ አደረሰን መስዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ የድንች በካሮት አሰራር እጅችሽ ይባረኩ❤️🙏🏼
Mesy yene betam konjo aserari nw ehite ejeshe yebarki yenewa
ሰላም መሲዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የሚምር ጤተናማ አሰራርነው እጅሽ ይባረክ እህቴ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔዋ
መሲዬ በጣም ምርጥ አልጫ ነው የሠራሽው ዘይት አለማብዛትሽ አሪፍ ነው በጣም ጎበዝ የኔ ውድ ሁሌ እያሳየሽን ያለሽው ሞያ በጣም ጠቃሚ ነው ይሄም በሠው ሀገር አማራጭ ለሚያጡ ምርጥ መላ ነው በርቺልኝ😍👌
ሰላም መሲዬ wow እንዴት ደስ ይላል ሲያዩት እራሡ ላአይን ይማርካል በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሠራሽው ሼር ስላደረግሽን እናመሠግናለን
Wowww😋😋
መሲ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም ደስ የሚል ገና ሳይበላ የሚጥም ጉደኛ ድንች እና ካሮት አልጫ ነው የሰራሽው በጣም ጎበዝ በርቺልኝ ተባረኪ
በጣም የወደድኩት አሠራር ድንችና ካሮት ልጅነቴን የሚያስታውሠኝ የምግብ አይነት ነው እጅሽ ይባረክ መሲዬ😍
መሲዩ በጣም እጅ እሚያስቆረጥም አልጫ አንደሆነ ያስታውቃል ባለሞያ እናመስግናለን ስላካፈልሽን 🥰🙏
ላይክ 👍👍👍
Thank you for sharing my dear looks amazing 👌🏾👍🏾💯😍
Mesiye wede enkuan abero adersen betam merte yehone aserare new ejeshe yebarek yehe be Dabo sibela abet tamu yummy 😋
ሰላም መሲ,ምርጥ የድንችና የካሮት ወጥ ነዉ.ከለሩ እራሱ እደሚጣፍጥ ያስታዉቃል.እናመሰግናለን 👏🏼🤤
እናረሰግናለን ስላካፈልሽን መሲዬ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እንኳን አብሮ አደረሰን መሢዬ ፡ አሪፍ አሰራር 👌 በዘይት ጥብስ ያለ ድንች በካሮት፡ ወድጀዋለሁ ።
Masha allaha👍👍
ተምኔሉ ብቻ ክፈቱኝ ክፈቱኝ ይላል በጣም ጎበዝ አጨብጭበናል 👌
እምምም እሄማ ባይጣፍጥ ነው የሚገርመኝ😋 ከለሩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር😋😋 እሄን የመሰለ አልጫ ሰርተሽ ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን መሲየ 😍
Mesiye Look good 👍 thanks for sharing 👍
መሲየ ነጩ ሽንኩርት ውይ ከለሩ ብቻ አስጎመዦኝ ከመብላቱም በላይ በጣም ያማረ አልጫ ነው ያዘጋጀሽው ነጭ ሽንኩርቱ በጣም ብዙ ነው የተጠቀምሽው እኔም ምወደው እንደዛ ነው ያውም ለጤናችን በጣም ጠቃሚ ነው በርችልኝ 👍😍❤🙏
Wow 👍👏😮
ላይክ ሼር በርቺ መሲዬ
መሲዬ አቤት ሙያ ከለሩ እራሱ ሲያምር እቺ ቆንጆ የ አልጫ ጥብስ ናት አከታተፍሽን አሰራርሽን ወድጄዋለው በተለይ የተጠቀምሽው background music በጣም ወድጄዋለው ዘና ያረጋል ቀለል ያለ አሰራር ነው ጎበዝ በርቺ🙏🙏
Oooh it looks soo good! I love potetos with carrots😋😋 I Injoied your video dear thank you so much for shearing this tasty food. I am going to tray it!!
መሲየ የኔ ባለሞያ ዋውው ላይክ ሸር
Mesiye የኔ ቆንጆ እንኩዋን አደረሰሽ እያልኩ ቆንጆና ይሚአምር የድንች እና የካሮት አልጫ አሰራር ነው ያሳየሽን እኔማ ጉሮዬ አለ ፆምም ባይሆን ማንኛውም ቀን ቢበላ ጥሩ ነው እኔ እወዳለሁ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
ዋዉ ዋዉ ❤❤💞💖💖❤❤❤
ቤተሠብ ሆኛለሁ ተያይዘን እነደግ🙏🙏💞💖💖💞🙏🙏💞💞🙏🙏🙏
መጥቻለሁ አመሰግናለሁ
መሢዬ እንዴት ነሽልኝ ። ምራቅ የሚያስውጥ አልጫ ድንች ነው ያሳየሽን ፡ እንደነዚህ በዘይት ሲጠበሥ በጣም እወዳለሁ ፡ በደንብ ነ የሠራሽው ፡ ጎበዝ የኔ ባለሙያ አቀራረብሽ እራሱ እንዴት እንደሚያምር 👏👏
watching❤️
መሲዬ ባለሙያ እኮ ነሽ በደንብ ከታትፈሽ ነው ያዘጋጀሽው አሰራስሽም ቆንጆ ነው ሲታይም ያምራል በርቺ
Betam mert yehone alecha new Mesi, dereke maletu degmo betam asmerotal wodejewalehu yetebAreke yehun konjo👌❤
Wwe betam yemgerm yemtfet ulem yamarey new letenan tesemamey new berchelgn belelala vido engenagn berchelgn
Mesy Ehite Betam Leyu konjo nw Yene Balmuya Ejeshe Yebarki Wedddddddddd
መስየ በርቺ ቆንጄ ነው ጎራ በይ ከቤቴ
a የጾም ወቅት እንደመሆኑ መጠን ወቅቱን የጠበቀ ቆንጆ የድንች በካሮት አሱራር ነው ያሳየሽን ሽንኩርቱ ከድንችእና ከካሮቱ ጋር ጎላ ብሎ መታየቱን ወድጄዋለው 👌🏽
wwe yamare yemetafet ew akerareb adegn beyalu gobez neshe wedy meten betam gobez neshe
Mesiye ijg betam yemiamrna ymiaguagua yednicna ykarot alcia aserar new ytetekemshiw gbatoc btam yataftewal slasayeshn inamesegnaln
Betame merte ena yemewodew megeb new