የጎርጎራ ፕሮጄክት በመጠናቀቅ ላይ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2023
  • #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    የጎርጎራ ፕሮጄክት በመጠናቀቅ ላይ ነው

ความคิดเห็น • 95

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 ปีที่แล้ว +12

    አብቹ ጀግና ነበርክ ምን ያረጋል ምቀኛ በዛብህ ❤🙏

  • @atedemeseret841
    @atedemeseret841 ปีที่แล้ว +10

    GORGORA SO BEAUTIFUL PIECES 😍 💖 ❤

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว +4

    Peace & love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว

    Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 ปีที่แล้ว +18

    አብያችን ብልሁ የልማትጀግናችን በአንተ አመራር ገና ብዙ ተአምር የሆኑ ልማቶች እናያለን ፣ ፈጣሪ አምላካችን ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን ።

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u ปีที่แล้ว

      እንደ መንግስት, መጀመሪያ ግን የስውልጅ ሂወትን መታደግ ይግድ ነው! በወለጋ እና በኦሮሚያ ክልል የአማራ ንፁሃን በየቀኑ እየተገደሉ እና ከቤት ንብርታቸው እየተፈናቀሉ ፕሮጀክት ስለስራልህ ማጎብደድ ከስው ተራ መውጣት ነው እና ፕሮጀክቱ እንዳለ ሆኖ ኩቡር የሆነውን የስው ልጅ በማንነቱ መግደሉን እንዲያቆም ለወገን ድምፅ ሁኑ!!

    • @mihrtabmerkeb4833
      @mihrtabmerkeb4833 ปีที่แล้ว

      y

    • @mihrtabmerkeb4833
      @mihrtabmerkeb4833 ปีที่แล้ว

      y

    • @user-pn7nj8vm7b
      @user-pn7nj8vm7b ปีที่แล้ว

      ሀሪፍ ነበር የሚሰራቸው ነገሮች በስተጀርባ የሚያመጣቸው ሽብሮች

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว +1

    Wow, Amazing work 👍👍

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 6 หลายเดือนก่อน

    My leader,AAA YOU ARE BORN TO LEAD BORN TO WIN BORN TO MAKE HISTORY. Viva Abechoyachen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว

    Peace & love for alls people the world forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ወገኖች!
    መልካም ምሽት ይሁንላችሁ!💘

  • @abdulkhanrahmato1629
    @abdulkhanrahmato1629 ปีที่แล้ว

    Mashallah alhamdulilah Allah bless Ethiopia 🇪🇹 🙏 💖

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 ปีที่แล้ว +3

    Wwww bertu😍💪 Abbichuu

  • @Ale_Tube19
    @Ale_Tube19 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ናቹ በርቱልኝ አብራቹ ነኝ

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 ปีที่แล้ว +2

    It looks nothing like the plan I have seen yet. I'm confused by how the man is saying they wi finish it in less than a year. Are you not showing us the rest of the completed section?

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 ปีที่แล้ว +2

    ጢስ አባይ ቀጣይ project መሆን አለበት ትልቅ የሀገር ሀብትና ውበት ነው ግን በሚያሳዝን ሁኔታ የተዘነጋ ቦታ ነው

    • @greenpulseeducation5002
      @greenpulseeducation5002 ปีที่แล้ว +1

      አዎ። ፏፏቴው ውሃ ሀይል ማመንጫ በሚል ከ400 ሜትር በፊት ቀደም ተብሎ ተጠልፎበታል። ውሀው አይገባም ወደ ፏፏቴው።

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 ปีที่แล้ว

      @@greenpulseeducation5002 በጣም ያሳዝናል ትልቅ የቱሪስት መሳቢያ ሊሆን የሚችል ነበር

  • @tesfeshyaru9493
    @tesfeshyaru9493 ปีที่แล้ว +3

    Bertu betam des yelale

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 6 หลายเดือนก่อน

    አብይን እግዛብሄር ጠብቅልን።

  • @bircruz555
    @bircruz555 6 หลายเดือนก่อน

    Debarq needs to be developed into a mountain resort. It is a shabby town now. Gonder also needs to get moving and create an attractive development plan. One project that can turn the city into a vibrant place is to create a strip of contiguous public park and promenade system on the edge of the city, running from the neighborhood of Rufael neighborhood to Ba'eta Mariam church, overlooking the Angereb River valley. A continuous set back of up to a half-mile wide land from the edge would make for an ideal destination. Not only would it create a pleasant space, but it would also pull people away from the congested city center. If it is thoughtfully planned, the entire promenade, which may stretch for 2-3 miles to Ba'eta Mariam church, can be lined up with small businesses catering to the visiting public.

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว +1

    God blessed alls ethpiopia people forever 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 ปีที่แล้ว +1

    👏👏🇪🇹🇪🇹🖐️

  • @tadesseseshagne7158
    @tadesseseshagne7158 ปีที่แล้ว

    Sewage system is very important it should be considered

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 ปีที่แล้ว

      That's what he's talking about. They are building one. That's what goes to the treatment plant.

  • @EPSEth
    @EPSEth ปีที่แล้ว +1

    bravo

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ነው

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 ปีที่แล้ว

      ምቀኛ ከፍ ያደርጋል! መቀኞቹ እየተዋረዱ እሱ ከፍ እያለ ያንን ክፉ ዘመን አለፍነው!!

  • @wonishetandarge2895
    @wonishetandarge2895 10 หลายเดือนก่อน

    We need jet skee

  • @lubie31
    @lubie31 ปีที่แล้ว

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏

  • @saidammo5120
    @saidammo5120 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 ปีที่แล้ว +9

    እነጢስ አባይም መፍትሄ ቢያገኙ መልካም ነው!!!

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 ปีที่แล้ว

      Good point👏👏

    • @abubukala4175
      @abubukala4175 ปีที่แล้ว

      Gorgora ,wenchi ,koyesha yetesaseru nachew beza West felegew

  • @abrish338
    @abrish338 ปีที่แล้ว

    Good

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 ปีที่แล้ว

    ምን ፋይዳ አለው ህዝቡ መብራት እያደኘ አይደለም።

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um 7 หลายเดือนก่อน

    Chebera churechura,koyesha,langano,wonchi, they are the best of all,but why Gorgora?

  • @tewodroshailemariam3199
    @tewodroshailemariam3199 ปีที่แล้ว

    It good but there is no safety??? how can we see it, hard to go out from addis......

  • @maxzelalem
    @maxzelalem ปีที่แล้ว

    Abiy needs to step down. You can’t fool us anymore

  • @adanemolla1365
    @adanemolla1365 ปีที่แล้ว

    ሰው እየሞተ ምንም እንፈልግም የሚሰራው ፐሮጀክት የባለስልጣን መዝናኛ ነው። ስራው ይቁም እያስፈልግም።

  • @hayatali4353
    @hayatali4353 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህለደሴከተማ

  • @demissewkebebew8310
    @demissewkebebew8310 ปีที่แล้ว +1

    Dulls

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 ปีที่แล้ว

    Ehe eko 1nd balehabt yemigenebawu neger new, ay meshrefet

  • @user-dc2wg7bb7u
    @user-dc2wg7bb7u 6 หลายเดือนก่อน

    እስኪ አማሃራ ለቀስ በሉ አስቡ

  • @trknigatu
    @trknigatu ปีที่แล้ว

    Our focus is on the church. Without EOTC, nothing can make people happy.

  • @gediontamrat9025
    @gediontamrat9025 ปีที่แล้ว

    በጣም ቸግሮን ነበር

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 ปีที่แล้ว

    Bertu este weda yelmana densa bezu yetfetero akemamete yalew bota ale gobgnute yeturst medarsha yemhone bota bezu New leke endarba mench yale so eyute

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia ปีที่แล้ว +5

    2 አመታትን ስለጎርጎራ ዜና ሰራችሁ። አይሰለቻችሁም?

    • @johasavana3490
      @johasavana3490 ปีที่แล้ว +4

      ፈሳም

    • @tefribeyne8050
      @tefribeyne8050 ปีที่แล้ว +5

      ቁጭ ብለህ ደከመህ አይደል አያድርስ

    • @muhidinabatemam2267
      @muhidinabatemam2267 ปีที่แล้ว +2

      Ende lemat eko new betam aref sera new eko or cheger yalebet sew becha new yihen mitela

    • @PlatinumEthiopia
      @PlatinumEthiopia ปีที่แล้ว

      @@johasavana3490 ጅል

    • @PlatinumEthiopia
      @PlatinumEthiopia ปีที่แล้ว

      @@tefribeyne8050 እኔ ቢዚ ነኝ የናንተ ማደንዘዣ ነው ያደከመኝ

  • @milelmm4640
    @milelmm4640 ปีที่แล้ว +2

    ወሎየን እየገደለ ጎርጎራን ያለማል

    • @user-gl1rl3hx9t
      @user-gl1rl3hx9t ปีที่แล้ว +1

      ወሎዬ ተብለው አደለም የተገደሉት አማራ እንጂ ከፋፋይ አትሁን ወይም አትሁኝ እሺ

    • @abubukala4175
      @abubukala4175 ปีที่แล้ว +1

      Denkoro

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg ปีที่แล้ว +1

    Who cares

  • @KebelaAbroadeg
    @KebelaAbroadeg ปีที่แล้ว

    ይህ ፕሮጀክት በማን ዕቅድና ገንዘብ እንደሚሰራ ያታወቃል እግዚአብሄር አምላክ ግን የጠላቶቻችንን ዕቅድ ይቀይርዋል የባህራንን ደብዳቤ የቀየረ ይህንንም ታረክ ይቀይረዋል። እመኑኝ ድብቅ አላማው የ አሜሪካና የሚስጥራዊው ቡድን ፕሮጀክት በጣና ላይ ያቀዱት ያለሙትን ለመስፈጸም የተዘጋጀ ነው። አንተ የተኝህ ንቃ።

  • @paulosdesta2084
    @paulosdesta2084 ปีที่แล้ว

    ምነው ጋዜጠኛ ቦታውን ዞር ዞር እያደረክ ከውይይቱ ጋር ብታሳይ የሚሊተሪ ክልል አደረከው በሁለት ወር ያልቃል እያልክ ድንጋይና ውሃ ብቻ እያሳየህ እንቅልፍ የሚያመጣ ኢንጅነር ባይ ስታስለፈልፍ

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛ አታጋንን አጋንነህ አታቅርብ።

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi ปีที่แล้ว +9

    አማራን ማደንዘዣ !!! ከግንባታ በፊት የሰው ልጅ አማራ እየተመረጠ መታረድ ቤት ማፍረስ ማሳደድ ይቁም :: አብይ አንድ ቀን ለፍርድ መቅረብክ አይቀርም :: የጊዜ ጉዳይ ነው ::

    • @sewmehone1736
      @sewmehone1736 ปีที่แล้ว +3

      አይምሮህ መራራ ስለሆነ አኮነው!!!
      አማራ ማለት ትርጉሙን ባወከው፤እንሰሳ እንኳን እንዲ አያስብም

    • @fikerselam6344
      @fikerselam6344 ปีที่แล้ว

      ስሙት ይሄ ደነዝ ቅጥረኛ እነዚሀ መፈጠር የነበረባቸው ጉዶች እየዞሩ በየቱቡ የሚሳደቡ ቅጥረኛ አገር ሻጮች ባንዳዎች

    • @sewmehone1736
      @sewmehone1736 ปีที่แล้ว

      @@fikerselam6344 አይምሮህ ከሰውነት ተራ ወቷል አይ እያለህ የለህም!!!

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 ปีที่แล้ว

      Denez

    • @sewmehone1736
      @sewmehone1736 ปีที่แล้ว

      @@binizmelekot2911 አዎ ደነዝ ነህ!!!

  • @nardosnakachew9765
    @nardosnakachew9765 ปีที่แล้ว

    Fetehi yekidam wolega lamigagu ya Amahara zagohi..

  • @bethtes6133
    @bethtes6133 ปีที่แล้ว

    When will Gallas give break to Amarans and Ethiopia. Galla savages, toxic and useless people in Ethiopia

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 ปีที่แล้ว

      @Beth, 🤣🤣 it's when small empty people lack decency that they show their ineptness through insults. By the way what are Amarans? 🥴🥴.

    • @bethtes6133
      @bethtes6133 ปีที่แล้ว

      @@dianarier8746 before 1991 you were all known as Galla, you spoke Galligna. Teaching you your history. You hated yourself so much your changed your ethnic name. The only ethnic group in the world to do so, because you are so ashamed of yourself. Stop killing women and children

  • @IStyle714
    @IStyle714 ปีที่แล้ว +1

    አቶ እባብ አህመድ ሀብታም የሚዝናናበትን ሀገር ሳይሆን ሰው የማይሞትባት ኢትዮጵያን ነው የምንፈልገው ይሄን የምታደንቁ ሰዎች በዚ የስካር ዘመን ከቤተሰባቹ አንዱ ቢጎድል ኖሮ ይገባቹ ነበር በዚሁ ከቀጠለ ደሞ አይቀርላችሁም የዛኔ ትቃወማላቹ እስከዛው በጭፍን አምልኩት 😏🙄 ለንገሩ 99% ተከፋይ ካድሬ ነው የሚኮምተው ህዝቡማ ዝም ቢልም ምን እየተካሄደ እንዳለ በደንብ ያቃል ከ አንድ አንድ አይተው የማያዩ ሰምተው ከማያዳምጡ ደናቁርት በስተቀር 😙

    • @abubukala4175
      @abubukala4175 ปีที่แล้ว

      🙆‍♂️ antema alefek lelejocheh new yemiseraw balehebet kum betelak enkuan yetem endatehed

    • @IStyle714
      @IStyle714 ปีที่แล้ว

      @@abubukala4175 አባትና እናት የሌለው ልጅ ፓርክ ውስጥ ብታዝናናው ምን ዋጋ አለው በየቦታው ስንቱ ወላጅ አልባ እየሆነው ልጆች ሴቶች እርጉዞችም ሳይቀሩ የሚሞቱባት ሀገር መሆኗን የ እባብ አህመድ አምላኪዎች ስለማይታያቹ ምንም ማድረግ አንችልም ከቤተሰብህ አንዱን ሲያጠፋልህ የዛኔ ቁስሉ ይሰማሀል እስከዛው ተደፍተህ አምልክ 😏🙄

  • @zemariamalemnew
    @zemariamalemnew ปีที่แล้ว +2

    እስቲ ስለ ኣማራ ሞት ዘግቦ

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p ปีที่แล้ว

      እጭአበዛችሁትሁልግዜለቅሶ
      ስለልማትአውሩአንዳንደየእንኳን

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 ปีที่แล้ว +2

    ምንም የሚያስደንቅ ነገር የለውም።መሰብሰቢያ አዳራሽ መንገድ የጀልባ ማቆሚያ ምንም አያስደንቅም።እስኪ "የወንጪውን"ምን እየተሠራ እንደሆነ ተመልከቱ።

    • @senaitbikila7505
      @senaitbikila7505 ปีที่แล้ว

      Mkya zereya 👹👹👹👹👹

    • @zekariasdemisedemise9028
      @zekariasdemisedemise9028 ปีที่แล้ว

      @B A በሚወራውና በሚጋነነው "1/2 መጠን"ተሰርቶ ቢሆን "በጎ" አስተያየት ትሰጣለህ፣ግን ትልቅ ታአምር"እንደተሠራ አጋንነህ"ስታወራ "ግብዝ"ነህ።ግብዝነት ደግሞ ያልሆንከውን ነኝ ብለህ መናገር ነው።

    • @mebratfenta5865
      @mebratfenta5865 ปีที่แล้ว

      ምንም ነገር ዬማያደርግ ሰው ዬሌላውን መንቀፍ ነውና

    • @zekariasdemisedemise9028
      @zekariasdemisedemise9028 ปีที่แล้ว

      @@mebratfenta5865 የማያውቁት አገር አይናፍቅም።ሰው በዕይታው ልክ ይዘረጋል።ዕይታህ አፍንጫህ ሥር ስለሆነ ትልቁን ነገር ማየት አትችልም።ስለዚህ በትንሽ ነገር ትረካለህ።ሌላ ነገር አይተህ ወይም ሠርተህ አታውቅም።የመንደር ዕይታ ነው ያለህ።

    • @zerihuntedla1697
      @zerihuntedla1697 ปีที่แล้ว

      ብልጥ የተገኘውን ይዞ ለተጨማሪ መበርታት ነው ወንጭንም ሇነ ኮይሻ ጥሩ አድርገው ከሰሩት እሰየው ነው።

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ወገኖች!
    መልካም ምሽት ይሁንላችሁ!💘