I really appreciate the strategy you mentioned about lowering expectations is a golden principle to keep a marriage for long. I am in my marriage for 14 years and I constantly apply two things the first one is the above one and the second one is to give the fullest love from my side and we are so happy in our marriage.
It’s because she knew the type of person he was… not just a random person or one with character flaws. the ones that do this usually show many many signs.
ድንቅ ምስክርነት ነው! እግዚአብሔር በጎ ተፅዕኗችሁን ለብዙዎች ያውጣው!.
አስተዋይ ሴት ቤቷን ትሰራለች ተላላ ግን ቤቷን ታፈርሳለች:: በጣም ደስ ይላል እንኳን ተሳካላችሁ
እሙዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ጎበዝ ደስ የሚል ሕይወት ነው ያለሽ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክልሽ
ቲጅየ በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው ያለሽ ሁሌ እንድያመልጠኝ የማልፈልገው ፕሮግራም ነው።
ጥሩ ሴትነሽ እሱም ግን እግዚያብሄርን የሚፈራ ሆኖ ነዉ እንጂ ብዙ ሴቶች ባላቸዉን አስተምረዉ ተከድተዋል ለሁሉም አይሰራም ደግነትሽን ጌታ ከፍሎሻል
ይህን ፕሮግራም እከታተላለሁእያለቀስኩ ነው የተከታተልኩት እህታችን እድለኛ ሰው ነሽ ብዙዎቻችን ፍላጎታቸው ሳይገባን እነሱ ተርመጥምጠው እኛም ተርመጥምጠን ትርጉም አልባ የትዳር ጉዞ ላይ እንገኛለን እና በግሌ እኔን ከሚሰማ የውጭ ሰው ሲነግረው ይሻለዋል ብዙ ለማስደሰት ጥሬ ግን ሁሉ ቀን እኔን መውቀስ አቅሜን ያለመቀበል የውጭ ሰዎችን ማድነቅ እቤቱ የሚደረገውን ያለማስተዋል እና ዋጋ ያለመስጠት ለትምህርት እራስን በአስተሳሰብ ማላቅ ያለመውደድ ሁል ግዜም ተራ እና አላማውን የማያውቅ ህይወትህን እያስተናገድን ስንቶቻችን መሻገር አቅቶን በየቤታችን ቀርተናል ልል የፈለኩት እህታችን እድለኛ ነች የአላማ ሰው አግኝታ ዋጋን መክፈሏ ዛሬ ለስኬት በቃች እንዲህ አይነት ትርጉም ያለው ህይወት ያስቀናኛል ለብዙ አመታት በምግብ እና ለስሜት በቃ ለግዜው መኖር ያሰለቻል ለውጥሽን ለማፍጠን በግልሽ ስትበረቺ ደግሞ አሁንማ ተለውጠሽ እየተባሽ ትኮረከሚያለሽ ይህ የብዙ ወገኖቼ የተከደነሕ የትዳር ጉዞ ነው መበታተኑ ደግሞ የልጆችን ህይወት ሰላም ያሳጣል ለማንኛውም ቲጂዬ ዘመንሽ ይባረክ በዝግጅቶችሽ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ተባረኪልኝ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት እለም እጅግ በጣም ጥሩ መልእክት ነው 🙏🏾❤️
ጠንካራና አስተዋይ እሴት ለባሏ ጉልበት ነች
በአሜሪካ ምድር እንደዚህ አይነት ትዳር ከየትም አይገኝም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያፅና
Some men are using the women’s until the finish school but you’re lucky he is ready lover. Long live.
እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ብዙዎቻችንን የሚያስተምር ነው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ቲጂዬ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ብዙ ተምረንበታል ተባረኩልኝ
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ኑሪ ከነ ባለቤትሽ
ቫሊው ሲስተማችንን በጣም መቃኘት የተባረክሽ ብዙ አስተማርሽን❤️❤️❤️
She is A woman to Be Respected Let God Bless her Abundantly!!!
ከተሣካላቸው ወንዶች ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች፡፡ እሙአንቺ አንጿ ነሽ፡፡🙏
ቲጂዬ ተባረኪ! ድንቅ ምስክርነት!! ሰው የኖረውን!!!
Wow, it is really amazing. It is very educational. God bless you for sharing.
ባልሽ መልካም ሰው ነው የተደረገለትን ያረሳ አዳዶቹ አስቸጋሪ ነው
Thank You Emu For Such Great Godly Achievement ; Not Only For Dr; You Did For Generation. Tabaraki
አንቺ እግዚአብሔር የባረከው ባል አግኝተሽ ነው:: አብዛኛው ግን እራስ ወዳድ እና መጠቀሚያ ብቻ የሚያደርግ ነው::
እናመሰግናለን ኤሚ! 🙏
I really appreciate the strategy you mentioned about lowering expectations is a golden principle to keep a marriage for long. I am in my marriage for 14 years and I constantly apply two things the first one is the above one and the second one is to give the fullest love from my side and we are so happy in our marriage.
እህት ያንቺ ህይወት ያላስተማረ የማ ያስተምር ? TG በርቺ እንደነዚህ ልበ ሰፊ እህቶቻችንን ጎትተሽ ለወገን አድርሽልን እርግጥ ነው ይትዳር መሰረቱ ይህው ነው። ግን ወቅቱ ይሁን የሰው በዝባዝንኬ ተወጥሮ የሚዛን መዘበራረቅ ከለመድን ሰነበትን ስለዚህ እንደነዚህ አይነት ወንድም እና እህት እየተፈለጉ መተንፈስ ግድ ሆነ ለእኛ ለሌሎቹ ስትሉ ፈጣሪ ከሰውነት እስኪመልሰን ። አሜን በሉ
Chewa alebabesesh erasu yamral qalun betegebare yemesekersh set lebalua zewedenat geta zemenachehun yebarek
tebareki
Bless you more Emu
ኤሚዬኮ የተወደድሽ ዘመንሽ ይለምልም 🤩🥰💖
በትክክል አማኝ መሆናቸውን ተግባራቸው ይናገራል እኛ አየተቸገርን ያለነው በአስመሳዮች ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ አሜን
““በዐይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ ሳትመለከት፣ በወንድምህ ዐይን ያለውን ጕድፍ ለምን ታያለህ?”
- ማቴዎስ 7፥3 እራስህን አንሳ
@@ንፁህፍሬ ማንም ንፁ ነኝ ማለት አይችልም ሁሉም በስራው ነው በፈጣሪ ፊት የሚታየው ሁሉም ሰው በራሱ ትክክል ነኝ ይላል
ግን መቼም በሆን ሁለቱ የጉዳዩ ባለቤቶች ያለምንም ከሌላ አካል የሚመጣ ጥቅማጥቅም አንዳቸው ለንዳቸው ከተመሰካከሩ እውነት ነው ያደነኩት ለዚያ ነው
አሜንንን ይጠብቀን።
Good Blessed Family
God bless you more🙏🙏🙏
What a kind women
Bless u
Betam eyekenahu new 🥰 endanchi yemehon akm yibzalgn
የትዳር መሰረቱ ፍቅርና መተሳሰብ ነው።
" Cash Money With Time "
ለጡሩ ባል ድጋይስ ተሰክመን ብናረግላቸው ቅር አያሰኝም
Ami your are a very strong woman God bless u
ጎበዝ ነሽ
Woow des ymile lmde sathen ehata
ልባምን ሴት ሚያገባት ልብ ያለው ወንድ ነው ምሳሌ ስለሆንሽ ተባረኪልኝ
ለትዳር መሰረቱ እውነተኛ ፍቅር ነው ።
ቲጅ የዛሬዋ ትለያለች ተባርኩ
👏👏👏
❤️❤️❤️🥰🥰🥰
tgiye ene salagba befit sele tdar bawk noro kanchi betam tru nebr akbrshalhu ktybt
አንቺ ጀግና ነሽ
❤❤❤❤
ያደረገችው ነገር ጥሩ ነው፣ ነገር ግን ብዙ ተጋኗል። ብዙ ሴቶች አሉ እንደዛ የሚያደርጉ ምንም ማለት አይደለም ለትዳር አጋርሽ ይህን ማድረግ።
That’s what she said also! 🙄
ማሻአላህ ምርጥ ሴት ትለያለሽ እኮ
አዎ አንቺም ሰው ቤት እየሰራሽ ጎረምሳ ቀልቢ አሉሽ ደሞ
@@eshetubeyene9557 ክክክክክክክክ እያወከኝ ማዳም ቤት ተፍቼማ የሰራሁትን ቁጭ ብሎ አይበላትም ለሚበሉትም ያሳዝኑኛል
Began melkam set nesh. Ye geta hasab bebalish endesera lelefelshiw waga geta bidratshin yikeflal
ዋው ጀግና ሚስት ነሽ
ሁላችንም ማስተዋል አለብን ታታሪ ሰራተኛም ማስተዋል አለበት ስራህንም ስትሰራ ማሰብ አስበህ ስትሰራ ውጤት ህ ይስደስትሀል ።
" በአንድ ሊትር ዉሃ ላይ ውሃ መጨመር አይቻልም "
ወፍ እንኩዋን ቤትዋን ትሰራለሽ
ባል እየሰራ ሴትን ማስተዳደር አለበት አለቀ
"ሚስት ለማግባት ፎርማሊቲ ያስፈልጋል "
Risky decision as he can leave you tomorrow after having benefiting from your time n money. No female should ever do this.
Women can leave him alone what is the problem
It’s because she knew the type of person he was… not just a random person or one with character flaws. the ones that do this usually show many many signs.
ጉበዝ ሚስት
ወደ ይቱቤ ኑ
መኪና የሚያከራዩ ድርጅቶች ለመንግስት ታክስ ይከፍላሉ???
ለመሆኑ መኪና የሚነዱት ለመንግስት ታክስ መክፈል ይችላሉ????????
ጋብቻ የጋራ ነው
ባልን እንደዚህ በአደባባይ መወረፍ ነውር ነው።
ሁለት ሶስት ሚስት አስቀምጦ የሚቀልብ ስንት ታታሪ ወንድ እንዳለ እናውቃለን።
Betam eyekenahu new 🥰 endanchi yemehon akm yibzalgn