ልሳናቹን ከተረጎማቹ እሸልማለው | ጋዲሳ | gadisa |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k วันที่ผ่านมา

    ወንድሞቼ በርቱልን አግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው 🙏🙏🙏

  • @solomonabraha6939
    @solomonabraha6939 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን እነዚ ባይኖሩ በምን እዝናና ነበር ዋውውውውው

  • @HelenmeleseNknkn
    @HelenmeleseNknkn 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንፈስ ቅድስን የሚሳደብ ስርየት የለውም

  • @mulugetaabebe7300
    @mulugetaabebe7300 วันที่ผ่านมา +1

    ልሳን ቋንቋ ፤ መግባባያ ነው ፤ የፕሮቴስታንቶች የሆሄያት ጥርቅም እንጂ ሌላ አይደለም ይህም ኢ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ ነው።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲጀመር እኮ ኢየሱስ ክርስቶስን ሳይቀበሉ በመንፈሱ ዳግም ሳይወለዱ፣ ስለ መንፈስ ቀዱስ ስጦታዎች ሊገባህ አይችልም። ልጁ እንደነገረህ ስለ መጥቆራ እና ሌላም ሌላም የናንተው ትብታብ መዘክዘክ ትችላላችሁ 😢

  • @Endale-yn9qv
    @Endale-yn9qv วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው ❤❤❤

    • @TekluFelek
      @TekluFelek วันที่ผ่านมา

      ወይ ጴንጤ መጨረሻቸው እብደት😢😢😢😢