62 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት የመዳም ቅመም ስንት ብር ፈጀባት ሙሉ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 148

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 10 หลายเดือนก่อน +23

    ቅመሞችየ
    1 እደ ቦታው
    2 የቤቱ ትልቅነት
    3 የጂዋጋ እዳካባቢው
    እደየ አካባቢያችሁ ሂሳባችሁን ተሳሰቡ የኔ ለም ተወደደ የኔ ለምን ቀነሱ እያላችሁ ያልሄነ ሀሳብ ውስጥ አትግቡ አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን በስደት የለን እህት ወንድሞቸ ለሀገራችን ያብቃን ያገሬልጂ አብደሏህ አብሽር በርታ

  • @tube3507
    @tube3507 10 หลายเดือนก่อน +16

    ማሻ አላህ ቆንጆ ቤት ናት ይሄን ዲዛይን ስወደው ኢን ሻ አላህ እኔም እሰራለሁ በዚህ ሁለት ወር

    • @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
      @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 10 หลายเดือนก่อน +4

      እኔደሞ አለረወደውም የኔቤት ደረዛይ ነው ስጠላው

    • @ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ
      @ጥሩነሽነገሰልጇንናፋቂስደ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸያምራል ሲያልቅ

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we 10 หลายเดือนก่อน +1

      ይኸኮ የዱሮ ዲዛይን ነዉ እኔም ቤተሰቦቼ የዚህ አይነት ገዝተዉብኝ አልወደዉም ነበር ምንም ማረግ አልቻልኪም

    • @Nardos-z5t
      @Nardos-z5t 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም እወደዋለሁ እሁን ልጀምር ነው

    • @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
      @አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 10 หลายเดือนก่อน

      @@Nardos-z5t አሁን ቤት ውይይይይይይይይ አላህ ያሳካልሽ ቤት መስራት ከባድ ነው ግን ደሞ ግደታ ነው

  • @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
    @Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 10 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ መረጃነዉ ለሚያጭበረብሩን ቤተሰቦች ጥሩ መረጃ ነዉ ጀዛከላህኸይር

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 10 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ይሄን ድዛይን በጣም ነው የወደድኩት🎉

  • @aziza-c8g
    @aziza-c8g 5 หลายเดือนก่อน +2

    አልሃምዱሊላህ እኔም በቅርብነው የሠራሁት መሠራት ያሠባቺሁ አላህ ያሣካላቺሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @fatima-iv9lm
    @fatima-iv9lm 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔም በዚህ መልኩ ነው ማሻአላህ🌷

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +2

    አላህይገዝሺማማየ አላህየምትኖሪበትያዲረግሰሺ

  • @ssuw5688
    @ssuw5688 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ በጣም የምታምር ቤት ነች እኔ ይችን ቤትነው የምሰራው

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 4 หลายเดือนก่อน

    እዉነት በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 5 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ 90 ቆርቆሮ ባሁን ሳአት እስከ ሁሉም ስንት ይወስዳል በቀጣይ እናዳታልፈኝ በተረፍ በርታ

    • @ሀብታምቲዮብ
      @ሀብታምቲዮብ 5 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @ekru7258
      @ekru7258 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ አሁን ሰራሁ ውሃልክ እና አርማታ ተደርጎል 658ሺ ወስዷል ታስበው ብቻ አላህ ይገዘን

    • @ekru7258
      @ekru7258 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሀብታምቲዮብ በርችና ስሪ

    • @FoziyaHussen-w8k
      @FoziyaHussen-w8k 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን እውነትሽን ነው?​@@ekru7258

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እናመስግናል

  • @هشكبشك-ل6ن
    @هشكبشك-ل6ن 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ አንመሰግናለን ❤❤❤

  • @HalimaAhamaf
    @HalimaAhamaf 10 หลายเดือนก่อน +3

    በርታ ወድማችን💪👍👍

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 10 หลายเดือนก่อน +1

    አየ አባ አሁንማ ቤት ለመስራት ምን አሳሰበን ስንገባ እንደት እንሞት ይሆን የት እንቀበር ይሆን ሆነኮ አሳባችን የሞላልህ የተሰራው እየፈረሰ ማን ለቤት አስቦ ገለቴ ቅድሚያ ከዛፍ ስር ቢታደርም ሰላምምምም ነው አስፈላጊው ሰላም ለሀገሬ

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v 10 หลายเดือนก่อน

    አሚን ጀዛ ካላሁም ኸይርወድሜ

  • @ሁሉንበትግስት
    @ሁሉንበትግስት 10 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ ተባረክ አላ እስኪ ናሲስ ሚዳ አሁለታ አቅርበህበት በንበረዉ ሰፈር የሚሸጥ ቤት ስፋ አርገህ ስራልን

  • @judij6687
    @judij6687 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግ ናለን

  • @SameraAway
    @SameraAway 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ቆጆ ቤት ነዉ ኢሽአላህ እያሰብኩ ነዉ ልስራ ኢሸአላህ

  • @SadaSada-y6q
    @SadaSada-y6q 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይየኔምበዚህድዛይንነውእስኪይለቅልሺበሎኝ

  • @AHMADK-b8q
    @AHMADK-b8q 8 หลายเดือนก่อน

    የኒ ወድም ፈጣሪ ያክብርህ ሰላምህ ይብዛልን ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን በጣም ምርጥ መረጃነዉ በርታልን ❤❤❤❤❤

  • @btslover9310
    @btslover9310 4 วันที่ผ่านมา

    እኔም እየሰራሁ እንደዚህ አይነት ቤት

  • @HhHh-k1o3q
    @HhHh-k1o3q 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤ማሻአላህ

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጘ6ፈ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጘ6ፈ 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን3

  • @BiftuTeka
    @BiftuTeka หลายเดือนก่อน

    Wow beexam arif naw

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህአላህያግዝን

  • @atalearega2607
    @atalearega2607 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ እርጋታህ

  • @HawaAbate
    @HawaAbate 2 หลายเดือนก่อน

    ስልክህንላክልኝ

  • @aw56609
    @aw56609 10 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሠላም ወድም ?ለማስመረግለማስገርፍ ስትይፈጃል

  • @رحمةسيد-ج7ه
    @رحمةسيد-ج7ه หลายเดือนก่อน

    እረየትኣከባቢነዉማሻኣላህነዉ

  • @awelendris-xc4tl
    @awelendris-xc4tl 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን እኔም አሥቢያለሁ ❤

  • @rimnayimer
    @rimnayimer 10 หลายเดือนก่อน

    8/7 ግራውንድ+1 በአሁኑ ዋጋ ስንት ይፈጃል

  • @amiinahassan-lw8ye
    @amiinahassan-lw8ye 7 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ እሄ በሞድ ኤል ሼፕ ነው ሚባለው ሰባት ቁጥር ሚመስለው አይደል ኤልሼፕ???

  • @هلا-و3ف
    @هلا-و3ف 7 หลายเดือนก่อน

    የአናጢ እና የእጨት ዋጋ ስንት ነው

  • @FatomaAli-b4r
    @FatomaAli-b4r 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላያምራል❤❤

    • @FatomaAli-b4r
      @FatomaAli-b4r 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሁንባለሁኔለመሥሬትሥንትያሥፈልጋልቦታጨምሯ

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድም 35ቆርቆ ለመስራት ስንት እንጨት ያስፈልጋል

  • @kediAragaw-en8fs
    @kediAragaw-en8fs 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ

  • @هلا-و3ف
    @هلا-و3ف 7 หลายเดือนก่อน

    ሀቢቢ የጨቱን እና ያናጢ ስንትው

  • @mነኝ.የአላህባርያ
    @mነኝ.የአላህባርያ 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሒ.ብዙጨርሻለሁ..እስካሁንአላለቀም

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 10 หลายเดือนก่อน

    አናቤ ነው ሳህ ከስፓልት በታች ባልሳሳት ?

  • @SamerahMohammad-y5w
    @SamerahMohammad-y5w 5 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ

  • @ObayObay-ms6pd
    @ObayObay-ms6pd 5 หลายเดือนก่อน

    ስላም

  • @محمدسعيد-ق7ك2ك
    @محمدسعيد-ق7ك2ك 6 หลายเดือนก่อน

    አሚን

  • @saudah8298
    @saudah8298 10 หลายเดือนก่อน +1

    በየአካባቢውይለያያል

  • @የቆለኛውየጊረና
    @የቆለኛውየጊረና 10 หลายเดือนก่อน

    መረጠነው👍

  • @ZEdYERAYAWA
    @ZEdYERAYAWA 10 หลายเดือนก่อน

    🎉ወድሜ እኔ ያሞራ ክፍ ቤት ነበር ስንት ይፈጃል ንገረኝ😢

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 10 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነው ቦታው ያምራል

  • @hghytuu9326
    @hghytuu9326 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪይርዳኝሲ 🤲😢

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 10 หลายเดือนก่อน

    ወድም እነመሰግነለን በርታ ለማሳሰርብቻ ስንትይፍቻል ወንድም

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน

    አራትክፈልነዉአሉኚሳ የኔ 60ቆረቆሮ

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቁጥረህን አሥቀምጥልኝ ወድሜ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      13720988

  • @እየሠሙመቻልለመኖርይመቻል
    @እየሠሙመቻልለመኖርይመቻል 10 หลายเดือนก่อน

    የጊራናን አድሡ ምሥረታን አሣየን አብደሏህ

  • @ሰአዲየፍርዶስእናት
    @ሰአዲየፍርዶስእናት 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከውሀ ልክ ወጭ ነው ወንድም?

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      አወ

  • @أحلامأحلام-ي2ي
    @أحلامأحلام-ي2ي 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለ84 ቅጠል ከውጭ ብቻ ግርፍ ሁለት ባንድ ስንት ይፈጃል በፍጥነት ንገረኝ በአላህ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      እስከ ሰባ አምስት ሺ ብር

  • @ሱሱቢንትጌታነህ
    @ሱሱቢንትጌታነህ 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እስኪ ኮርኒስና የግድግዳ ጂብሠም በአላህ ተባበረኝ አሰራልኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      የት ነው በውስጥ አናግሪኝ

  • @sadaaaleda5642
    @sadaaaleda5642 7 หลายเดือนก่อน

    መቶ ስምት ካሬ ሜትር መሬት ስት ክላስ ይወጣዋል በናታቹ መልሱልኝ❤❤❤❤

  • @hawamohmed4940
    @hawamohmed4940 10 หลายเดือนก่อน

    አወ የኔም 62ቅጠል 5ክላሥነዉ የኔንቤት ይመሥላል

  • @Nardos-z5t
    @Nardos-z5t 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ኤልሽፕ ነው?ወይስ አሞራ ክንፍ

    • @TOYBAYOUTUBE-f8f
      @TOYBAYOUTUBE-f8f 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ የማቀወ አሞራ ክፍ ነው እሱ ኤል ነወ አለ

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 10 หลายเดือนก่อน

    ዝብለህ ሥትጠየቅ አመልሥም እኔ ሥተየ ጠየኩህ ለመቆ ቅጠል ቆርቆሮ ከጨት ከቆርቆሮ ውጭ ሥራልኝ ከውሀልክ ጀምሮ መረቃ እሥከመጨረሻው ቆርኔሥ ሣይቀር ሥልህ አመልሥም

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน +1

      በቅርብ ጠብቂኝ

    • @ToybaAragaw-jz8ss
      @ToybaAragaw-jz8ss 10 หลายเดือนก่อน

      @@-ahadutube ኢሻላህ

  • @fofo2001-c6x
    @fofo2001-c6x 4 หลายเดือนก่อน

    ትሰራልናልናለህ አተ መልስልኝ ካየሄው

  • @ከይርያ-to9ti
    @ከይርያ-to9ti 10 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርህን ላክልን ወዲሜ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      0913720988

  • @kediAragaw-en8fs
    @kediAragaw-en8fs 10 หลายเดือนก่อน

    ወድም አብደላህ ቁጥርህን ላክልኝ እማ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      0913720988

  • @munatube2736
    @munatube2736 10 หลายเดือนก่อน

    ከወደ ጎንደር ጥሩ አናፂ አገናኙኝ በእምነት ሚሰራልኝ 😢😢😢😢😢

  • @نانامكونا
    @نانامكونا 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ክበርልን

  • @AfircaAyelee
    @AfircaAyelee 10 หลายเดือนก่อน

    Hii

  • @ekramg-qn7sx
    @ekramg-qn7sx 7 หลายเดือนก่อน

    ለኔም ስራልኝ በአላህ

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v 10 หลายเดือนก่อน

    የትስነው አገሩ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      ሰሜን ወሎ ውርጌሳ አከባቢ

  • @AbxsAbxs-fm3rn
    @AbxsAbxs-fm3rn 10 หลายเดือนก่อน

    እሽ ወንዲሜ ከዚህ በሃላስ ከጭዲ ጀምሮ እስከ ሁለት በአንዲ ግርፍ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane 10 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢነው እጨቱብቻ 100ሸ በላይሆነእኮ😢😢 ያርቢ መቸነው የኔስ ደከመኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน +1

      አብሽሪ አሏህ ያግዝሽ

    • @UmuEmane
      @UmuEmane 10 หลายเดือนก่อน

      @@-ahadutube አሚን ያርብ ግን የት አካባቢነው የትአገርነው

  • @ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ
    @ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ 10 หลายเดือนก่อน

    Qorqoro chemere ende

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 10 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @AAa-l7b4c
    @AAa-l7b4c 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ልገራቸዉ ኩትራት ሥጡ ታማኝታገኛችሁ የቤተሠብ ዝምነዉ እድሜመጨረስነዉ አለቀሥንል ላኪ ይጨረሥካልሽይሉሻል

  • @مريمعليك
    @مريمعليك 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያኔዉ 62 ቆርቆሮ ጽድት ያለ 4 ክፍል ነዉ ያሰራዉት መኞ ኪቺን ገነ ለብቻዉ ልሰራ ነዉ

    • @fatimaahmed-ly6pl
      @fatimaahmed-ly6pl 2 หลายเดือนก่อน

      ወደ ስንት ካሬ ነው

    • @مريمعليك
      @مريمعليك 2 หลายเดือนก่อน

      @@fatimaahmed-ly6pl 200መቶ ከሬ

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of 10 หลายเดือนก่อน +1

    የት ሀገር ነው😮

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 10 หลายเดือนก่อน

    ካቻ መስራት የቻላል። ወየ እስኪ ነገረን

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል

  • @belsti9368
    @belsti9368 10 หลายเดือนก่อน

    ቤቱ ገጠር ነው ልበል😮

  • @atsedemariam6542
    @atsedemariam6542 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ እስከ ውሃልክ ብቻ ሶስትመቶ አምሳ ሽ ነው የወሰደው

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 10 หลายเดือนก่อน

    እኔስ ስሩልኝ ስል ነገ ዛሬ ሲሉ የተሰራውን አነስ ያለ ቤት ገዝቻለሁ🙁

  • @Bayse-uc6ze
    @Bayse-uc6ze 10 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉

  • @mulu5487
    @mulu5487 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน

    ኤለሸብ ማለትይህነዉደ?????

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      አወ

    • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
      @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน

      ይህአይመሰለኚምነበርኤልሸብ ማለት፠ልክእደሰረቢስሆና ካንደበኩል ገባያለበርየሚመሰለኚ

  • @RabiahAli-l6h
    @RabiahAli-l6h 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ,,,አብደላህ ,እኔ ከቻልክ,,ደሴ ኪላ አካባቢ ቦታሰፋ አድርገክ ብታሳየኜ ?ቤተሰብን ስጠይቅ በአችአቅም የለም ይሉኛል ,እናበተቃም መሰመር ወሎይንቨርስቲ 300000

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩምሰላም ኢንሻ አሏህ በቅርብ

  • @REYNETUBE
    @REYNETUBE 10 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነክ ወንድሜ በልከው ልክ ቆንጆ ቤት ሰርቻላው♥

  • @SophiaM-pm9lm
    @SophiaM-pm9lm 10 หลายเดือนก่อน

    Echet algezachihumde

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂የጨነቀው ሙቅ አነቀው ይላል ለቱክቱክ ፈጆታነወ ምን ያቃል በየቀኑ ቤቱ ሳያልቅ ማቴሬየሠል ይጨምራል እየሰራች ከስር ከስር ስሩ ቤቱን እንዳቅመሠችሁ❤

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 10 หลายเดือนก่อน

    ሥማ ወንድሜ 90 ቆርቆሮ ኤሊሸብ ስት ይፈጃን😢😢😢ልሰራ ብየ ነበር

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      በቅርብ የሰራሁት አለ አድምጡት

  • @اماني-خ1ك
    @اماني-خ1ك หลายเดือนก่อน

    በጣቆንጆነዉኢሸለ

  • @wedraya6909
    @wedraya6909 10 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርህ የት አለ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  10 หลายเดือนก่อน

      13720988

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 10 หลายเดือนก่อน

    የኔን ቤት ይመስላል ሁሉ ነገሩ የኔ ቤት ነወይ ብዬ እስከምጠራጠር ድረስ ግን የኔ ቤት ተመርጎ ሊሾ ተደርጓል

  • @BelaJgjn
    @BelaJgjn 6 หลายเดือนก่อน

    አገሩ፣ይት፣ነው

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 10 หลายเดือนก่อน

    ወረ ደጋ መብራት አለደ ያበናት

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 10 หลายเดือนก่อน

      እ ታይቶሻል ወደፊት መሰል 😅 የለም

    • @mohammedseid3128
      @mohammedseid3128 10 หลายเดือนก่อน

      @@user-bh5ph1bd1 ወይኔ ቤቱ በቃ ከጨለማው እዳይፈራ በየ ነው

  • @ወጀራትዓደይ
    @ወጀራትዓደይ 10 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላላ ክንደይ እዩ

  • @ZUMERAASSEN
    @ZUMERAASSEN 2 หลายเดือนก่อน

    ላህ

  • @SssTtfx
    @SssTtfx 9 หลายเดือนก่อน

    ወደ ሰሜን ወሎ እስከራያ ባለው የቆርቆሮ ዋጋ 1000 ግብቷል አንተ የየት ሀገር ገባያ ነው 650 ብር የምታቀርበው ለምን ትክክለኛውን ዋጋ አታሳውቁንም እረ ተው 😮😮😮😮

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  9 หลายเดือนก่อน

      እኔ ውሸት አቅርቤ አላውቅም ይቅርታ

    • @SssTtfx
      @SssTtfx 9 หลายเดือนก่อน

      @@-ahadutube እሽ መልካም ከቻልህ ራያ ቆቦና ወልደያ ያለውን ገባያ አሳውቀን 60 ቆርቆሮ የቡልኬት ቤትና የእንጨት ቤት 75 ቆርቆሮ አቅርብልን ከይቅርታ ጋር

  • @Serkalemtube
    @Serkalemtube 10 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስጀመሪወቺ እንደማመር ስብስክራይብ አርጌሻለሁበሉኚ እመልሳለሁ

  • @FatomaAli-b4r
    @FatomaAli-b4r 9 หลายเดือนก่อน

    ኮበልሻአካባቢአሁባለውሁኔታለመስትስንትያሥፈልጋልቦታጨምሮ

  • @زهراءحبش-غ1ذ
    @زهراءحبش-غ1ذ 10 หลายเดือนก่อน

    የዋሳብ ቁጥሪ በዋሳብ ጳፍልኚ