አኬ እና ፖል ያደረጉት ድንቅ ውይይት ዋው በጣም አስተማሪ Apostolic Answers | ሐዋርያዊ መልሶች | አክሊል | አኬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @BabaZelalem
    @BabaZelalem 7 หลายเดือนก่อน +2

    በዘመኔ በሕይወቴ ደስ የሚለኝ ለኔ በወንጌል ማመኔ ይልቁንም በተዋህዶ ልጅነቴ

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አኬ ስለ መልከ ፄዴቅ ካህን ብዙ አላውቅም ነበር ስሙ ግን ስሰማው በጣም ደሰስ ይለኝ ነበር

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 7 หลายเดือนก่อน +1

    Aka wedme kale hiyewet yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemenayMelashatwork
    @ZemenayMelashatwork 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @MituAmsalu
    @MituAmsalu 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ake gin tebarek embrhan ke kifu tisewirh geta eysus ewktihin lehiwet yarglh kebetu ayagdulh wendeme 🤲🤲

  • @TadiyasTube-5275
    @TadiyasTube-5275 7 หลายเดือนก่อน

    Kale Hiwot Yasemalin Ake...Hulachininim Bebetu Yatsnan

  • @kibruwoldie4934
    @kibruwoldie4934 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጠበቃ የምለውን ቃል ፕሮቴስታንታዊ ትርጉሙ የተሳሳተ እንደሆነ የሚከተሉትን ሁለት ጥቅሶችን በደንብ መረዳት ይቻላል።
    ዕብራውያን 10
    ²⁶ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርብልንምና፥
    ²⁷ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
    1ኛ ዮሐንስ 2
    ¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    ² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።

  • @rosaayele5587
    @rosaayele5587 7 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemaln mengste semayatn yawarsln.ene betm bizu temrealhu

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis 7 หลายเดือนก่อน

    Rebuni tebarek❤❤❤

  • @mekdireact431
    @mekdireact431 7 หลายเดือนก่อน

    Akelil edeme ktena yiseteh wendime❤❤❤❤

  • @kibruwoldie4934
    @kibruwoldie4934 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሚማልደውን ቃል በልማድ አማላጅ ማድረግ አበቃለት።
    ራሱ ጥያቄ እየጠየቀ ራሱ መልስ የሰጠበት አሰባበክ።
    የሚኰንንስ ማን ነው? ብሎ ጥያቄ ጠየቀ(ሮሜ 8፡33)
    የሚኰንንስ ማን ነው? ማለት የሚፈርድስ ማነው? ነው።
    እንዴት ተቆጠረለት? ተገርዞ ሳለ ነውን? ወይስ ሳይገረዝ? (ጥያቄ ጠየቀ)
    ተገርዞስ አይደለም፥ ሳይገረዝ ነበር እንጂ። (መልስ ሰጠ) (ሮሜ 4:10)
    እንግዲህ ይህ ብፅዕና ስለ መገረዝ ተነገረ? ወይስ ደግሞ ስለ አለመገረዝ? (ጥያቄ ጠየቀ)
    እምነቱ ለአብርሃም ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት እንላለንና።
    (መልስ ሰጠ) (ሮሜ 4:9)
    በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? (ጥያቄ ጠየቀ)
    አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ። (መልስ ሰጠ) (ሮሜ 3፥27)
    እግዚአብሔር የአይሁድ ብቻ አምላክ ነውን? የአሕዛብስ ደግሞ አምላክ አይደለምን? (ጥያቄ ጠየቀ)
    አዎን፥ የተገረዘን ስለ እምነት ያልተገረዘንም በእምነት የሚያጸድቅ አምላክ አንድ ስለ ሆነ የአሕዛብ ደግሞ አምላክ ነው። (መልስ ሰጠ)(ሮሜ 3፥29-30)
    እንግዲህ ሕግን በእምነት እንሽራለንን? (ጥያቄ ጠየቀ)
    አይደለም፤ ሕግን እናጸናለን እንጂ። (መልስ ሰጠ)(ሮሜ 3፥31)
    እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል?
    (ጥያቄ ጠየቀ)
    የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ (መልስ ሰጠ)(ሮሜ 8፡33)
    የሚኰንንስ ማን ነው? ብሎ ጥያቄ ጠየቀ(ሮሜ 8፡33)
    የሚማልደው ብሎ መልስ ሰጠ። (ሮም 8፡34)
    ሐዋርያው ጳውሎስ እንደ ሮሜ8፡33-34 በተመሳሳይ መንገድ ራሱ ጥያቄ እየጠየቀ ራሱ መልስ የሰጠበትን ሌሎች ጥቅሶችን በመመልከትና በአስረጂነት በመጠቀም የሚማልደው የምለው ቃል የሚኮንንስ ማን ነው? ለምለው ጥያቄ ራሱ ሐዋርያው ጳውሎስ መልስ የሰጠበትና የሚማልደው ማለት የሚፈርደው መሆኑን የተረጎመበት ነው።
    የሚማልደው የምለው ቃል አውዳዊ ትርጉም በመመልከትና በመረዳት የሚኰንንስ ማን ነው? እያለ ሐዋሪያ ጳውሎስ ጥያቄ ይጠይቃል፡፡
    መኰነን ማለት መፍረድ ማለት ነው።
    የሚኰንንስ ማን ነው? ስል የሚፈርድስ ማነው? ነው።
    ስለሆነም የሚፈርድስ ማን ነው? ብሎ ጠይቆ ከዚያም የሚማልደው ብሎ መልስ ይሰጣል።
    የሚኰንንስ ከምለው ቃል (የሚኰንን + ስ) ነው።
    "ስ" ፍደል በአብዛኛው በቃላት ላይ ስትቀጠል ሌላ ተመሳሳይ ተጨማሪ ነገር ለመጠየቅ የሚታገለግል መሆኗን አስተውሉ።
    (#ጥያቄ1) እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? ብሎ ሐዋሪያው ጳውሎስ ጥያቄ ጠየቀ።
    (#መልስ1) የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው በማለት ራሱ ሐዋርያው ጳውሎስ ለጠየቀው ጥያቄ መልስ ሰጠ።
    (#ጥያቄ2) የሚኰንንስ ማን ነው? ብሎ ሐዋሪያው ጳውሎስ ሌላ ጥያቄ ጠየቀ።
    (#መልስ2) የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው በማለት መልስ አብራርቶ ሰጠ።
    ሮሜ 8
    ³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? (➡️ ጥያቄ ጠየቀ)
    የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ (➡️ መልስ ሰጠ)
    የሚኰንንስ ማን ነው? (➡️ ጥያቄ ጠየቀ)
    ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። (➡️መልስ ሰጠ)
    ሮሜ 4
    ⁹ እንግዲህ ይህ ብፅዕና ስለ መገረዝ ተነገረ? ወይስ ደግሞ ስለ አለመገረዝ? እምነቱ ለአብርሃም ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት እንላለንና።
    ¹⁰ እንዴት ተቆጠረለት? ተገርዞ ሳለ ነውን? ወይስ ሳይገረዝ? ተገርዞስ አይደለም፥ ሳይገረዝ ነበር እንጂ።
    “ትምክህት እንግዲህ ወዴት ነው? እርሱ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ።”
    - ሮሜ 3፥27
    ሮሜ 3
    ²⁸ ሰው ያለ ሕግ ሥራ በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና።
    ²⁹-³⁰ ወይስ እግዚአብሔር የአይሁድ ብቻ አምላክ ነውን? የአሕዛብስ ደግሞ አምላክ አይደለምን? አዎን፥ የተገረዘን ስለ እምነት ያልተገረዘንም በእምነት የሚያጸድቅ አምላክ አንድ ስለ ሆነ የአሕዛብ ደግሞ አምላክ ነው።
    “እንግዲህ ሕግን በእምነት እንሽራለንን? አይደለም፤ ሕግን እናጸናለን እንጂ።”
    - ሮሜ 3፥31
    “እንግዲህ ምን እንላለን? ሕግ ኃጢአት ነውን? አይደለም፤ ነገር ግን በሕግ ባይሆን ኃጢአትን ባላወቅሁም ነበር፤ ሕጉ፦ አትመኝ ባላለ ምኞትን ባላወቅሁም ነበርና።”
    - ሮሜ 7፥7
    “ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና ፤ በእናንተ ዘንድ ስለእናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ” (1ኛ ተሰሎንቄ 1:5)
    “መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም።” (1ኛ ቆሮንቶስ 2፥13)

    • @chombechombe8423
      @chombechombe8423 4 หลายเดือนก่อน

      ብዙ ለፋህ መማለድ የሚለው ቃል ፍቺ መፍረድ ሊሆን አይችልም እንዴትም ቢሆን ኩነኔ ማለት ፍርድ ነው መማለድ ማለት መለመን ማስታረቅ ነው ። የሚያስማማ ነገር ልንገርህ የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው እርሱ ፈራጅ ነው።(ክርስቶስ ኢየሱስ) ከላይ የሚኮንንስ ማነው ብሎ ስለሚጠይቅ ስለዚህ ሮሜ 8:34 ላይ ኢየሱስ የሚማልድም የሚፈርድም ሆኖ በግልፅ ተቀምጧል።

  • @kibruwoldie4934
    @kibruwoldie4934 7 หลายเดือนก่อน +2

    የልጁ ደም የማያነጻው ኃጢአት አለ ወይ?
    ፕሮቴስታንቶች በኢየሱስ ክርስቶስ አያምኑም።
    የልጁ ደም ከኃጢአት ሁሉ እንደሚያነጻ አያምኑምና።
    የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ እንደሚያነጻ የሚያምኑ ቢሆን ኢየሱስ ክርስቶስን አማላጅ አያደርጉትም ነበር።
    ፕሮቴስታንቶች የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል እያሉ በአፋቸው ይናገራሉ እንጂ በልባቸው የልጁ ደም ከኃጢአት ሁሉ እንደሚያነጻ አያምኑም።
    የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል የምለውን አምነው ተቀብለው ከሆነ ኢየሱስ ክርስቶስን
    አማላጃቸውና ጠበቃቸው የሚያደርጉት ደሙ ሊያነጻው ካልቻለው ከየትኛው ኃጢአት አማላጅና ጠበቃ ሆኖ እንዲያነጻቸው ነው?
    1ኛ ዮሐንስ 1
    ⁷ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
    ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
    ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
    ¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።

  • @greenpulseeducation5002
    @greenpulseeducation5002 7 หลายเดือนก่อน

    የፔንጤ ትምህርት ቀልድ ነች።

  • @abiotredahegne7070
    @abiotredahegne7070 7 หลายเดือนก่อน +1

    አኬ ሆደሰፊ ነህ። ፖል ማይረባ አሽቃባጭ እንዲሁም ገላጋይ መስሎ አስጠቂ መሆኑ የታየ ቢሆንም በሁደሰፊነት ማውራትህ ዋይዝ መሆንህን ያሳያል።

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 7 หลายเดือนก่อน

      If you really appreciated Aklilue, why didn’t you be like him instead of negativity comments to Powell ?

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 7 หลายเดือนก่อน

    እብድ ውሾች