Yeabzer please explain me Jesus Christ(One Nature) this nature is created or uncreated? you said that it is created and uncreated how? can you suggest me any book? 10Q
Pinty eko be derg gezy new ferengoch Afrikawyan be habtachew endayseru be edget lewt endayanetu edmy lk be dhnet endinoru erdata edinoru be mela pasteroch hasetena nbyatoch ena hawaryan abzto Hzbun by adarshu wetatun afzo azim endetaserebet lemaskert new ymtfeterew fereng arada new
ጴንጤዎች አንድአይነት መረዳት እንዲኖራቸው የማይፈልጉበት ምክኒያት የየራሳቸው ቸርች ይዘው እንደፈለጉት የሚነዱት ምእመን ማሰባሰብ ይፈልጋሉ ለገቢ ምንጫቸው እና ለግል እውቅናቸው ይጨነቃሉ።እነ አኬ ይህንን እያከሸፋችሁባቸው ስለሆነ በአሁኑ ስአት ከእናንተ በላይ ጠላት የላቸውም ። ለእናንተ ጸጋውን ያብዛላችሁ።አሜን።
አንድነታችሁ እራሱ አስተማሪ ነው ስታስቀኑ
መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ እንኮራባችኋለን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን ወንድሞች በእናንተ እየተማርን ነው
እናንተ ምርጥ የኦርቶዶክስ እንቁዎች በርቱልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጸናችሁ 🙏🙏❤❤
ለዛ እኮ ነው መምህራኖቻችን ክርስትና ልከኝነት ነው የሚሉት።ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች የኒቆዲሞስ ጌታ ሁሉን ይግለፅላችሁ።
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁዎች በርቱ በርቱ በርቱ በርቱ
አኮኑ አጽባዕት እምነ አጽባዕት ይዐቢ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሞቻችን በርቴልን
ቸርች ቸርች አትበል አኬ ቤተክርስቲያን በልል
🤔ጤነኛ ነህ🤔
ምነው?
ተባረኩልን አንድነታችሁን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቅላቹ የክፉዎች አይኖ አይያቹ
እውነት ተናግራችዋል ወንድሞቼ ቤተ ክርስትያን በግለሰብ ደረጃ አትመዘንም...❤❤❤...
ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ ኑሩልን ብዙ እየተማርን ነው ተባረኩ🙏🙏
አኬዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድምነት የጴጤ እራስ ምታት 🔥💪
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንደምቻችን
የድንግል ልጅ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ፡
"ፍጡር" የሚል ቃል በጭራሽ በጌታ እየሱስ ላይ ሊነሳ አይችልም። የጌታ ሰው የመሆን ጉዳይ ከስላሴ አስተምህሮ ጋር ነው መታየት ያለበት። ነገረ ስላሴን በመጠኑ ብቻ ነው የሰው ልጅ የሚረዳው። ተጠንቀቁ፣በእናንተ ምክንያት ሰው እንዳይጠፋ!
ማለት ሶየ ኢየሱስ ፍጡር ነው ያለ የለም ካለ አርዮሳዊ ነው። ግን ቅዱስ ቄርሎስ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሌሎችም አበው ጌታን ፍጡር ወፈጣሪ እያሉ ገልጸውታል ጌታ በሥጋ ፍጡር ነው ብለዋል ም/ቱም ትስብሒትና ቃል በተዓቅቦ ተዋሃዱ እንጂ አልተዋዋጡም የተፈጠረም ሥጋም አካላዊ ቃልም ተዋህደው ያለመለያየት ልክ እንደጋለ ብረት አሉ ሰውነቱም አለ አምላክነቱም አሉ
የኛ ቤተክርስቲያን ጥንቁቅ ናት ለዚ ነው 2000 ዓመት አረሙን እየነቀለች ስህተቱን እያረመች የቆየችው ገና እስከ ዕለተ ምፅዓት ትቀጥላለች የራሳችን ሐዋርያዊ ስርዓት አለንና
ፀጋውን ይብዛላቹሁ ❤❤❤❤❤
ቆንጆ ደሰሳ ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን
የኛና የነሡ የሚለያየው የነሡ ነብይ ነን እግዚአብሔር እንዲ ይላል እያሉ ነው የስህተት ትምህርት የሚያስተምሩት እኛጋ ግን ከተሣሣተም ግለሠቡ ነው የሚሣሣተው ቤተክርስቲያን የተሣሣተውን ታርመዋለች ነብይ ነን ከእግዚአብሔር የተቀባን እያሉ ሲሣሣቱ ወተው ወረቀት እያነበቡ ደግመው እንዳይሣሣቱ ወይም ከ5 አመት በኀላ ይቅርታ ይጠይቃሉ ይቅርታም ሣይጠይቁ እስካሁን የሚያስተምሩ ነብያቶች አሉ፡፡
አኬ አምላካችን ይጠብቅህ
Ake tebarekilin Gena hilmachewin hulu kijent tadergalew be egizabher erdata
ቃለ-ሕይወት ያሰማችሁ
እኔ በበኩሌ ከስራችሁ ቁጭ ብዬ ነው የማዳምጣችሁ ብዙ ትምህርቶች ግልፅ ሆነውልኛል ሁላችንም እደየእምነታችን አዳምጠን ተገንዝበነው ብንናገር ጥሩ ኘው እላለሁ እናመሰግናችኋለን ወንድሞች
እግዚአብሔር ያበርታችሁ
kale hiwot yasemalin bebetu yakoyilin amen!
ቃለህይወት ያሰማልን እረ እኛም እየተማር ነዉ ተወስዉሰን ከመወሰድ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ነው ፍጡር አይደለም የሀይማኖት ፀሎት ላይ አለ በመምህር ዘበነን አቅርቡልን በጣም ነው ምወዳቸው
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኩ በቤቱ ያፅናቸሁ
አኬ ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞቼ እንኳን በሰላም መጣቹልን ❤❤❤
Happily, we will be waiting for the Article. ..
መምረዘበነበሬዲዮጀምሮበሶሻልሜዲደርሶለፕቴስቶቸመልሥእየገፈቸውስለሜገታቸውአይዉዱትምለዝህነዉየሜዋጉት!!
Kalehiwot yasemaln
Fetari kenante yihun ❤❤❤ kemakum yibzah ❤❤
318ት😢ሊቃውት ጳጳሳትን የሚሰድት መናፍቃጋራ ባታወሩ ፡አሪዎሶች ናቸው ፀረ ተዋህዶ ይጠፋል
Geta yibarkh
Great job our brothers. Keep it up....
Maryamen bro 👍🙏🙏🙏❤️
ሰላም ለናተ ወንድሞች, አሁን ላይ ጥሩ እያደረጋችሁ ነዉ ,ጥያቄ አለን ብለዉ ገብተዉ ከተመለሰላቸወ በኃላ ሞንም የተለየ ሀሳብ ሳይኖር ያንኑ እየደጋገሙ እሚያታክቱ ሰዎች ሀሳባቸዉ የኛን ጊዜ ማጣበብ ሊሆን ስለሚችል ብዙ ቦታ ባሰጧቸወ , ምክንያቱም እኛ ከናተ ብዙ ምንማርበትን ጊዜ ሆነ ብለዉ እየተሻሙብን ስለሆነ, ልታዉቁባቸዉ ይገባል ::
❤
tlegram canalachun lakulehg
Yeabzer please explain me Jesus Christ(One Nature) this nature is created or uncreated? you said that it is created and uncreated how? can you suggest me any book? 10Q
Go search on Google..Ethiopian orthodox the 5 pillars and read the “mystery of incarnation” which would answer ur question!
መናፍቃኖች አክሊል ላይ እሚያጠናኩርት እና እሚያዘንበሉት አኬ አናጋገሩ አብዛኛውን አናግልገሩ ልክ እንደ ፕሮቴስታንቶች ነው ቸርች ይላል፣ ኢየሱስ ይላል ፣ጌታ ይላል አብዛኛው አብ ቃላቶቹ ልክ እንደ መናፍቃኑ ነው ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ ብላ ነው እምትጠራው ቸርች አትልም ቤተ ክርስቲያን ነው እምትለው ጌታ አትልም ጌታዬ መድኃኒቴ ብላ ነው እምጠረው እና የአኬ አነጋገር ትንሽ ቅር ያሰኘኛል እኔንም ነገር ግን እኔ የአክሊን የእግሩን ትቢያ አላህልም እሱን መተቸት ፈልጌ ሳይሆን ነገር ግን በልምምድ እምናመጣቸው ቃላቶች ብዙ ዋጋ ያስከፍሉናል ለማለት ነው
😂😂😂😂 ምክንያትሽ በጣም ያስቃል ጌታን
Church be engilsh nw ለማንኛውም😂😂
selalmeden new 😅
@@abnigga6809 ነው እንዴ 😁
@@abnigga6809 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድትሆን /ስትሆኚ / ታውቂዋለሽ /ቀዋለህ/ ስንዱ እመቤት ናት ቤተክርስቲያንያንንችን ሁሉን በስነስረአርት ነው ያስተማረችን
ለዶር ዘበነ "እንዲህ ብለው የስተምራሉ" ብለው የነገሩዋቸው እነሱ፣ "ዶር ዘበነ እንዲህ ይላሉ" ብለው ለአኬ የነገሩ እነሱ ራሳቸው፣ ስለዚህ ጥይት ሲያልቅባቸው አቡዋራ እያስነሱ ለመደበቅ እየሞከሩ ነው ማለት ነው። በነገራችን ላይ ዶር ዘበነም ከእነሱ ሳይሆን መስማት ያለባቸው በቀጥታ ከእናንተ ነው። "እንዲህ የሚል ካለ ላኩልኝ" ብለው የእነሱን ትብብር የሚጠይቁ መስለው መታየት አልነበረባቸውም። ለማንኛውም አኬ በትክክል እንዳስረዳው ክርስቶስ ራስ የሆነላት ቅድስት ቤተክርስትያን በበላይነት የሚነሱትን ማንኛቸውንም ጥያቄዎች ተመልክታ ውሳኔ ወይም ማብራሪያ ትሰጣለች። እንዲህ አይነቱ ውሳኔ ይግባኝ የለውም ማለትም የሚመለከታቸው ሁሉ ውሳኔዎችን ተቀብለው ተግባራዊ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባቸው። በርቱ! +++
ወንድሜ በመጀመሪያ መምህር ዘበነን አማን ሻሎም ጠይቋቸው አይደለም መምህር ይህንን መልስ የሰጡት በላይቭ ላይ በስልክ ተጠይቀው መልስ እየሰጡ ነው።ፕሮቴስታንቱ ኤዲት አድርገውና ቆራርጠው ነው ይህንን ቪዲዮ የሰሩት እንጂ ከላይ እንደገለፅኩልህ ይህንን የመለሱት ሌላ ሰው ላይቭ ላይ ጠይቋቸው መልስ የሰጡበት ቪዲዮ ነው።መምህር ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ለማንም መናፍቅ ፊት ለፊት ተመላልሰው አያውቁም መስጠትም አይፈልጉም።
@@maryamawittad በተቀዳው የስልክ ምልልስ በዛኛው በኩል ከመምህር ዘበነ ጋር ሲነጋገር የነበረው ሰው ኦርቶዶክስ እንዳልነበረ ከአነጋገሩ ግልፅ መሰለኝ። አማን ይሁን ሌላ ለውጥ የለውም። መናፍቃኑ ሊያስነሱ የሞከሩት አቡዋራ "ወልድ ፍጡር" የሚለውን የአሬዎስን ትምህርት እንደሚያስተምሩ ተደርጎ ነበር ለመምህር የተነገረው። ይህ ግልፅ ከሆነ መረጃው በትክክል ሊጠየቅ የሚገባው በዚህ የቅድስት ቤተክርስትያንን እውነተኛ ህይወት በመከላከል በግንባር ቀደም ከሆኑት ከኦርቶዶክሳውያኑ እነ አኬ መሆን ነበረበት። እሳቸውንም አዳምጣለሁ እንደማይወያዩም ነገር ግን ምንፍቅናን እንደሚዋጉት አውቃለሁ። ለሳቸውም ትልቅ አክብሮት አለኝ።
የመምህር ዘበነ ይሄንን ላይቭ አይቼዋለሁ
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት…….. የሚለውን እንዴት አያችሁት?
እንድት መሰለህ አምላክ ማለት የለበሰው ስጋ የፈጠረው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ነው ስለዚህ አምላኬ ካለ ኢየሱስ አባቱ የፈጠረውን ስጋው በመወከል ነው አብ ለስጋው አምላኩ ነው
ኧረ እናንተ ግብዞች ልቦና ይስጣችሁ ደግሞ እናንተ ለኛ ስለወንጌል ትነግሩናላችሁ?አላችሁ አይደል እናንተ አንዱ ፓስተር ምን እንደተናገረ ሳታውቁ አሜን እያላችሁ ሌላው ደግሞ መጥቶ አማላጅ ነው ሲላችሁ አሜን ፈጣሪያችሁስ ማነው?እና በምን ሞራልና እውቀት ነዉ መምህራኖቻችንን የምትነቅፉት አማርኛ እንኳን በቅጡ ያልተማረ ሰው ወንጌል ለማለት እንኳን ወንገል እያለ የመጽሐፍ ቅዱስን ቋንቋ በማጣመማቸው የክርስቶስ ቃል መጨማለቂያ መሆኑ ይቆጨናል
❤❤❤❤❤❤❤
እየሱስ የተወለደ እንጂ የተፈረጠረ አይደለ የሐይማኖት መሰረት ነው
ይሄ እኮ ከእግዚአብሔር አብ የተወለደ እንጂ አልተፈጠረም ነው እንጂ በስጋ ከድንግል ማርያም የተካፈለውን አይደለም አርዮስ ወልድ ፍጡር ነው ሲል በስጋው አይደለም አርዮስ ያለው እግዚአብሔር አብ መጀመሪያ ወልደን ፈጠረው ወልድ የመጀመሪያ ፍጥረት ነው ብሎ ነው ያስተማረው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመጀመሪያው ጀምሮ አምላክ አይደለም የሚል እምነት ስለያዘ ነው የተሰጠው ተመልስ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ ተብሎ ሃይማኖት ጸሎት ያለው ንግግር
@@OkOk-nq8lb በሥጋም ፍጡር ስትለው ማን ፈጠረው? የሚለውን ጥያቄ ስትመልስ ይገባሀል ከድንግል ሤት መወለዱ በራሡ ፍጡር የሚለውን ያመክነዋል ፍፁም ሠው ሆኗል ማን እራሡ በባህሪው ፈጣሪ ነውና ሁሉም በእርሱ ነው የሆነው ልክ ቤተ መቅደሡን አፍርሼ በ3 ቀን እሠራዋለሁ ሢል አድራጊው እራሡ መሆኑን ያሳያል አንተም ከላይ ከድንግል ማርያም የተካፈለውን ስትል የነሳውን እንደማለት ተረዳው
ሰውስ የተፈጠረ ነው የተወለደ?
ሠውማ ወንድሜ በፈጣሪ ፍቃድ በሤት ማህፀን ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ከሤቷ እንቁላል ጋር ሢገናኝ ፅንስ ይፈጠራል ከዛም ዘጠኝ ወሩ ላይ ይወለዳል ። ከሠማያ ሠማይ ወርደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሠው ሆነ እራሡ
@@nathanfikre8718sawu ye tefaxer newu
Really Hanna paster tsadeku yehnen ye mawegez melted alachew ende???
እሺ የታለ መልሳቹ
የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ።
Meleyayetachew yegebi menchachew new Akiya
ከከከከከከከከከከ
ኸረ እባካችሁ አትመራመሩ፡
mnew alwat ales ewnetaw sinegeraciw yankaciwal
Kristna tebale ortodoks?
Be haymanot politica atsrubn sijemer tselote haymanot lay yetwelede enji ya ltefetere new yemnlew
ግን እነዚህ ሰዎች ጤነኞች ናቸው ግን?🤔🤔
Yihe astemehro algebagnim! Ene doctor zebene ene ABA G/Kidan.
Yastemeru! Gira yagabal!!?
ይሄኮ ሲጀመር አረዳድ እንጅ አለመግባባት አደለም
እኔ እሚገርመኝ አንድነት 33000 ቦታ ለይ መበጣጠስ ነው እንዴ እሚገርመኝ አንድ የሆነችውን ለመበተን ትሮጣላችሁ ይበትናችሁ እና እነኝህ ዱቄት ለማኞች ነጭ አምላኪዎች!!!
44..taela...terbo..44..chrchi...yemekeftut...teret...lemesbek..wengal..sebeku...eyesus...yadnal
Kalote yasemale yemenafeke yegere esate
Ake ye areyus temeheret eyastemare shefafino malef ye ortho bahiri new pente bihon wegentegninetu le keberew kalu new
አይ እናንተ እውነት ለቃሉ ብትገዙ ብትሆኑ አማንን ባወገዛቹት ነበር ዘላለማቹን ኦርቶዶክስን በመቃወም ትኖራላቹ የራሳቹ አስተማሪዎች ሲሳሳቱ ለምን ብላቹ ጠይቁ😮
Pinty eko be derg gezy new ferengoch Afrikawyan be habtachew endayseru be edget lewt endayanetu edmy lk be dhnet endinoru erdata edinoru be mela pasteroch hasetena nbyatoch ena hawaryan abzto Hzbun by adarshu wetatun afzo azim endetaserebet lemaskert new ymtfeterew fereng arada new
ፈጣርፊቅሩንይስጣቹ
🫶😍
አናንተ ጠንቃዮች
Amen Amen, May God open your eye for you 🙏🙏😭
በየአዳራሹ ሚጠነቁለው ማነው የናይጄሪያ ጥንቆላ አይደል እንዴ ያስገባቹት በነብይ ስም ህዝቡን ዘርፈው የጨረሱት ሳር ሚያስግጡት
ጠንቋይ የሚል ከራሱ ጠነቆይ ነው ሰለሚያቀው ነው
ልቦና ይስጣችሁ በውሸት የምትሳደቡ ግን መናፍቃን እንደው በሞቴ ውሸትና ድራማነው እሚያስተምሯችሁ. ጥንቆላን አብዝታ ትፀየፍለች ቤተክርስቲያን.
የመስፍኔን ሶፍት ያውርድብህ😅
ካለቀ ትቀዳላቹ በጌታ 🤦🏾♀️🤦🏾♀️
ቆይ ግን ጾማችሁን ጨረሳችሁት እንዴ? በጾም ጊዜ ፌዘኛ መሆን
እውነትን ገለጹ እጂ ምን አጠፉ
እስቲ አምብቡ እና በአንዱ ኢየሱስ ተስማሙ ከዛ እኛን ውቀሱ።
አንዴ ፀድቅሀል ስራ አያስፈልግም እያልክ አመት እስከ አመት እየበላህ እነሱን በምን ሞራልህ ነው እንደዚህ ምትላቸው🤔መጀመሪያ ሞክሮ ማየት ነው ከማውራት
ጨረስን እኮ አልሰማሽም እንዴ
Binifeta Ema Kedimachiwun Silemitardu Selemidegisu TaweqewaLeh Ene Hode Amilaku
አክሊሌ፡- አክሮባቲስት ነህ ልበል? ወይስ አራዳ ነህ ልበል? ሽብልል ማለት ትችላለህ
❤❤❤❤