የአስተዋይዋ መልካም ሴት ባህሪያት። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ይህ ቻናል የትዳርን ምክር፣ የልጆችን አስተዳደግ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እና ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራትን ይቀርብበታል፡፡
    SUBSCRIBE MY TH-cam CHANNNEL
    / @user-wh4jn5yt8x

ความคิดเห็น • 64

  • @nazmuljshshd7788
    @nazmuljshshd7788 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ጌታ ሆይ አስተዋይ ሴት አድርገኝ ታጋሽ ሴት አድርገኝ 😢😢😢 በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ በትዳሬ ፈተና ገጥሞኛን 😢

  • @zedmel87
    @zedmel87 8 หลายเดือนก่อน

    ቄሰሰየ ዘር ብዝት ይበልልነ የድሜ ባለ ጸጋ ይውንልሕ

  • @user-vt5id8bd7g
    @user-vt5id8bd7g 3 หลายเดือนก่อน

    አወ በጣም ነው የተማርነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-du7yt5nw6i
    @user-du7yt5nw6i 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ ይላል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለኝ ለኔ ሀጥያተኛዋ

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የዝችን ሴት ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @user-pi2bt8xg1t
    @user-pi2bt8xg1t 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen memihirachin Enameseginalen

  • @meazagmichael9505
    @meazagmichael9505 ปีที่แล้ว

    አሜን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለእኛም እንደዚች ልባም ልብ ይስጠን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነው እውነት ነው እግዚአብሔርን የም ትፈራ ሴት ትመሰገናለች

    • @dhamudha885
      @dhamudha885 3 ปีที่แล้ว +1

      ኺላፎችን

  • @mekdimelka5331
    @mekdimelka5331 2 ปีที่แล้ว

    KESIS EJIGE AMESEGINALEHU LIBAM SET MEHON EJIGE YEMISHA NEGER GIN ENDET ENDEHONE YEMALIREDA NEBERIKUGN AMESEGINALEHU MENGEDUN AMELIKITEHEGNAL.

  • @mekdimelka5331
    @mekdimelka5331 2 ปีที่แล้ว

    MERI LIHONEN AMLAK KALUN BANTE YELAKE HIYAWU EGZIABHER YMESIGEN

  • @user-nj6ny4ps7s
    @user-nj6ny4ps7s 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን መህሬ በናተላይ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን ሂወቴን እድቀይር አድርጎኛል አድርጎኛል ዛሬ ነገም ሁለየም ተመስገን የኔ ጌታ

  • @hana967
    @hana967 3 ปีที่แล้ว

    መምሕራችን በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት እንደዚች መልካም ሴት እንድንሆን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫

  • @mulye9843
    @mulye9843 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ ብዙ ነገር ተምራለሁ እግዚአብሔር ተክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሞላ ቤተሰቦችህን በፀጋ ያኑርልን መምህር አመሠግናለሁ 🙏ክበርልን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ምህምራችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባረክህ 🙏🙏🙏❤

  • @user-uv5fu5tv3b
    @user-uv5fu5tv3b 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀጋዉ በረከቱን አይለየን

  • @user-fr8wi4du3x
    @user-fr8wi4du3x 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MaryMary-qz4wc
    @MaryMary-qz4wc 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @ፍረሆትበሰብያሰራ
    @ፍረሆትበሰብያሰራ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ልባም ሴት ያድርገን👏

  • @tsigetolosa2365
    @tsigetolosa2365 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetn yasemaln fetari yebarkot amlak hoy keri zemenen endezich belh set mehonen eshalew antem endemteredagn amnalew ateleyegn amen

  • @birhanegetahune6779
    @birhanegetahune6779 3 ปีที่แล้ว

    እንደምን ከረሙ መምሕሬ አሜን ለኔ ለደካማዋ ለቦና ይሥጠኝ ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 3 ปีที่แล้ว

    Kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy

  • @MhretKhsay
    @MhretKhsay 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @Taza7131
    @Taza7131 9 หลายเดือนก่อน

    Astewayi set argegn fatariye

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tiristbirhanu8442
    @tiristbirhanu8442 2 ปีที่แล้ว

    AMEN kale hiwote yasemalen Abatachine

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo8429 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Memhirachin kale hiwotin yasemalin Egziabher yistilin tsegawotin yabzalin!!!

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsegaethiopia2921
    @tsegaethiopia2921 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen kale hiwet yasemaln memhrachn

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን🙏🙏🙏

  • @ramycell9647
    @ramycell9647 3 ปีที่แล้ว

    mmehr bewenet enamesegen alen kal hwoet yasemalin

  • @ajebushhaile3910
    @ajebushhaile3910 3 ปีที่แล้ว

    Egzyaber ybark meherahen ueywoten ytgenal tega Maryam

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 3 ปีที่แล้ว

    Amen, denk tmhurt nw Egzabhyer ye agelglot zemenkhn yebarkeln

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 ปีที่แล้ว

    Egezabeher yemesgen abatachin ba ewnete kale hiwote yasmalen ye agelgelote zemanote yarsezmelen yesamanew balbonachin yasdereben

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 ปีที่แล้ว

    Aaname aaname 😭💒✝️😭❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen 🙏 🙌

  • @alama6248
    @alama6248 3 ปีที่แล้ว

    ቀሲስ ይቺ ሴት የኔ መዳም ናት ማርያምን እንዴት እንደምቀናባት

  • @kalereta1504
    @kalereta1504 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @tsegaethiopia2921
    @tsegaethiopia2921 3 ปีที่แล้ว

    O amlake hoy libonayen abralgn mastewalugn ysten

  • @bruktibrukti6751
    @bruktibrukti6751 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እንኳን ደና መጣህ ዛሬ አንደኛ ስለሆንኩ ኮመንት ልፃፍ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተማርኩ አሁንም ይቀረኛል እየታገልኩ ነው

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f 3 ปีที่แล้ว

      Amen.Amen.Amen
      Kale.hiwet.yasemalen

  • @rgormse
    @rgormse 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏

  • @HetHUET
    @HetHUET หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መ ምህ ር አንኳን ደና መጠህ

  • @meseretmeshesha6180
    @meseretmeshesha6180 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ብትባልም ምክርህ ሀህይወቴን ቀይሮታል

  • @abayuae7932
    @abayuae7932 3 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💒💒

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq 3 ปีที่แล้ว

    Betam amesegnalehu..howeverWhy dont you talk about husbands????

  • @saraalemayehu8998
    @saraalemayehu8998 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ሁል ጊዜ ስለሴቶች ብቻ ታወራለህ ወንዶች አያዩህም እንደ ?

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 3 ปีที่แล้ว

      በየተራ ነው

    • @saraalemayehu8998
      @saraalemayehu8998 3 ปีที่แล้ว +1

      @Armaz Segede አረ አይደለም ሁለ የሚያቀርበው ባሎቻቹን እንዴት መያዝ አለባችሁ ጥሩ ሚስት ስለመሆን አንድ ቀን አንቁአን ለሚስትህ ጥሩ ባል ሁን ስል ሰምቸው አሏክም እንደው ሚስቱን እንዴት እንደሚይዝ ባውቀው ደስ ይለኝ ነበር በጣም ለወንዶች ያዳላል

    • @yemisrachshiferaw5617
      @yemisrachshiferaw5617 3 ปีที่แล้ว +3

      እህቴ አልገባሽም መሰለኝ ?የዛሬውን ጋብቻ ደግመሽ አዳምጭውና ስህተትሽን ታይዋለሽ።
      አየሽ የመመምህራችን ዋና አላማ በፈሪሃ እግዚአብሄርም ያለው ትውልድ ማፍራት ነው። ለዚለህ ደግሞ እሴቶች ከፍተኛ አስተዋፆ ስላለን ነዉ እምሩን እንድነሞሸር፣ ያማረትዳር(የተባረከ)እንዲኖረን የተባረኩልጆች እንዲኖሩንና በክርስቶስ ስላማዊ ሆነን ለጎረቤትና ለሀገር እንድንተርፍ ነው።
      ገባሽ?

    • @saraalemayehu8998
      @saraalemayehu8998 3 ปีที่แล้ว

      @Yemisrach Shiferaw ሴት ብቻዋን እንዴት ትዳር ማቆም ትችላለች ወንዶቹም ይመከሩ እንጂ ሁለ እህቶቼ እህቶቼ ይላል ወንድሞቸም በል አንዳንድ ጊዜ

    • @abayuae7932
      @abayuae7932 3 ปีที่แล้ว

      @@saraalemayehu8998 ❤❤❤

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @kidestnigusse7388
    @kidestnigusse7388 3 ปีที่แล้ว

    አሜን!❤

  • @almasa5423
    @almasa5423 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-im4xz1jr9e
    @user-im4xz1jr9e 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤