ተደብቆ የኖረው ሲንዋር እንዴት ተገደለ? ሩሲያ ለእስራኤል የላከችው አደገኛ ማስጠንቀቂያ፣ የሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጥ ምልክትነቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • #ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
    የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
    የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
    Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
    Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
    A/C No. 1000463129658
    Swift Code - CBETETAA
    የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
    docs.google.co...

ความคิดเห็น • 64

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 3 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ድህና መጣህ! እየጠበቅንህ ነበር::

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 3 วันที่ผ่านมา +3

    Dr GOD bless you and your family 🙏

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 3 วันที่ผ่านมา +8

    ኢየሱስ ጌታ

    • @UserUse-l8g
      @UserUse-l8g 3 วันที่ผ่านมา +1

      Amen amen amen amen

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 3 วันที่ผ่านมา

      አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ቅዱሳን ይህ ፕሮግራም ሼር ሼር በማድርግ ከወንድማችን ጋር ወንጌልን እናበስር❤❤❤❤❤❤

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ዘመንህን ይባርከው አሜን

  • @grmamitiku7260
    @grmamitiku7260 3 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Lucky-vv2of
    @Lucky-vv2of 3 วันที่ผ่านมา

    Wow, amazing teaching 👏

  • @joeking2028
    @joeking2028 3 วันที่ผ่านมา +3

    Welcome bro ❤❤❤
    GOD bless you and your family 🙏🏻

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 3 วันที่ผ่านมา +2

    Amen tsega ybzalk agelgay Yaredo❤🎉❤.

  • @DegefeMamo-s5o
    @DegefeMamo-s5o 3 วันที่ผ่านมา

    God bless you ❤

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፀጋ ይጨመርልህ

  • @tesfayehaile8907
    @tesfayehaile8907 3 วันที่ผ่านมา

    Bless you

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤

  • @Weynshet-l6l
    @Weynshet-l6l 3 วันที่ผ่านมา

    God bless you brother! I love your programs it's weak up the body of Christ.

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 3 วันที่ผ่านมา +1

    geta Eyesus geta new tebarkkkling 💯💯

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 3 วันที่ผ่านมา

    geta Eyesus ybarrk ❤❤❤

  • @shagalombason1005
    @shagalombason1005 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 3 วันที่ผ่านมา +1

    አባ ተስፋዬ ነህ! ከመከራው ዘመን አስ መልጠኝ በኢየሱስ አሜን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ያሪድ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!!ማራናታ አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና!!!!!❤

    • @RahmaAbdu-zx3wm
      @RahmaAbdu-zx3wm 3 วันที่ผ่านมา

      መንገድ ለይ ነው ደክሞት የሆነ ቦታ አርፎ ነው

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 3 วันที่ผ่านมา

    ሩሲያ ሀይል የእግዚአብሔር ነው በጣም አበዛችው ኃይል የእግዚአብሔር ነው !!!

  • @YonasGzaw-v4n
    @YonasGzaw-v4n 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማራናታ

  • @BarhanBarhan101
    @BarhanBarhan101 3 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ቡሩክ ነህ ወገነቼ ሁላችን እንዘጋጂህ ኢየሱስ ይመጣል ቀኑ አልቀል😢😢😢

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 3 วันที่ผ่านมา

    ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስሆይ ቶሎ ናት!!!!

  • @DannyDesalegn
    @DannyDesalegn 3 วันที่ผ่านมา

    ልውል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ያሬድ !

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ነቅተን መጠበቅ የሁንልን አደራ አባ ቃልህ ስናገር ማንም የቆመ ብመስል እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል እና አባ አደራ እርዳን 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 3 วันที่ผ่านมา +7

    ይህ ሁሉ ሰራዊት ይምጣ እኛ እግዚአብሔርን ይዘን እየሩሳሌም ላይ ሆነን እየጠበቅነው ነው ይህ ሁሉ ሰራዊት በመንጋጋው ሉጉዋም ይገባበታል ። ያኔ አህዛቦች ምን ብለው ይመሰክራሉ የሰማነውን ማን ያምናል የእግዚአብሔር ክንድስ ለማን ተገልጦአል ይላሉ ።

    • @naser884
      @naser884 2 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅 iron dome alalesh

  • @BirtukanTilahun-lz3gx
    @BirtukanTilahun-lz3gx 3 วันที่ผ่านมา

    እልልልልል ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናናና

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn4477 2 วันที่ผ่านมา +1

    የትንቢተ ህዝቅኤል 38 ና 39 የቀረበ ይመስላል።

  • @BirtukanTilahun-lz3gx
    @BirtukanTilahun-lz3gx 3 วันที่ผ่านมา

    ጆሮ ያለዉ ይስማ

  • @amerechakako8104
    @amerechakako8104 3 วันที่ผ่านมา

    Geta bahulu yibarkih yibizalihi ❤❤❤ 32:08

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 3 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መስተዋል የኛ ፈንተ ነው

  • @AbCd-hf2d
    @AbCd-hf2d 3 วันที่ผ่านมา

    አናት አምላክ የሀያራሳዓት እፃንን ልጅ የሚል አምላክ እያላቹ ትሰብቁናላቹ

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሩሲያ ዝም ብላ ነው የምታቅራራው 50% እስራኤል የሚኖሩ ሩሲያ ናቸው ምን አስባ እንደሆነ እራ የሚያጋባ ነው ግን የመጨረሻው የአለም ፍፃሜ ደርሰናል 😢እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣ

    • @naser884
      @naser884 2 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅 sigmer diplomacy ataku and israel jewish bad peaple

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 3 วันที่ผ่านมา

    Shabat Shalom 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙋🏻🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 3 วันที่ผ่านมา

    ድልልልል ልእስርኢል እግዝአብህር ይትብቅልን አምልክ አይትውንም እግዝአብህር ይምስግን

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 3 วันที่ผ่านมา

    ለሰው የማይቻል ለእግዝአብሔር ይቻላል

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn4477 2 วันที่ผ่านมา

    Many people are not bald enough to call Russia as Gog. But I am convinced that it is.

  • @MekaduLemu
    @MekaduLemu 3 วันที่ผ่านมา

    Wendim higziaber yibarkh ye alem ye awunu Winelta betekirstian ke hinkilfa hinditnesa newu

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 3 วันที่ผ่านมา

    I can't understand how Ethiopia will fight against the people of God?? and we don't have the power and the wealth to go to war. Can you my brother explain to me?
    Thank you.

  • @Amanuelsugamo
    @Amanuelsugamo 3 วันที่ผ่านมา

    Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዉ በዚህ ዘመን ጎግ ማነዉ ለህሊናችን ራሺያ ወይስ አሜሪካ እና እስራኤል የጌይ ስብስብ የስይጣን አምልኮ ኢሉሚናንቴ እራሺያ ነዉ እንዴ የሚካሄደዉ

    • @WubalemWubie-cs9lz
      @WubalemWubie-cs9lz 3 วันที่ผ่านมา

      እዉነትሽን ነው የኔ እናት : ይሄ የኔም ጥያቄ ነው!

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 2 วันที่ผ่านมา

    አሜሪካ ጨዋታውን ማዞር ትችላለች
    የኢንግሊዙ እስቶር መሻዶና
    የአሜሪካው አታካም ለይኩሬን በፈቀደ
    F 16 ተዋጊ ጀት እየጠመደች ይኩሬን ሩሲያን ማፈራረስ ትችላለች
    ኒኩለር የሚባለው መሣሪያ ጥቅም ላይ አይውልም

  • @konjittadesse2126
    @konjittadesse2126 2 วันที่ผ่านมา

    ራሺያ እንደዛ አላለችም። አንተ ትዋሻለህ እንዴ። በቃ የምትፈልገው ትንቢት እንዲመጣ ፍላጎትህን ትናገራለህ።

  • @kingphone4461
    @kingphone4461 2 วันที่ผ่านมา

    ከእስራኤል ማንም አያመልጥም ፑቲንም ቢሆን ካላረፈ የሲኒዋር እጣ ይደርሰዋል ድል ለቅድስት 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 3 วันที่ผ่านมา

    እስራኤል ኢራንን ካወደመች በሃላ ራሻን አይቀጡ ቅጣት ቀጥታ ከዚህ አለም ታባር ራታለች ክክክክ እኔ እስራኤልን አውቃታለሁ አምናታለሁ ። ክክክክክ ራሻ ዱራክ ክክክክ

  • @AbCd-hf2d
    @AbCd-hf2d 3 วันที่ผ่านมา

    አረ ዝም ብለክ አትቃዥ እሱ ጦረኛ ጀግና ነው

  • @bizunehhaile1455
    @bizunehhaile1455 3 วันที่ผ่านมา

    ኦቶዶክስ ተዋህዶስ ትነጠቃለች ወይስ እንዴት ነው ባንተ እይታ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 3 วันที่ผ่านมา +6

      ሀይማኖት አይደለም ጌታ ሊወስድ የሚመጣው በእርሱ የሚያምኑት እና መምጣቱን የሚጠባበቁ ።ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በልቡ አምኖ ከሙታን በኩር ሆኖ መነሳቱን በአፉ የሚመሰክሩትን በፅድቅ እናበቅድስና የሚኖሩትን ሊወስድ ይመጣል

    • @mulumebetconte5813
      @mulumebetconte5813 3 วันที่ผ่านมา +1

      The Lord Jesus will come to earth to take his own, that means any one who believes that Jesus Christ is Lord and confess in his mouth that God raised him from the dead will go with Christ it does not matter what the name of his religion is.

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 3 วันที่ผ่านมา

      በክርስቶስ ኢየሱስ አዳኝነት ያመነ ሁሉ ይነጠቃል

  • @shagalombason1005
    @shagalombason1005 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤