ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አባታችን እንኳን በደህና መጡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
Amen🙏
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ሆይ መምህር እድሜ ጤና ይስጥልጠላቶቻቸው ይርገፉ አሜን
💝💝💝💝😘😘😘👍🏾
እግዚአብሔር ይፈውስን ጸጋ ያብዛላቸ አሜን
አባታችን መላአክ መንክራት ግርማ ወንድሙ ,ለዘላለም ኑሩልነ ❤ 🙏🏿🙏🏿የኔ ደግ አባት በጣም እንወደዎታለን! አባቴ
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏እውነት ነው እንወዶታለን አባታችን አባ ግርማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏ኑሩልን
🌿Amen Amen🌿🙏🏾
ክቡር መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትክክለኛ ሀይማኖታችንን ያስተማሩን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤
ያልገባቸው እውነቴን ነው ከአንዳንድ ማህበረ ቅዱሳን አባቶች መምህራን ዲያቆናት እንደ እኛ አይነት በአባታችን እና በመምህር ተሰፋዬ የተለወጥን 100% የገባን የተማርን የጸሎት ቤት ያለን የምንሰግድ የምንጸልይ እንሻላቸዋለን። ቤተክርስቲያናችን ውስጥ የተደበቁ አንዳንድ ጠንቋይና ደብተራ ሚስጥራቸውን እንዳይጋለጥ ከማህበረ ቅዱሳን ጋር በመሆን አባታችንን አታሳዱብን እባካችሁ ተውን እኛ ተራ ምዕመን ከእናንተ በላይ ስለ ሃይማኖታችን ገብቶናል እየጸለይን እየሰገድን የክፉ መናፍስት ዕኩይ ተግባር ገብቶን ንስሃ እየገባን እየቆረብን ስለ እግዚአብሔር ቅድስና ገብቶን በመስገድ በመጸለይ ክፉ መናፍስት እያሰርን ጸበል ሄደን በአባቶች እንዲሸኝልን እያደረግን ነው። ስለዚህ ማህበረ ቅዱሳን እና ሌሎች እባካችሁ ተውን በቃ ተውን ገበቶናል ነቅተናል ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። አሜን!!! ኢትዮጵያ ኤርትራ አውሮፓ አሜሪካ ካናዳ አውስትራሊያ እና የተለያዩ አፍሪካ ሃገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ፀጋ ይስጥልን እያላችሁ አሜን በሉልኝ። አሜን!!!
በትክክል
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ የፀጋ አባት ስለሰጠን ። እንጠቀምባቸው የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን ለአባታችንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
አባቴ ጠላቶት ይብዛ ጠላት ከሌለ ብርታት የለም ዘመኖ ይባረክ🙏🙏🙏
አሜን አሜንአሜን
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በእዴሜ በጤና ይጥብቅልን አሜን
Amen Amen Amen
Enat yet church new yalut Calgary miyak sew pls??🙏🙏
አባቴ 1000000 እመት ኑሩልኝ, ግራ የገባው, በጠራራ ፀሀይ የጨለመበት, ብርሀን የናፈቀው, ህመሙ እንቅልፍ ያሳጣው, ትዳሩ የተበተነበት, የልጆቹን መከራ ቁጭ ብሎ የሚያይ, ስንቱን ልዘርዝር, የተያዘ ያውቀዋል:: የጨነቀው ሰው እንደኔ 1 video 10x ግዜ እያየ ያለቅሳል እንጂ ስለ እርሶ ክፉ አያወራም, ማን ነው ስም የሚያጠፋው ( ቅናተኛ ) ቀንተው ግን ብዙ ብዙ ያወራሉ, ያ ደሞ ለአባታችን ማስታወቂያ እንደመስራት ነው:
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እኳን ለመላአኩ ቅዱስ ገብረኤል ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
አባታችን አንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በእዉነት ቃላት የለንም ሰዉ ብዙ ቢል አሁን ሁሉንም አዉቀናል
Yet new yalut address setugne pls
በጣም ይገርማ ስለመምህር ግርማ ፈረንጅ ሳይቀር ምስክርነት ሲሰጡ የእኛወቹ በቤተክርስትያን ውስጥ ሆነው ስላአባታችን ስማቸውን ለማጠልሸት ይሮጣሉ እረ እንዲያው ምን ይሻለናል ልኡል እግቢአብሔር አይነልቦናችሁን ያብራላችሁ አባታችን መምህር ግርማ ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኑርልን አባቻችን እንወዶታለን እናከብሮታለን🙏🙏🙏
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕
አባታችን እግዚአብሔር ዘመኖትን የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሎ በእውነት 🤲🏿እንኩዋን ክፉ በዛሎት አባቴ 😥እጥፍ ይባረካሉና
አሜን አባታችንን በድሜ በጸጋላይ ጸጋ አብዝቶአብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን አሜን
የት ቦታ ነው ያሉ መምህር ግርማ
አባቴ እድሜ ጤና ይሰጦት የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ገብርኤል አብሳሪ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
አባ እንኳን በሰላም መጡልን ለኛ መዳን ለምንፈልገው እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን ያቆይልን የኛን መዳን የማይፈልጉ ሰዎች ልቦና ይስጥልን 🙏🏽
people 0
Yet new migegnut pls negrugne?🙏
አባታችን የፍቅር አባት ወንጌልን በተግባር የሚገልፁ ትምህርቱ ሁሉ የማይጠገብ ነው እደሜውን ፀጋውን ያብዞሎት የማቲዎሰ እድሜን ይሰጦት🙏🙏🙏
መምህር ግርማ በእውነት እግዚአብሔር ስራውን በእርሰወ ላይ ይገላጻል ምቀኞች ላንቃቸው እስከሚሰነጠቅ ይቃወማሉ አባየ ለሚስኪኖች ፈጥኖ ደራሺ ሺ አመት ኑርልኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚
እልልልልልልልልልልልል ዛሬም በቁድሳኑ አባቶች ላይ አድሮ የሚፈውስ እግዚያብሄር ይመስገን እልልልልልልልል አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥል አባታች ያውሩ ምቀኞች ፀረ ቤተክርስቲያን ፀረ ምእመናን ናቸው አንሰማቸውም በቅዱስ ጳውሎስ በቅድሱ ጴጥሮስ ላይ አድሮ የሚሰራ እግዚያብሄር በአባታችን ላይ አድሮ ቢሰራ ምንያስከስሳል የዘመናችን ፃህፍት ፈሪሳውያን ለስሙ ክህነቱን ይዘውታል ግን አይገቡ አያስገቡ የተባሉ በዘመናችን አባቶቻችንን በነሱላይ አድሮ ሰውለምንዳነ እያሉ ነገር የሚያጣምሙት አንሰማም ማለት ነው።
መምህር ኑሩልን እኛ እርስዎን ሳናገኝ ትምህርትዎን ተከታትለን ከብዙ ፈተና እና ህመም እየተፈወስን ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና
አቤት በምስሉ ማለትም በአባታችን ላይ ያለውን የመስቀል መስል ስነካው የሚሰማኝ የመልካም ነገሮች ስሜት በቃል ከምገልፀው በላይ ነው አምናለው በፈጣሪና በአባታችን ለሰወች የሚሆነው ለኔም እንደሚሆን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ እረጅም እድሜ ለአባታችን
በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አባቴ ቀልድ የለም ማንም ሰው በሳቸው አይምጣብኝ ስለ እሳቸው ፀጋ አውርቼና ተናግሪ አልጠግብም አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
አባታችን እርሶን የሚያጥላላ ፀጋዎትን የሚነቅፍ ሁሉ የሰይጣን እረዳት የግብር አጋሩ ስለሆነ ምንም አይድነቆት ከሚነቅፎት ይልቅ እኛ የምንወዶት የምናከብሮት እንበዛለን እና ቦታ አይስጧቸው እኛም አንሰማቸውም።ፈጣሪ ብቻ እርሶን በድሜ በብዙ ፀጋ እና በጤና ያቆይልን።አሜን። ትርሲተ ስላሴን በፀሎትዎ አይርሱኝ።
ምድረ ደፍተራ ቅጠል በጣሺ ምሀበረ ቅዱሳን ማንም አይሰማቸወም አባታች እግዚአብሔር ክፋፋፋፋ ያድረገወት እኛ አትረፍናል ከሰጋ ከነፍስም ሰቃይ ድነናል ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን ቅዱስ ገብረኤል መላክ ይጠብቀወት እሰከቤተሰብወት
አባታችን እንወዶታለን ሺ አመት ኑሩልን ጠላት ዲያብሎስ ቢዘባርቅም እኛ ግን ከክርስቶስ ፍቅር የሜለየን የለም
እኔም እመሰክራለሁ ለቡዙ አመታት አንገቴ እየያዘኝ የነበረ እርኩስ መንፈስ ተሰውሮ መጥቶ አድኖኛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት 😘
የኔ ውድ አባት ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀወት 🙏🙏🙏
በእውነት አሁን ስጵፍላችሁ እንባ እየተተናነቀኝ እውነቱን ልናገር ወደድኩ እኔ ቀኑ ቢረዝምም አንድ ሴት በቤታችን ተከራይ የነበረች ሴት ግንባሬን ተጋጨችኝ ታሪኩ ብዙ ነው ነገር ግን ለ9ወር ያህል በማበድ እና በሂወት መካከል ነበርኩ ከዛ በሃላ ወደ ውጭ አሁን ወደምኖርበት ሃገር መጣሁ እና እዛ እያለሁ አባታችንን ከድሮም ጀምሮ አውቃቸው ነበር እና ውጭ እያለሁ ይበልጥ ትምህርታቸውን እየተከታተልኩ እሳቸው በሚሉኝ የጰሎት እና መንፈስን እንዴት ማሰር እንዳለብን ስረዳ እና ስተገብር ብዙ ነገሮች ተሰተካከኩ እና እህቴ ኢትዩጵያ ነበረች እና እባክሽን እኔ በጣም እሞኛል እና ፎቶዩን ይዘሽ ሄደሽ አስባርኩልኝ አልካት እሷ ልባ አባታችንን ለመስማት ድፍን ነውና እኔ ላንቺ ስል እንጂ አልሄድም አለች ለኔ ብላሽ ሂጂ አልካት ሄደች ልክ አስባርካ ስትመጣ ግንባሬ ላይ የሚከብደኝ ሰው ሲያየኝ እንዲጠላኝ ብቻ ምኑን ልንገራችሁ ያ ሁሉ በአባታችን መባረክ እግዚአብሄር በሰጣቸው ጰጋ እኔ አንዳ ምስክር ነኝ እድሜ እና ጤና ለአባታችን እመኛለሁ በእውነት እንመሰክራለሁ
እኔኮ ግርም የሚለኝ ስርማሽ ቅጠል በጣሽ ደብራ በሰውእድል የሚተበትበውን ህጋዊ እስኪመስል ድረስ በየቦታው መጋረጃ እየጋራደ የሚጠነቁለውን ለምን መክረው ገስስፀው አይመልሱም እውነት ለሀይማኖት ተቆርቁረው ከሆነ መምህር ግርማን ቀን ከሌሊት የሚያወግዙት ? ሰው ለምን ፀሎት ተማረ ሰው ለምን ከባእድ አምልኮ ተላቀቀ ነው? በጣም ያሳዝናል የቤተክርስቲያን ጠላቶችን ተመለሱ ታገሱ ይበልልን አባታችንን መምህር ግርማን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🤲🤲🤲🤲
ስለ አባታችን ማንንም አይሰማቸውም አባታችን ን ሺ አመት ይኑሩልን
ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወደ ኢትዮጵያ መቸ ነው የምመጡ💖💖💖🙏
ኢትዩጽያ እኮ ናቸው የሚኖሩት
ኣሁን ግን ካናዳ ናው ያለዉት
Ibakachihun yet indalu nigerunyi
Enem maweq efeligalehu eske ahun Canada nachew ?
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ይስጥልን የፈጣሪን መንገድና በረከትን ያገኝነው በእርሶ ትምህርት ነው፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔን ውደድኩት፡፡ የእርሶን አገልግሎት የሚቃወሙት እኮ የእግዚአብሔር መንገድ ለንግድና ለተንኮል የሚጠቀሙት ናቸው፡፡ የእግዚአብሔርን ቤት እንኳን እንደራሳቸው ሱቅ በማሰብ ካህናትንና ጥሩ አገልጋዮችን በመብጥበጥ እግዚአብሔርን ለማምለክ እንኳን በቤቱ ተቸግረናል፡፡ እነዚህ ናቸው እንግዲህ የአባታችንን አገልግሎት ላማደናቀፍ ሌተ ቀን የሚሰሩት፡፡ ለሁሉም እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርዱን ይሰጣል ፡፡ ስራቸው ከፈጣሪ ነውና ገና እንበዛለን፡፡
ውድድድድድ የማደረግዎት አባቴ መምህር ግርማ የሚወደኝን አባቴን ክርስቶስን ብቻ እንዳይ የረዱኝ ሳይነኩኝ ሳላውቅዎ ቤት ውስጥ ብቻ ትምህርትዎን በመስማት ብዙ ነገር ያተረፍኩ ድህነቴ እጅግ የሚገርም በፀሎት ቤቴ ውስጥ ብዙ ተዓምር የተደረገልኝ ባወራው ባወራው የማያልቅ ተዓምር የሆነልኝ በእርስዎ አእምሮን በሚለውጥ የተግባር ክርስትና ሕይወት ውስጥ ነውና ክፉ አይንካዎት አባቴ መምህርየ ያልዳኑት ይድኑ ዘንድ ሽህ ዓመት ኑሩልን፡፡ አሜን
መምህሬ ፈጣሪ ከእኔ እድሜ ጨምሮ ለእርሶ ይስጥልን የማቶሳላ እድሜ ያድልልን አይዞኝ አይክፋዎት እኔም ስለ እርሶ ምስክር ነኝ በጣም በመንፈስ ተይዜ የምኖረው ነኝ የኦርሶን ቨድዮ አይቼ አንዴ ጸሎት አርጌ ድኜ ዛሬ ጎበዝ ፀላይ ሆኝ ከመንፈስ ተላቄቅ አለሁ የሰይጣን ደጋፍ ናቸው እርሶን የምቃወመው በርቱ አትስማቸው የደብተራ ና የአብሾ ልጆች ናቸው በምድያ የምጫጩት አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን በዝህ ዘመን እርሶን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን
እግዚአብሔር ታላቅ ነው መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ለታመሙት ሁሉ ፈውስ ይሁን መምህር እንወዶታለን❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥዎ🙏የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ያባ ሰብስክራይብ በጣም ትንሽ ነች ተባብረን አንድ ሚሊዮን እናስገባና ጠላት ይቃጠል ጥቅሙ ለተቸገሩና ለእናት ቤተክርስቲያን ነው።በርቱ የተዋህዶ ልጆች የሚጠቅመንን እንወቅ ከሰይጣንና ከክፉ ሰዎች ጋር አንተባበር እባካች🙏
ቅዱስ ሃሳብ ነዉ:: አብዝቶ ይባርኮት ፈጣሪ::
ምነው አድሰው እሚችል ቢሆን እምላውነበር
@@amalajekidusan6360 አሜን አሜን አሜን
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ እኮ እደዛማ ቢሆን ደስ ይለን ነበር ትምህርቱ ለአለም መድረስ አለበት እኛ የገባን እዲገባቸው
Ebskachu yet new emigegnut Abatachin
የሚያመልኩት አምላክ የአውነት አምላክ አሳዳጆችዎን ያስታግስልን ልቦና ይስጣቸው ለእርሶ እረጅም አድሜና ጤና ይስጦት።
ኑሩልን አባታችን እኛ መዳን እንፈልጋለን ከዳቢሎስ እስራት መፈታት እንፈልጋለን ድልድያችን ኖት እርሶ ከኔ ተቀንሶ ለርሶ ይጨመር እድሜዬ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን እውነት አይደበቅም አባታችን ዕረዥም ዕድሜ ይስጥልን አባቴ ዘመኖት ይባርክሎት የዘርማዘር የአያት የአባት የልጆትም እግዚአብሔር የሠጦት ፀጋ ነው አሸናፊ እግዚአብሔር ነው ጌታ የመረጠው ሰው አይሽረውም ነብይ በአገሩ አይከበርም ይባል የለ
የሠራዊት ጌታችንን #የድንግል #ማርያም መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችንን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በረከታቸው ይደርብን🤲
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን ጠላታችንን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን ከእርሶ ትምህርት ተምረናል ማህበረ ቅዱሳን ቢቃወሙም እኛ አንሰማቸዋውም ምድረ ደብተራ ጠንቋይ ስራቸው ስለተጋለጠብቸው ነው ልብካለቸው ውሰጣቸው የተሰገሰጉት ደብተራ ጠንቋይ ለምን አይቃወሙዋቸውም የሰው ልጅን መዳን ለምን ያበሳጫቸዋል አይነ ልበናቹን ፈጣሪ ያብራላቹ።
አባቴ የኔ ልዩ ስጦታ አባታችን ኑሩልን እኛ እንወድወታለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እዚሁ ቁጭ ብለን ሳንድን ለቀረነው እርሶ የሚየደርጉትን የሚሉትን የሚየደርግ የለም እንደው አንድ ቀን አግኝተኖት በሞትን ተፀፅተናል በሰለም ይምጡ ብቻ ፈጠሪ በሰላም ያምጣዎት አባታችን ። ካህናቱንማ አየናቸው ብንወድቅ እንኳን መስቀል አያስነኩንም አጋንንቱን ይፈሩታል ። ይቅር እርሶን በሰላም በጤና ይጥቆት።
አባታችን ከእየሱስክርስቶስ ጋር የነበሩት ሀዋርያዎች ሁሉም በግፍ ነው የተገደሉት እናም አባታችን የሚደርስብዎት ግፍ ስቃይ መከራ ክብርዎት ነው እና አደር ምልዎት እጅዎን እንዳይሰጡ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌውን የገደለ ማህበር ቅዱስን ከርስዎት ላይም ተነስቷል እና አደራ አደራ
እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ኦ/ተዋሕዶ እንቁ አባት መ/ መክራት አባታችን ❤️
እልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባታችንን ያቆይልን እድሜ በጤና ጋረ ይስጥልን ⛪⛪⛪⛪💚💛❤️🌹
አባታችን እንኳን ዳና መጡ ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን በእርሰዎ ላይ አድሮ የፈወሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
ባባታችን መምህር ግርማ ያሾፋችሁ ባለጌዎች ልቦና ይስጣችሁ መምህር መዳኂኒያለም እድሜና ጤና ይስጠወት👏👏👏
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ለእኔም ብዙ ተደርጉልኛል።
አባታችን እንኳን እርሶን በዚ ቦታ ለማየት አበቃኝ ደብተራ ከኢትዮጲያ ቤተ ክርስቲያን እስኪጠፋ እርሶን ለዘለአለም ያኑርልን ማሀበረ መሀበረ እያሉ
መምህር ግርማ አባታችን ፀጋውን ያበዛሎት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት::እርሶን ለመምከር ሳይሆን! እኔን ሁልግዜም በአይምሮዬ እየትመላለሰብኝ በጣም የሚያሳስበኝ እና እየፀለይኩበትም ያለውን ጉዳይ እንድናገር ስለደፈርኩ አስቀድሜ ይቅርታ እየጠየቅኩኝ !!!!!! ስቀጥል!አባቴ ሆይ እኔ ቀደም ባለ ግዜ በአካልም መጥቼ አግኝቸወታለሁ::በእርኩስ መንፈስ የተያዘ ካልሆነ በስተቀር እርስዎ ማን እንደሆኑ ይታወቃል :: እርሶም እንደሚያውቁት ይህች አለም እውነትን ለያዙ አትሆንም ደሞም ከእግዚአብሔር የሆኑ መከራ እንዳለባቸው ቃሉ ተነግሯል:: ይህች አለም ቀደምት አበው ቅዱሳኑን ያደረሰችባቸውን ስቃይ እና ሞትስ በዚህ ዘመን ማን ደርሶበታል? ማንም::ስለዚህ እርሶም ታስረዋል, ተሰድበዋል, ታምተዋል, አንቋሸሽዎትል እርስዎ ግን ይኽው እስከ ዛሬ በጤና ሆነው ፀጋዎትን እያካፈሉ, እየፈፀሙ እየኖሩ ነው :: እነሱ ይህን ስላወሩ እርሶ ላይ የደረሰ ወይም ከሰውነትዎ እንኳን የተቀነሰ ምንም የለም :: ታዲያ ምነው ??? ደከሙና በየ ሲዲው ላይ ስለ እነዚህ ደካማ ሰዎች እያነሱ ይናገራሉ??? ለምንስ ለበጎ ነው እያሉ እኛን እያስተማሩ አያበረቱንም ???? ይሄን ንቀው ትተው ለምን አያበረቱንም??? በፍፁም አንድም ቃል, ወይም የእነዚህ ተልካሻ ሃሳብ ለመውቀስ ወይም ለማስተካከል ባይሞክሩና እንደ ጥንቱ ሰምተው እንዳልሰማ አይተው እንዳላየ ሆነው የተሰጠዎትን ፈተና አልፈው እንዲኖሩ! እንደ ሰማእታቱ ያለውን ብርታት ይስጥዎት:: ይህ ቢሆኑ ያን ግዜ ሰይጣንን ድል አደረጉት ማለትነው::ይህች አለም ሊያድናት የወረደውን አምላኳን የሰቀለች ናትና ! እባክዎን ወቀሳ በጣም አብዝተዋል "ፈተና ነውና እንዳይወድቁ ምንም ሃሳብም ሆነ አስተያየት ከእርስዎ አንደበት አይነገር" የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይዎት::"
እግዚአብሔር ይመሰገን በአባታችን ላይ አድሮ ይህን ሁሉ ሰርቶል ገናም ይሰራል እየሰራም ነዉ። አባቴ እረዥም እድሜ ይሰጠዎት እንወደወታለን
ኣባታችን እግዚአብሔር ዓስቢ ቅዱሳን ይክፈልኩም በረኸትኩም ይሕደረና ኣማን በኣማን ዘተዋህዶ አቡነ ለኩልነ ለኤርትራዊ ወለኢትዮጲያዊ ለኩሉ ኣለም ኣባታችን በረከትኩም ይህደርብን።
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ጨርሶ ይማራቹ አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን ጣላቶቾን ከእግሮ በታች ይጣልልን 😭😭😭
አባታችን ጠላቶቻችሁን የእግሮት በታች እግዚአብሔር ይጣልሎት እድሜ ይስጣችሁ አብ የተከለው አይነቀልም
አባ እኔኮ ስወድዎት ቸሩመድሃኒያለም ኣባግርማን አደራ እድታገናኘኝ ፀሎቴነውውውውው
አባታችን እርጅም እድሜ ይስጦት እንወዶታለን ምድር ደፍተራ ህዝቡንም ይዘን ሲኦል ለምን አልገባነም ብለው እየተጫጩ ነው ለኛ ልዩ ስጦታችን ነት አባታችን
አባቴ አባባዬ እድሜ እንደማቱሳላ ያርዝምሎት 🇪🇷🇪🇷ፀጋው ይብዛ ።አውርቶ አዳሪውት ልቦና ይስጣችው። የንስሀ እድሜ ያድላችው።
እኞ ደግሞ የእርሶን ፅጋ የምናውቅ የምንመኘው እርሶ ዕድሜዎ ረዝሞ ጤናዎ ተጠብቆ የእየሱስ የክርስቶስን ሥራ እየሰሩ እንዲናሩ ነው የምንፈልገው🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽አባታችን እንኳን እርሶ እየሱስም መከራውን በልቷል በፈሪሳውያን ፣በሰዱቃውያን እና በግዜው በነበሩ ሰዎች ። ከሳሾቾ እንደባለፈው ግዜ በግዜያቸው ይጠፋሉ። "ሰው የዘራውን ያጭዳል"። ብለው አስተምረውናል።🙏🏽
አባዬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ደብተራ ጥላወጊ በፎቶ አድርጎ ይገድላል መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ከዚህ በላይ ነው አይደለም በፎቶ በእምነት ሁሉ ነገር ይሰራል በእውነት ያአባታችንን እድሜ እና ፀጋ ጨምሮ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ አባቴ እርሶ ብዙ ትሰራላችሁ ገና
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን ኑሩልን
ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ለናተ የደረሰ እምላክ ለኛም ይስማን እሜንእባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሜን
በጣም ያሳፍራል አሀዛብ ሲመሰክር የኛ የምንላቸው ከደሰቢሎሰ በከፋ ሁኔታ ሲቃወሙ ማስተዋሉን ይስጠን‼️‼️
መምህር ፅናቱን ብርታቱን ይስጥዎት🙏 የሚቃወሙዎት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እራሳቸውን ይመርምሩ።
ልኡልእግዚአህቤር እርሶዎን የመሰአባት ስለሰጠን ክብርምስጋና ይግባው አባታችንን በክፉእሚያይብን ሰውበውነት አይኑይደፈን ሺአመትያኑርልን እረጂምእድሜይስጥልን የኛእቁአባት
ኣባታሽን መምሄር ግርማ አድሜና ተና ይስጣሸው አግዚኣብሄር በረከታሽው ከኛ ጋር የሁን 💟⛪️💟
፡አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!አባታችን ፈጣሪ የሰጦትን ጸጋ በአግባቡ በአጋንት ደዌ የሚሰቃዮትንን ሕይወት እንዲድን፣( ሙሉ ሰው ) ያደረጉ ምስጋና ይድረሶዎ!!! አሜን!!!
እባካችሁን አባታችንን ተውሉን ለዚህ ምሰኪን እዝብ ደራሽ አባታችን ናቸው ፀሎትን ስግደትን እያስተማሩን አባታችንም እኮ ናቸው ምድነው ችግራችሁ ? ?
እግዚአብሔር ይመስገን የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት በረከቶ ይደርብን እንኳን ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰብያ አደረሳችሁ
አባታችን እርሶ ፈጣሪአለሎት መቼም ሊያሸንፎትአይችሉም በእርሶየመጣ ይዋረዳል ፈጣሪእድሜናጤናይስጥልን ሰውሲፈወስ የማይወደው አጋንትብቻነው
እድሜ ከጤናው አብዝቶ ይስጥልን አባታችን በሰላም ይመልሶት አባታችን እሄቀን ናፍቆኛል ኡባቴ
እነ ማህበረ ጭፍኖች ተመልከቱ ነጩ እንኳን ነቅቷል አውቋል ገብቶታል አባታችን እድሜ ይስጥልን ከኔ ከከንቱዋ ልጅ ቀንሶ ለእርሶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖዎን ይባርክሎት
አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት አኔ በእርስዎ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ። ጸጋ ሊበዛሎት ስለሆነ ነው ጠላት የተነሳው እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን። ለነዛም ልቦና ይስጣቸው ይፈውሳቸው።
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን😭💔እንግዲህ የምትቃወሙ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ
እኳንደሕና መጡ።አባታችን💐🕊💐💐 💐🕊በፀሎተወ አስቡኝ አባ እስቤተሠቦቸ ግራ ገብቶን እምንኖርነ ን
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልንቃለ ህይወትን ያሰማልን ተነገረ ድንቅ ስፍራውመሰክሩ
በማንም ደብተራ ልጆች መምህር እንደዚህ እንደይፈዉሱ መተሰጣቸዉ ቅድስና መከራ መብላት ሰዉ እንዳይድን
አባቴ እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜን አጣጥፎ ይሰጥልን ለኛ ለምናምነው ለ ልጆችዎ በህልሜ ደጋግሜ አይወታለሁ ልድን ነው መሠለኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብን ወለተ ሀና ከነ ቤተሰቦቸ ፀልዬልኝ
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባቴን እድሜና ጤና ይስጥልን አሁንም ፈጣሪ በጸጋዉ ይጠብቅልን
የኔ እነቁና ልዮ አባት የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን እመቤቴ አትለዮት
አባታችን እኔ ለእርሶ የማወጣው ቃል የለኝምና ባጠቃላይ ከእኛ ህድሜ ቀንሶ ለእርሶ ጨምሮ ድህነትን ለሚፈልጉት ወገኖቻችን እርሶን ያቆይልን ፈጣሪ
አባታችን እግዚአብሔር በርሶ አድሮ ላስተማረን ለመከረን ሂወታችን ሃይማኖታችን እንካን ምን እንደሆነ የማናውቅ ልጆች ነበርን እግዚአብሔር ድንቅ ነው በርሶ አድሮ ጾም ፣ስግደት፣ጸሎት፣ አስተማረን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ከኔም ጨምሮ እድሜ ይስጦት በሚድያ የሚያወሩ ሰዎች ወሬ ብቻ ናቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እርሶ ብዙ ልጆች አትርፈዋል ለኛ ንሩልን አባየ በረከትዎ ይድረስኝ
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አሜን በረከታቹ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጦት። ትክክል አባታችን ቤተክርስቲያ ውስጥ ተደብቆ ያለ ደብተራና መተተኛ መጋለጡ አይቀርም።
እውነትን መሽሽ ወይንም መደበቅ አይቻልም በመስቀሉ ዘመንም መሰቀልን ቀብረውት ነበር ተቀብሮ ግን አልቀረም ዛሬም የእግዛብሔር ምረት በአባታችን አደሮ ከችግራችን የተላቀቅን በጣም ብዙ ነን ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን።
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ነግሮናል በመጽሐፉ ፍርዱን የሚጀምሮው በቤቱ አለን የምንሎው ኖው ከፍርዱ በጸሎትዋ እመ ብርሃን ይታደገን
አባታችን እርሶን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። ተቃዋሚዎቹም ቆም ብለው የሚያስቡበት ልቦና ይስጣቸው። እግዚአብሔር ከክፉዎች ሰዉሮ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሚን።
ስለእውነት እግዚአብሔር ሀያል ነው ደግሜም እላለው እግዚአብሔር ሀያል ነው። አለም ገና ክብሩን ፣ ሀያልነቱን ይመሰክራ ለወደደን በማዳኑ ለጎበኘን ሀያሉ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን። እየተገፉ ፣ እየተዎረዱ ፣ ባገር ውስጥም በውጭ ሀገረም በብዙ ከሳሾች እየተሰደቡ በእግዚአብሔር ፍጹም ፍቅር ያለድካም ላገለገሉን አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን አሁንም እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን። የክፉ ዘር ከሳሾችን ደግሞ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን። አባታችን ናፍቀህናልና በሰላም ወደ ሀገራችን ተመለስልን።
እግዚኣብሄር ጸጋና በረከት ይጨምርላቹ ኣባታችን።
አምላክ ምን ይሳነዋል ተመስገን በአባታች ላይ አድሮ የሚፈዉሰንን አምላክ ይክበር ይመስገን ልጄ እኳን ደስ አለሽ ጸጋዎት አይለየን
እንኳን በደህና መጣህ አባቲ ፀጋውን ከእግዚአብሄር ይብዛልን አባታችን
አባቴእድሜናጤና መድሀኒያለም ይሥጥልን ጸጋውንያብዛልወት ጠላቶቻችሁን አምላከእሥራኤል ይገሥጻቸው
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላካችን ከተትረፈረፈው በረከትህ አድለን ለአባታችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ባርክልን ፈቃድህ ከሆነ ከዕድሜዬ ቀንሰህ ስጥልኝ መቼም የኔ ሀጥያተኛ ዕድሜ ...ተገቢ ባይሆንም ከበረከታቸው አድለኝ
አባታችን መምህር ግርማ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ይዋጋልዎት። ሰው ለምን ተፈወሰ ብለው ይሄ ሁሉ ተቃውሞ ሲደርስብዎት ጉዳቱ የእርስዎ ብቻ ሳይሆን ለሁሉ ህዝበ ክርስቲያን ነው❤🙏
አባታችን ረጂም እድሜ ይስጦት በርሶ እራሴን አውቃለሁ በፀሎት አስቡኝ
ዕድመ ጥዕናን ይሃብክም
አባታችን ገና ብዙ ፍሬ ያፈራሉ እግዚአብሄር የሚሳነው የለም
አባታችንእንኳንበሰላምመጡልንእድሜናጤናውንያብዛልሆት፡የድንግልማርያምልጅእየሱስክርስቶስ!!¡
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በረከቶት ይድረሰን ክፋቱ ቢበዛም እግዚአብሔር በረከትን ጨመረሎት እንጂ አልቀነሰም አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት!!! መቼ ይሆን ወደ ዲሲ አካባቢስ የሚመጡት እግዚአብሔር ይፍቀድ ለተሳዳቢዎችም ልቦና ይስጥልን!!! ገብረ መድህን ብለው በፀሎት ያስቡን!!!
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት ተቃዋሚ ወች ልቦና ይስጣችሁ በእውነት ሰው እንደት ከጨለማ ወደብርሀን መጣ ከሀፅያት እስራት ወደንስሀ መጣ ተብሎ ይቃወማል
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አባታችን እንኳን በደህና መጡ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
Amen🙏
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ሆይ መምህር እድሜ ጤና ይስጥልጠላቶቻቸው ይርገፉ አሜን
💝💝💝💝😘😘😘👍🏾
እግዚአብሔር ይፈውስን ጸጋ ያብዛላቸ አሜን
አባታችን መላአክ መንክራት ግርማ ወንድሙ ,
ለዘላለም ኑሩልነ ❤ 🙏🏿🙏🏿
የኔ ደግ አባት በጣም እንወደዎታለን! አባቴ
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
እውነት ነው እንወዶታለን አባታችን አባ ግርማ
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏ኑሩልን
🌿Amen Amen🌿🙏🏾
ክቡር መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትክክለኛ ሀይማኖታችንን ያስተማሩን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤
ያልገባቸው እውነቴን ነው ከአንዳንድ ማህበረ ቅዱሳን አባቶች መምህራን ዲያቆናት እንደ እኛ አይነት በአባታችን እና በመምህር ተሰፋዬ የተለወጥን 100% የገባን የተማርን የጸሎት ቤት ያለን የምንሰግድ የምንጸልይ እንሻላቸዋለን። ቤተክርስቲያናችን ውስጥ የተደበቁ አንዳንድ ጠንቋይና ደብተራ ሚስጥራቸውን እንዳይጋለጥ ከማህበረ ቅዱሳን ጋር በመሆን አባታችንን አታሳዱብን እባካችሁ ተውን እኛ ተራ ምዕመን ከእናንተ በላይ ስለ ሃይማኖታችን ገብቶናል እየጸለይን እየሰገድን የክፉ መናፍስት ዕኩይ ተግባር ገብቶን ንስሃ እየገባን እየቆረብን ስለ እግዚአብሔር ቅድስና ገብቶን በመስገድ በመጸለይ ክፉ መናፍስት እያሰርን ጸበል ሄደን በአባቶች እንዲሸኝልን እያደረግን ነው። ስለዚህ ማህበረ ቅዱሳን እና ሌሎች እባካችሁ ተውን በቃ ተውን ገበቶናል ነቅተናል ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። አሜን!!! ኢትዮጵያ ኤርትራ አውሮፓ አሜሪካ ካናዳ አውስትራሊያ እና የተለያዩ አፍሪካ ሃገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ለአባታችን ረጅም ዕድሜ ፀጋ ይስጥልን እያላችሁ አሜን በሉልኝ። አሜን!!!
በትክክል
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ የፀጋ አባት ስለሰጠን ። እንጠቀምባቸው የበረከቱ ተሳታፊ እንሁን ለአባታችንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
አባቴ ጠላቶት ይብዛ ጠላት ከሌለ ብርታት የለም ዘመኖ ይባረክ🙏🙏🙏
አሜን አሜንአሜን
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ በእዴሜ በጤና ይጥብቅልን አሜን
Amen Amen Amen
Enat yet church new yalut Calgary miyak sew pls??🙏🙏
አባቴ 1000000 እመት ኑሩልኝ, ግራ የገባው, በጠራራ ፀሀይ የጨለመበት, ብርሀን የናፈቀው, ህመሙ እንቅልፍ ያሳጣው, ትዳሩ የተበተነበት, የልጆቹን መከራ ቁጭ ብሎ የሚያይ, ስንቱን ልዘርዝር, የተያዘ ያውቀዋል:: የጨነቀው ሰው እንደኔ 1 video 10x ግዜ እያየ ያለቅሳል እንጂ ስለ እርሶ ክፉ አያወራም, ማን ነው ስም የሚያጠፋው ( ቅናተኛ ) ቀንተው ግን ብዙ ብዙ ያወራሉ, ያ ደሞ ለአባታችን ማስታወቂያ እንደመስራት ነው:
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እኳን ለመላአኩ ቅዱስ ገብረኤል ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
አባታችን አንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በእዉነት ቃላት የለንም ሰዉ ብዙ ቢል አሁን ሁሉንም አዉቀናል
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Yet new yalut address setugne pls
በጣም ይገርማ ስለመምህር ግርማ ፈረንጅ ሳይቀር ምስክርነት ሲሰጡ የእኛወቹ በቤተክርስትያን ውስጥ ሆነው ስላአባታችን ስማቸውን ለማጠልሸት ይሮጣሉ እረ እንዲያው ምን ይሻለናል ልኡል እግቢአብሔር አይነልቦናችሁን ያብራላችሁ
አባታችን መምህር ግርማ ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኑርልን አባቻችን እንወዶታለን እናከብሮታለን🙏🙏🙏
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕
አባታችን እግዚአብሔር ዘመኖትን የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይባርክሎ በእውነት 🤲🏿እንኩዋን ክፉ በዛሎት አባቴ 😥እጥፍ ይባረካሉና
አሜን አባታችንን በድሜ በጸጋላይ ጸጋ አብዝቶአብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን አሜን
የት ቦታ ነው ያሉ መምህር ግርማ
አባቴ እድሜ ጤና ይሰጦት የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱሰ ገብርኤል አብሳሪ አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
አባ እንኳን በሰላም መጡልን ለኛ መዳን ለምንፈልገው እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን ያቆይልን የኛን መዳን የማይፈልጉ ሰዎች ልቦና ይስጥልን 🙏🏽
people 0
Yet new migegnut pls negrugne?🙏
አባታችን የፍቅር አባት ወንጌልን በተግባር የሚገልፁ ትምህርቱ ሁሉ የማይጠገብ ነው እደሜውን ፀጋውን ያብዞሎት የማቲዎሰ እድሜን ይሰጦት🙏🙏🙏
መምህር ግርማ በእውነት እግዚአብሔር ስራውን በእርሰወ ላይ ይገላጻል ምቀኞች ላንቃቸው እስከሚሰነጠቅ ይቃወማሉ አባየ ለሚስኪኖች ፈጥኖ ደራሺ ሺ አመት ኑርልኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚
እልልልልልልልልልልልል ዛሬም በቁድሳኑ አባቶች ላይ አድሮ የሚፈውስ እግዚያብሄር ይመስገን እልልልልልልልል አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥል አባታች ያውሩ ምቀኞች ፀረ ቤተክርስቲያን ፀረ ምእመናን ናቸው አንሰማቸውም በቅዱስ ጳውሎስ በቅድሱ ጴጥሮስ ላይ አድሮ የሚሰራ እግዚያብሄር በአባታችን ላይ አድሮ ቢሰራ ምንያስከስሳል የዘመናችን ፃህፍት ፈሪሳውያን ለስሙ ክህነቱን ይዘውታል ግን አይገቡ አያስገቡ የተባሉ በዘመናችን አባቶቻችንን በነሱላይ አድሮ ሰውለምንዳነ እያሉ ነገር የሚያጣምሙት አንሰማም ማለት ነው።
መምህር ኑሩልን እኛ እርስዎን ሳናገኝ ትምህርትዎን ተከታትለን ከብዙ ፈተና እና ህመም እየተፈወስን ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና
አቤት በምስሉ ማለትም በአባታችን ላይ ያለውን የመስቀል መስል ስነካው የሚሰማኝ የመልካም ነገሮች ስሜት በቃል ከምገልፀው በላይ ነው አምናለው በፈጣሪና በአባታችን ለሰወች የሚሆነው ለኔም እንደሚሆን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ እረጅም እድሜ ለአባታችን
በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አባቴ ቀልድ የለም ማንም ሰው በሳቸው አይምጣብኝ ስለ እሳቸው ፀጋ አውርቼና ተናግሪ አልጠግብም አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
አባታችን እርሶን የሚያጥላላ ፀጋዎትን የሚነቅፍ ሁሉ የሰይጣን እረዳት የግብር አጋሩ ስለሆነ ምንም አይድነቆት ከሚነቅፎት ይልቅ እኛ የምንወዶት የምናከብሮት እንበዛለን እና ቦታ አይስጧቸው እኛም አንሰማቸውም።
ፈጣሪ ብቻ እርሶን በድሜ በብዙ ፀጋ እና በጤና ያቆይልን።አሜን። ትርሲተ ስላሴን በፀሎትዎ አይርሱኝ።
ምድረ ደፍተራ ቅጠል በጣሺ ምሀበረ ቅዱሳን ማንም አይሰማቸወም አባታች እግዚአብሔር ክፋፋፋፋ ያድረገወት እኛ አትረፍናል ከሰጋ ከነፍስም ሰቃይ ድነናል ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን ቅዱስ ገብረኤል መላክ ይጠብቀወት እሰከቤተሰብወት
አባታችን እንወዶታለን ሺ አመት ኑሩልን ጠላት ዲያብሎስ ቢዘባርቅም እኛ ግን ከክርስቶስ ፍቅር የሜለየን የለም
እኔም እመሰክራለሁ ለቡዙ አመታት አንገቴ እየያዘኝ የነበረ እርኩስ መንፈስ ተሰውሮ መጥቶ አድኖኛል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት 😘
የኔ ውድ አባት ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀወት 🙏🙏🙏
በእውነት አሁን ስጵፍላችሁ እንባ እየተተናነቀኝ እውነቱን ልናገር ወደድኩ እኔ ቀኑ ቢረዝምም አንድ ሴት በቤታችን ተከራይ የነበረች ሴት ግንባሬን ተጋጨችኝ ታሪኩ ብዙ ነው ነገር ግን ለ9ወር ያህል በማበድ እና በሂወት መካከል ነበርኩ ከዛ በሃላ ወደ ውጭ አሁን ወደምኖርበት ሃገር መጣሁ እና እዛ እያለሁ አባታችንን ከድሮም ጀምሮ አውቃቸው ነበር እና ውጭ እያለሁ ይበልጥ ትምህርታቸውን እየተከታተልኩ እሳቸው በሚሉኝ የጰሎት እና መንፈስን እንዴት ማሰር እንዳለብን ስረዳ እና ስተገብር ብዙ ነገሮች ተሰተካከኩ እና እህቴ ኢትዩጵያ ነበረች እና እባክሽን እኔ በጣም እሞኛል እና ፎቶዩን ይዘሽ ሄደሽ አስባርኩልኝ አልካት እሷ ልባ አባታችንን ለመስማት ድፍን ነውና እኔ ላንቺ ስል እንጂ አልሄድም አለች ለኔ ብላሽ ሂጂ አልካት ሄደች ልክ አስባርካ ስትመጣ ግንባሬ ላይ የሚከብደኝ ሰው ሲያየኝ እንዲጠላኝ ብቻ ምኑን ልንገራችሁ ያ ሁሉ በአባታችን መባረክ እግዚአብሄር በሰጣቸው ጰጋ እኔ አንዳ ምስክር ነኝ እድሜ እና ጤና ለአባታችን እመኛለሁ በእውነት እንመሰክራለሁ
እኔኮ ግርም የሚለኝ ስርማሽ ቅጠል በጣሽ ደብራ በሰውእድል የሚተበትበውን ህጋዊ እስኪመስል ድረስ በየቦታው መጋረጃ እየጋራደ የሚጠነቁለውን ለምን መክረው ገስስፀው አይመልሱም እውነት ለሀይማኖት ተቆርቁረው ከሆነ መምህር ግርማን ቀን ከሌሊት የሚያወግዙት ? ሰው ለምን ፀሎት ተማረ ሰው ለምን ከባእድ አምልኮ ተላቀቀ ነው? በጣም ያሳዝናል የቤተክርስቲያን ጠላቶችን ተመለሱ ታገሱ ይበልልን አባታችንን መምህር ግርማን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🤲🤲🤲🤲
ስለ አባታችን ማንንም አይሰማቸውም አባታችን ን ሺ አመት ይኑሩልን
ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወደ ኢትዮጵያ መቸ ነው የምመጡ💖💖💖🙏
ኢትዩጽያ እኮ ናቸው የሚኖሩት
ኣሁን ግን ካናዳ ናው ያለዉት
Ibakachihun yet indalu nigerunyi
Enem maweq efeligalehu eske ahun Canada nachew ?
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ይስጥልን የፈጣሪን መንገድና በረከትን ያገኝነው በእርሶ ትምህርት ነው፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔን ውደድኩት፡፡ የእርሶን አገልግሎት የሚቃወሙት እኮ የእግዚአብሔር መንገድ ለንግድና ለተንኮል የሚጠቀሙት ናቸው፡፡ የእግዚአብሔርን ቤት እንኳን እንደራሳቸው ሱቅ በማሰብ ካህናትንና ጥሩ አገልጋዮችን በመብጥበጥ እግዚአብሔርን ለማምለክ እንኳን በቤቱ ተቸግረናል፡፡ እነዚህ ናቸው እንግዲህ የአባታችንን አገልግሎት ላማደናቀፍ ሌተ ቀን የሚሰሩት፡፡ ለሁሉም እግዚአብሔር እውነተኛ ፍርዱን ይሰጣል ፡፡ ስራቸው ከፈጣሪ ነውና ገና እንበዛለን፡፡
ውድድድድድ የማደረግዎት አባቴ መምህር ግርማ የሚወደኝን አባቴን ክርስቶስን ብቻ እንዳይ የረዱኝ ሳይነኩኝ ሳላውቅዎ ቤት ውስጥ ብቻ ትምህርትዎን በመስማት ብዙ ነገር ያተረፍኩ ድህነቴ እጅግ የሚገርም በፀሎት ቤቴ ውስጥ ብዙ ተዓምር የተደረገልኝ ባወራው ባወራው የማያልቅ ተዓምር የሆነልኝ በእርስዎ አእምሮን በሚለውጥ የተግባር ክርስትና ሕይወት ውስጥ ነውና ክፉ አይንካዎት አባቴ መምህርየ ያልዳኑት ይድኑ ዘንድ ሽህ ዓመት ኑሩልን፡፡ አሜን
መምህሬ ፈጣሪ ከእኔ እድሜ ጨምሮ ለእርሶ ይስጥልን የማቶሳላ እድሜ ያድልልን አይዞኝ አይክፋዎት እኔም ስለ እርሶ ምስክር ነኝ በጣም በመንፈስ ተይዜ የምኖረው ነኝ የኦርሶን ቨድዮ አይቼ አንዴ ጸሎት አርጌ ድኜ ዛሬ ጎበዝ ፀላይ ሆኝ ከመንፈስ ተላቄቅ አለሁ የሰይጣን ደጋፍ ናቸው እርሶን የምቃወመው በርቱ አትስማቸው የደብተራ ና የአብሾ ልጆች ናቸው በምድያ የምጫጩት አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን በዝህ ዘመን እርሶን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን
እግዚአብሔር ታላቅ ነው መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ለታመሙት ሁሉ ፈውስ ይሁን መምህር እንወዶታለን❤❤❤
አባታችን እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥዎ🙏የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ያባ ሰብስክራይብ በጣም ትንሽ ነች ተባብረን አንድ ሚሊዮን እናስገባና ጠላት ይቃጠል ጥቅሙ ለተቸገሩና ለእናት ቤተክርስቲያን ነው።በርቱ የተዋህዶ ልጆች የሚጠቅመንን እንወቅ ከሰይጣንና ከክፉ ሰዎች ጋር አንተባበር እባካች🙏
ቅዱስ ሃሳብ ነዉ:: አብዝቶ ይባርኮት ፈጣሪ::
ምነው አድሰው እሚችል ቢሆን እምላውነበር
@@amalajekidusan6360
አሜን አሜን አሜን
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
እኮ እደዛማ ቢሆን ደስ ይለን ነበር
ትምህርቱ ለአለም መድረስ አለበት እኛ የገባን እዲገባቸው
Ebskachu yet new emigegnut Abatachin
የሚያመልኩት አምላክ የአውነት አምላክ አሳዳጆችዎን ያስታግስልን ልቦና ይስጣቸው ለእርሶ እረጅም አድሜና ጤና ይስጦት።
ኑሩልን አባታችን እኛ መዳን እንፈልጋለን ከዳቢሎስ እስራት መፈታት እንፈልጋለን ድልድያችን ኖት እርሶ ከኔ ተቀንሶ ለርሶ ይጨመር እድሜዬ
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን እውነት አይደበቅም አባታችን ዕረዥም ዕድሜ ይስጥልን አባቴ ዘመኖት ይባርክሎት የዘርማዘር የአያት የአባት የልጆትም እግዚአብሔር የሠጦት ፀጋ ነው አሸናፊ እግዚአብሔር ነው ጌታ የመረጠው ሰው አይሽረውም ነብይ በአገሩ አይከበርም ይባል የለ
የሠራዊት ጌታችንን #የድንግል #ማርያም መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችንን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በረከታቸው ይደርብን🤲
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን ጠላታችንን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን ከእርሶ ትምህርት ተምረናል ማህበረ ቅዱሳን ቢቃወሙም እኛ አንሰማቸዋውም ምድረ ደብተራ ጠንቋይ ስራቸው ስለተጋለጠብቸው ነው ልብካለቸው ውሰጣቸው የተሰገሰጉት ደብተራ ጠንቋይ ለምን አይቃወሙዋቸውም የሰው ልጅን መዳን ለምን ያበሳጫቸዋል አይነ ልበናቹን ፈጣሪ ያብራላቹ።
አባቴ የኔ ልዩ ስጦታ አባታችን ኑሩልን እኛ እንወድወታለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እዚሁ ቁጭ ብለን ሳንድን ለቀረነው እርሶ የሚየደርጉትን የሚሉትን የሚየደርግ የለም እንደው አንድ ቀን አግኝተኖት በሞትን ተፀፅተናል በሰለም ይምጡ ብቻ ፈጠሪ በሰላም ያምጣዎት አባታችን ። ካህናቱንማ አየናቸው ብንወድቅ እንኳን መስቀል አያስነኩንም አጋንንቱን ይፈሩታል ። ይቅር እርሶን በሰላም በጤና ይጥቆት።
አባታችን ከእየሱስክርስቶስ ጋር የነበሩት ሀዋርያዎች ሁሉም በግፍ ነው የተገደሉት እናም አባታችን የሚደርስብዎት ግፍ ስቃይ መከራ ክብርዎት ነው እና አደር ምልዎት እጅዎን እንዳይሰጡ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌውን የገደለ ማህበር ቅዱስን ከርስዎት ላይም ተነስቷል እና አደራ አደራ
እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ኦ/ተዋሕዶ እንቁ አባት መ/ መክራት አባታችን ❤️
እልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባታችንን ያቆይልን እድሜ በጤና ጋረ ይስጥልን ⛪⛪⛪⛪💚💛❤️🌹
አባታችን እንኳን ዳና መጡ ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን በእርሰዎ ላይ አድሮ የፈወሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን
ባባታችን መምህር ግርማ ያሾፋችሁ ባለጌዎች ልቦና ይስጣችሁ መምህር መዳኂኒያለም እድሜና ጤና ይስጠወት👏👏👏
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ለእኔም ብዙ ተደርጉልኛል።
አባታችን እንኳን እርሶን በዚ ቦታ ለማየት አበቃኝ ደብተራ ከኢትዮጲያ ቤተ ክርስቲያን እስኪጠፋ እርሶን ለዘለአለም ያኑርልን ማሀበረ መሀበረ እያሉ
መምህር ግርማ አባታችን ፀጋውን ያበዛሎት እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት::
እርሶን ለመምከር ሳይሆን! እኔን ሁልግዜም በአይምሮዬ እየትመላለሰብኝ በጣም የሚያሳስበኝ እና እየፀለይኩበትም ያለውን ጉዳይ እንድናገር ስለደፈርኩ አስቀድሜ ይቅርታ እየጠየቅኩኝ !!!!!! ስቀጥል!
አባቴ ሆይ እኔ ቀደም ባለ ግዜ በአካልም መጥቼ አግኝቸወታለሁ::
በእርኩስ መንፈስ የተያዘ ካልሆነ በስተቀር እርስዎ ማን እንደሆኑ ይታወቃል :: እርሶም እንደሚያውቁት ይህች አለም እውነትን ለያዙ አትሆንም ደሞም ከእግዚአብሔር የሆኑ መከራ እንዳለባቸው ቃሉ ተነግሯል:: ይህች አለም ቀደምት አበው ቅዱሳኑን ያደረሰችባቸውን ስቃይ እና ሞትስ በዚህ ዘመን ማን ደርሶበታል? ማንም::
ስለዚህ እርሶም ታስረዋል, ተሰድበዋል, ታምተዋል, አንቋሸሽዎትል እርስዎ ግን ይኽው እስከ ዛሬ በጤና ሆነው ፀጋዎትን እያካፈሉ, እየፈፀሙ እየኖሩ ነው :: እነሱ ይህን ስላወሩ እርሶ ላይ የደረሰ ወይም ከሰውነትዎ እንኳን የተቀነሰ ምንም የለም ::
ታዲያ ምነው ??? ደከሙና በየ ሲዲው ላይ ስለ እነዚህ ደካማ ሰዎች እያነሱ ይናገራሉ??? ለምንስ ለበጎ ነው እያሉ እኛን እያስተማሩ አያበረቱንም ???? ይሄን ንቀው ትተው ለምን አያበረቱንም???
በፍፁም አንድም ቃል, ወይም የእነዚህ ተልካሻ ሃሳብ ለመውቀስ ወይም ለማስተካከል ባይሞክሩና እንደ ጥንቱ ሰምተው እንዳልሰማ አይተው እንዳላየ ሆነው የተሰጠዎትን ፈተና አልፈው እንዲኖሩ! እንደ ሰማእታቱ ያለውን ብርታት ይስጥዎት:: ይህ ቢሆኑ ያን ግዜ ሰይጣንን ድል አደረጉት ማለትነው::
ይህች አለም ሊያድናት የወረደውን አምላኳን የሰቀለች ናትና !
እባክዎን ወቀሳ በጣም አብዝተዋል "ፈተና ነውና እንዳይወድቁ ምንም ሃሳብም ሆነ አስተያየት ከእርስዎ አንደበት አይነገር" የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይዎት::"
እግዚአብሔር ይመሰገን በአባታችን ላይ አድሮ ይህን ሁሉ ሰርቶል ገናም ይሰራል እየሰራም ነዉ። አባቴ እረዥም እድሜ ይሰጠዎት እንወደወታለን
ኣባታችን እግዚአብሔር ዓስቢ ቅዱሳን ይክፈልኩም
በረኸትኩም ይሕደረና ኣማን በኣማን ዘተዋህዶ አቡነ ለኩልነ ለኤርትራዊ ወለኢትዮጲያዊ ለኩሉ ኣለም ኣባታችን በረከትኩም ይህደርብን።
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ ጨርሶ ይማራቹ አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን ጣላቶቾን ከእግሮ በታች ይጣልልን 😭😭😭
አባታችን ጠላቶቻችሁን የእግሮት በታች እግዚአብሔር ይጣልሎት እድሜ ይስጣችሁ አብ የተከለው አይነቀልም
አባ እኔኮ ስወድዎት ቸሩመድሃኒያለም ኣባግርማን አደራ እድታገናኘኝ ፀሎቴነውውውውው
አባታችን እርጅም እድሜ ይስጦት እንወዶታለን ምድር ደፍተራ ህዝቡንም ይዘን ሲኦል ለምን አልገባነም ብለው እየተጫጩ ነው ለኛ ልዩ ስጦታችን ነት አባታችን
አባቴ አባባዬ እድሜ እንደማቱሳላ ያርዝምሎት 🇪🇷🇪🇷ፀጋው ይብዛ ።አውርቶ አዳሪውት ልቦና ይስጣችው። የንስሀ እድሜ ያድላችው።
እኞ ደግሞ የእርሶን ፅጋ የምናውቅ የምንመኘው እርሶ ዕድሜዎ ረዝሞ ጤናዎ ተጠብቆ የእየሱስ የክርስቶስን ሥራ እየሰሩ እንዲናሩ ነው የምንፈልገው🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አባታችን እንኳን እርሶ እየሱስም መከራውን በልቷል በፈሪሳውያን ፣በሰዱቃውያን እና በግዜው በነበሩ ሰዎች ።
ከሳሾቾ እንደባለፈው ግዜ በግዜያቸው ይጠፋሉ። "ሰው የዘራውን ያጭዳል"። ብለው አስተምረውናል።🙏🏽
አባዬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ደብተራ ጥላወጊ በፎቶ አድርጎ ይገድላል መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ከዚህ በላይ ነው አይደለም በፎቶ በእምነት ሁሉ ነገር ይሰራል በእውነት ያአባታችንን እድሜ እና ፀጋ ጨምሮ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ አባቴ እርሶ ብዙ ትሰራላችሁ ገና
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን ኑሩልን
ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ለናተ የደረሰ እምላክ ለኛም ይስማን እሜን
እባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሜን
Amen Amen Amen
በጣም ያሳፍራል አሀዛብ ሲመሰክር የኛ የምንላቸው ከደሰቢሎሰ በከፋ ሁኔታ ሲቃወሙ ማስተዋሉን ይስጠን‼️‼️
መምህር ፅናቱን ብርታቱን ይስጥዎት🙏 የሚቃወሙዎት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እራሳቸውን ይመርምሩ።
ልኡልእግዚአህቤር እርሶዎን የመሰአባት ስለሰጠን ክብርምስጋና ይግባው አባታችንን በክፉእሚያይብን ሰውበውነት አይኑይደፈን ሺአመትያኑርልን እረጂምእድሜይስጥልን የኛእቁአባት
ኣባታሽን መምሄር ግርማ አድሜና ተና ይስጣሸው አግዚኣብሄር በረከታሽው ከኛ ጋር የሁን 💟⛪️💟
Amen Amen Amen
፡አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!አባታችን ፈጣሪ የሰጦትን ጸጋ በአግባቡ በአጋንት ደዌ የሚሰቃዮትንን ሕይወት እንዲድን፣( ሙሉ ሰው ) ያደረጉ ምስጋና ይድረሶዎ!!! አሜን!!!
እባካችሁን አባታችንን ተውሉን ለዚህ ምሰኪን እዝብ ደራሽ አባታችን ናቸው ፀሎትን ስግደትን እያስተማሩን አባታችንም እኮ ናቸው ምድነው ችግራችሁ ? ?
እግዚአብሔር ይመስገን የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት በረከቶ ይደርብን እንኳን ለመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰብያ አደረሳችሁ
አባታችን እርሶ ፈጣሪአለሎት መቼም ሊያሸንፎትአይችሉም በእርሶየመጣ ይዋረዳል ፈጣሪእድሜናጤናይስጥልን ሰውሲፈወስ የማይወደው አጋንትብቻነው
እድሜ ከጤናው አብዝቶ ይስጥልን አባታችን በሰላም ይመልሶት አባታችን እሄቀን ናፍቆኛል ኡባቴ
እነ ማህበረ ጭፍኖች ተመልከቱ ነጩ እንኳን ነቅቷል አውቋል ገብቶታል አባታችን እድሜ ይስጥልን ከኔ ከከንቱዋ ልጅ ቀንሶ ለእርሶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖዎን ይባርክሎት
አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት አኔ በእርስዎ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ። ጸጋ ሊበዛሎት ስለሆነ ነው ጠላት የተነሳው እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን። ለነዛም ልቦና ይስጣቸው ይፈውሳቸው።
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ለእናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን😭💔እንግዲህ የምትቃወሙ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ
እኳንደሕና መጡ።አባታችን💐🕊💐💐 💐🕊
በፀሎተወ አስቡኝ አባ እስቤተሠቦቸ ግራ ገብቶን እምንኖርነ ን
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተነገረ ድንቅ ስፍራው
መሰክሩ