(002) English-Amharic: ኑ እንግሊዝኛን በ 5 አቋራጮች እንልመድ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
• POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
• የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
_______________________________
Welcome to our Official TH-cam channel
Subscribe and share to your loved ones.
Official Facebook Page
/ %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
Official Telegram Channel
t.me/yimaru
Official Instagram Channel
...
#english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
Welcome to our Official TH-cam channel
Subscribe and share to your loved ones.
Official Facebook Page
facebook.com/%E1%8B%AD%E1...
Official Telegram Channel
t.me/yimaru
Official Instagram Channel
instagram.com/yimaru2020?igsh...
እናመሰግናለን
ሰላምህ ይብዛ ትቸርዬ እኔ ግን አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር የምታስተምረው ትምህርት በፓርት ብትከፋፍለው ከአላ የሚመጣ ተማሪም እንዲያውቀው ይጠቅማል እና በክፍል በክፍል ማለት ክፍል 1 2 3 4
ሰላምህ ይብዛ ትቸርዬ እኔ ግን አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር የምታስተምረው ትምህርት በፓርት ብትከፋፍለው ከአላ የሚመጣ ተማሪም እንዲያውቀው ይጠቅማል እና በክፍል በክፍል ማለት ክፍል 1 2 3 4
Yeteyeknhn yemtmels kehone Anmaralen Yeteyeknhn yematmeles kehone Gn Cahunu Anakartalen
Bzh kfl Lay muzika Bca New ymseraw yante dms Mnm Ayseman kslkacn kenga Aydelem cgr
I am - ነኝ
I have - አለኝ
I can - እችላለው
I must -አለብኝ
I want - እፈልጋለሁ
I am not - እኔ አይደለውም
I have not- የለኝም
I must not- የለብኝም
I don’t want - አልፈልግም
Thank you 🙏 teacher 👨🏽🏫
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ እና ግልጽ የሆነ የትምህት ዘዴ ነው ቀጥልበት በርታልን ለመጀመር ጊዜ የ TH-cam ትምህርት ተከታትየ አስተየት የሰጠሁት እድሜና ጤና ይስጥህ በሰፊው እንጠብቃለን
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
ዛሬ ትምህርት ጀምሪያለው በጣም ጠቃሚ አቀራረብ ነው እከታተላለው እና ውጤቱን አብረን እናየዋለን
i am -ነኝ
i have -አለኝ
i can -እችላለዉ
i must -አለብኝ
i wont to -እፈልጋለሁ
ደስ ይላል!!🤗🤗
I am-ነኝ
I have-አለኝ
I can-እችላለሁ
I must- አለብኝ
I want to- እፈልጋለሁ
አይሰማም ቲቸር
I must -ኣለብኝ ምን ማለት ነው
አመሰግናለሁ የብዙ ኢትዮጵያዊያን የተማረውም ያልተማረውም ችግር ስለሆነ በዚሁ ቀጥልበት
Thank you. Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
God bless you ..you are smart teacher thank you
ዋውው መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን
I am so happy your teaching God bless you
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መምህር።
እውነት በጣም ቁምነገር የሆነ በተለይ ለኢትዮጵያኖች የሚጠቅም ትምህርት ነው ሲቀጥል በደብ ለማወቅ ጥያቄና መልስ ብታቀርብ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ ዘመንህ ይለምልምህ
Thank you Alemayehu, to your contribution for generation
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የገባሁት በጣም ደስ ይላል አጠር መጠን ያለ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ።
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
You are clever teacher thank you very much God bless you
ጌታ አብዝቶ ይባሪክህ አመሰግናለሁ
Good job thanks
Betam yegebal mikinyatum riga bilik new mitaserdaw ena demo sayebza mehonu betam arifi nrw 5 becha hula asetemeran
ያንተ ትምህርቶች የተማሪዎች መሠረት እየሠራ ነው tenkyou
teacher'!!! Thank you very much
I appreciate you and you made me to speak well thank you very much god bless you and your families
እድሜ ጤናን እንመኝልሀለን ከማንም የምትበልጥ ምርጥ ነህ
አመሰግናለሁ እንደተ አይነቱን ያብዛልን ጤና ከእድሜ ከፀጋ ጋር ያኑርህ
enamesegnalen techer berta
I AM,I HAVE,I CAN,I MUST,I WANT TO.THANK YOU SO MUCH BEST TEACHU
መምህር ጥሩ ነው
በርቱ ጠንክሩ አመሰግናለሁ
1.I am -ነኝ
2.I have -አለኝ
3.I can -እችላለው
4.I must-አለብኝ
5.I want to -እፈልጋለው
ቲቸር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለው 👌🌹🌹🌹
ዋው መምህር እግዚአብሄር ይባረክ
best of best my favorite teacher thank you so much
Thank you very much
I am new for this lesson.The approach is very easy and and good
i am chemist, i have 9 years experience ,i can speak 2 local languages and 1 foreign language, i must know English well and i want to continue your classes
That sounded like proud........
በጣም ጥሩ ነው ዶ/ር ቀጥልበት
Thank you very much teacher
አሁን ቅርብ ቀን ነዉ የጀመርኩት ግን ጀማሪ ነኝ በጣም ጎበዝ ነህ ትምርት አሰጣጡ በጣም ጥሩ ነዉ ወደኃላ ሄጀ እየተማርኩ ነዉ ያለፈኝን ቀጥልበት
Thank you so much sir
በጣም በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ አሁን በዩቲብ ተገኘ አመስግናለሁ ኑግሴ 👍
You are a very good teacher.
በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው በዝህ ቀጢሉ የኛ ሚምህር
በጣም አሪፍ ነው በጣም አመሰግናለው 🙏🙏
Iam =ነኝ
Iam not=አይደለሁም
Ihave=አለኝ
Ihave not =የለኝም
Ican=እችላለሁ
Ican not=አልችልም
Imust=አለብኝ
Imust not=የለብኝም
Iwant to=እፈልጋለሁ
My nice teacher.
I like your methodology
አሁን ገና ጠቃሚ ኢትዮጵያ ቻናል ተገኘ
#Betam 💝
Your voice is not lesson
እናመሰግናለን መምህር
በጣም ጥሩ ነው
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
እሺ በጣም አመሰግናለው በርቱልን በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው👍👍👍
I am-ነኝ
I have-አለኝ
I can-እችላለው
I must-አለብኝ
I want to-እፈልጋለው
💓💓💓💓💓💓
ትምህርትህ ደሥ ይላን እረዘም አድራገዉ አገላለፅህ አሪፍ ነው በርታ መህምራችን ቱለ ቱለ ልቀቅልን አሁን ሁሉም ሰው ቁጭ ስላለ ብዙ መማራ እንፈልጋለን
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
WAW.DES.YILAL
ልማር ነው ኢንሻ አላህ እደሚገባኝ ተስፋ አደርጋለሁ
betam des yemil tmhrt new yesetehen. Tankyou
Thank you teacher for all time
I am from Eritrea 🇪🇷 tenkyu you are great teacher
Tenkyu gn bmntay kuankua eyu
Thank you.ማለቱ ነው።🤣🤣
Thank you so much Mr.Nigussie if I need additional support i will send you have a good day .
Wow setasrada betam gerum nek nurlen berta 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘
I appreciate you and god bless you
በጣም ምርጥ አስተማሪ
አመሰግናለሁ መምህር ለቤትክ አድስ ነኝ ትምህርቱ በጣም ቀላል በሆነ መልኩ ነው እያቀረብክልን ያከው እና በርታ ቶቶሎ ልቀቅልን
በጣም ነው የማመሰግነው
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
ዋው ሚገርም ትምርት ነው
አዲስ ጀማሪ ነኝ ይህን የማር እድል ስላገኘሁ በመምህር ንጉሥ በኩል በጣም ደስተኛ ነኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መምህር ንጉሥ እግዚአብሔር ይባርክህ
Betam. Des blognal. Enamesegnalen
betam arif new ketlbet berta
በጣም ነው የተመቸኝ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው thank u teacher
Dimtsi yelewum aysemami
ደስ ብሎኝ አል መማር ስለምፈግ
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን፤ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ!
Thank you, Don't forget to share.
Thank you!
Thank you
1/ l am ነኝ l am not አይደለሁም
2/ l have አለኝ l have not የለኝም
3/ l can እችላለሁ l can not አልችልም
4/ l must አለብኝ l must not የለብኝም
5/ l want እፈልጋለሁ
Thanks you
አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW
ተመችቶኛል አመሠግናለሁ
Welcome teacher thank you
You best teacher
Thanks
v good God bless u
Yalmokerekut ngere yelegem gen menem ligebag alechalem ejeg betam nwo yetechegerekut
Danke
በጣም ጥሩ ነው።
Thank you techeri
hi techer thanku for this opportunity
I am , I have , I can , I must , I want to thanks so mach
Good Man teacher
Fitari hoy English. Legbagn new alamnm betam arifi new
1 i am=ነኝ
2 i have=አለኝ
3 i can=እችላለሁ
4 i must=አለበኝ
5 i want to=እፈልጋለሁ
ቺናሉ ያገኘሁት ገና ዘሬ ነው ጀመሪ ነኝ ከመጀመሪያው ማግኘቴ ተመችቶኛል መምህር ።
I am _negn
I have_alegn
I can _ echilalehu
I must _alebgn
Negative
I am not _ayidelehum
I have not _yelegnm
I can not_ alchilm
I must not_ yelebgnm
Thank you teacher 😘 💓 💖
thankyou
ትቸርዬ ድምፅ አይሰማም እና ድምፅህ እዲሰማን አድርግልን በተረፈ እናመሰግናለን 🙌
Betam dess yelal tebarku
በጣምጥሩ.አስትማሪነህ.ግጽህፉንደመቅ.አድርገው.ብዙአስትማሪ.አይችለሁ.ግንያንተየለየ.ስጦታነው.
Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።
Tanx Good Tube
enamesegenalen
Neguye the best teacher ever,i never forget those days i spent in French Angelo school of English,love you &your Seniye.
እናመሰግናለን፤ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ!
Thank you, Don't forget to share.
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
Its nice keeping
I what to learn more thanks
thenks
Betam amesginalew🙏🙏🙏🙏🙏
Betam des yelal wedjiwalew ❤❤❤
አቦ እንዲህ ያለ አቀራረብ ብፌ ነው ። ያሚ በጣም አመሰግናለሁ ክበር መ/ር
ጥሩ
አስተማሪ ትምህርት ነው።
Tankeyu Vere Machi Teecher