(024) ነገሮችን እንዴት ላወዳድር? ምን ልጠቀም? | Comparison: How to compare things!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 493

  • @faizaseid2727
    @faizaseid2727 3 ปีที่แล้ว +4

    እስከዛሬ በማይጠቅም ነገር ግዜዬን ያበከንኩት ይቆጨኛል እናመሠግናለን

  • @helenmelkamw8749
    @helenmelkamw8749 4 ปีที่แล้ว +114

    መምህር ብሎ ዝም ምርጥ መምህር አንደኛ በርታልን

    • @mameneiltube1057
      @mameneiltube1057 4 ปีที่แล้ว +5

      በርታ መምህር በጣም ጥሩ ነው ትንሽ እንድታይ አድርገው

    • @godbless7978
      @godbless7978 4 ปีที่แล้ว +3

      አሆን ገና አስተማሪ አገኘን እናመስግናለን

    • @bizuworkhailu6749
      @bizuworkhailu6749 4 ปีที่แล้ว

      Wow nice one

    • @seidmohammed7483
      @seidmohammed7483 2 ปีที่แล้ว

      @@mameneiltube1057 iu

  • @alicell2740
    @alicell2740 4 ปีที่แล้ว +34

    ምመህራችን እንኳን ደና መጣ
    እግዝአቤሄር ረጂም እዴሜ ከንሙሉ ጤና ይሰጥ በርታ

    • @emebetaschane354
      @emebetaschane354 3 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም ጎበዝ መምህር በርታ

  • @missbate9648
    @missbate9648 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እዳንተ አይነቱን መልካም ሰው ፈጣሪ ያብዛልን በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እስኪ አንዳንድ ዘረኞች ዘር ከምትቆጥሩ ፊደል ቁጠሩ ይጠቅማችሗል እንደዚህ አይነት እድል ስናገኝ እንጠቀምበት ጊዜችን በአግባቡ እንጠቀም

  • @kebebushterefe8149
    @kebebushterefe8149 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ከልብ እንዳንተ በጎ ህሊና ኖርት ሕዝብና ትውልድን ባለው እውቀትም ሆነ በሌላ የሚረዳ ሰው ምነው ቢበዛልን ቀጥልልን ተባረክ ቀላአል

  • @sarataborsaratabor9294
    @sarataborsaratabor9294 3 ปีที่แล้ว +3

    በስመአም ስንትሰው አይቻለው እንደዚህ አይነት መምህር አላየውም እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @beautybysofi9165
    @beautybysofi9165 4 ปีที่แล้ว +13

    በርታ መምህር የምፈልገውን ነገር ነው ያገኘሁት

  • @mahiselemon9948
    @mahiselemon9948 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር በጣም በታላቅ ክብር እናመሰግናለን ቀጥልበት ከቻልክ ጊዜ ካለህ በሰባቱም ቀናት ብታስተምረን ግን ከይቅርታ ጋር

  • @abdurohmandawed8195
    @abdurohmandawed8195 4 ปีที่แล้ว +18

    መምህር በጣም ነው የማመሰግነው ተከታታይ እንድሆንልን ለለማጆች ርእሱን ከዚህ ቀጥሎ የምታስተምረንን ሁሉ ተከታታይ ይሁንልን በተረፈ በጣም ምርጥ መምህር ነህ!!!!!!

  • @yosief5946
    @yosief5946 3 ปีที่แล้ว +4

    You are the best teacher in the world.it's very helpful for beginners English students.

  • @tigistabebe2453
    @tigistabebe2453 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም አመሰግንሃለሁ

  • @meragnamidiya3306
    @meragnamidiya3306 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጥሩ ትምህ ነው ስራላይ ላለነዉ ሰዎች Intermediate class ብትጀምር በጣም ነዉ የምትረዳን! እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ምርጥ መምህር እኛ አንደኛ ክፍል ኦኜ መማር የነበረብኝን ነገር ነው አስተማሪዎች መምህራኔች ከሱ ተማረ እኛ ተምረን እንዳልተማረ ክፍል ቆጥራ ብቻ ግን እንዲህ ብታስተምሩን በሄድንበት ግራ አንጋባም ነበር

  • @elizabethfekadu2632
    @elizabethfekadu2632 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ,ቀላል, ምርጥ ትምህርት ነወ በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሔር ይባርክክ

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ በረታ እግዚያብሔረ ካንተ ጋር ይሁን

  • @yishakabrham6792
    @yishakabrham6792 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የጠቀመኝ እግዚአብሔር ይስልኝ እኔ ለመናገር እፈራለሁ አልችልም ብይ ሰለማሥብ እና ማውቅ ፊላጎቴ ነው እና በርታ ከታች መነሳትክ አመሰግናለሁ እና ብዙ እያወኮ ነው እግዚአብሔርም ይባርክ መምህር

  • @mikezm3730
    @mikezm3730 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም አመሰግናለሁ

  • @hirpaadugna4851
    @hirpaadugna4851 3 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ መምህር
    በጠም ደስ ይላል እንዴት ከመጀመሪያ ልጀምር ?

  • @abuaabu4329
    @abuaabu4329 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጠም ተመችቶኛል ደግሞ በጠም ነው የወደድኩት በርታ እግዝአብሔር ይበርክ ታበረክ

  • @hiwotke5090
    @hiwotke5090 4 ปีที่แล้ว +3

    ቤታችን ተቀምጠን ትምህርት በጠማን ሰአት ስላስተማርኸን እናመሰግናለን እግዛቢሄር ይባርክህ

  • @danipictures6368
    @danipictures6368 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ,ቀላል, ምርጥ ትምህርት ነወ እግዚያብሔር ይባርክክ

  • @ማንያውቃል-ቀ8ረ
    @ማንያውቃል-ቀ8ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትምርት እያገኘው ነው መምህር አመሰግናለው

  • @zemenhaile5268
    @zemenhaile5268 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @aniduyechernet5883
    @aniduyechernet5883 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እናመሰግናለን ፣

  • @henocktegenge3058
    @henocktegenge3058 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፋ ነዉ እናመሰግናለን ከሰዉ ጋር ለመግባባት የሚረዳን ቢሆን የተሻለ ነዉ

  • @binimili4523
    @binimili4523 4 ปีที่แล้ว +16

    አሪፍ ነው በተራ ቁጥር ብታስቀምጥል በቀላሉ ቀጣዩን ክፍል እድናገኝ

    • @fuadredwan1123
      @fuadredwan1123 3 ปีที่แล้ว

      Wow betam betam arif new nureln

  • @samisami3932
    @samisami3932 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ አባየ እናመሠግናለን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @dagishow4182
    @dagishow4182 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ የምናመሰግቸዉ መምህራችን በርታ

  • @semhalhailezgi8080
    @semhalhailezgi8080 4 ปีที่แล้ว

    ለመጀመርያየ እንግሊዘኛ ትምርት በአንድ ጌዜ የተረዳሁት so thanks techer👍👍👍

  • @projotdj5607
    @projotdj5607 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ነው ያደነቅኩህ ማውራት ብዙም ፐርፌት ባልሆንም ግን እናገራለሁ ማንበብ አልችልም እና አሁን ግን በጣም ነው ጐበዝ የሆንኩት በእውነት በርታልን እናመሰግንሀለን

  • @TinaTina-nd5cx
    @TinaTina-nd5cx 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውንት መምህር በጣም እንዲገባን አድርገክ ነው የምታስተምረው እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛለክ እናመሰግናለን

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤናጋ ይስጥ እዳተህ ቅን የእዉቀት አባቶች ያብዛልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ጋሸ በጣም ደስስ እሚል ነዉ በርታልን።መምህራችን 👏

  • @kidstmelese5412
    @kidstmelese5412 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን መምህራችን እናመስግናለን

  • @ሰሚርአበስሰሚርአበስአበስ
    @ሰሚርአበስሰሚርአበስአበስ 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ያሚል መብረሪያ ነው ያምትሰጠ ተመችቶኘል

  • @alemnguse5246
    @alemnguse5246 4 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ የሚያሥረዳን መምህር ቢኖረን አደለም ማንበብና መፃፍ ማውራት እአራሡ ይቀለኝ ነበር አንደኛ ነህ 🤩👍👍👍

  • @workufikre601
    @workufikre601 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእውነት በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሕ ነው ለገንዘብ ሳይሆን ሰዎችን በመርዳትሕ በምታገኘው የመንፈስ ርካታ ከምንም በላይ ነው። እኔ በጣም ብዙ English teachers አውቃለሁ የእንተ ስራዎች ከሁሉም የተሻለ ነው በእኔ እምነት ጥሩ መምህራን የምላቸው Canadian teacher Rebacca,Alex,rani and Indian techer Ganesh እና እነሱን በማይበት ጊዜ እንዴት አንድ ኢትዮጵያዊ አሰተማሪ እንኳን ይጠፍል በቃ የኢትዮጵያ ምሑሮች የእነሱ እውቀት በ TH-cam እውቀት ለትውልድ ከማስተማር ይልቀ የዘር ፍጅት ግደለው አቃጥለው ብቻ በማየቴ አዝን ነበር አንተን የመሰሉትን ያብዛልን።

  • @tube-xm2ih
    @tube-xm2ih 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን በለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 😍😍

  • @mimek8968
    @mimek8968 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሄር ይስጥህ መምህር እረ እኔ እደተፈጠሩሁ ነኝ ትምርት ቤቱን የማላቅ አማረኛ በስልኬ መጻፍና ማበብ ቻልሁ ግን ሁሌም እግሊዘኛ ቋንቋ መማ እፈልግ ነበር ግን የበለጠ ጌዜ ወስጀ ባውቅ ደስ ባለኝ እናመሰግናለን መምህር ።

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር በዚሁ ቀጥልበት ትምህርትህ በጣም ነዉ የሚገባኝ

  • @lehulumgezaalew1669
    @lehulumgezaalew1669 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ነው

  • @desta5885
    @desta5885 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተጠቅሜአለሁ።

  • @asegidzenebebekele5709
    @asegidzenebebekele5709 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Mr Nigussie .
    Keep it up!!

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜህ ይርዘምልን ተባረክ

  • @leykunleykun9597
    @leykunleykun9597 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new memhir ene English Languge alchilm ena betam tmechitognal edme ystlgni

  • @zewditubezbh3732
    @zewditubezbh3732 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow wonder full በጣም በጣም አሪፍ

  • @ፌበንየጌታልጅ
    @ፌበንየጌታልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥያቄን ታከብርልናለህ እንወድሃለን እናመሰግናለን በርታልን

  • @wuberstzerihun688
    @wuberstzerihun688 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Good job 👌👌👌

  • @fritaaroti4264
    @fritaaroti4264 4 ปีที่แล้ว +1

    tebarkelen enamsegnalen

  • @MesertAbate
    @MesertAbate 10 วันที่ผ่านมา

    አመሰግን አለ መምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ።

  • @MohammednurAbdu-b5c
    @MohammednurAbdu-b5c 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት እኔ ባታ ብዙ ማወቅ እፈልጋለሁ❤

  • @musetsegaye1522
    @musetsegaye1522 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታልን ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ
    በጣም እየተቀየር ንበት ነው
    ብትችል ለጀማሪወች በኦርደር
    ቢቀምጥልን በጣም ይጠቅመናል

  • @hussenabdi4788
    @hussenabdi4788 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ እያስተማርከን ነው በርታልን

  • @tewodrosabreha8555
    @tewodrosabreha8555 4 ปีที่แล้ว +2

    አንተ በእውነት ጀግና ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አርፍ ትምህርት ነው በተለይ ለጀማርዎች ጥሩ ነው እኔም ጀማር ሰለሆንኩኝ

  • @judyhmical4316
    @judyhmical4316 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks God bless you.,you are the best teacher.

  • @semiragemal5jamaligemal792
    @semiragemal5jamaligemal792 4 ปีที่แล้ว +2

    Thakiyu. Somachi berazare

  • @endeeshetu3429
    @endeeshetu3429 4 ปีที่แล้ว +1

    Educationih des bilognal fetar yibark

  • @senneyetleiull2475
    @senneyetleiull2475 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @zenitkemal4897
    @zenitkemal4897 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ መምህር በጣም ተመችተኸናል ❤❤❤❤❤ በመቀጠል Connected speech consonant and vowel ሲሆን እንደት እንደምናነባቸው example There _r_is ,Example: Addis Ababa_r_is by far the biggest Now_w_ I_y_ am ,,,words which end in a consonant sound are linked to words which begin with a vowel sound
    Example: Not_a big difference
    * words which end in a vowel sound are linked to words which begin with a vowel sound
    Example: Addis Ababa_is by far the biggest

  • @merciy1997
    @merciy1997 2 ปีที่แล้ว

    Good teacher god bless you my dear brother thank you so much

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ክብር ይስጥልን ምርጥኀ ትምህርትን አግንቻለሁ ቀጥልበት ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @genettewelde199
    @genettewelde199 4 ปีที่แล้ว +1

    Teacher nigusu betam amesegnihalew thanks

  • @tesfayegebremichael4619
    @tesfayegebremichael4619 4 ปีที่แล้ว +1

    That's great..thank you teacher. I really respect all teachers always.

  • @mesertg43
    @mesertg43 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሰግናለን

  • @misganatadele2125
    @misganatadele2125 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነው ተባረክልኝ በሌላ ክፍል ብታስተምረን ምለው ስለማወዳደር ስታሰተምር አጻጻፈፍ ላይ በአንዳንድ ቃላት ውስጥ ፊደላት ይደጋገማሉ ብለክ ነበረ Big--Bier g ተደግማለች ይህ የሚሆነው በምን ጊዜ ነው አመሰግናለሁ

  • @simegnyema7831
    @simegnyema7831 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል መማር እፈልጋለሁ

  • @josephayali8341
    @josephayali8341 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ብዙዎችን እከታተላለው ያተግን ይለያል ለምን እደውአ ነው እምታጠጣን እዲገባን እያረክ እምታስረዳን አመሰግናለው

  • @hasanebrahim4620
    @hasanebrahim4620 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀርፍነው ቀጥልበት

  • @gediman5568
    @gediman5568 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን በርታልን
    መምህራችን ጠንክርልን

  • @fikirabjesus6541
    @fikirabjesus6541 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም በርታልን

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
    @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    አብሮ ይስጥልን እንኳን ደና መጡ መምህር

  • @elsa5589
    @elsa5589 4 ปีที่แล้ว +1

    Egziabeher Yebarek

  • @ሽምኽእዩመዝሙረይድንግለይ
    @ሽምኽእዩመዝሙረይድንግለይ 3 ปีที่แล้ว +1

    Waw,this,isavery,importantlesson,iwantto,thankyouverymuch👌👌👌👌👌👌💘💘✍️

  • @tsedalekifle5361
    @tsedalekifle5361 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ቲቸርዬ መጣህልን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በzoom ስትጀምር ንገረን በጣም መማር እፈልጋለሁ በአንተ ትምህርት ካልጎበዝኩ ምንግዜም አልጎብዝም በቃ፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @mohammedmensur7787
    @mohammedmensur7787 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much mr nigusse I like it your lesson keep it up!

  • @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ
    @ኢየሱስክርስቶስየጌቶ-በ5ረ 4 ปีที่แล้ว +6

    Ticher thanks ይሄው ማበብ ችያለው መምህሬ ከርሰወ ተምሬ አሁን መምህሬ ፊደሎቹን እዴት እደሚነበቡ የሁሏንም ያስረዱኝ

  • @Seadi-n9d
    @Seadi-n9d 8 หลายเดือนก่อน

    11አመት ከለፋሁበት ትምህርት ባንተነው የተቀየርኩት በርታልኝኝኝ❤❤❤❤❤

  • @danielchaka3966
    @danielchaka3966 4 ปีที่แล้ว +1

    keep on my brother.GOD BLESS YOU!!!

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @tistaethio3036
    @tistaethio3036 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጡሩ ማይ ትቸር

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ
    @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ 4 ปีที่แล้ว +1

    በርታ በጣም ጎበዝ መምህር ነህ

  • @aderajewasmamawbuzunh4816
    @aderajewasmamawbuzunh4816 2 ปีที่แล้ว

    you are the best teacher more learn ok thank you teacher

  • @SuperTigistu
    @SuperTigistu 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርታልን

  • @ababakiyya5070
    @ababakiyya5070 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጡሩ ነዉ ጨምሮልን

  • @mesfineeshtu5530
    @mesfineeshtu5530 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም እነመስግነለን

  • @dabteg5794
    @dabteg5794 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግነለን

  • @saravera4082
    @saravera4082 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በውነት ትምህርት ካዳፈንኩበት
    ቀሰቀስከኝ ደግነቱ በሰው አገር መሆኔ ለምን ኢትዮ ሆኜ ዩቱብ አልጠቀምም ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @betimeskelo3219
    @betimeskelo3219 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክ በርታልኝ ብዙ እድሜን ተመንኝውልክ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

  • @አባይነሽይልማ
    @አባይነሽይልማ 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን ሁሉም የበረከት ያርገው

  • @haymanotbozayo1451
    @haymanotbozayo1451 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @shafijemal9888
    @shafijemal9888 4 ปีที่แล้ว +1

    # በጣም ጥሩ ነው ይቀጥሉበት

  • @mayamaya-yl6tf
    @mayamaya-yl6tf 4 ปีที่แล้ว +19

    እኔ እዳተ አይነት መምር አስተምሮኝ ቤሆን ዛሬ ስደት ላይ ባልሁንኩ

    • @sebhesomllovetegray360
      @sebhesomllovetegray360 4 ปีที่แล้ว

      Enam #esmamelow mengest #demoz eykeflachoweam
      #endaneta alserdnom
      #wedhla zewar #beya enason #maseb jemark #yeh asetmarey #say
      👆Egzbehr yestow

    • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
      @ሀገሬ-ጀ8ኘ 4 ปีที่แล้ว

      😉😉😂😂

    • @tigistabebe2453
      @tigistabebe2453 3 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @fanayeagebreyesus342
    @fanayeagebreyesus342 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ መምህር ነህ አንደኛ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks bro And Good job 👍 keep up the good work 👍

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  4 ปีที่แล้ว

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @birtukanbekele5555
    @birtukanbekele5555 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድማችን።

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank You god bless You

  • @marydetebo9711
    @marydetebo9711 4 ปีที่แล้ว +1

    Good Experience my father l.proud you

  • @lsraelbelay5187
    @lsraelbelay5187 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ነዉ

  • @tamiruwubishet30
    @tamiruwubishet30 4 ปีที่แล้ว

    እግዝአቤሄር ረጂም እዴሜ ከነሙሉ ጤና ጋር ይሰጥህ በርታ

  • @ሶፊያስይድ
    @ሶፊያስይድ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

    • @bebatec4075
      @bebatec4075 4 ปีที่แล้ว +1

      አስተማሪ video ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
      👇👇👇👇
      th-cam.com/video/rKoyZnOKvGc/w-d-xo.html