የጎፋ ህዝብ መሪር አዘን ከአይምሮዋችን ሊወጣ አልቻለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • ጎፋ አዝናለች

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @TsegawZeenatu
    @TsegawZeenatu 2 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ኮርቼብሃለሁ ያሬዳ እናመሰግናለን፣ ጥሩ አርዐያ፣ ፣በወሳኝ ሰአት፣ ኢትዮጲያዊነት ይኑር ፣፣የጭንቅን ሰቆቃ የምታውቅ ድንግል ማርያም ታፅናናችሁ።

  • @mametube9250
    @mametube9250 2 หลายเดือนก่อน +8

    እዉነት ያሬዶ የህዝብ ልጅ መሆንህን በተግባር አሳይተህናል Thank u

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያሬድዬ ትልቅ ሰዉ ነህ ከወገኖቻችን ጎን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን🤲🤲🤲😭😭😭😭 አምላከ ቅዱሳን ሆይ የሀገሬን የወገኔን ስቃይ በቃ በልልኝ ለቅዱሳን ቃል የገባህላቸዉን አትዘንጋብን 😭😭😭😭

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማስተር አብነትና ያሬድ ወንድማችን በእውነት ፈጣሪ ይጠብብቃችሁ 🙏🙏🙏 ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ፈጣሪ ቁጣውን በትእግስት ይመልስልን 🙏😭😭😭😭😭😭

  • @MasiMeserat
    @MasiMeserat 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማስተር አብነት ፈጣሪ ብርታት ጎልበት ከጤናጋ ይስጥህ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያሬድ ከልብ እናመሰግናለን የእውነት የህዝብ ልጅ ነክ😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማርልን ጎፋ ታሳ ታሳ ተነና ሞ

  • @MasiMeserat
    @MasiMeserat 2 หลายเดือนก่อน +7

    ያሬድ እውነት ከልብህ ሰውነህ ፈጣሪ ብድሩን ይክፈልህ

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 2 หลายเดือนก่อน +7

    ያሬድ ነጉ ጥሩ ሰውነህ ለካ እኔ ስንት ጊዜ ተከታተልኩህ አላህ ይጠብቅህ የዘመኔ ምርጥ ሰው ለሰርግ ያገናኘን ትልቅ ምርቃት ነው በርታ ሁሌም ለመልካም ሰው ፈተናዎች ይበዙበታል ፈጣሪ ከነመሰሎችህ ይጠብቃችሁ አሚንንን

  • @zakazaka9517
    @zakazaka9517 2 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን ያሬዳ የልጅ አዋቂ ሺ አመት ኑርልን ለሞቱ ወገኖቻችን ነብስ ይማር

  • @tofiekahmed5258
    @tofiekahmed5258 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ነው ያሬዶ ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው ህይወታቸውን በድንገተኛ አደጋ ለተነጠቁት ወገኖቻችንን ነብስ ይማር ከልብ አዝኛለሁ

  • @Shegerlj7
    @Shegerlj7 2 หลายเดือนก่อน +5

    የህዝብ ልጅ ያሪዶ ተባረክ አንተ ትልቅ ሰው

  • @Abigail-pu2op
    @Abigail-pu2op 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያሬድ ነጉ በፈለግከው ጊዜ እግዚአብሔር እንዲህ ከተፍ ይበልልህ።

  • @Seni-n5n
    @Seni-n5n 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያሬድዬ እግዚያብሔር ይባርክ ከክፉ ሀዘን ይጠብቅ🙏🙏ፈጣሪ የሞቱት ነብስ ይማር ያሉት ያጽናናልን😭😭😭😭

  • @FreedomFreedom-d4d
    @FreedomFreedom-d4d 2 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያዬ የኔ ምስኪን እናት ምነው መከራ በዛብሽ?! ወገኖቼ እግዚአብሔር ያጽናችሁ!!!💚💛❤️!!!

  • @Wudemake
    @Wudemake 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያሬዶ ክበርልን በሀብት ላይ ሀብት ይስጥህ የድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 2 หลายเดือนก่อน +5

    ተባረክ ያሬዶ የሚወደዉ ላይክ ያርገኝ

  • @tesfalemtezare114
    @tesfalemtezare114 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያሬድ ትልቅ ሰዉ የ ጎፋ ህዝብ መፅናናትን ተመኘዉ ፈጣሪ ያፅናቹ

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬዶ በእውነት አከበርኩ ዘመንህ ይለምልም ሰብስክራይብም አድርጌአለው ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣቹ ወገኖቼ😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፍፍ ያማል ያማል የዳዊት ልጅ ማረን ይህን መከራ ደግመክ አታሳየን😢😢😢ልጅ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Samera-rb3vp
    @Samera-rb3vp 2 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ያሣዝናል ግንኮ ሁሉን ቻይ ጌታ ሁኖጂ እኛን አደየ አለመጨረሡ ራሡ ግርም

  • @rozasebru103
    @rozasebru103 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያሬዶ ጋደኞችህንም ፍጣሪ ይጠብቅልህ ተባሩኩ 💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ ግን መልካም ሰው ነህ ያሬዶ ደባውይነት እሚሰማህ😢😢😢

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያሬዶ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ❤ በተፈጠረዉ ነገር አዝነናል

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 หลายเดือนก่อน +7

    እደ ማስተር አብነት ሐገሪቱ ላይ ፕሬዝደት ቢሆን ማንም ድሐ አይኖርም ነበር ችግር ደህና ሁኚ ትባል ነበር

  • @HirutAdmasu-sf3wx
    @HirutAdmasu-sf3wx 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኛ የአፈር እንጄ መሬት የኛ አደለችም እባካችሁ ይህ የኔ ክልል ነው ከምለው ሐሳብ እንውጣ ለጎፍ ሕዝብ መፅናናት እመኛለው

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያሬዶ ተባረክ እዝህ ችግር ላይ የተረባረባችሁ ሁሉ በወጣው ይተካ

    • @dasnaentertainment
      @dasnaentertainment 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሳበው ስክራይብ ኣርገልኝ🤲

    • @AhdjvrFgehc
      @AhdjvrFgehc 2 หลายเดือนก่อน

      እሽ

  • @georgematheyas3048
    @georgematheyas3048 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያሩ እውነተኛ የሕዝብ ልጅ መሆንህ አሳይተሃል እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏

  • @danielsemere8909
    @danielsemere8909 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያሬድ ነጉ ፈጣሪ ይባርክህ ጥሩ ስራ ነው የሰራሀው

  • @RahemahAlqahtani
    @RahemahAlqahtani 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ በእዝነቱ ይጠብቅህ እራሳቹ ጠብቁ ጠባቂው እሱ ቢሆንም ሰበብ አድርሱ እደናተ አይነቱ ያብዛልን ያሬዶ አላህ ይስጥህ ለጓፋ ህዝብ ጠጽናናትን እመኛለው😢😢

  • @irebektutube2561
    @irebektutube2561 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ያአላህ ስራ ነው ያአላህ እደኛ ስራኮ ቢሆነ መከራ እደዝናብ ይወርድብን ነበር

  • @fayzaisa9906
    @fayzaisa9906 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኢለሂ በቃቹ በለን በሀገር ሰቃይ በስዳት ስቃይ የኢለሂ በቃቹ በለን💔💔💔😭😭

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወገኔ እኔን ፈጣሪ መፅናናቱን ይሰጣችሁ💔💔💔💔😭😭😭😭 ያሬዶና ጎደኞቹ ተባረኩ በብዙ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tsegazegeye3389
    @tsegazegeye3389 2 หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢 እረ አምላኬ ሆይ እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን እባክህ እግዝዮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 2 หลายเดือนก่อน +5

    ኢትዪጸያላይ የመሬት መቀጥቀጥይደረሣልብዬአደቀንምአሥቤወ አላወቅም ነበርየምረ😢 አሏህዬአተበራህመትህ ጠበቀልኝ ሀገሬን

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ ዛሬ ለሰራኸው ስራ አምላክ ውለታውን ይክፈልህ እኔ ግን በሰው ሀገር በወገኖቼ ሀዘን አልቅሼም አልወጣልሽ አለኝ ስንቱ ከመሬት ስር እንደቀረ ሳስብ ያማል በጣም

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 2 หลายเดือนก่อน +4

    እድለኛ ነህ ለመስጠት ለተቸገረ ለመድረስ መመረጥ ነው እነሱን ያፅናናልን አንተንም የበለጠ ለወገን እንድትደርስ የምሰራው የባረክ ጤናህን ይስጥህ 😂😂😂😂

  • @Rutatube7595
    @Rutatube7595 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለወገን ደራሽ ወገን ነው ያሬዶ እግዚአብሔር እስከነ ጓደኞችህ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏💕
    ጎፋ ታሳ ታና ሞ 😢😢😢💔💔💔

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማስተር አብነት እግዚአብሔር እንዳው ይባርካችሁ

  • @Sneayit
    @Sneayit 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ መላው ብተሰቤ መፅናናትን እመኛለው የእውነት ልቤ ተሰብሯል💔💔💔💔💔

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 2 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢ከድገተኛ ሞት ይሰዉረን ያረፉትንም ነፍሣቸዉን ይማርልን ያዘኑትን ያጽናናልን😢😢😢

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያሬድ መልካም ሰው ❤❤
    ለሞቱት ነብስ ይማር
    አስከሬናቸው ያልተገኘ እግዚአብሔር ይርዳቸው 😢😢😢

  • @easyway2017
    @easyway2017 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኢትዮጵያ ህዝቦች አስመሳዮች ነን፡፡ በተፈጠረው ክስተት ሁላችንም አዝነናል፡፡ ነገር ግን መርጦ አልቃሽ መሆን አስመሳይነትን እንጂ ሰብዓዊነትን አያሳይም፡፡ ቁጥራቸው እንኳን በውል ያልታወቁ በርካታ ተማሪዎች ሲታገቱ እንዲሁም በአማራ ከልል በየቀኑ የሰው ልጅ እየታረደ ዝም ያልን ሰዎች አሁን ላይ ይህን ያክል መረባረብ መርጦ አልቃሽነት ነው፡፡ አርቲስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እስከ ዛሬ የት ሄዳችሁ ነው አሁን ብቅ ያላችሁት? አርቲስ እከሌ ይህን ያክል ብር ረዳ፣ ጎፋን ጎበኘ የሚባለው ነገር መከራና ስቃይ በበዛበት ህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ለማግኘት እንጂ የእውነት አይደለም። እውነት ቢሆንማ እነ አቶ ቴዲአፍሮ፣ ጎፋ ሄደ የተባለው ያሬድ ነጉ እና ሌሎችም የሚበሉት አጥተው በየቀኑ በርሃብ ለሚሰቃዩት ተፈናቃዮች በረዱ ነበር፡፡ ሰው ከሞተ በኋላ ብትረዳው ምን ያደርጋል? Stop pretending!

    • @salwai7446
      @salwai7446 2 หลายเดือนก่อน

      Wendme ensu amarach alachew torwntun aqumew beqefafi mengest megzat 😢

  • @dagnemelkamu434
    @dagnemelkamu434 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማስተር አብነት ትክክለኛ የ ኢትዮጵያ ልጅ

  • @SayfuSafadin
    @SayfuSafadin 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬድ ደሮም እውድህ ነበር አሁን ደግሞ በጣም ውስጤ ገባህ ረጅም እድሜ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬድዬ የሰው ልክ በዚ ጭቅ ሰአት ከወገኖችህ ጎን ስለሆክ እናመሰግናለን

  • @metsihtfesha
    @metsihtfesha 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ያሬዳ ቅዱስ ገብርኤል ሀዘናቹን በደስታ ይቀይረው

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሰው መልኩ ሰው ነው ሀብትም ዝናም ከሰውጋ ነው ተባረክ

  • @የአሜን
    @የአሜን 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤቱ አምላኬ በቃቹ ይበለን ለሞቱት ነብሳቸውን ይማርልን ነቤተረቦቻቸው ነብስ ይማር አስክሬናቸው ላልተገኝ 😭😭😭🙏ከዚህ መከራ ሰውረን ያማል አምላኬ ያረዳ ፈጣሪ ይባርካቹ ጥሩ ስራ ሰራቹ❤

  • @hannge7073
    @hannge7073 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ልብ ያለክ መልካም ሰው ነህ ስለሆንክም ነው ያ ሁሉ ውርጅብኝ የወረደብህ እሚገርምህ ልቤ በጣም ያዥንልህ ነበር ግን እግዚአብሔር መልካም ነእው ማነትህን አሳየልህ ።ተባረክ ልጄ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ያሬድ ❤ለሞቱት ነፍስ ይማርልን😢😢😢 በጣም አስደንጋጭና ልብ ሠባሪ ነው በእውነት😢

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናቱን ይስጥልን ግን የኢትዮህዝብ ይገርመኛል የአማራህዝብ እኮድፈን አምስት አመት ሆነውበየቀኑ 200 ወይም 300
    ሰውይቀበራል አሁንበቅርቡእንኳን170ተማሪወች ታግተዋል ትንፍሸ አትሉም ምክኒያቱም አማራናቸው

    • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
      @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 2 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ወድማችንን የምያሳድድባት መሬት ተመለሳ ዋጠችን ለገበው ላሰተዋለው ይህ የሀጤያታችን ወጤት ነው ለሀጥያን የመጣ ለጻድቃን ይተርፋል

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረው

  • @elsaghadban5382
    @elsaghadban5382 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርክ ያሬድ

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል ያሬዶ በጣም አከበርኩህ እግዚአብሔርን ሀገሩን የሚወድ ሰው መሆን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይሰጥህ ምርጥ ልጅ ነህ 🙏

  • @dinkuyetube360
    @dinkuyetube360 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማስቴር አብነት እስከሁን እዘ አለው ቃለት የለኝም ለአንቴ😢😢😢

  • @ብዙነሽሐይሉ
    @ብዙነሽሐይሉ 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤

  • @Belcacanalee
    @Belcacanalee 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሌሎች አርትሲትስ ምምነው የዛሬ ካልሆኑ😢😢😢😢

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🙏 እግዛብሄር ይባካች ወንድሜ ያሬድ የእግዛብ ልጅ የኔ ወንድም እግዛብሄር ያከበረ ሰው ሰው ያከበረ በሁሉ ይከብራል

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ ሶብሩን ይሰጣችሁ

  • @ashenafitadesse1536
    @ashenafitadesse1536 2 หลายเดือนก่อน +3

    ያሬዶ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @jemijemi9368
    @jemijemi9368 2 หลายเดือนก่อน +4

    የአላህ አተ በቀ በለን የማራ ህዘብም ማለቅ ከጀመረ ቁየ አመተትን አስቁጠረ ይሁሉ የአብይ ስራ ነዉ

    • @HayatTiljani
      @HayatTiljani 2 หลายเดือนก่อน

      Ahun abiy men arege esu new meretu yansheratete .ere allah feru ye zarenat teshet aqumu .ye allah quxa endewordeben atadergu 😢😢😢

    • @ethiolove2779
      @ethiolove2779 2 หลายเดือนก่อน

      ጀሚ እስልምና እኮ ሚስጥራዊ ነው እስላም ካልሆንክ የማታቀው ነው በቃ ተው አሏህ ይዳያ ይስጥህ 🫡

    • @Mesart-mr9sr
      @Mesart-mr9sr 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @Mulu-n2r
    @Mulu-n2r 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬዶ ምርጥሠው ወድማችን ፈጣሪ ❤ ይጠብቅህ ትለያለህ 😢😢😢

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ይማር ለሞቱት እግዚአብሔር ያፅናችው ያሬድ ተባርክ ውንድሜ ባወጣህ ይተካልህ ❤🙏

  • @kasu-hl1hf
    @kasu-hl1hf 2 หลายเดือนก่อน +3

    Egzabiher yibarki wandime yared

  • @የምክር-ጠ3አ
    @የምክር-ጠ3አ 2 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ፈጣሪ በቃ በለን😢😢😢😢😢

  • @Burtokal-ud3dy
    @Burtokal-ud3dy 2 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekliteabebe2373
    @mekliteabebe2373 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ የጠራህው ፈጣኑ ገብርኤል ይርዳህ እሱን ጭምር ላገዛችሁት በሙሉ ህዝብ እንዲህ ሲተባበር ደስ ይላል በጎደለ ይሙላ: 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Aster-j6s
    @Aster-j6s 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር የሞቱትን ነብስ ይማር ያሬዶ እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ፈጣሪ ይባርክህ❤

  • @andinetashenafi6698
    @andinetashenafi6698 2 หลายเดือนก่อน +4

    Good guy
    Yaroda 😇😇

  • @badrea36
    @badrea36 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያሬድ ሙስሊም ሆነ አልተበለም ነበረ እዴ ለማናኛዉም በጣም ጥሩ ስራ ሰርታሀል አላህ ያክብርህ

    • @AstAst-sg7hy
      @AstAst-sg7hy 2 หลายเดือนก่อน

      ማነው ያለው ሆሆሆሆ

    • @badrea36
      @badrea36 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@AstAst-sg7hy አረ የተወረ ነበረ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 หลายเดือนก่อน

      በስላሴ ስም.

    • @badrea36
      @badrea36 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@WorkeGelana-sv5ifተይ ባክሽ አግቶ ነዉ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 หลายเดือนก่อน

      @@badrea36 ፈታሁሽ ፈታሁሽ ፈታሁሽ. 3 ለሰከድ አህዛብ አይሆንም እናቱ የፈጠራ ወሬሽን አቁሚ ቅዘታም👁

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yaa rabi ❤

  • @alemaztefera2079
    @alemaztefera2079 2 หลายเดือนก่อน +2

    በሀገራችን የደረሰ የሁላችንም የልብ ስብራት ነዉ ወገኖቻችንን በእጅጉ አዝነናል ነፍሰ ይማር

  • @takelederesa
    @takelederesa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ ነጉ ፈጣሪ ይባርክህ ጥሩ ስራ ነው ቅዱስ ገብርኤል ሀዘናቹን በደስታ ይቀይረው

  • @aal2561
    @aal2561 2 หลายเดือนก่อน +4

    💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz1463 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማስተር ኡብነት እግዘብሄር ይስጥህ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን 😭😭😭😭

  • @helen-pq8dk
    @helen-pq8dk 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥክ ያሬዶ የህዝብ ልጅ ነክ❤❤❤❤

  • @אסתרטגנייה-ת4ד
    @אסתרטגנייה-ת4ד 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን አምላክ ይቅር በለን እባክህ ይህሁሉ ነገር እያየን ያልተቀጣን መቸ ልንቀጣ ነው

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 2 หลายเดือนก่อน

    Good job, borther. You looking at this incense, poor people. Thank you for sharing us. God blessed you with your family and all countries. I am sorry, you lost your family.

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 2 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክክ
    ይሄ ክስተት ልብ ይሰብራል
    መጽናናቱን ይስጣቸው ሁፍፍፍፍ
    እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል
    ውይ ወገኖቼ
    ዘንድሮ አረ ስንቱ የወለጋው ስንል የትግራይ የሀማራው ምን ያልገባበት ለቅሶ አለ ፈጣሪ እባክህን በቃ በለን

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 2 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊሀል ካልታሰበ አደጋ አላህ ይሰውረን 😢 ያሬዶ ተባረክ ተባረኩ

  • @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም
    @ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬድ ተባረክ 🙏🙏
    አይዟችሁ ወገኖቻችን 😢

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ሆይ አንተ ፅናቱን ስጠን ይህ ሀዘን የሁላችንም ነው

  • @TitiWube
    @TitiWube 2 หลายเดือนก่อน

    ያሬድዬ አንተ እኮ የሰው ልክ ነህ ወንድሜ❤❤❤ለሞቱትም ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን አምላክ ሆይ መጽናናትን ስጣቸው 😢😢😢

  • @Jamail-zh4el
    @Jamail-zh4el 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬድ የምር ድሮም እወድህ ነበር አሁንም ውዴታዬ ጨመረ የምር ትለያለህ

  • @FatiyaHulchafo-pg5uo
    @FatiyaHulchafo-pg5uo 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ የህዋ ህዝብ ደቡብዬ አይዞን😢የሬዶ በምክንያት ነዉ የሚውድህ❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለዚህ ህዝብ በማንኛውም በትችሉት ከጓናቸው የሆናችሁ በሙሉ እናመሰግናለን በስደት ሁናችሁ ቤተሰቧቻችሁ በዚህ አደጋ የሞቱባችሁ አሏህ ይሷብራችሁ

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ የረዱትንም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ

  • @tigisttg5446
    @tigisttg5446 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያሬድዬ የኔ ጎበዝ ፈጣሬ የልብህን መሻት ይስጥህ

  • @TsionTeketay
    @TsionTeketay 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በቸርነቱ ከክፉ ይሰውረን ግን ይህ ሁሉ ህዝብ ምነው😢 ያ ሁሉ ህዝብ በቁጥር የሚወሰን ሳይሆን ሙሉ ከተማው በተለያዩ ከባድ መሳሪያ ህይወቱ ሲቀሰፍ ዝም ህዝብ አለ ወገን አለ እንዴ😂 ይህስ ከላይ የመጣ ነው እንደበደላችን አይሁን እርዳታ ይቅርና ስለመጎዳታችን .....

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ፊት አለህ ያሬድ እንደሌሎቹ አሰመሳይ አትመሰለም

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብነትዬ እና ያሬድዬ በዚህ መሪር ሀዘን ላይ የተካፈላችሁ ወንድሞቼ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን የሞቱትንም ነፍስ ይማር ያሉትንም ወገኖች ያፅናናልን

  • @Messiurge
    @Messiurge 2 หลายเดือนก่อน

    ያሬዴ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናአል አላህ ለሞቱት ነፍሳቸው ይማር ላሉትም ምፅናናትን ይስጣቸው😢😢😭😭😭 🤲

  • @atakltitesfay7790
    @atakltitesfay7790 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለ መላው የጎፋ ህዝብ እግዚአብሔር ያፅናቹ😭🙏

  • @nahomeskendir2441
    @nahomeskendir2441 2 หลายเดือนก่อน

    Good job Yared Negu, God bless and RIP for the people we lost them very sadly

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
    @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ሁሉ የአላህ ቁጣ ነው አላህ ሆይ በቃችሁ በለን ለሞቱባቸው ቤተስቦች አላህ ስብርን ስጣቸው😢😢😢😢

  • @YeshiyeAmsalu
    @YeshiyeAmsalu 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካምነት ለራስ ነውና ፈጣሪ ባወጣህው ይተካልህ ስለሁሉም ነገር ከፈጣሪ አግኝው

  • @saramohammed6983
    @saramohammed6983 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ዘንድሮ ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማርልን