ጨጓራ ለምን እንታመማለን? ምግብ የጨጓራ በሽታን ያመጣል? የጨጓራ በሽታ ምልክቶች | የህክምና አማራጮች | የመከላከያ መንገዶች በሰብ-ስፔሻሊስቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @KushInfotainment
    @KushInfotainment หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @sadorbereket298
    @sadorbereket298 6 วันที่ผ่านมา

    Ebkh doctor mnm yemkfelhh genzeb yelgem erdage tesekayew😔

  • @thenewethiopia6075
    @thenewethiopia6075 หลายเดือนก่อน

    Excellent explanation. Thank you Doctor.

  • @dr.mesfinassefa9114
    @dr.mesfinassefa9114 หลายเดือนก่อน

    I am so proud of you. Long lives my brother.

  • @yesufyimertessema1535
    @yesufyimertessema1535 3 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እባክህ ላገኝህ እፈልጋለሁ። በጨጓራ ተሰቃየሁ

    • @MuseHospital
      @MuseHospital  3 วันที่ผ่านมา

      ሰላም!
      ቀጠሮ ለማስያዝ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን!
      ☎️ +251904888877 / +251222120909
      📍አድራሻ:- አዳማ ከተማ በዋናው አስፋልት ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ከ ደደቻ አራራ (04) ቀበሌ 400 ሜትር ከፍ ብሎ::

  • @Gmria-d6l
    @Gmria-d6l 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተራ ተባበረኝና በቫክቴርያ ምክንያት ለቆ ሰለ ጨጓራ መፍትሄው ምን ይሁን በተደጋጋሚም ህክምና እና ሁለት ጊዜ ሂንድስኮብ ምርመራም አርጌ ምንም ለውጥ የለውም ?

  • @Gmria-d6l
    @Gmria-d6l 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር እባክህን መልስልኝ በቫክቴርያ ምክንያት ለቆ ሰለ ጨጓራ መፍትሄው ምንድነው ለብዙ ጊዜ ህክምን እና ሁለት ጊዜ ሂንዶስኮብ ምርመራም ተደርጌ ጨጓራው ቆስሎ እንዳለ ነው ሚያሳየው አሁን ምና ላርግ??

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 7 วันที่ผ่านมา

    የ 7 አመት ልጄ 4 ወር ሆናት Gred መድሀኒቱም አላሻላት አሁን ሁሉንም ትቼ የተፈጨ ተልባ በቀዝቃዛ ውሀ እየበጠበጥኩ በባዶ ሆዷ እሰጣታለሁ በ antibiotic መድሀኒት ነው የጀመራት ደሞ ድምፅ አለው እህህህምምም ነው የምትለው ለውጥ አለው ግን አልጠፋ አለ እንደ እናት ግራ ገብቶኛል

    • @MuseHospital
      @MuseHospital  7 วันที่ผ่านมา

      ሰላም፣ አድራሻዎት የት ነው? ልጅዎን አምጥተው ማስመርመር ይችላሉ?

    • @nanimeba9802
      @nanimeba9802 7 วันที่ผ่านมา

      @MuseHospital አመሰግናለሁ ዶክተር ከ ሀገር ውጪ ነኝ ዶክተሯ mild ነው ኢንዶስኮፒ አያስፈልገውም አለኝ ግን ቆየባት ማታ ቪዲዮውን ካየሁ በኃላ መታየት አለባት ብዬ አሰብኩ

    • @MuseHospital
      @MuseHospital  7 วันที่ผ่านมา

      @@nanimeba9802 አስፈላጊ የሆኑ ምርመራዎች ተደርገው ኢንዶስኮፒ ማስፈለግ ወይም አለማስፈለጉ ሊታወቅ ይችላል።

    • @TEKLAYTADESSE-j9p
      @TEKLAYTADESSE-j9p 4 วันที่ผ่านมา

      ኣድራሻዎትን ደ/ር

  • @danielwalelign1000
    @danielwalelign1000 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም ገለጻ ነው ዶክ ሰርጀሪ ከተሰራን በኋላ ድጋሚ መታየት ያስፈልጋል?

    • @workuallito9307
      @workuallito9307 15 วันที่ผ่านมา

      የት አገር ነው

  • @Gmria-d6l
    @Gmria-d6l 14 วันที่ผ่านมา

    ዶክተራ ተባበረኝና በቫክቴርያ ምክንያት ለቆ ሰለ ጨጓራ መፍትሄው ምን ይሁን በተደጋጋሚም ህክምና እና ሁለት ጊዜ ሂንድስኮብ ምርመራም አርጌ ምንም ለውጥ የለውም ?

  • @Gmria-d6l
    @Gmria-d6l 14 วันที่ผ่านมา

    ዶክተራ ተባበረኝና በቫክቴርያ ምክንያት ለቆ ሰለ ጨጓራ መፍትሄው ምን ይሁን በተደጋጋሚም ህክምና እና ሁለት ጊዜ ሂንድስኮብ ምርመራም አርጌ ምንም ለውጥ የለውም ?

  • @Gmria-d6l
    @Gmria-d6l 14 วันที่ผ่านมา

    ዶክተራ ተባበረኝና በቫክቴርያ ምክንያት ለቆ ሰለ ጨጓራ መፍትሄው ምን ይሁን በተደጋጋሚም ህክምና እና ሁለት ጊዜ ሂንድስኮብ ምርመራም አርጌ ምንም ለውጥ የለውም ?

  • @Gmria-d6l
    @Gmria-d6l 14 วันที่ผ่านมา

    ዶክተራ ተባበረኝና በቫክቴርያ ምክንያት ለቆ ሰለ ጨጓራ መፍትሄው ምን ይሁን በተደጋጋሚም ህክምና እና ሁለት ጊዜ ሂንድስኮብ ምርመራም አርጌ ምንም ለውጥ የለውም ?