ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ረጅም እድሜ እናጤና ይሰጥዎት እዉነት ነዉ ወታደር በአገር ነዉ መጠራት ያለበት
ቀሪው ጊዜህ ይባረክ መጋቢ ሀዲስ እፁብ ድንቅ ናችሁ❤😊
የኔ ሙህር የተዋህዶ እንቁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
የኢትዮጵያ ወታደር እግዚአብሔር ክልል እና ዘረኝነት ከጠፋ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረጅም እድሜ ይስጥልን.
የኔ ሙህር የኔ መምህር እድሜ ይሥጥልን ፈጣሪ
በእውነት መጋቢ ሀዲስ አንተ የኢትዪጵያ ምስኪን ሀገር ውድ ሰው ነህ።ሌሎችም የሀይማኖት ወንድሞቻችን እንዳንተ እሩቡን እንኮን ቢሆኑ እንዴት በታደሉ ነበር እኛም በታደልን ነበር ።አንተንስ እድሜህን ያርዝመው
Sdeddsddddsssse
እግዚአብሔር እርሶ እንዳሉት የፓርቲዎች ፣ የፓለቲከኞች ሳይሆን #የኢትዮጵያ ወቶአደር ይስጠን##ህዝብ የሚጠብቅ እንጂየማያሳድድ#የማይዘርፍ እና የማያዘርፍ#የማይደፍር እና የማይስደፍር#ድንበሩን የሚጠብቅ እንጂ ወደ ድንበሩ ጠላት የማይጋብዝ #ኢትዮጵያውያንን ከጠላት የሚጠብቅ እንጂከጠላት ወግኖ የማይገል፣ የማያስፈጅየኢትዮጵያን መሰረተ ልማት የሚያወድም ሳይሆን#የሚያለማ #የሚገነባ እንጂ የማያፈርስ #ህግ የሚያከብር፣ የሚያስከብር እንጂ ህግ የማይጥስ፣ ህገ-ወጥ የማይተባበር#ወንጀለኛ የሚይዝ እንጂለወንጀለኛ የማይታዘዝ #ለኢትዮጵያውያን ሲል ደሙን የሚያፈስ እንጂ የኢትዮጵያውያንን ደም የማያፈስ #ወቶአደር እግዚአብሔር ይስጠን#አሜን
ሸህ ኣሜት ኑርልን መምህርየ መር የለላባት ሃገር አጨብጫብ የሆነ ህዝብ ኤረ
አናመሰግናለን መጋቢ አሸቱ
አባታችን እድሜ ይስጥልን
ውይ ሥወደዎት እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
Waw egzabher yitebkachihu 💚💛❤️ wddddddddd
Beautiful Blessings
I love this man ሆሆሆ ክበበው እና ፍልፍሉም እንደዚህ ሰውየ አይቀልዱም!
ስታምሩ ውዶቸ እናመሠግናለን ወድማችን
ዋውውው ኣለባበሳችው በጣም ያምራል
እንካን ደህና መጣችሁ
በእውነት ከልብ የመነጨ ንግግር ነው
ንፁህ አይምሮ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አምላክ በቸርነቱ እድሜና ጤና ይስጦት እወዶታለሁ አከብሮታለሁ
❤❤❤
ጀግና አለማየሁ እሼቴ
yase👍👍
🙏 Blessings
Egziabher biruh libona yesetwot Abatachin astemariyachin newot. egziabher yimesgen
❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥
በአጨብጫቢዎች ንግግሩን መስማት አልተቻለም
እዉነት ነዉ
Des yemil timhrt new betam des yilal
fijir izi lay ayiseram wedaje
Ye komata arawitoch sebeseb fesamoch
🤣
ብዙ አቆያችሁን !!!። ክተቱ ተብለን ከተናል። እናውጣው ??😂😂😂 ወይስ ይቆይ ይመዝምዘው ??
አለማየሁ እሸቱ አፍህ ቅቤ ሆደህ ጩቤ
ወጥ አትርገጥ
leseytanoch newa ya degimo yigebachewal,endante aynetu ersu libu nitsu new,ante gin keafih yewetaw,gimat erkuset new
ምን አባህ ታደርጋለህ እዚህ አጋንንት
❤❤❤❤❤❤❤
ረጅም እድሜ እናጤና ይሰጥዎት እዉነት ነዉ ወታደር በአገር ነዉ መጠራት ያለበት
ቀሪው ጊዜህ ይባረክ መጋቢ ሀዲስ እፁብ ድንቅ ናችሁ❤😊
የኔ ሙህር የተዋህዶ እንቁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
የኢትዮጵያ ወታደር እግዚአብሔር ክልል እና ዘረኝነት ከጠፋ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረጅም እድሜ ይስጥልን.
የኔ ሙህር የኔ መምህር እድሜ ይሥጥልን ፈጣሪ
በእውነት መጋቢ ሀዲስ አንተ የኢትዪጵያ ምስኪን ሀገር ውድ ሰው ነህ።ሌሎችም የሀይማኖት ወንድሞቻችን እንዳንተ እሩቡን እንኮን ቢሆኑ እንዴት በታደሉ ነበር እኛም በታደልን ነበር ።አንተንስ እድሜህን ያርዝመው
Sdeddsddddsssse
እግዚአብሔር እርሶ እንዳሉት
የፓርቲዎች ፣ የፓለቲከኞች ሳይሆን
#የኢትዮጵያ ወቶአደር ይስጠን#
#ህዝብ የሚጠብቅ እንጂ
የማያሳድድ
#የማይዘርፍ እና የማያዘርፍ
#የማይደፍር እና የማይስደፍር
#ድንበሩን የሚጠብቅ እንጂ
ወደ ድንበሩ ጠላት የማይጋብዝ
#ኢትዮጵያውያንን ከጠላት የሚጠብቅ እንጂ
ከጠላት ወግኖ የማይገል፣ የማያስፈጅ
የኢትዮጵያን መሰረተ ልማት የሚያወድም ሳይሆን
#የሚያለማ
#የሚገነባ እንጂ
የማያፈርስ
#ህግ የሚያከብር፣ የሚያስከብር እንጂ
ህግ የማይጥስ፣ ህገ-ወጥ የማይተባበር
#ወንጀለኛ የሚይዝ እንጂ
ለወንጀለኛ የማይታዘዝ
#ለኢትዮጵያውያን ሲል ደሙን የሚያፈስ እንጂ
የኢትዮጵያውያንን ደም የማያፈስ
#ወቶአደር እግዚአብሔር ይስጠን#
አሜን
ሸህ ኣሜት ኑርልን መምህርየ መር የለላባት ሃገር
አጨብጫብ የሆነ ህዝብ ኤረ