🛑የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Yemichael Mezmurat I ‪

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @DestaGebremichael
    @DestaGebremichael 6 วันที่ผ่านมา

    geta rejm yeagelglot zemen ystachhu,yeuniversity temari negn hule lsane surafin ssema new matenaw semche altegbachhum🙏❤❤

  • @tewahedodocumentary
    @tewahedodocumentary 3 หลายเดือนก่อน +12

    የቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት ስብስብ ደግሞ በቀጣይ ብትዘምሩልን መልካም ነው❤

  • @Yordan80
    @Yordan80 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስንት ግዜ እንዳደመጥኩት የፅጌ ፆም ከገባ ጀምሮ እስካሁን አልቆረጥኩም ተሰምቶ የማይጠገብ ጥዑም ዝማሬነው ::የመልዓኩ በረከት ይድረሰን: ዝማሬ ዳዊትን ያሰማችሁ በቤቱም ያፅናችሁ :: ከዓመቱ በሰላም ያድርሰን አሜን እልልልል🎉🎉🎉

  • @natty_hanzy
    @natty_hanzy 3 หลายเดือนก่อน +6

    ለ ሰንበት ትምህርት ቤቶች በጣም ትልቅ የሆነ ውለታ እየዋላችሁ ነው ያላችሁት " ልሳነ ሱራፊ " በተላይ ለ እንደኔ አይነቱ መዝሙር ክፍል ለሆነ ሰው ውለታክን ዘርዝሬ መግለዕ ይከብደኛል ወንድሜ😂❤

  • @Abrish-ww3dy
    @Abrish-ww3dy 7 หลายเดือนก่อน +8

    በርቱልን የኛ ዕንቁዎች

  • @habtishsisay5625
    @habtishsisay5625 7 หลายเดือนก่อน +5

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን !!! በዚሁ ቀጥሉበት ግሩም ነው !!!

  • @kxt-098
    @kxt-098 7 หลายเดือนก่อน +6

    የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው እና ረድኤቱ ከናንተ ጋር ይሁን
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    እናመሰግናለን 🙏

  • @AyinalemChirotaw
    @AyinalemChirotaw 7 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ ምን ላርጋችሁ 😊☺️
    በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱልን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @AnduamlakTesfaye-q4d
    @AnduamlakTesfaye-q4d หลายเดือนก่อน +1

    ewinetm lisane surafi kalehiyiwet yasemaln

  • @KabeBoge
    @KabeBoge 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከዚህ በላይ የመታገለግሉበትን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @destagebra4673
    @destagebra4673 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት እንደማመሰግናችሁ አላውቅም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ለኛ በጣም ይጠቅማል በርቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AelafPrinting
    @AelafPrinting 7 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት ዘግይቼ ነው የሠማኋችሁ የሚገርም እና ጥንቅቅ ያለ ዝማሬ በሚገርም ድምፅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 7 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ይላል በጣም እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን ዝማሬ መልእክት ያሰማችሁ❤

  • @Araraytube_2128
    @Araraytube_2128 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል እንዲቀጥል እንፈልጋለን። ቀደም እያላችሁ ብትለቁልን የማናውቃቸውን መዝሙሮች ለማጥናት ይመቸናል። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹን ይባርክ አሜን🙏

  • @FelegeS22
    @FelegeS22 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ እውነት ነው የእናንተ ቻናል ልዩ ነው መድሃኔአለም ሁሌም ያበርታችሁ ሁሌ የምትለቋቸው መዝሙሮች ለኛ ትልቅ ትምህርት ናቸው የማናውቃቸውን እንድናውቅ እንደ ቤተክርስቲያናችንም ያልወጡትን እንዲወጡ ማድረጋችሁ ትልቅ ስራ ነው በርቱ ለዚህ ዝማሬ ብቻ ሳይሆን እንደሁሉም ነው አስተያየቱን የሰጠሁት በድጋሚ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰

  • @BogaleHailu
    @BogaleHailu 7 หลายเดือนก่อน +6

    እስከዛሬ እናንተን ባለማወቄ እጸጸታለሁ !!!
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በእውነቱ !!!

  • @አነ_ወለተ_ማስያስ
    @አነ_ወለተ_ማስያስ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንቋዕ አብጸሐክሙ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል

  • @rahelbabey
    @rahelbabey 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @EdlawitZewdu-ig4zp
    @EdlawitZewdu-ig4zp 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውዳሴ ከንቱ አይሁንብሽ ግን ድምፅሽ ንዝር ነው የሚያደርገው😩😩 ይሄ ፀጋሽ አምላክሽን ምታገኚበት ያድርግልሽ

  • @MahiletTadesse-de3cm
    @MahiletTadesse-de3cm 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ !!! በርቱልን

  • @BetelhemTeklye
    @BetelhemTeklye 7 หลายเดือนก่อน +4

    የመጥምቁ ዩሐንስ ዝማሬን እንምታዘጋጁ ተስፋ አለኝ።በርቱ❤

  • @merondawit2622
    @merondawit2622 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Ye_Kidusan_Mahibere
    @Ye_Kidusan_Mahibere 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሚካኤል አባቴ 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ZekiansZAGUEWTigu
    @ZekiansZAGUEWTigu 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ገብርኤል ብትሰሩልን ደስ ይለናል በማርያም🙏🙏🙏

  • @eyerusalemmamo
    @eyerusalemmamo 7 หลายเดือนก่อน +3

    zemare melaekt asemaln egziabher yistln leloch mezmurm btchemruln

  • @GetahunTadesse-rn4ts
    @GetahunTadesse-rn4ts 7 หลายเดือนก่อน +3

    የሐምሌ ሥላሴ ከወዲሁ ቢሰራልን😍😍🙏🙏🙏

  • @theorthodoxstudent
    @theorthodoxstudent 7 หลายเดือนก่อน +3

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ዝማሬአችሁን ይቀበል!! ለሰርግ መዝሙራቱ ስብስብ እንዳዘጋጃችሁት ለዚህም PDF ብትሠሩልን? ብርታቱን ኃይሉን ይስጣችሁ!!

    • @lisanesurafi
      @lisanesurafi  7 หลายเดือนก่อน

      Pdf ተዘጋጅቷል ፤ ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቅለው ማግኘት ይችላሉ
      👇👇👇👇👇
      t.me/Lisanesurafi

  • @natanim8593
    @natanim8593 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሀምሌ ሥላሴ 😍😍🙏🙏🙏

  • @hanigetachew3215
    @hanigetachew3215 7 หลายเดือนก่อน +5

    Yene wede ehet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ zemare melakit yasemalen

  • @danielniguse-nu4fl
    @danielniguse-nu4fl 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Tsega_birhane
    @Tsega_birhane 3 หลายเดือนก่อน +2

    I’m in love with this channel 😮🥰❤️እንዴት ደስ ይላሉ መዝምሮቹ❤

  • @mikosame5971
    @mikosame5971 7 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገር እፁብ ያፅናልን

  • @BirhanuHaile-d5b
    @BirhanuHaile-d5b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሠናይ ነው

  • @Teda12-r4h
    @Teda12-r4h 7 หลายเดือนก่อน +5

    Tebareku maryamn

  • @arontsegai
    @arontsegai 7 หลายเดือนก่อน +1

    We will wait for other geez mezmurs, thank you

  • @arontsegai
    @arontsegai 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wonderful job guys! Zimare melaktin yasemalin.

  • @dagnedawro7962
    @dagnedawro7962 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ሰላሙን ይስጠን!! እለልለልለልለልለልለ

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤

  • @precious_habesha
    @precious_habesha 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 หลายเดือนก่อน +1

    @ tigist hunde(1-1)
    Amen
    hunt bant Qidis mikalen hinxachu Qaliyoot asamalen AMEN💒🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️💒🤲🤲🤲😍😍😍🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Dn.YihunselamAsratOfficial
    @Dn.YihunselamAsratOfficial 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላምዬና ጸጋችን የመልአኩ በረከት ልመና ጸሎት አይለያችሁ ። 🙏🙏🙏 ደግሞ ጰራቅሊጦስን አደራችሁን 🙏🙏🙏

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 19 วันที่ผ่านมา

  • @AsterAs-w7q
    @AsterAs-w7q หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitameha4749
    @dawitameha4749 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!! ወንድማችን ቲክቶክ ላይ ከፋፍለህ በዓላት ሲደርሱ የምታቀርባቸው መዝሙራት ለምን ተቋረጡ? በቅርብ ገብቼ ስለማላውቅ ምናልባት ጀምራችሁ ሊሆን ይችላል ካልሆነ ግን ብትቀጥሉት መልካም ነው። ❤

  • @YalewDessie-y2e
    @YalewDessie-y2e 3 หลายเดือนก่อน

    betam yetafit mezmur new

  • @YalewDessie-y2e
    @YalewDessie-y2e 3 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hewot yasemalin

  • @gazetengawMedia
    @gazetengawMedia 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🙏🙏🙏🙏🙏♥️

  • @Freepress12
    @Freepress12 2 หลายเดือนก่อน

    ዜማችሁ ለምን ተመሳሳይ ሆነ፤ ለጽጌ ከሰራችሁት ጋር 1 አይነት ነው።

  • @bisrattemesgen6306
    @bisrattemesgen6306 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @SolomonGetu-nm7jk
    @SolomonGetu-nm7jk 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ይላል በጣም እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን ዝማሬ መልእክት ያሰማችሁ

  • @AdisAlem-tp7vg
    @AdisAlem-tp7vg 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላክትያሠማልን

  • @natanim8593
    @natanim8593 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሀምሌ ሥላሴ 😍😍🙏🙏🙏

  • @FgdGhg-k5x
    @FgdGhg-k5x 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @natanim8593
    @natanim8593 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሀምሌ ሥላሴ 😍😍🙏🙏

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salometamene1808
    @salometamene1808 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤