10 ወሳኝ ነጥቦች ለደስተኛ ትዳር || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 262

  • @mekamohammed7556
    @mekamohammed7556 2 ปีที่แล้ว +40

    ያረብ ከወንዶች ስብራት አንተ ጠብቀን ከነሱ ንም ሀቅ የምን ጠብቅ ያድረገን👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @zolfa9945
    @zolfa9945 2 ปีที่แล้ว +12

    የረብ ሷሊአድርገኝ ሷሊዉንም ወፍቀን 🤲

  • @rabiayesuf9173
    @rabiayesuf9173 ปีที่แล้ว +2

    ሽ ቃላት ቢደረደር ኢላፍን አይገልፅም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sgfsfsfsffsgs
    @sgfsfsfsffsgs ปีที่แล้ว +4

    ሶሉ አለ ነቢ ሶሎለሀ አሌ ዎሶሊም💐💐💐💐💐💐🕋🕋🕋🕌🕌🕌

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 2 ปีที่แล้ว +52

    ስለ እናት ስነሳ ህመም 😭😭😭😭😭 ተቀስቀስ. ያራብ ለእናተ ጀነተል ፍርዶስን ወፍቃት ያአላህየ ለእናተ. ዱአ. አርጉላት. ጀዛችሁን ከአላህ ታገኛላችሁ ለእምየ ጀነትን ተመኝሁላት ያራብ. ምንም ብሆን. ማን እንደእናት. ወንድመ ስለዱአህ አሚንንን ያአላ ያራብ🙏🙏 ስብሳብ እሳ. ነበርች. እሳ በተለየች ቀን ጀምሮ እሄሁ. ተበታትነን. ነው ያለነሁ አንድ አንድ አባት እንደእናት ሁኖ ልጆቹን አንድ ላይ. ስብሲቦ. የምያሳድግ አለ. የኛ እንካን መስብስብ ቀርቶ በሲልክ. እራሱ ችግራችሁ. ምንድነው አይልም ስለሁሉም ነገር. አልኩኝ አላሀምዱልላ አዳራ. የምላችሁ ለእናተ ዱአ. አርጉላት እሺ እህት ወንድሞች .😭😭😭😭

    • @fወለየዋ-e8s
      @fወለየዋ-e8s 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሺ እህቴዋ

    • @አላሀምዱልላ
      @አላሀምዱልላ 2 ปีที่แล้ว

      @@fወለየዋ-e8s እሺ የኔዋ

    • @hykelali8549
      @hykelali8549 2 ปีที่แล้ว

      አላሕይራሕማትእሕትአብሽሪደሞጠካራሐኚ

    • @አላሀምዱልላ
      @አላሀምዱልላ 2 ปีที่แล้ว

      @@hykelali8549 አሚንንንን ያአላ ያራብ ጀዛ ካአላህ ወኸህይራን እሺ ከመጠንከር ውጭ ምንም ማድርግ የለም

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ ውድ እህቴ የእኔም እናት ሙታለች አላህ ይዘንላችወ የእኝ አባት ይወ ነወ ሀሳብ መረዳት ይቅረና ላገባት ሚሰቶ እይደላ ባላሰለቀሰን ብቻ አልሀምዱሊላህ በሰው ሀገረ ሁኝ መመለሰን ሳሰብ ማልቀሰብቻ ሁን

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +56

    *_ሀቅ ነው እኛ ሴቶች በውንዶች ምላስ እንታለላለን ውንዶች ደግሞ በወብታችን ይታለላሎ ያኢላሂ ሷሊህ አድርግኝ እሱንም ሷሊህ አርግልኝ 😔🙏✌_*

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 2 ปีที่แล้ว +10

    አላህ እንደዛይነት ሀላል ይፍቀን ያረብ የዘመኑ ወንዶች ልብ ሰብረው ይሄዳሉ

  • @abdurehimhusen2197
    @abdurehimhusen2197 2 ปีที่แล้ว +8

    አላህ መርጦ ይስጠን መቻቻል ያለበት ትዳር አሚን

  • @firomsaabdall474
    @firomsaabdall474 2 ปีที่แล้ว +8

    ኣላህ ዕድሜና በረካ ይጨምርልህ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ปีที่แล้ว +4

    ያለ እናት ሂወት ያሰጠላል😢😢💔
    የኔ ውዴ እናት አሏህ ይዘንልሸ😢 ሁሊየም በልቤ ነሸ 💔
    #በዚች ምድረ ላይ የምቀናባቸው ሠዋች ቢኖሩ
    እናት ባላቸው 😢ና የአሏህን ቃል በሀፍዙ ት 😢 ብቻ ነው።

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว +2

    S .a..w ያረብ መልካሙ ወፍቀን እኛንም ሷሊህ አድርገን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህዬ እኔንም መልካምና ጥሩ ሚስት አድርገክ መልካሙን ሷሊሁን ባል ወፍቀኝ በመካከላችን ተውፊቅንና መወዳን አብዛልን ሀቁን የምጠብቅ የአላህን ሀቅና ትዕዛዝ የምፈፅም አድርገኝ ከመጥፎ ነገሮች ጠብቀኝ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ ጀዛ ከአላሁ ኸይራን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነዉ አንተም በተነጋርካው የምንጣቃም አላህ ያድርጋን ☝👍👍👍👍👍

  • @ፋፊነኝሀላሌንናፋቂ
    @ፋፊነኝሀላሌንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀቅ ነው ኡስታዛቺን አላህ ጀዛቺሁን ይፈልልን እኛንም አላህ ቀጠተኛዉን መንገድ ይምራን

  • @ኡምሀፊዝ
    @ኡምሀፊዝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይር አላህዬ የእናቴን ነገር አደራ ከሚባለው በላይ ናፍቃኛለች ከተለያዬን አስር አመት ሆነን ለማይሞላ ስደት

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 6 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረብ ጀዛከላህ ወድማችን❤❤❤

  • @monotemam
    @monotemam ปีที่แล้ว +1

    Suban allah ustaz mashallah dua argilign jezak keallah

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 2 ปีที่แล้ว +13

    elaf በጣም ነው የምወድህ ሲጨቀኝ ስከፋ ልቤ እድትረጋጋ አተ ቤት ገብቸ ነው የማዳምጠው

    • @fafbanutMudan
      @fafbanutMudan 2 ปีที่แล้ว +1

      ኡነም እንደቻ

    • @dina_tube1
      @dina_tube1 2 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 ปีที่แล้ว

      ሲጨንቅሸ ቁርአን አዳምጪ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 ปีที่แล้ว +4

    ዲናችን እንወቅ አልብን አድራ ድነቅ አባባል

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💐💐
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💐💐
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷🌷
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌷🌷
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌻🌻
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌻🌻
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌺🌺
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌺🌺
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹

  • @الاالهالاالله-ف3ج
    @الاالهالاالله-ف3ج ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸይር ወድማሽን አላህ ይጠብቅህ ❤❤ሱባሀነአላህ አላህ ይወፍቀን ያረብ 🎉

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 2 ปีที่แล้ว +6

    ያረብ ግልፅ የሆነ ትዳርን ይወፍቀን🤲

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 5 หลายเดือนก่อน

    አሚን ጃዛካላካይራን

  • @Amihabsawit
    @Amihabsawit ปีที่แล้ว +1

    አላህ መልካም ትዳርን ይወፍቀን😢❤🥺🥺🥺🥺

  • @መክያወሎየዋ-አ9ጨ
    @መክያወሎየዋ-አ9ጨ ปีที่แล้ว +1

    አላህከሷሊሆቹያድርገን❤🤲

  • @አልሀምዱሊላህ456
    @አልሀምዱሊላህ456 2 ปีที่แล้ว +6

    ትደር ለላቹ ሰሌህ ትደር ያድርግለቹ ትዳር ለሌለቹ አላህ ሰሊህ ትደር ይስጣቹ ይስጣን ያራብ

  • @abdurehimhusen2197
    @abdurehimhusen2197 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይምረጥልን አኛ አቅም የለንም ጥሩ አድርጓን ጥሩ ይስጠን አሚን

  • @አዩቤንትበበ
    @አዩቤንትበበ 2 ปีที่แล้ว

    ወአላይኩም አስላም ወረህመቱለሂ ወበረካቱሁ ሹክራን ላክ ጀዛክ አላሁ ከይር

  • @aziza3691
    @aziza3691 2 ปีที่แล้ว +2

    ባሁን ሰአት ወንዶችን አላህ ከሴቶች ቀልብ ይጠብቃቸው በጣም ከባድ ነው ትዳር በጣም ቀሏቸዋል አላህ ይህድና ወየህድሁም በስ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 6 หลายเดือนก่อน

    የኔምባል አደኛነዉ አልሀምዱሊላህ ኢላሂ እኔንም አደኛአድርገኚ ያረብ ጀዛክላህ ኽይርን ወድማችን

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 2 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ነዉ እናት እኔ አባቴን አላወቀዉም ከሞተ አሥራ ሥምንት አመቱ አምሥት ልጆቺ ነን ከዛ ጀምራ ብቻዋን አሣደገቺን የለፋቺዉ ነገር የለም ከሀራም ዉጭ ታዳ እኔ ትቻት አረብ ነኝ ትናፍቀኛለቺ እሥኪ ሠላም ያገናኝሽ በሉኝ ኡሚ ሀያቲ ያረብ

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ሁላችንም በሰላም ያገናኘን።

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 2 ปีที่แล้ว

      @@Sarasara-jz3mg አሚንንንን ያረብ

    • @Gamila-ty6yv
      @Gamila-ty6yv ปีที่แล้ว

      🕌📿😍

  • @fatumayimam
    @fatumayimam 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ሀቁን እምጠብቅ ያዲርገኝ ያረብ👏

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለላሁ አለይህ ወስለም 💖💖💖

  • @zuzu4048
    @zuzu4048 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪ አሎሁ ኸይር ጀዘ👍👍👍👍👍👍👍👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👆👍👍👍👍👍

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 2 ปีที่แล้ว

    ዋለኩምስላም ወራመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወንድማችን. አላህ እድመ እና ጤና ይሲጥህ. የኔ አባቴ. አላህ ባለህብት ስላምህን. ብዝት ብዝት. ያርግልኝ አላህ ያቆይልኝ ጀዛ ካአላ ወኸይራን. ወንድመ ❤❤❤❤

  • @ekramfekr8975
    @ekramfekr8975 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኽይርን

  • @MedinaSemagn
    @MedinaSemagn 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ምን ልበልህ ሁሌም ብሰማህ አልሰለችም

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኪም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ አሕለን ኡስታዙና

  • @Kedir7715
    @Kedir7715 2 ปีที่แล้ว

    እማ የኔ ውድ እንኳን ለኔ እኔን ለልጀ እድሜ ጤና ይስጠን

  • @Fayza-cy4ii
    @Fayza-cy4ii 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኪም ሰለም ወራመቱለሂ ወባራከቱ ጃዛኸላህ ከይር

  • @meryemomer5771
    @meryemomer5771 ปีที่แล้ว

    አላህ በጀነት ይሞሽርልኝ ወላጆችን ያረብ

  • @kedijaali1050
    @kedijaali1050 2 ปีที่แล้ว

    እውነትነው ጀዛከላህ ኸይርወንድም

  • @Tube-kg4hq
    @Tube-kg4hq 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንድሜ ጀዛከሏህ

  • @halimaahmed795
    @halimaahmed795 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 2 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን ወሌኩ አሳላም ዎራማቱላህ ዎባራካቱሁ

  • @susususu586
    @susususu586 2 ปีที่แล้ว

    Subahn allah wudu ustazun hullu yemtakrbachewu t/rt betam mesachi kelib serisiro yemigba newu yante daiwa sisema llibe hullu yirgagalli allihamdullillah betsm amsginh allah jzakllah allah yitbkilin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @sameraahmed5992
    @sameraahmed5992 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ኡስታዝ ከኢትዬፕያ ነው ምከታተልህ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛኩሙላ ህይርን👍👍👍👍🍫🍵🍫🍵🍫🍵

  • @muridakedir7364
    @muridakedir7364 2 ปีที่แล้ว

    امين اللهم امين يارب العالمين
    شكرا جزاك الله خير
    وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته

  • @Tube-wz2ph
    @Tube-wz2ph 2 ปีที่แล้ว +11

    እስኪላዳምጠው ታማኝ የሂወት አጋር መገኘት ይከብዳል ባሁኑ ሠአት

  • @امماهر-س7ه
    @امماهر-س7ه 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልዩ ትለያለህ ውዱ ባሌ የልጀ አባት

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 2 ปีที่แล้ว

    ሽኩረን ጀዛክላህ ኸይር

  • @zahraawole4698
    @zahraawole4698 2 ปีที่แล้ว

    ዋሌይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌷🌹🌷 ጀዛ ከአላህ ኸይር

  • @susiabduu9030
    @susiabduu9030 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ከይር አላህ ይጨምርልህ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 2 ปีที่แล้ว

    እስልምና ሴቶችን ይጨቁናል የምትሉ ወገኖቻችን በአጭሩ እስኪ ይሄን አዳምጡት👌

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር በሰማነው የምንጠቀምያርገን ጀሚአን

  • @yimamabera6437
    @yimamabera6437 2 ปีที่แล้ว +9

    አልሃምዱሊላህ ጥሩ ሚስት ሰጥቶኛል እኔንም ጥሩ ባል ያድርገኝ

    • @امماهر-س7ه
      @امماهر-س7ه 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ምርጥ ባል አለኝ አልሀምዱሊላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርው

    • @fafbanutMudan
      @fafbanutMudan 2 ปีที่แล้ว +1

      ሞሻአላ። በጥሚ። ደሥ። ያለሊ። ለነሚ ዲአ አዲሪጎልኛ

    • @Busy-s4r
      @Busy-s4r 8 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም ሷሊህ አድርገን ሷሊሁንም አላህ ይወፍቀን ከዱኒያ ይበልጥ አኼራ አሰታዋሸ ጥሩ ባል አላህ ይወፍቀን ያረብ

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se 6 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@امماهر-س7هማሻአላህ

  • @LailaMohammad-u1j
    @LailaMohammad-u1j 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bahardxb4569
    @bahardxb4569 2 ปีที่แล้ว

    Walikum aselam Allah salih yaregen

  • @ghhcjcuufcufugvu8812
    @ghhcjcuufcufugvu8812 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአላህኸይር👍👍👍

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 2 ปีที่แล้ว

    Sallallahu Aleyhii wasallam ❤️
    Mashaa Allah TabarakAllah Jzk keeyran

  • @amitube461
    @amitube461 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይረን አሏህ ትዳራችን ያማረ ያሳመረ ያድርግልን ሀቲማችን አሏህ ያሳምረዉ ያረብ ያረብ ያረብ

  • @toybaseid5256
    @toybaseid5256 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @seadabdu6135
    @seadabdu6135 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን

  • @Kedir7715
    @Kedir7715 2 ปีที่แล้ว

    እማ የኔ ውድ አንችን ለኔ እኔን ለልጀ እድሜ ጤና ይስጠን

  • @የሀይቋቅምጥል
    @የሀይቋቅምጥል 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምአላኸይረን ኸይረ ጀዛእ

  • @ShajaaaShajaaas
    @ShajaaaShajaaas 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አሚንን❤❤❤❤❤❤

  • @arifu334
    @arifu334 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว +17

    *_እስኪ ልስማው ምንገድ ላይ ነኝ 💐✌🌹🙏_*

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሳካልሽ ያረብ

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 2 ปีที่แล้ว

      @@zeyinyaahmed9696 አሚን እህት አለም💐

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 2 ปีที่แล้ว

      እክሩ ደና ነሽ ይሔ ኢትዮጵያ አጠፋሽ እኮ
      ሐገር ሰላም ነው
      ለምን ዋይ ፋይ አትገዢም በይ አትጥፊ

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 2 ปีที่แล้ว

      ከኢትዮ የወጣሽ ነው እንዴ
      ከሆነ አልሐምዱሊላህ

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 2 ปีที่แล้ว

      @@muslimamuslima7476 ግዢላት እንዳትጠፋ ከፈራሽ ግዢ ትያለሽ አረ ሸም ነው የኢትዮን ኑሮ እንደምንም ታሸንፍ ወይስ ከዋይፋይ ጋ ትደናቆር

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ አላህ ይወፍቀን ያረብ እኛም የነርሱን ሀቅ የምንወጣ ያርገን ጀዛ ካላህ ኸይረን ወድማችን

    • @ekramseman2533
      @ekramseman2533 2 ปีที่แล้ว

      ኡስታዝ. አላህ. እድሜህ ያርዝምልህ

    • @ekramseman2533
      @ekramseman2533 2 ปีที่แล้ว

      አላህይጠብቅህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡለላህ አለይህ ወሰለም

  • @Salsibel
    @Salsibel 2 ปีที่แล้ว

    ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለሂወሰለም

  • @shemsiyamuhammed
    @shemsiyamuhammed 2 ปีที่แล้ว

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም!!!

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 6 หลายเดือนก่อน

    ግን ጎደሎነኚ እማዬ ወደአኬራሂዳለች ኡኡኡፍፍፍ የሁልግዜ የሆድ እረመጥ በቻለበጎነዉ የአላህንዉሳኔ በላጭነዉ አሚንን ያረብ

  • @abdullaabdulla6408
    @abdullaabdulla6408 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩሙ አሰለም ዉረመቱላይሂ ዉበራከቱ የአላህ አላህ ለነቶቸችን ሙሉ ጤና ከሙሉ ኢድሜ የርብ
    አላህ ኢነ ነም ለነት የብቀን መልክም ኢነት የድሪገነ ሁላቸንም

  • @fafbanutMudan
    @fafbanutMudan 2 ปีที่แล้ว

    ጀዝኪ አላህ ከያሪ

  • @rahmetasnke3816
    @rahmetasnke3816 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁጀዛካሏህያአሂ
    አሏህእኛንምሷሊህያዲርገን
    ክሷሊሆችምይወፍቀን

  • @samirakadir5379
    @samirakadir5379 2 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወባረካቱ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☝☝☝

  • @mmaayyuuumm7357
    @mmaayyuuumm7357 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @MdAhmad-ks9gf
    @MdAhmad-ks9gf 2 ปีที่แล้ว

    በጠም ደስስ ያምል ምክር ጀዛ ከለሁ ከይራን

  • @silitetube9925
    @silitetube9925 2 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላህ ላምንድናዉ ላይክ መታራጉት

  • @taibat220
    @taibat220 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ

  • @Mufii28
    @Mufii28 2 ปีที่แล้ว

    Elaf ye hulegizem miracaye ❤❤

  • @susususu586
    @susususu586 2 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb jazkllah wudu ustazuna

  • @FatiyaAbdela
    @FatiyaAbdela ปีที่แล้ว

    Amiiiiiiin ya Allah 😢❤

  • @azharjemal
    @azharjemal 2 ปีที่แล้ว

    Wandime Al Allah biye wadahalw Bareta!!

  • @hayatmohammed2294
    @hayatmohammed2294 2 ปีที่แล้ว

    waaleyikum selam werahmetulah weberkathu Sulelahu aleyi weselem Allah hulachinnm hakachinn yeminweta yadiregen

  • @memmem4421
    @memmem4421 ปีที่แล้ว

    Sallallawu allehyi wassalam ❤😢😢😢

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 ปีที่แล้ว +1

    እምዬ ዉዴ እህት አለሜ ልጄ ሁለ ነገሬ ይህቺ ነች አንቺ እና እኔ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል 👍👍👍👍👍

  • @mominamohamme7140
    @mominamohamme7140 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢላሂ ሷሊህ ሚስት አድርገኝ

  • @hhkk4666
    @hhkk4666 2 ปีที่แล้ว +2

    እህ ልቤ ተሰብሮል ኢለሂ ጠግነኘ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @abdurehimhusen2197
      @abdurehimhusen2197 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አላሁማ አሚን

    • @wowwow8176
      @wowwow8176 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሩ ለበጎ ነው በርግጥ ከባድ ነው የደረሠበት ያውቀዋል አላሕ መልካሙን እሡው የልብ መጠገኛውን ይሥጠን ያገባችሑትም አላሕ መልካም ትዳር ያድርግላችሑ ያላገባችሑትም ሧሊሑን ይሥጣችሑ ለወነዶቹም እንዴዛው

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 2 ปีที่แล้ว

      @@wowwow8176 አሜን

  • @zeynebaahmed2367
    @zeynebaahmed2367 2 ปีที่แล้ว +2

    እባኔንድ አስመሳይ በሆነ የተነሳ ስለትዳርማዳመጥም ሁሉጠልቻለሁ 😥😥😥😥 ድንያለዉ ካልታመነማንይታመናል

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 2 ปีที่แล้ว +1

      ተሳስተሻል እህቴ ማዳመጥ አለብሽ ቅድሚያ ግን ራስሽን መርምሪ ፈትሽ ከዚያ ስህተቱ ካንቺ ከሆነ አስተካክለሽ አላህን ለምኚ አላህ ሷሊህ ባል ይወፍቅሽ ማሚ ሙስሊም ተስፋ አይርጥምና አንድ ርምጃ ተራመጅ ካለሽበት ቦታ ተንቀሳቀሺ

    • @nnnn3568
      @nnnn3568 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሺሪእህትዱአአዲርጊራስሺንአረጋጊነገምሌላቀንነውመልካምነገርአለተስፋአትቁረጭ

    • @MakyahIu
      @MakyahIu 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሥለ ትዳር መሥማት አልፈልግም አላህ ይሁነን

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ 2 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 ปีที่แล้ว

    🍎ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ👍🏻አህለን ወስ አህለን ኢላፍ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ያረብ🙏🙏 ጀዛክአላህ ኸይር ልቤ ሲጨናነቅ ኢላፍን ነው የምሰማው👌👍🙏🇪🇹
    🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ 🌷اللهم صل وسلم على نبينا🌹 محمد وعلى آله ✍️👍🏻وصحبه أجمعين🌷 يارب العالمين

  • @sadasad1712
    @sadasad1712 2 ปีที่แล้ว

    የአላህሰላም በናተላይ ይሁንእደትናችሁ

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
    @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ውድ የኢላፍ ዩቱብ ተከታዮች ተቋጥሮ አልፈታ ያለኝ ሀጅ አለ. እስኪ በጥሩ ንያ ዱዓ አድርጉልኝ ምርር ብሎኛል. ባልጠበቁት መልኩ አመታትን አስቆጠርኩ. ያብቃልሽ በሉኝ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 2 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 ปีที่แล้ว

    ሠለላሑ አለይሒ ወሠለም ሠለላሑ አለለይሒ ወሠለም