አድዋ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Adwa| Aschalew Fetene (Ardi) | Track 10

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ส.ค. 2024
  • አድዋ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Adwa| Aschalew Fetene (Ardi) | 2024
    Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

ความคิดเห็น • 565

  • @tomtomi-eq6xx
    @tomtomi-eq6xx 7 หลายเดือนก่อน +325

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው ❤❤❤❤❤❤

    • @esromteklemariyam9427
      @esromteklemariyam9427 7 หลายเดือนก่อน +2

      Yemote sew nigus mehon ayichlm

    • @user-oq8os4ex1z
      @user-oq8os4ex1z 7 หลายเดือนก่อน

      ቅዘን በቅዘን የሚሆኑ ሰዎች አሉ የሚኒልክ ስም ሲጠራ😂😂😂​@@esromteklemariyam9427

    • @user-bo5rz5ye1y
      @user-bo5rz5ye1y 7 หลายเดือนก่อน

      Ante erasu ezi min tisraleh ​@@esromteklemariyam9427

    • @RayaAmhara
      @RayaAmhara 7 หลายเดือนก่อน

      @@esromteklemariyam9427 menilk gn yichlal 😉

    • @dawitwebit
      @dawitwebit 7 หลายเดือนก่อน

      ገና ቅዠት ይለቅባችኋል ​@@esromteklemariyam9427

  • @endegenaabera1534
    @endegenaabera1534 7 หลายเดือนก่อน +126

    ምኒልክ ሆይ ለሚጠሉህ ልቦና ይስጣቸው🙏

    • @ale_min1624
      @ale_min1624 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን!!!

    • @milimili89
      @milimili89 7 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @geberu899
      @geberu899 7 หลายเดือนก่อน +8

      ጠባብ አእምሮ ያለው ነው ምንልክን የሚጠላ

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 7 หลายเดือนก่อน +1

      amen

    • @erhiopis9565
      @erhiopis9565 7 หลายเดือนก่อน +6

      ጠባቦች ነው ሚጠሉት ፣ሚንልክ የጥቁር ህዝብ ኩራት

  • @abenezerwondwossen9950
    @abenezerwondwossen9950 7 หลายเดือนก่อน +20

    ምኒልክን የሚጠላው ጣልያንንና አጋንንት ብቻ ነው፤
    ቪቫ ምኒልክ
    ከደቡቢቷ ኢትዮጵያ

  • @KakiNeguse
    @KakiNeguse 7 หลายเดือนก่อน +78

    የአድዋን አንድነት በሙዚቃ ተደገመ ብለህ ፃፈው ✊✊✊💚💛❤️

    • @teddy6326
      @teddy6326 7 หลายเดือนก่อน +1

      Teddy Afro tebonese

  • @TsionTsi-
    @TsionTsi- 7 หลายเดือนก่อน +119

    የራሱን ቀለም ይዞ ብዙዎችን ያስደመመ ምርጥ ድምፃዊ👏👏

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 7 หลายเดือนก่อน +161

    My top 4
    1.እንገር ወሎ
    2.በላይ
    3.እመን ሸዋ
    4.አድዋ 😍😍😍
    best album of the year so far 👌👌👌

    • @UniversityPOD
      @UniversityPOD 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @benezementube2119
    @benezementube2119 7 หลายเดือนก่อน +61

    ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው
    ትንሳዔ ለኢትዮጵያችን ድል ለአምሐራ ፋኖ

    • @UniversityPOD
      @UniversityPOD 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-wi2np3wc6b
    @user-wi2np3wc6b 7 หลายเดือนก่อน +17

    😂ብዙ የሚነስራቸው ሰዎች አሉ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው 💚💛❤💪

  • @demeritdea
    @demeritdea 7 หลายเดือนก่อน +39

    የአድዋ ድል ዛሬ የሆነ መሰለኝ፡፡ አስቹ ትችላለህ ማለት ችሎታህን አይገልፀውም፡፡ የአልበምህ ሁሉ ግጥሞች ብስለት፣ ጥልቀትና ወቅታዊነት!!!!!…ይህ ነው ጥበብ ማለት፡፡ ተማሩ እንግዲህ ከዚህ ሌሎች ድምፃውያን….ጥበብ እንዲህም ይሠራል - ከልብ!!!!! ትዝታን በልዩ አስደማሚ ቀለም? ከአይን ያውጣህ ወንድሜ!!!!

    • @UniversityPOD
      @UniversityPOD 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 7 หลายเดือนก่อน +6

    አማራ እንደማይሰስት በሙዚቃው አይተናል ፣ ለሁሉ አካፍሎ ሰጧል ድርሻውን

  • @miheretaserat7535
    @miheretaserat7535 หลายเดือนก่อน

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሰ💚💛❤ ድል ለጀግናው እና ለሀገር ወዳዱ አማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 7 หลายเดือนก่อน +32

    ምን እንኮምት እንግዲህ ዝብለን ከመደመም ውጭ?!! አስቼ ትችለህ የማይሰለቹ ናቸው ሁሉም መልካም እድል ለአስቼ🎉 ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው😮💚💛❤️👑✊🏾

  • @sintayehualemu903
    @sintayehualemu903 7 หลายเดือนก่อน +15

    እምዬ ሚኒሊክ ተናገሩ
    በምዬ ማርያም እየማሉ
    ተባብረው በኔ ጠርተውኝ
    እኔስ በምዬ ኮራሁኝ 👌

  • @Danlivet
    @Danlivet 7 หลายเดือนก่อน +81

    ምርጥ ኢትዮጵያን የሚያሳይ የሚያነቃቃ ሁሉን ቋንቋዎች ያማከለ ድንቅ የስራ ስብስብ! ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወቅቱን የጠበቀ ጥኡም ዜማዎች ።

    • @UniversityPOD
      @UniversityPOD 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yabibal4788
    @yabibal4788 7 หลายเดือนก่อน +19

    እምዬ ዓጤ ምኒልክ 💚💛❤️ ደግነት ' ጀግንነት ,አይበገሬነት ,እምነት ,ፍቅር, 💚💛❤️ ዕትጌ ጣይቱ 💚💛❤️

  • @mirazhran77
    @mirazhran77 7 หลายเดือนก่อน +26

    adawa ፋኖወች የተዎደቁበት 💚💛❤
    ፋኖ አባ ራስ አሉላ ...ሳንጃ ጎራዴዉ ቀላ...

  • @bisrat.melese2861
    @bisrat.melese2861 7 หลายเดือนก่อน +23

    የአጼወች በረከት ይደርብን አሜን አስቸ የሙዚቃ ንጉስ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @almaz826
    @almaz826 7 หลายเดือนก่อน +6

    ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪💪💪💛

  • @sara14_24
    @sara14_24 7 หลายเดือนก่อน +13

    ይሄን ኮሜንት ስፅፍ 44 ሰዉ ቀድሞኛል 😅😅3099ሰዉ አይቶታል እንገናኛለን ነገ አማሮች የታላቹ💚💛❤🔥🔥🔥🔥💪💪wow

  • @samrawitgetie8647
    @samrawitgetie8647 7 หลายเดือนก่อน +5

    አማራነት ወደፊትትትት 💪💪💪💪💪🥰💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 7 หลายเดือนก่อน +59

    ታሪክን ብንክድ የቆምንበት ምድርና የተቀመጥንበት ወንበር ይከዳናል። ኢትዮጵያን ላስረከቡን ጀግኖች ምሥጋናና ክብር ይገባቸዋል።
    ሠላም ለኢትዮጵያና ሕዝቦችዋ።

    • @UniversityPOD
      @UniversityPOD 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

    • @user-di2vg2tl3i
      @user-di2vg2tl3i 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤only one kind

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661 7 หลายเดือนก่อน +3

    አማራ ማንንም እንደማይንቅ በአማራው አስቻለው ፈጠነ ደንቅ ዘማ ተንፀባቆዋል ድል ለአማራ ፋኖ

  • @AbelYegebreyes
    @AbelYegebreyes 7 หลายเดือนก่อน +6

    ማርያምን ብሎ ሸዋ ከመጣ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigist79
    @tigist79 7 หลายเดือนก่อน +15

    አስለቀስከኝ ወንድሜ!!!!🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️ ኢትዮጽያዬ እናቴ የእኔ ትልቅ ሀገር 🇪🇹

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 7 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly how feel

  • @je5469
    @je5469 7 หลายเดือนก่อน +14

    ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም ዋውውው❤❤❤ግን ስሜትን ይነዝራል❤❤❤❤

  • @sadorealadore2428
    @sadorealadore2428 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኒሊክ የጀግና ጀግና ጀግና...............

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z 7 หลายเดือนก่อน +12

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤ልዩ ነው ከምር ከዚህ በላይ ደሞ ደስታችን ሙሉ ይሆን ነበር የአማራ ህዝብ ጦርነት ላይ ባይሆን😢😢😢 ህዝቤ ያሳዝናል😢😢😢

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 5 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን ሆይ እንኳን ለ ፩፻፳፷ ኛው የአድዋ የድል በዓል አደረሳችሁ። 💚💛❤️

  • @mekadr842
    @mekadr842 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የምመኘው ለኢትዬጲያ እግዚአብሔር የሚፈራ መሪዎች ብቻ እንደእምየ ሚኒልክ❤

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 7 หลายเดือนก่อน +13

    ዘመን ተሻጋሪ ሥራ 🙏ግጥም ዜማ በቃ ትልቅ ታሪክ በሶስት በአራት ደቂቃ መግለፅ ድንቅ ነው ❣️❣️❣️❣️🙏

  • @ChxFjcjd-hn1fq
    @ChxFjcjd-hn1fq 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሸዋ የሀገር ካስማ❤
    ሸዋ ቢያንቀላፋም አይተኛም

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 7 หลายเดือนก่อน +13

    ታሪኩ መቼም ቢሆን የማይጠፋ ታላቅ ባለ ድል ኩሩ ንጉስ ሚኒሊክ ነው ።
    ሁሌም ከኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ሊወጣ የማይችል ፀሃዮ ንጉስ ሚኒሊክ በድል ወደፊት......❤❤❤

  • @yonasmebrat4661
    @yonasmebrat4661 7 หลายเดือนก่อน +7

    ከመዚቃ የገዘፈ የታሪክ ምልክት❤❤❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 7 หลายเดือนก่อน +13

    "አስቼ በሁሉ ነገሩ ምርኮኛው አደረገን❤😂
    Just breathtaking❤ቃላት አጣን እኮ ወገን🤔አድዋ እንደዚህ ይዜማል ወይ? ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ አድዋ የሰማው ነው የመሰለኝ ሰው እንዲህ ለዘመናት ሁሉ የማይረሳ ስራ በዚህ በተረሳ ዘመን ይሰራል ግን?😢❤
    "ሰውና ሰው ወርዶ ገጥም በዋለበት
    "ጥቁር አሽንፎ ክንዱን አሳየበት
    "በነጩ ሰማይ ላይ አለም ተማረበት
    ክብር በእዬ እልፉኙ በየዋለበቱ
    ግዳጅ ተቆንጥሮ ተሰጠው ማዕረጉ
    ሮማ ሲደርሱ ያገኙት ሽልማት
    ቪቫ እቴጌ ጣይቱ አፄ ምኒልክ ነው።
    በየ አደባባዬ የምን ዳግም ሽንፈት
    "ቀና በል ድልህ ነው ኩራትና ጌጥህ
    "ተመዞ የሚተረክ የአያት ታሪክ አለህ
    #እምዬ_ምኒልክ
    የወደቀው ወድቆ ታሪክ ተፃፈበ
    የነፃነት ቀርቶ የድል ቀን በራበት
    አድዋ የድል ቀኑ💪

  • @user-um4tm4ud3c
    @user-um4tm4ud3c 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመን የማይሽረው ስራ ነው የሰራኸው እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @BakeAsus-pu3vo
    @BakeAsus-pu3vo 7 หลายเดือนก่อน +7

    ጥበብ ቦታዋን ስታገኝ ደስ ይላል ግጥም ዜማ ቅንብር ሁሉም አንደኛ እናመሰግናለን

  • @AtronsTube
    @AtronsTube 7 หลายเดือนก่อน +7

    እምዬ ምኒልክ ተናገሩ
    በእምዬ ማርያም እየማሉ! 🔥

  • @desalegn98alemneh83
    @desalegn98alemneh83 7 หลายเดือนก่อน +4

    ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ።
    ምኒልክ ተጉዞ የምትጠይቁኝ
    ዛሬም አላለፈ ነገም አይገኝ ።
    የጥበብ ሰው አርዲ የገጠመው ነው ። ድል ለአማራ ፋኖ ውድቀት ለብልፅግና ።

  • @biniammersha5993
    @biniammersha5993 7 หลายเดือนก่อน +13

    We else is expecting an epic music video of this great song? This country needs Unity, tolerance and love more than ever

  • @liyanna7521
    @liyanna7521 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምኒልክ ዛሬም ነገም ለዘላለም ነጉስ ነው

  • @abrhamleweye7081
    @abrhamleweye7081 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዛሬም ያድዋ ፀሐይ ትወጣለች ለሐገሬ

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 7 หลายเดือนก่อน +3

    ያረቢ ግን መቼ ነው የአማራ እና የትግራይ እናቶች ልቅሶና መከራ የሚያልቀው ?😢መቼ ነው ሰላም የሚመጣው?? ያረቢ 😢መቼ ነው ሰላም የምንሆነው😢😢😢

  • @tewodrosabay4250
    @tewodrosabay4250 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዬጵያዬን አየኋት

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አበሳ የልብ አወቃ ነህ እኮ አሴቻለው ♥️🔥👌

  • @yabsiraeshetu4185
    @yabsiraeshetu4185 7 หลายเดือนก่อน +6

    በዚ አይነት ታሪክ ነጋሪ ሰው የለም በጣም ትችላለክ 🎉🎉

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 7 หลายเดือนก่อน +44

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እና አማራው ፋኖ💕
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞

  • @user-iq6jf9ud8e
    @user-iq6jf9ud8e 6 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም እድል አስቼ 🎉🎉🎉🎉🎉ምኒልክ ጥቂር ሰው 🎉🎉🎉ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው🎉🎉❤

  • @YonasGeneraleletrical-we4ye
    @YonasGeneraleletrical-we4ye 7 หลายเดือนก่อน +3

    😢 የሆነ ስሜትን የሚቀሰቅስ ቃላት የለኝም
    100

  • @miheretaserat7535
    @miheretaserat7535 หลายเดือนก่อน

    ድልልልልልልል ለጀግናው ለአማራ ህዝብ❤
    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሰ ነው 💚💛❤

  • @Cobra390-c3n
    @Cobra390-c3n 7 หลายเดือนก่อน +4

    ለሌሎች የቤት ስራ የሰጠ የተዋጣለት ምርጥ ተሰምቶ የማይጠገብ የፈጠራ ውጤት በመሀኑ በርታ

  • @addisababatube1012
    @addisababatube1012 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሞ አንበሳ ዘእም ነገደ ይሁዳ ዳግማዊ አፄ ምኒሊክ ስዩመ እግዚአብሔር ንጉሰ ነገሰት ዘ ኢትዮጵያ🤎🤎🤎🤎 የሚሊዮን አመታት ክስተት የሆነ ንጉሰነገስት🙏🏾 አስቼ ትችላለህ አንደኛ ነዉ እናመሰግናለን

  • @nasdon4834
    @nasdon4834 7 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 หลายเดือนก่อน +5

    The best album of the Year So Greatest Music Proud to be Ethiopian Abisieniya 💚💛❤
    ደጉ ንጉሥ እምዬ ተብለው የሚጠሩት ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ናቸው።

  • @tesfayechemmekonnen593
    @tesfayechemmekonnen593 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት አማራነት ጥልቀቱ !!!!!!!!!!!

  • @yesharegmamo8436
    @yesharegmamo8436 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቃላት አጠረኝ ግሩም ስራ ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @miskirlimenew-5133
    @miskirlimenew-5133 7 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤ በርታ እንደዚ ነው ኢትዮጽያዊ ቀለሞች በርታ ባንድ ላይ

  • @Naodone
    @Naodone 7 หลายเดือนก่อน +14

    ወኔ ፣ ጀግንነት ፣እይታ ሁሉም ዘመን የማይሽረውን ታሪክ ኩልል አድርገው ያሳያሉ ተባረክ ወንድም❤

  • @temesgentsega406
    @temesgentsega406 7 หลายเดือนก่อน +7

    በዚህ ዘመን የተሰራ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄ የዚህ ትውልድ ምርጥ ኣልበም ነው::

  • @tewodrosdegu1922
    @tewodrosdegu1922 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቦ አንተ ሰዉ በጣም ከፍታ ላይ ነህ ይመችህ❤❤❤

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 7 หลายเดือนก่อน +8

    እምየ ምንሊክ🇬🇳💪 መልካም ሥም ከመቃብር በላይ ነው💚💛❤ካሲናው ትችላለህ🙌✌

  • @selam65030
    @selam65030 7 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤እንባን መቆጣጠር የሚከብድ ዉብ ሙዚቃ የክፋለ ዘመኑ አንደኛ ❤❤❤

  • @yohannesgebera7744
    @yohannesgebera7744 7 หลายเดือนก่อน +5

    አይ አማራ ምን አይነት አስደማሚ ህዝብ ነው ነው በማርያም በአንድ አጣምሮ አሉላ ብሉ አዜመላቸው የሚያስደምም ህዝብ ንገራቸው ለዘረኞች

  • @fanofano-ue5lt
    @fanofano-ue5lt 7 หลายเดือนก่อน +5

    ኢትዮጵያን ላስረከቡን ጀግኖች ምሥጋናና ክብር

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቋንቋን ገና በአስቻለው ዘፈን ተማሪ ድንቅ ዘፋኝ

  • @biniyammulugeta7995
    @biniyammulugeta7995 7 หลายเดือนก่อน +4

    እፍ አንጀቴን አራስከው 👏👏👏👏

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኒሊክ ዛሬም ንጉሥ,ነዉ የ አማራ ህዝብ በየትኛውም የጦርነት ታሪክ አፍሮ አያውቅም ድል እንጂ ሽንፈትን አይወድም, አማራየ ዛሬም በአማራነትህ ምክንያት መገደልን ተባብረን አቁመን ለሀገር ማይጠቅም ስርዓትን አጥፍተን ሌላ ታሪክ እንፅፍ አለን 🥰 ፋኖ ያሸንፋል 💪💪

  • @weddyneguse9643
    @weddyneguse9643 7 หลายเดือนก่อน +1

    UFFFFFFF Tenfashan mesebseb Akatghn Zemenh!! yebarek MINILIK Zaram Nguse nw 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️❣️❣️❣️

  • @danieldemereeshetu580
    @danieldemereeshetu580 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሮማ ሲደርሱ viva ምኒልክ 👊✌️❤❤❤❤

  • @user-uy6wp8wd2j
    @user-uy6wp8wd2j 7 หลายเดือนก่อน +2

    1ኛ ምርጥ ስራ ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💚💛❤️

  • @yibeltalbanchigelilaybg
    @yibeltalbanchigelilaybg 7 หลายเดือนก่อน +8

    ስራ ሁሌም ከመቃብር በላይ ነው አደዋ አይረሳም ነጭ የተዋረደበት

    • @user-oq2bk1zs9l
      @user-oq2bk1zs9l 7 หลายเดือนก่อน

      እንዲያ ሳይሆን እግዚአብሔራውያን ሰይጣናውያንን ወይም ጽዮናውያን ባቢሎናውያንን የጣሉበት ድል የነሱበት ነው

  • @habtamushemils2711
    @habtamushemils2711 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኒሊክ የደም ፀሀይ

  • @Outer_Blox
    @Outer_Blox 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሚኒሊክ በፖርክ ስሙ የሚለወጥ ለመሰለው ኪሳራ ትውልድ ይሄ መልሱ ነው ! ሚኒልክ የልጅ ልጆቻችን ስም !

  • @Tofik6898
    @Tofik6898 7 หลายเดือนก่อน +2

    ታውቃለህ ቃላት አጣሁልህ በቃ ትለያልሀ

  • @etel23
    @etel23 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዳግማዊ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው💚💛❤️

  • @user-ub1io9hf3o
    @user-ub1io9hf3o 7 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ እኔ ምን ልበል በስላሴ እግዚያብሔር ያክብርህ ኡኡኡፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የእውነት አንተ ኢትዮጵያዊ ጥበበኛ ነህ

  • @Me45898
    @Me45898 7 หลายเดือนก่อน +8

    Congrats Aschu. Dil Le Fano, Dil Le Amhara. Dil Le Ethiopia!

  • @wagawTemesgen-xe3lo
    @wagawTemesgen-xe3lo 7 หลายเดือนก่อน +10

    አንተ ገራሚ አርቲስት ነህ ❤❤

  • @amanuelview
    @amanuelview 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሌላ ታሪክ ሌላ ታሪክ። ሌላ የአደዋ ቀለም

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 7 หลายเดือนก่อน +14

    አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ 💚💛❤️🥇🏆💐

  • @ww.2641
    @ww.2641 7 หลายเดือนก่อน

    ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው። እናመሰግናለን።🎉🎉🎉

  • @niftalemgetachew505
    @niftalemgetachew505 7 หลายเดือนก่อน +10

    How can i stop listening to this music. Just Wow

  • @beimnetshawlachew9961
    @beimnetshawlachew9961 7 หลายเดือนก่อน +5

    GIGI Ahun arefech

  • @user-in1rl3ch8b
    @user-in1rl3ch8b 7 หลายเดือนก่อน +1

    የ ምኒሊክ ተስፋው እግዚአብሔር ነው

  • @elaela-dx8xd
    @elaela-dx8xd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን የዚህ ዘፈን ትልቁ ችግር ማለቁ ብቻ ነው

  • @yabsiraeshetu4185
    @yabsiraeshetu4185 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ በዚ ሰአት ይሄን ዘፈን ደግማቹ የማትሰሙት ሰዎች ግን ምን እየሠራቹ ነው

  • @selamawitayelemoges1767
    @selamawitayelemoges1767 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ያልፋል መልካም ቀን ይመጣል. ዳግም አንነግሣለኔ

  • @EdisonvsTesla
    @EdisonvsTesla 7 หลายเดือนก่อน +2

    እምየ ሁሌም ንጉስ ነው🎉። "ከሚኒልክ በቀር በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ በአውሮፓዊያን አዕምሮ ላይ የበዛ ፍርሀት እና ጥርጣሬ ያሳደረ ጥቁር ሰው የለም"
    አውገስተስ ዋይልድ

  • @TesfanehBimrewTesfaneh-lh1bw
    @TesfanehBimrewTesfaneh-lh1bw 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጥቁር ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሳቱ ጉማጅ

  • @ayalnehlakew9390
    @ayalnehlakew9390 7 หลายเดือนก่อน +2

    አፄ ምንሊክ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መስራች

  • @abebeworku4579
    @abebeworku4579 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሚኒሊክ የዘመናዊት ኢትዮጲያ አባት 100%

  • @Theo_D_Ross
    @Theo_D_Ross 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይህ የአማራ ድምፅ ነው።
    ይህ የአማራ ጥበብ መለኪያው SI Unit ነው።
    የአማራ ባህል ፤ የአማራ ስነልቦና ፤ የአማራ እሴት ፤ የአማራ ልህቀት በሙሉ በአንድ አልበም ያሳዬ ነው።
    በዚህ አልበም አማራ ለራሱና ለተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ መልዕክቱን ያስተላለፈበት ነው።
    ረቂቅ። ከቃል በላይ ። ጥበብ።
    ወ/ሮ ተሰሩ
    እንገር ወሎ
    አባይ
    አድዋ
    በላይ
    እመት ሸዋ
    ካሲናው ጎጃም
    እናትዋ ጎንደር
    ዊያ ዊያ
    በርታ
    ትዝታ ዘ ቻግኒ
    ፍዬሌን ነብር በላት
    ይህ አልበም የት ደረጃ እንደሚደርስ አላውቅም። ግን ኢትዮጵያ የጥበብሽን ውጤት ለአለም አሳይ ስትባል ቀድማ መዥረጥ ከምታደርጋቸው አልበሞች ውስጥ ከዋነኞቹ ተርታ አስቻለ አለ።
    ኦ አስቻለ!!!!
    ኦ መራቀቅ።
    ይድረስ ከአማራ ለመላው አማራ
    ይድረስ ከአማራ ለመላው ኢትዮጵያ
    ይድርስ ከአማራ ለመላው አፍሪካ
    ይድረስ ከአማራ ለመላው አለም።
    ጥበባችንን ተጋበዙልን❤🙌
    Magnificent !!!!!!!!!❤❤❤Aschalew Fetene Ardiie Ardi ታላቅነትህ በስራህ አሳዬኸን። ክበርልን። This is Art in its finest form. 🙌። Kudos!!!🙌🙌🙌🥶🥶🥶❤❤❤

  • @aradaw320
    @aradaw320 5 หลายเดือนก่อน

    እምዬ ሚኒሊክ ሆይ ዛሬም የኢትዮጵያ ንጉሥ ነህ❤❤❤

  • @hailemichael5013
    @hailemichael5013 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wreregne❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @sisaywolde1262
    @sisaywolde1262 7 หลายเดือนก่อน

    በደርግ ጊዜ የወያኔ ጦር አዲስ ሲገባ
    ከታጠቅ አንዱ ምርጥ ሰራዊት ጫማውን ተጫምቶ ወደ ጠጋ አለ ድካም የተሰማው ወተደር እባክህን ነጠላ ጫማ ካለክ ቀይረኝ ከያዙኝ
    እናም ክሊፑ ላይ የሚታየው ጫማ ለሰራዊቱ ማስታወሻም ጭምርም ይሆናልና ተባረክ ።

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምንይልክ still a KING 👊🟢🟡🔴

  • @zagoltv
    @zagoltv 6 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ አስቸ አንተ ቱባ ባህላችነን አምጠህለንላን እወድሀለሁ

  • @habtar593
    @habtar593 7 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት እንደዚህ አስተሳሳሪ ድልን በዚህ መልኩ መዝፈን አስደናቂ ነው።

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 7 หลายเดือนก่อน +6

    ኢትዮጵያነት ያለው ጨዋነት የተሞላበትሙዚቃ❤️💛💚🙏🏽

  • @eteneshtefera2582
    @eteneshtefera2582 5 หลายเดือนก่อน

    እፄ ምኒልክን የሚጠሉ ወፍ ዘራሾች ልቦና ይስጣችሁ 💚💛♥️🙏