Hamelmal Abate - Raya (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 292

  • @kirostsegay-kiya5431
    @kirostsegay-kiya5431 3 หลายเดือนก่อน +4

    Beautiful Song from Hamel the Chiro! Tokuumaa!

  • @rayatube537
    @rayatube537 5 หลายเดือนก่อน +12

    I recently watched Hamlmal Abate's new release "Raya" and I must say, it's an amazing song-well done! The music is truly captivating and heartfelt. However, I believe the video clips could have been even more beautiful and interesting if they had showcased the traditional costumes, culture, and scenic areas of Raya. Integrating these elements would have provided a deeper connection to the song's theme and enriched the overall experience. Nonetheless, thank you for this wonderful work. Keep it up!

  • @mollakahsay29
    @mollakahsay29 5 หลายเดือนก่อน +33

    ጭፈራና የራያ ባህላዊ አለባበስ ቢጎለውም እንደጅምር ጥሩ ስራ ሰርተሻል በርቺ ክብርት እህታችን ሐመልማል አባተ❤❤❤

    • @kikimiki9256
      @kikimiki9256 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤😅

  • @eliasnebiyou3394
    @eliasnebiyou3394 5 หลายเดือนก่อน +4

    The Iconic, the legend, Hamelmal Abate singing Raya. Her raya outfit, the choreography, the raya bit is class. Raya is all about bravery and beauty found together and Hamelmal's music video captures it all. As someone from wollo, i say thank you and hats off legend!

  • @Kefelegn-f5y
    @Kefelegn-f5y 5 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ሥራ ነው ሀሚ ለካ ከዓይናችን ለወራት የራቅሽው ለዚህ ጥዑም ዜማ ነው።

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 5 หลายเดือนก่อน +9

    ቆንጆ ለየት ያለ! ድምፅሽን ስሰማ የልጅነት ጊዜዬ ትዝ አለኝ 💕

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሃመልማልዬ የተዋጣለት ስራ ! እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @yordanosgebrehiwot9222
    @yordanosgebrehiwot9222 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሐመልየ እንኳን ደህና መጣሽ ፤ ወትሮውም ቢሆን ምርጥ ሥራነው የምታቀርቢልን በጣም ያምራል ወድጀዋለሁ ደጋግሜ እያየሁት ነው፡፡ የራያ አልባሳት ቢጨመርበት የበለጠ እጥፍ ድርብ ይሆናል፡፡😍

  • @tigistashenafi4520
    @tigistashenafi4520 5 หลายเดือนก่อน +2

    የማይለወጥ ምርጥ ድምፅ ሀሚዬ ቆንጆ

  • @RutZelalem
    @RutZelalem 4 หลายเดือนก่อน

    Yahararen weha yatat hulam gagena wawe amazing

  • @DhugaaOromo
    @DhugaaOromo 5 หลายเดือนก่อน +6

    OMG, she never gets old. Nice song.

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 3 หลายเดือนก่อน

    Jamalmal Abate, she is our QUEEN.

  • @rakiyedebresina
    @rakiyedebresina 5 หลายเดือนก่อน +27

    ቆንጆ ስራ ነው በራያ ባህል አልባሳት እና ቦታዎች ቢሰራ ደሞ ይበልጥ ነበር❤

  • @Abel-g1k
    @Abel-g1k 5 หลายเดือนก่อน +1

    What a great voice
    I love Hamelmal and her dancers too
    Thank you Hamelmal !

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 5 หลายเดือนก่อน +4

    Still like yesterday.a lady with a golden voice.

  • @adeyabebacoffee
    @adeyabebacoffee 5 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful Wow Much Love & Hug

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኤሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ💃💃💃👏👏👏ያንችን ዘፈኖች ከመስማትም አልፌ አንጎራጉራቸዋለዉ ታዲያ የሰሙኝ እሷን የማግኘት እድሉን ብታገኚ ይሉኛል ኤሚዬ እወድሻለዉ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ::

  • @danieltesfamichael7244
    @danieltesfamichael7244 5 หลายเดือนก่อน +1

    "QUEEN" as always.................................

  • @hanna838
    @hanna838 5 หลายเดือนก่อน +9

    Our Queen ❤.

  • @HabeshaMusic1
    @HabeshaMusic1 5 หลายเดือนก่อน +35

    በሀገራችን የሙዚቃ ታሪክ የሀመልማል አይነት የድምፅ ቀለም እሚባል እንዲኖር ያደረገች እራሳን ሰርታ እራሷን መስላ የኖረች በየዘመኑ እደየዘመኑ የምታበራ ግርማ ሞገሳ የማይጎድልባት ኮከባችን እደስምሽ ሀመልማል 🙏 እረጅም እድሜ ጤና እንመኝልሻለን ❤

    • @aminumohammedali6403
      @aminumohammedali6403 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዋው አገላለፅ እናመሰግናለን፡፡ ይገባታል!!! ሁሌም ለህዝብ ያላት ፍቅር

    • @Malkatube2
      @Malkatube2 5 หลายเดือนก่อน

      @@HabeshaMusic1 youtube.com/@malkatube2?si=rxr5w0Pv1DyRwtav

    • @tibebwatekola2614
      @tibebwatekola2614 5 หลายเดือนก่อน

      Yegebata hamelmaleya tena ena edma egzhabehare yesteshe ❤🎉❤

    • @tsigaredagaromsa6063
      @tsigaredagaromsa6063 4 หลายเดือนก่อน

      Exactly 🥰

  • @KedirjemalSambia
    @KedirjemalSambia 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ,Best music

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 5 หลายเดือนก่อน +7

    Our Queen.በራያ ልብስ ቢሆን ደግሞ ጥሩ ነበረ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 5 หลายเดือนก่อน +10

    Wow amazing voice & music clip thanks ❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 5 หลายเดือนก่อน +3

    Wow 😮 what an amazing voice and music 🎶 video you are on another level 🔥 🔥 👍 👏 👏

  • @redadargenegassi3495
    @redadargenegassi3495 5 หลายเดือนก่อน +2

    ያኢስ! ይሄን በራያ የባህል አልባሳት ራያ መሀሉ ላይ አድርገሽው ቢሆን እጅግ በጣም ያምር ነበር! በጣም ጥሩ ነው :: ኑሪልን ::

  • @ahmedarebu9992
    @ahmedarebu9992 5 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ይበልጥ አልባሳቱን ለብሳችሁ ሰርታችሁት ቢሆን

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj 5 หลายเดือนก่อน

    I cannot stop listening this music የሽጋ አገር ወሎ ራያ ቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡ ያኢስ💕💕💕💕💕💕🙏🏻

  • @shambelabate
    @shambelabate 5 หลายเดือนก่อน +2

    Beni, nice work bro

  • @amaremekonnen2434
    @amaremekonnen2434 3 หลายเดือนก่อน

    ሃመልማል እውነትም ሃመልማል ነሽ:: ግሩም ድንቅ የራያ ባህል::

  • @Robert_21-f1n
    @Robert_21-f1n 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow that's great job 💪❤ I can't wait by afaan oromo olso 🙏🏾

  • @melkineshidejen2905
    @melkineshidejen2905 5 หลายเดือนก่อน +10

    ልብሱ እና የቀረጸው ቦታ ራያ ቢሆን እንዴት የበለጠ ቆንጆ ይሆን ነበር መልካም እድል ውዴ❤❤❤❤❤❤

  • @AluuMuu
    @AluuMuu 5 หลายเดือนก่อน +2

    Wowwww amazing works hamelmaliye

  • @melakudamtew3830
    @melakudamtew3830 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ቅለጼ ያለው ዜማ ወድጀዋለው ኑርልን

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 5 หลายเดือนก่อน +3

    Hamelmal Beautiful song you beautiful too thank you keep up forever !!

  • @BerhanuTezera
    @BerhanuTezera 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good job Hamalemaleye keep it up

  • @alexaleba5800
    @alexaleba5800 5 หลายเดือนก่อน +5

    የማይለወጥ ምርጥ ድምፅ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @MuluTtaschal
    @MuluTtaschal 5 หลายเดือนก่อน +2

    የራያ ልብስ ይቀረዋል ብትለብሱት ደግሞ ይበልጥ ያምር ነበር ቆንጆ ስራ ነው❤❤❤

  • @haftomtabaj6161
    @haftomtabaj6161 5 หลายเดือนก่อน +3

    ራያ በዝህ ኣይገለፅም

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 5 หลายเดือนก่อน +18

    የድሮ ዘፈኖችሽን ቪድዮ ብሰሪላቸው አሪፍ ነው❤❤❤

  • @selambirhanu6655
    @selambirhanu6655 5 หลายเดือนก่อน +12

    የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና ብዬሻለሁ ደርባባዋ ሀመልማልዬ❤❤❤

  • @namotube1867
    @namotube1867 5 หลายเดือนก่อน +2

    The"ማሬዋ ናና"part is i love it 😊👌

  • @senayittesemadamtewu5570
    @senayittesemadamtewu5570 3 หลายเดือนก่อน

    አሪ ስራ ነው ወድጀዋለሁ❤❤ ግን አልባሳቱ የራያ አይመስልም

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 5 หลายเดือนก่อน +8

    እህቴ አመልማል አባተ ዕድሜ እና ጤናውን ያብዛልሽ ፤ ኑሪልን ።

  • @rayeumeyeti
    @rayeumeyeti 5 หลายเดือนก่อน +1

    በ ራያ ልብስ ብሆን ደሞ ሃርፍ ነበር
    በተረፈ ደስ ይላል ❤

  • @mekoyanorthcott7785
    @mekoyanorthcott7785 5 หลายเดือนก่อน +1

    Simply amazing!

  • @antenehalbert
    @antenehalbert 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hamel that’s wonderful dear Gobez

  • @ኦርቶዶክሳዊት-23
    @ኦርቶዶክሳዊት-23 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀመልማለዬ ባለ ድምፅ መረዋ ጥሩ ስራ ነው በተለይም ደግሞ ከነ ሙሉእ ልብሱ ብሆን ይበለጥ ጥሩ ይሆን ነበር የኔ ቆንጆ በርቺልን❤🎉

  • @eke1914
    @eke1914 4 หลายเดือนก่อน

    Good work 👏 ❤

  • @SenayKasahun-dz3bi
    @SenayKasahun-dz3bi 5 หลายเดือนก่อน +1

    አለባበስ እንካን ቢጎድለው ምንም አይልም haymi ❤

  • @berhanehabte18
    @berhanehabte18 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ድንቅ ❤ሓሜ ንሩልኝ🎉🎉🎉

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ኪልፕ ሊኖረው ብየ ተመኝቸ ነበር የልቤ ደረሰ ሀመልማልየ አለ ሁሌም አስደማሚ ስራ ነው የምሰሪው እወዲሻለሁ እዲሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esayasmulugeta7435
    @esayasmulugeta7435 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing music! Wow

  • @desurayamedia
    @desurayamedia 5 หลายเดือนก่อน +1

    waw Thanks Our Queen . I Am desu From Raya

  • @sofikemal504
    @sofikemal504 5 หลายเดือนก่อน

    Our hero💪❤❤❤

  • @sameera.a6107
    @sameera.a6107 5 หลายเดือนก่อน +1

    አለባበስሽ እደተለመደው ሆነ በርች እንወድሻለን🥰🥰🥰🥰

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 5 หลายเดือนก่อน +4

    Beriiduu ❤ you are our hero ❤❤❤

  • @Mariam5g23
    @Mariam5g23 5 หลายเดือนก่อน +3

    Minalebet alebabesish yeraya bitaregiw endet abatu yamir neber❤ berchi enat enamesegnalen we love you from raya rayuma alamata❤

  • @almaznegash7914
    @almaznegash7914 5 หลายเดือนก่อน

    Our hero Amelmal good job 👏 👍 zeraf jegna Amhara

  • @JaydenTubeRemastered
    @JaydenTubeRemastered 5 หลายเดือนก่อน

    Your voice brings memories back ❤❤

  • @AbelKassa-tl6sk
    @AbelKassa-tl6sk 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድምጽሽ በጣም ነው ደስ የሚለው 🎉😊

  • @KirosMolla-v6j
    @KirosMolla-v6j 5 หลายเดือนก่อน +2

    ራያ ራዩማ ኢትዮጵያ ❤❤❤

  • @MisganaAsnake
    @MisganaAsnake 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good job! I wish you included Rayas way of dressing, culture and places. Next time! Keep it up❤

  • @ሀበሻቲዩብ-የ5ሸ
    @ሀበሻቲዩብ-የ5ሸ 5 หลายเดือนก่อน +1

    Legend never get old instead get shine everyday😊

  • @Elhame5544
    @Elhame5544 5 หลายเดือนก่อน

    በጣምያምራል ለቀጣይቦታውድረስመተሽ የበለጠብትስሪ ደስይለናል❤❤

  • @Habeshawit-f2c
    @Habeshawit-f2c 5 หลายเดือนก่อน

    I cant stop listening wow❤

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 5 หลายเดือนก่อน +4

    በድሮ ስራችሁ የምንአዳችሁና የምናደንቃችሁን ድምጻውያኖቻችን ግን አዳዲስ የምታወጡትን ግጥምና ዜማ የሚመርጥላችሁ ወይም የሚያማክራችሁ ግን ማነው?! አዝናለሁ በጣም ዘመን ተሻጋሪ ድምጽ በማይረባ ነገር ሲባክን።

    • @AdamKassa-h2j
      @AdamKassa-h2j 5 หลายเดือนก่อน

      አንተ ስጣቸዋ

  • @mesi2909
    @mesi2909 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ i love it 😍

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 5 หลายเดือนก่อน +1

    This one a new place from Wollo , Gojam, Gonder in said Shawa.
    I love you Hamie. Nice Place to see the video 🌹🌿🌹🏵🌲.

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማነው ከቅዳሜ ከሰአ አይቶ የመጣው❤❤❤❤

  • @honeybest7860
    @honeybest7860 5 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍ❤ እንዴት እንደምወድሽ እባክሽ አንድ አልበም ጀባ በይን❤❤❤❤

  • @selinaaregash6749
    @selinaaregash6749 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አንደኛ በጣም በጣም ያምራል ሁሉ ነገር ዋው ብያለው ምርጫ አንደኛ ነሸ እኮ።❤️❤️😘👍👍👍👏👏

  • @AlemTibeb
    @AlemTibeb 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ዋው ያምራል

  • @tizukonjo8931
    @tizukonjo8931 5 หลายเดือนก่อน

    Amelmalye yene konjo my all time favorite❤❤❤❤❤love you wishes you all the best

  • @WebeBerha
    @WebeBerha 5 หลายเดือนก่อน +22

    Raya wollo Amhara Ethiopia!

    • @sabasaba2633
      @sabasaba2633 5 หลายเดือนก่อน +4

      You must be dreaming Raya never be Wollo
      Don’t dream what you don’t have because it’s not good for your health
      Raya is Tigray
      Never be Wello

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 5 หลายเดือนก่อน

      wish​@@sabasaba2633

    • @abduendris2046
      @abduendris2046 3 หลายเดือนก่อน

      @@sabasaba2633 ወሎን ቆንጆ ያስባለዉ ራያ ነዉ ! ራያ ወሎ ነዉ ዋጡት ::

    • @abduendris2046
      @abduendris2046 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@sabasaba2633 ደሴንም ዉሰዱታ! ለነገሩ በወሎ የማይጐመዢ ጤነኛ አይደለም 😂😂

  • @Goldmather
    @Goldmather 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሙል ሁሌም የኔ ምርጫዬ ነሽ ደርባባዬ❤

  • @Yonasabate-jt3be
    @Yonasabate-jt3be 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing voice my Queen❤

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነሽ ❤❤❤

  • @Azebyared
    @Azebyared 5 หลายเดือนก่อน

    Konjo Yana wed hamelmal ❤❤

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 หลายเดือนก่อน +1

    የአሐመልማልና የአስቱ ድምፅ ትንሸ እንኳን አይቀየርም ይሄ ከፈጣሪ ነው።

  • @NaodHabtamu-t8p
    @NaodHabtamu-t8p 5 หลายเดือนก่อน

    WOW ❤❤❤

  • @Kefuu-w7b
    @Kefuu-w7b 5 หลายเดือนก่อน +1

    Our Queen this comment is from Mecharaa town West Hararghe

  • @tigabutadesse21
    @tigabutadesse21 5 หลายเดือนก่อน

    ግጥም እና ዜማዉ በጣም ቆንጆ ስራ ነበር ግን በራያ ባህላዊ አልባሳት እና ራያ ላይ አለመሰራቱ ትልቅ ጉድለትም ስህተትም ነዉ ይስተካከል።❤❤❤

  • @tokkichabaadiyaa7121
    @tokkichabaadiyaa7121 5 หลายเดือนก่อน +2

    Our queen ❤

  • @genetchebud2163
    @genetchebud2163 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የምወድሺ ዉበትሺን ድምፅሺ ዝንጥ ያልሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሚቲዬ መጣሽልን ደሞ ነግስሽ 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሙሉ ቀን ነው የሰማሁሽ ያለማቋረጥ👌👌👌👌👌

  • @biniammengisteab4994
    @biniammengisteab4994 5 หลายเดือนก่อน

    ሐመልማል ምርጥ ዘፈን የሰፈሬ ልጅ ሜክስኮ ወይም አመስተኛ ቀይ ጊቢ 👍

  • @HaymanotFkadu
    @HaymanotFkadu 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል አድናቂሽ ነኝ 😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @wolloraya3509
    @wolloraya3509 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ መገን እራያዋ የሽጋ ሀገር የጀግና ሀገር

  • @user-abrha-nigus1221
    @user-abrha-nigus1221 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wawwww amazing voice and video clip

  • @biba-n8j
    @biba-n8j 5 หลายเดือนก่อน +8

    መጣች ደሞ በአካል ንንግስቲቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanabeera8759
    @birhanabeera8759 5 หลายเดือนก่อน +6

    Yane feker Amazing 👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

  • @eliashail6231
    @eliashail6231 4 หลายเดือนก่อน

    Ymigrme voice amazing, bahlawi yerya albabs yegolewal.

  • @misrakbizunhe2807
    @misrakbizunhe2807 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለራያ እንኳን ተወዳጇ ድምፀ መረዋዋ ሐመልማል አባተ ዘፍና ይቅርና.. ጥበብ ያልጠራችው ፣ድምፁ ለጆሮ የሚቀፍ ሰው እንኳን ስለራያ ጉብል (ጀግና የራያ ልጅ 💪) ቢዘፍን....ምንልበላችሁ የድምፁን ብቃት እናንተው ደረጃ ስጡት...1...2...3.....👍
    🎉
    🎉
    🎉

  • @Quarck-gn3du
    @Quarck-gn3du 5 หลายเดือนก่อน +10

    ምኑ ነው አሁን ይሄ ራያ የሚመስለው ?

    • @abelsonwondy3347
      @abelsonwondy3347 5 หลายเดือนก่อน +2

      oromized raya

    • @SeenaaKayyoo
      @SeenaaKayyoo 5 หลายเดือนก่อน

      Ye Raya Oromoo naw

    • @AminatMahamed
      @AminatMahamed 4 หลายเดือนก่อน

      @@SeenaaKayyoo 😆😆😆

  • @tsigealemu9276
    @tsigealemu9276 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TgAlen
    @TgAlen 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ያምራል በተለይ ባህላዊ አልባሳቱ አና ቦታው ለይ ቢሆን

  • @GebrehiwotTesfay-if6tb
    @GebrehiwotTesfay-if6tb 5 หลายเดือนก่อน +3

    Waw liyu nowmusicash .

  • @SelamBrouk
    @SelamBrouk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልዪ ስራ በጣም ወደነዋል❤❤❤

  • @LeltiAlemu-z7j
    @LeltiAlemu-z7j 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ yene konjo

  • @MulatErikitu
    @MulatErikitu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ዘፈን