ደማቅ አደዋ ድል ቀን ትእይንቶች 124th Adwa victory celebration, Addis Ababa, Guzo Adwa.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ለ124ኛ የአድዋ ድል በዓል አደረሰን ክብር ለእምየ ምኒልክ!!!

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ
    @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +29

    እሳት የላሰ ትውልድ የእምዬ ልጆች ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ♥♥♥

  • @sofiyamahammed3106
    @sofiyamahammed3106 4 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ልዩ በአል ለአለም ማሳውቅና መጠበቅ የዚህ ትውልድ ሀላፊነት ነው እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ!

  • @xciteali30
    @xciteali30 4 ปีที่แล้ว +14

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነትና የነጀዋር አይነቱ ታሪክን የማያዉቁ ከነሀሳባቸዉ ይዉደሙ 👈 በጣም ደስ ይላል 😅😘😘🌹💙🇲🇱🇲🇱👈ዋዉዉዉዉዊዊ👍ብያለሁ👈

    • @jaarramedia6604
      @jaarramedia6604 4 ปีที่แล้ว

      Nothern chilada you will see what will come qomce

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ታምራላቹ ኢትዮጵያ ትቅደም ክብር ለተሰውት ጀግኖች አባቶቻችን
    እምዬ ምኒሊክ ሁሌም በልባችን ነግሰህ ትኖራለክ♥️💪

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ለኢትዮጵያ ያኮራኛል፤ እኛ ወታደራዊ ኃይል ነን ኢትዮጵያ አንተ የኔ አካል ነህ

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋው በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነት እንደሚለመልም ተስፋ የሚሰጥ ትዕይንት ነው

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 4 ปีที่แล้ว +6

    ልዮ ናችሁ 💚💛❤
    ⒶⒹⓌⒶ💚💛❤
    የምየ ልጆች ነን 💚💛❤

  • @seadaebrahim3037
    @seadaebrahim3037 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉዉዉዉ በጣም. ደስ. ትላላችሁ
    ኢትዮጵያ. ለዘላለም. ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሽ. ይብዛ.

  • @hiwotalene8884
    @hiwotalene8884 4 ปีที่แล้ว +1

    ሚኪየ ሀገር ወዳድ ባህልህን አክባሪነህ በጣም እወድሃለሁ አከብራለሁ !

  • @mimia6063
    @mimia6063 4 ปีที่แล้ว +3

    አኮራችሁን የኛ ጀግኖች ❤️❤️💕💕 ፍቅር ያሸንፋል !!!!!

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ 4 ปีที่แล้ว +10

    አንድ ያርገን ፈጣሪ ስናምር

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 ปีที่แล้ว

    ያመት ሰው ይበለን እግዛብሄር ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቃቼው የዛሬ አመት ደግሞ ኢትዮጵያዊን ከዳር እስከ ዳር ፍፁም ሠላም ሰፍኖ በደንብ የምናከብረው ይሆናል 💚💛❤👈

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 4 ปีที่แล้ว +19

    *ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት*

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese2449 3 ปีที่แล้ว

    እናተ እራሱ አድዋ ሚኒሊክ ናችሁ።ሰላማችሁ ይብዛ,, የአባቱ ልጅ ይህ ነው።

  • @hanasaal8661
    @hanasaal8661 4 ปีที่แล้ว +2

    አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ethiopiaethiopia9122
    @ethiopiaethiopia9122 4 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ስትሉ እግዚያብሔር አንድ ያድርግን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያችን እናታችን ክብራችን ውዳችን ብርቃችን ሰላምሽ ይብዛልን✟💚💛❤

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 ปีที่แล้ว +1

    ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም
    💚እናት 💛ኢትዮጲያ ❤የደፈረሽ ይውደም!

  • @eth3816
    @eth3816 4 ปีที่แล้ว +5

    እንዴት ደስ ይላል

  • @toybamohammed9981
    @toybamohammed9981 4 ปีที่แล้ว +2

    setamereow fetarey Ethiopian ena hezebuchan yebarke 💚💛❤👍👍👍👍😍😍

  • @tenatena7698
    @tenatena7698 4 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ይስጣችሁኑሩልን

  • @berukitawetazene4340
    @berukitawetazene4340 4 ปีที่แล้ว +2

    አስለቀሳችሁኝ በደስታ የአድዋ ጉዞ የሚደንቅነው

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ምርጦች ስታምሩ

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 4 ปีที่แล้ว +2

    እኛም ጊዜ ቢኖረን

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️ adwa victory ETHIOPIEN ZERAF !!! ZERAF !!!!

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 4 ปีที่แล้ว +4

    አደዋ

  • @zedtube7415
    @zedtube7415 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም አድዋ

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว

    proud of you Ethiopian

  • @arsemaenate610
    @arsemaenate610 4 ปีที่แล้ว +5

    💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eskatsnafworku2821
    @eskatsnafworku2821 4 ปีที่แล้ว +1

    Ymechachu ye emye lijoch ke wollo Woldia

  • @mulemule160
    @mulemule160 4 ปีที่แล้ว

    Long live

  • @Blinky_pro567
    @Blinky_pro567 4 ปีที่แล้ว +1

    Gegnoh🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @jesusislordiamfromheaven5093
    @jesusislordiamfromheaven5093 4 ปีที่แล้ว +1

    Ytegeray hezeb jegna wendmochachen nachew

  • @ferdossamohammed8670
    @ferdossamohammed8670 4 ปีที่แล้ว

    💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 4 ปีที่แล้ว +2

    😍😍😍

  • @tsedaygebreyes67
    @tsedaygebreyes67 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw

  • @genagena8548
    @genagena8548 4 ปีที่แล้ว +3

    Betam des yilal but how do others celebrate without the main leader Minilik? It must be hard. Nonsense.

  • @sarababo2880
    @sarababo2880 4 ปีที่แล้ว +1

    Uuuuuuppppp beretuuuuuuu ithophiyee

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 4 ปีที่แล้ว

    Uffffff minew mehalacheu bihon kenau

  • @صوفيمحمد-س4ذ
    @صوفيمحمد-س4ذ 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ ትቅደም

  • @habibachanie3980
    @habibachanie3980 4 ปีที่แล้ว +2

    Metadel

  • @galaxyj2aman92
    @galaxyj2aman92 4 ปีที่แล้ว

    Bxam dese tlalcu fxre egrcnne yxbklne selam lgrcne

  • @ethiopiaconcernme4658
    @ethiopiaconcernme4658 4 ปีที่แล้ว

    አድዋ ድል ያደረገው
    ኦሮሞ እና ደቡብ ህዝብ ነበር፤ ያኔ አማራው አዝማሪ እና ደብተራ ነበር ! ጀግናው አይሳደብም አያወራም ፤ ከዛሬ 124ዓመት በፊትም
    በጦርነቱም ወቅት አማራው እንድሁ ነበር! አትፍረዱባቸው ከአባቶቻቸው የተማሩት ይህ ነው፡፡

    • @alemmengesha8492
      @alemmengesha8492 4 ปีที่แล้ว +1

      Taka Holla I guess you were born then you talk like you have seen or witnessed what you’re talking about. ዘረኝነት ሃጥያት ነዉ