የሩበን አሞሪም ዘመን በማንቸስተር ዩናይትድ ጀምሯል! የቫን ኒስተሮይ ስንብት ፤ 3-4-3 እና የዩናይትድ ስብስብ ፤ የINEOS የመጀመሪያው የአሰልጣኝ ቅጥር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 134

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 10 วันที่ผ่านมา +126

    በነፃ እየሰማችሁ ላይክና ሼር በማድረግ ብታግዙዋቸው ምን ይጎልባችኋል?

    • @Passenger27207
      @Passenger27207 10 วันที่ผ่านมา +9

      ኮሜንትህን አይቼ ላይክ አርጌያለው 🙏

    • @hussenm4420
      @hussenm4420 10 วันที่ผ่านมา +7

      ምቀኝነት ነዋ
      ሌላ ተረት ተረት የሚወራንማ እያየናቸው ነው

    • @sabita_gunners
      @sabita_gunners 10 วันที่ผ่านมา +6

      እኔም እሱ ነው የሚገርመኝ ላይክ ማድረክ ክፍያ የለውም

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 10 วันที่ผ่านมา

      አሽቃባጭ ሁላ

    • @Melek1998-m6f
      @Melek1998-m6f 10 วันที่ผ่านมา +6

      የምን ነፃ ነው በብራችን 🙄

  • @BayuBayu-zl3xh
    @BayuBayu-zl3xh 10 วันที่ผ่านมา +36

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንለት የሚሳካለት ይመስለኛል! ሚዛናዊ ሆነህ ስራህን ስለምትሰራ ክብር ይገባካል

  • @the_red_forever_mv
    @the_red_forever_mv 10 วันที่ผ่านมา +35

    የራድዮን ፖሮግራሞች ምንም የማይመቸኝ ሰው ነኝ በስተት ሰምቼክ የአንተን ፕሮግራም ለመስማት ያለኝ ጉጉት ❤ በተለይ ስለ ክለቤ ስታወራ 💔 በርታልን 🙏

  • @TemesgenFikru-nd7hg
    @TemesgenFikru-nd7hg 5 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ ትለያለህ my favourite and hero mannbb❤❤❤❤

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 9 วันที่ผ่านมา +5

    Ye journalistochu cruyiff ❤❤❤

  • @MamMorata-b8e
    @MamMorata-b8e 10 วันที่ผ่านมา +13

    አሌክሶ አንተኮ በጣም ደስየምትል የማትሰለች ነህ

  • @Animalsfightclub7
    @Animalsfightclub7 10 วันที่ผ่านมา +12

    ALIZA THE GREATEST OF ALL TIME 🙏

  • @wonduduguna2415
    @wonduduguna2415 10 วันที่ผ่านมา +8

    አንተኮ ትልያል አላ በጣም ነው ምዎድሽ እኔ ግን የታላቅ የማን untd ደጋፍ ነኝ ግን ትላንት በጣም ደስ ሚል ዜና ነበር ይስህማዎት መልካም የሥራ ዘመን የህንልት forever untd

  • @milkiyasteshome6237
    @milkiyasteshome6237 8 วันที่ผ่านมา +1

    የመንሱር እና የፍቅር ይልቃል mix ነዉ..በጣም ደስ ይላል አሌክሳችን

  • @abrhamtadesse7954
    @abrhamtadesse7954 8 วันที่ผ่านมา +4

    ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ሰማሁህ ጥልቅ ትንታኔ ሁለገብ እውቀት በርታ

  • @toshiba1231
    @toshiba1231 10 วันที่ผ่านมา +19

    ✅The most underrated sport broadcaster im Ethiopia. Salute bro 🤞

  • @hasabukote7961
    @hasabukote7961 10 วันที่ผ่านมา +9

    Thank you, Alexo for the updates! Football cafe all day ❤

  • @HabtamuAlemneh-sk4vs
    @HabtamuAlemneh-sk4vs 10 วันที่ผ่านมา +2

    አላዛር በጣም ነው ምንወደው ❤❤

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 10 วันที่ผ่านมา +7

    1:08:52 ብንሰማው የማይሰለች ፕሮግራም አሊዝ ✔️
    Ruud Legend never forget 💔
    Amorim welcome Theatre of Dreams 💪

  • @hiwotkefyalew3326
    @hiwotkefyalew3326 10 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን አሌክሶ እና ምሳ።

  • @solomonbekele6416
    @solomonbekele6416 10 วันที่ผ่านมา +4

    ምርጥ ዘገባ

  • @JoyeJo-n6c
    @JoyeJo-n6c 10 วันที่ผ่านมา +3

    Aliz tanx arif tintena nebr
    ❤❤❤❤

  • @SINARES
    @SINARES 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሊዝ አንተ ብቻ ተንትን እንዴት ደስ እንደምትል ግን ታዉቃለህ uffffff ምን ላርግህ!!🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @hagosbirhanu5787
    @hagosbirhanu5787 9 วันที่ผ่านมา +2

    the intellectual journalist alazar

  • @FiliposYakob
    @FiliposYakob 10 วันที่ผ่านมา +2

    ድምፅ ና ፊትህ ይለይል እውነት ተለይለ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 9 วันที่ผ่านมา

    Aliss zizu ❤❤❤

  • @TemsgenMg
    @TemsgenMg 10 วันที่ผ่านมา +2

    alzo chanalin bedeb peromot madergi alebi meknyatum Ethiopia west kutur adi mehon selalebi yegebahal yemr ❤❤❤❤

  • @tamratyemer8600
    @tamratyemer8600 10 วันที่ผ่านมา +3

    Anten memate selchtogen ayeokem master neh alhuye❤

  • @ምናሴ-ወ8ዘ
    @ምናሴ-ወ8ዘ 9 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም

  • @getanehtibebu2548
    @getanehtibebu2548 10 วันที่ผ่านมา +5

    አላዛር እና መንሱር እስፓርትን በእውቀት ነው የምትተነትኑት ሌላውን ጋዜጤኛ ተውት

  • @surafelNuri
    @surafelNuri 10 วันที่ผ่านมา +4

    አላዛር ይመቸህ

  • @AshenafiWorku-ov5cr
    @AshenafiWorku-ov5cr 10 วันที่ผ่านมา +6

    Alazar tleyalesh

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 9 วันที่ผ่านมา +2

    ሲስ ነኝ ከወልቂጤ በፍቅር የማዳምጥህ የዘወትር አድማጭህ ነኝ ቀጥልበት👍👍

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw 10 วันที่ผ่านมา +4

    ብንወደውም ትክክለኛ ውሳኔ ነው በሩድ ላይ የተወሰነው ግን እርሱ በርግጠኛነት ሲቪውን አሳድጎል መልካም ምኞት ተመኝን

  • @biniammesfin7885
    @biniammesfin7885 9 วันที่ผ่านมา +2

    Alexo we will see you at higher position in near future, keep good work‼

  • @FentawMekonnen-n7k
    @FentawMekonnen-n7k 10 วันที่ผ่านมา +1

    Supper Alexo my best for ever ❤❤❤

  • @YidenekBirhanu
    @YidenekBirhanu 9 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ትንታኔ አሌዝ

  • @fctekle4992
    @fctekle4992 10 วันที่ผ่านมา +2

    The reason why our local coaches follow 3-5-2 twenty or thirteen years ago is of Brazil. Brazil was the winner of 1996 world cup.Remember Romario and Bebeto on the top attach place.

  • @EthioManutd12
    @EthioManutd12 10 วันที่ผ่านมา +2

    Alazer best❤

  • @weallblessed1222
    @weallblessed1222 10 วันที่ผ่านมา +1

    I love Alazar, Alu😊

  • @mikiyasseifu4182
    @mikiyasseifu4182 10 วันที่ผ่านมา +2

    Alazar yeleyal ❤❤❤

  • @adanekassie1326
    @adanekassie1326 8 วันที่ผ่านมา

    wawawa

  • @danielendalamaw1440
    @danielendalamaw1440 10 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ የምልህ ስለ ማንቼ ስታወራ ሲምርብህ ። ሌላውን ትተህ በቀን ሰባቴ ስለማንቼ ዘግብልን እኛ ላይክ እናርግ GGMU

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 9 วันที่ผ่านมา

    The only remorse that I have about ur program is I only listen when it is United. Your passion for soccer and journalism is visible. Man I no only listen I take note, 👏👏👏

  • @Ageberሜዳ
    @Ageberሜዳ 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤well done.

  • @KirubelGizaw-xp5nw
    @KirubelGizaw-xp5nw 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም🖐🖐
    ሩድ ያው በግዚያዊነት በነበረበት ቀናቶች ጥሩ ጨዋታና ግሩም ዩናይትድን አሳይቶናል ደጋፊውንም ነቃ ነቃ አርግቶታል, ከዛ ባሻገር የነበረበትንም የጎል እዳና ደረጃውንም ጭምር አሻሽሎታል👍 እና አሁላይ ቢሰናበትም ከነክብሩ በድል ነው👏👏 🙏.
    እና አዲሱም አሰልጣኝ መልካም የውድድረ ዘመን ከታላቁ ማንቼ ጋር እዲሆንለት ምኞቴ ነው❤️🙏.

  • @Tsegaab29
    @Tsegaab29 10 วันที่ผ่านมา +4

    Yehagerachin mirt gazetegna

  • @Abush-v4z
    @Abush-v4z 9 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ ሮድ መውጣት እንዳለበት ስትናገር ነበር ልክ ነክ❤❤❤

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 10 วันที่ผ่านมา +4

    ዛሬ ስለ ታላቁ ክለባችን ዩናይትድ ስታወራ 1k በላይ ላይክ ዋዉ ይገባሀል አሌክሶ

  • @ባልንጀራኢንተርቴይመንት
    @ባልንጀራኢንተርቴይመንት 10 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረክ ወንድሜ ቀኔን ነው ያሳመርክልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dangnachewgemechu1956
    @dangnachewgemechu1956 10 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ

  • @AbdujamiliSheduu
    @AbdujamiliSheduu 9 วันที่ผ่านมา

    Good bro

  • @RedietMersha-cx5fw
    @RedietMersha-cx5fw 10 วันที่ผ่านมา +1

    አሌክስ በጣም የገረመኛ ትላንት እነዛ ሁሉ ሰዋችን በሳቅ በደስታ አቅፍው ሲቀበሉት አሁን እኮ ባይሳካለት አንደኛው ነው በቃህ የሚለው ማየት አይፍልጉም ይገርማል ግን ይሳካለታል ብዬ አስባለሁ ረድኤት ነኝ

  • @habtshjimme3913
    @habtshjimme3913 10 วันที่ผ่านมา

    ዩናይትድ ❤❤

  • @afro90s78
    @afro90s78 10 วันที่ผ่านมา +1

    በዚ ልክ ነው የስፖርት ጋዜጠኞች ገለልተኛ ሆነው መተንተን ያለባቸው ቁጭ ብለው ቢሰሙ ይጠቀማሉ

  • @hiwotkefyalew3326
    @hiwotkefyalew3326 10 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ትችላለህ። ደሴ ነው የምኖረው። በዩቲዩብ ነው ፕሮግራሙን የምሰማው። አመሰግናለሁ በርቱ።

  • @kindeyagidena1395
    @kindeyagidena1395 10 วันที่ผ่านมา

    ተስፋ እናደርጋለን የተሻለ የአሰልጣኝ ቅጥር እንደሚሆንም መልካም የሰራ ዘመን ለኣሞሬን

  • @mamushbaby2107
    @mamushbaby2107 10 วันที่ผ่านมา +1

    Yenanten lemesmat hulem libe kift new . Enameseginalen.

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 10 วันที่ผ่านมา +1

    THE MOST charismatic sports person for me was diego maradona..

    • @manofthematch491
      @manofthematch491 9 วันที่ผ่านมา

      charismatic or ካሪስማቲክ ትርጉሙ አልገባህም

  • @jonemb5743
    @jonemb5743 9 วันที่ผ่านมา +1

    Telayalak alexo 👍👏

  • @Abdu-gy7nl
    @Abdu-gy7nl 10 วันที่ผ่านมา +4

    አሌክስ የንተን ዜና ከልሰማዉ ይጨንቀኛል ክበሪልኝ አቦ❤

  • @kassahunbekele2241
    @kassahunbekele2241 9 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት ሙያን ከፍ ያደረጉ፡ በእውቀት የሚተነትኑ ሁለት ስፖርት ጋዜጠኞች አሏት፥ እነሱም #አላዛር እና #መንሱሬ! ከዛ ውጪ ያሉት እኔ አንብቤ አይቼ የምረዳውን የሚነግሩኝ። አላዛር የራስህን ነገር ይዘህ ከፍ ባለ ደረጃ እንጠብቅሀለን

    • @EliasMelese-x4j
      @EliasMelese-x4j 9 วันที่ผ่านมา

      enes tesfa alegn gebteh eye ena asawekegn

  • @poultefera4963
    @poultefera4963 8 วันที่ผ่านมา

    Yeme bro

  • @lasta-roha-c4d
    @lasta-roha-c4d 10 วันที่ผ่านมา

    Bravo !good narrator alexiso

  • @ኪያሔና
    @ኪያሔና 10 วันที่ผ่านมา

    አልአዛር 👍

  • @esdvabebe
    @esdvabebe 10 วันที่ผ่านมา

    wooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooow nice

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 10 วันที่ผ่านมา

    Alazar🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @samsonwale8443
    @samsonwale8443 10 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰analysis 👌

  • @CherinetMengistu-j6y
    @CherinetMengistu-j6y 7 วันที่ผ่านมา

    Ale ....wedijewalew

  • @abelsintie9441
    @abelsintie9441 10 วันที่ผ่านมา +2

    አልዬ እኛ የሰማያዎቹ ደጋፊ እንወድሀለን💙👌

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 10 วันที่ผ่านมา +2

    አሊዝ የማትሰለች ሰው

  • @TeketelAgidew
    @TeketelAgidew 10 วันที่ผ่านมา

    ሰለ አሰላለፉ

  • @MameDire-fb1xq
    @MameDire-fb1xq 10 วันที่ผ่านมา

    Adame aleqwlek beka 💪👊

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 10 วันที่ผ่านมา

  • @BatisaweBati
    @BatisaweBati 9 วันที่ผ่านมา +2

    ትልቅ ነህ ትልቅም ትሆናለህ

  • @meme_ethiopia7842
    @meme_ethiopia7842 10 วันที่ผ่านมา +1

    🎉

  • @julejemisbah7455
    @julejemisbah7455 10 วันที่ผ่านมา +1

    Ene ye Liverpool degafy neny gen eskezare andachewem aseltany asfereteweny ayaqem gen yehe seweye gena semu kemanchester ga syayaz beqa manche tesakalet alkuny emenuny manchesteren asfery club yaregewal

  • @SamuelArgaw
    @SamuelArgaw 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @mudimudi2250
    @mudimudi2250 8 วันที่ผ่านมา

    Redio ላይ ስንት sat ነው mikarbew

  • @dawitdaka6335
    @dawitdaka6335 8 วันที่ผ่านมา

    Mensure zare ugarte ye sportingbilo meliso ye benefica naber bilu'al ugarte sporting neber indezi aynet sitet indasera.

  • @fikadunegese7098
    @fikadunegese7098 10 วันที่ผ่านมา +1

    Aliz Amorim demo lk endante shebela nw

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 10 วันที่ผ่านมา

    በድራገኑ ሲዝን በነበረው 2012 ከስኮቲሹ አለቃ ጋር እረፍት ወጥቶ የነበረው የማንችስተር ዩናይትድ ክብር ተመልሶ ከ12 ዓመት በዋላ በዘመነ ድራገን ታላቋን አሜሪካን እንዲያገኙ ከረዳቸው የነገድ ዘር ከሚመዘዘው አሞሪ ላይ ተገልጦ ድጋሚ የዩናይትድ ታላቅ ሊያረገው እነሆ ድራገኑ ዘመኑን ቆጥሮ ተገልጧል። ዩናይትድ ክብሩን ይመልሳል 100% ። ልብ አርግ አላዛር እሳቱን ያበረደው ሩድ 1976 ድራገን ውልድ ነው ።

  • @AsresAbate-j6h
    @AsresAbate-j6h 10 วันที่ผ่านมา

    Alex yemrrr anten madamet kejemerku 9 amet vhonognal gena fana eyaleh neber betammm new emwedh

  • @Melese-jk6ve
    @Melese-jk6ve 10 วันที่ผ่านมา +2

    እስኪ ቢያንስ ደስ እንዲለኝ LIKE አድርጉለት

  • @afeworkkidu1974
    @afeworkkidu1974 10 วันที่ผ่านมา

    O 👌👌👌👌👌👌

  • @selinadesaale4490
    @selinadesaale4490 10 วันที่ผ่านมา

    Liverpool I love liverpool❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuazTemam-l2i
    @MuazTemam-l2i 10 วันที่ผ่านมา

    Melkam yesrazemen yhunlet

  • @YabetsAsefa-cd3lb
    @YabetsAsefa-cd3lb 10 วันที่ผ่านมา +1

    Ke wonji new msemah ante yenekahwn mayk menkat felgalew

  • @Fix-w
    @Fix-w 10 วันที่ผ่านมา

    🤙

  • @fstumgebyaw84
    @fstumgebyaw84 10 วันที่ผ่านมา

    Rubin amorim ychilal

  • @TemesgenFikru-nd7hg
    @TemesgenFikru-nd7hg 5 วันที่ผ่านมา

    የልቤን ምትናገርልኝስ በተለይ ፈርጉሰንን ቡተመለከተ፡፡፡፡፡፡🎉🎉🎉🎉

  • @melakeAlemu-uo7um
    @melakeAlemu-uo7um 9 วันที่ผ่านมา

    aelazar yilal united be roben misakalet ymeslkal ? Lena gn ketagesut kongo aeseltagi yagegu ymeslegal wetatm slehone

  • @anwarkassie
    @anwarkassie 9 วันที่ผ่านมา

    si sinor river plate......alazar mirt sew

  • @TeshomeEndale-h5e
    @TeshomeEndale-h5e 9 วันที่ผ่านมา

    Aliz

  • @SultanShibru
    @SultanShibru 9 วันที่ผ่านมา

    እርግጠኛ ነኝ ማን ዩ ይለሳል

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 10 วันที่ผ่านมา

    እንደ ኃዬለሥላሴ አትልም? ካሪዝማቲክ መለኪያ ኤሳቸዉ ናቸዉ። እወቅ!

  • @AshugogoAshu
    @AshugogoAshu 10 วันที่ผ่านมา

    We gona see son guys

  • @mohamedshukr
    @mohamedshukr 9 วันที่ผ่านมา

    ቆየ እኔ ሚገረመኝ አመራር ሜዳ ዉስጥ ገብቶ ይጫወት ኢኖስ ይወናል ብለዉ ይሞክራሉ ካልተሳካ ኢኖስ ሚወቀስ አይመስለኝም ብቻ ይሳካል ትግስት ያስፈልጋል አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹዉ ማንቸስተር ዩናይትድ ያለፉት አስር ዓመታት ዉድቋል ሚባለዉ ከራሱ ስኬት እንጂ ከአርስናል እና ከሌሎች ክለቦች አንፃር አይመስለኝም

  • @CheraYedage
    @CheraYedage 10 วันที่ผ่านมา +3

    Amorim la lala coming soon😂😂

  • @ZayineKemal
    @ZayineKemal 10 วันที่ผ่านมา

    Alexo sentebeke deresrkelen mert sew yemanche degafiwoch tem arki ne

  • @yizengawenyew4888
    @yizengawenyew4888 10 วันที่ผ่านมา

    Betam nw minwodk..tichlalek

  • @samsontsegaye5905
    @samsontsegaye5905 10 วันที่ผ่านมา

    alixo mert tenetna

  • @YonasYemariyam
    @YonasYemariyam 10 วันที่ผ่านมา

    አላዛር የቫን መነሳት ተገቢ ነበር አሞሪም አልተሳሳተም ለምን ቢባል ቫን እራሱን እንደ ሌጀንድ እራሱን ስለሚያስብ መደማመጥ አይኖርም በዛ ላይ ለዚህ ስኬታማነት ያበቁትን ስታፎችን ነው ማዘዝ የሚችለው ቫኔስትሮይድን ለማዘዝ የሚከብደው ይመስለኛል

  • @fethenegussu9181
    @fethenegussu9181 9 วันที่ผ่านมา

    Van hal eko 3-5-2 metekemote

  • @abelgetachew3276
    @abelgetachew3276 10 วันที่ผ่านมา

    Alazar beka techlalek..y ewnet 1gna