ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

120ኛ ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)ያዝናናች መስሏት ያበላሸች እናት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2020

ความคิดเห็น • 525

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 3 ปีที่แล้ว +22

    ኤፍታህ የተዘጋብን ሁሉም ነገር በድግል ልጅ በ አየሱስ ክርስቶስ ይከፈትልን 🙏🙏🙏መምርቺን አግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልክ 🙏🙏🙏

    • @tsedaledamtsew4180
      @tsedaledamtsew4180 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህወትን ያሰማልን ወንድማችን

    • @user-ec21
      @user-ec21 3 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @deluredei2227
      @deluredei2227 3 ปีที่แล้ว

      Amennnn 🙏 🙏 🙏

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z 3 ปีที่แล้ว +20

    ኤፍታህ እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ነው መምህር በጣም እየተቀየርን ነው ይህን የአጋንት ስራ እየተዋጋነው ከግዚአብሔር ጋር

    • @user-mq4rc2ky1m
      @user-mq4rc2ky1m 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተመርቱ በጣም አራፍ ነው መምህርችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 3 ปีที่แล้ว +79

    እንደምን አረፈዳችሁ እህት ወንድሞቼ። መምህር እንዴት አለክ ሰምተን የምንለወጥ ያርገን እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን በስደትም ላይ ያለነውን ለአገራችን በሰላም ያብቃን

    • @user-mt2cf8yi5s
      @user-mt2cf8yi5s 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን
      እግዚአብሔር ይርዳን

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-gi8ws4dn4w
      @user-gi8ws4dn4w 3 ปีที่แล้ว +2

      ኣሜን በእውነት

    • @user-gi8ws4dn4w
      @user-gi8ws4dn4w 3 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን በእውነት

    • @kidankidan2739
      @kidankidan2739 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +33

    እንደምን ውላቹሀል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይች ሰላምታህ ሁሌ ትናፍቀኛለች መምህር!!!

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ትምህርት እየተማርንበት ነዉ ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

    • @kokobe1457
      @kokobe1457 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e 3 ปีที่แล้ว +21

    አስባቹታል ከ1-120 ገጠመኝ ውስጥ ምንም ድሀ ዬለበትም ሀብታም ብቻ የተመለከተ ነው ይገርማል ሀብታምና የተማር ስለ ሀይማኖቱ አያቅም ምክንያቱም አውኩ አውኩ ስለሚል ከዛ እኛ ይመቸናል አለ እኮ አጋንቱ አባ ፍውስ ላይ vcd 33 አድምጡም ማርያምን

    • @mesert834
      @mesert834 3 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው ሀብታም ስግብግብ ነው ለነፍሱ አያቅም ለስጋው ብቻ ነው

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሣዝናል

  • @samer8063
    @samer8063 3 ปีที่แล้ว +30

    ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት አደራቹ እግዚአብሔር ይመስገን እንኾን ለፃድቁ አባታችን አቡነአረጋዊ ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን በረከታቸው ረዲአታቸው ጥበቃ ምልጃቸው በኛ እና በሃገራችን ላይ ይደርብን አሜንን እንኾን በሰላም መጣህልን መምህራችን

    • @berislsl2119
      @berislsl2119 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን
      አሜን

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w 3 ปีที่แล้ว +23

    ኤፍታህ ጌታ ሆይ ልቤን ለንስሃ አንደበቴን ለምስጋና ክፈትልኝ😭!!!
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ

    • @samyohannes2378
      @samyohannes2378 3 ปีที่แล้ว +1

      What is ኤፍታህ?

    • @user-sg1qn1wm2w
      @user-sg1qn1wm2w 3 ปีที่แล้ว +1

      @@samyohannes2378 ኤፍታህ ማለት ተከፈት ማለት ነው

    • @samyohannes2378
      @samyohannes2378 3 ปีที่แล้ว +2

      ይቅርታ እህቴ ምኑ ነው የሚከፈተው? በስመ አብ ተብሎ መጀመር እየተቻለ ሁሉም ሰውን ኤፍታህ ብዬ ልጀምር ይላሉ እና አልገባኝም

    • @user-sg1qn1wm2w
      @user-sg1qn1wm2w 3 ปีที่แล้ว +3

      @@samyohannes2378 ይቅር ለእግዚአብሔር እህቴ ኤፍታህ ማለት ተከፈት ነው ጠላት የዘጋብንን ሁሉ እግዚአብሔር ሆይ ክፈትልን ነው እንጂ ምን ግልፅ ያልሆነ ነገር አለው
      ወይንም ለትምህርቱ አዲስ ከሆንሽ ከፊት ቀጥሎም ያለውን አዳምጪና ትረጂዋለሽ አይሻልም እማ

    • @samyohannes2378
      @samyohannes2378 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-sg1qn1wm2w ok

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ ትምህርቱ እየለወጠን ነው መምህር በር ታል የኛ እንቁ!!! ኤፍታህ በለኝ የኔ ጌታ መምህር ባንተ ትምህርት ገጠመኝ ሰው ልሆን ነው ተመስገን ሰው አድርገኝ አምላኬ😭😭😭ፈቅረ ዮሐንስ // ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🙏

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 ปีที่แล้ว +15

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ

    • @user-zn3hz7lk5x
      @user-zn3hz7lk5x 3 ปีที่แล้ว +1

      ስላምሽ ይብዛ ሰብልየ አይ ዞን በርች እሽ ግን በሚዲያ በጣም መሄድ ታበዣለሽ ቀንሽ ወደመንፈሳው መሄድ አብዦሽ ውዴ

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i 2 ปีที่แล้ว

      @@user-zn3hz7lk5x እሽ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር ተስፋ ስላሴ ሁሉም መልካም ነው ከአንተ ናፍቆት በስተቀር ኤፍታህ እስኪ ላዳምጠውና እኮምታለሁ መልካም የማዳመጥ ጊዜ ይሁንልን ሠምተን ለመለወጥ ያብቃን ገባ ገባ በሉ ውድ ኢትዮጵያን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ በርታልን ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ለምዕመን የምታደርገው ጥረትህ በእውነት ትልቅ ስው ነህ በጣም ይገርማል ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ብዙ የሃብታም ልጆች እንደዛ ናቸው በእውነት ሁሉንም ወደ ቤቱ ይስብስብልን
    አይ ኢትዮጵያ አንዱ በገንዘብ ይቀልዳል አንዱገንዘብ አጥቶ መድኃኒት መግዣ አጥቶ ይሞታል በርሃብ በበሽታ ያልቃል ህይወት እንዲህ ናት እግዚአብሔር
    አባትየው መልካም ስው ነው እንዲህም ያለ ስው አለ ዋው የቤት ስራተኞቹ ግን በጣም ጎበዝ ናቸው ፀጋውን ያብዛላቸው ደግሞ ሁሉም የነቁና ጎበዞች ናቸው

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ተስፋ ሰጪ ታሪክ ነው። ሙሉ ቤተሰብ ወደ መስመር ሲገባ ማየት መልካም ነው። ክብር ለመድኃኒዓለም።

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ጠርቶ ሳይገባን ለይቅርታ ለአምልኮ ለስግደት ላበቃን እግዚአብሔር ክብር ለስሙ ይሁን ይቅር ብሎ ወደሱ አቅርቦን እንጂ እኛስ እንዳልከው ከንቱ ለስጋ ደስታ ነህብቻ ልፋት ነን እሱ በቸርነቱ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ብዙ እንዳስታውል አድርገህኸኛል እግዚአብሔር እስከቤሰቦችህ እድሜና ጤና ይጥህ
    እኔን ፍቅርተማርያምን እህቴን ወለተሰንበትን በፆሎት አስበን እህቴ በሃይለኛ መንፈስ ተይዛ ታማለች አስባት

  • @user-ox1ve9ni7n
    @user-ox1ve9ni7n 3 ปีที่แล้ว +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገና ላዳምጥ ነው ግን መምህር እሰማለሁ አዳምጣለሁ ግን ምንም ልልወጥ አልቻልሁም ሁሌም ሀጢያች ሀጢቴን ሳስብ ይጨንቀኛል በትንሹም በትልቁም እበሳጫለሁ በተግባር ምንም ልልወጥ አልቻልሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ ኢትዮጵያ ልገባ 7ቀን ቀሪን ምምህራችን ስእል አድኖ መፃህፎችን ገጠመኞችን ፣ ትምህርቶች እፈልጋለሁ የክፍላገር ልጅ ነኝ ከቤተሰብ ጋ ሁላችንም ለበአል ስብስብ ካልነን አንስማማም ቤታችን ሁሉ ትርምስምስ ያለ ነው

  • @user-eq6mt4to1b
    @user-eq6mt4to1b 3 ปีที่แล้ว +5

    *እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ብዙ እየተማርን ነው*
    *እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከም*
    *ለሳቸው የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን*
    *አባቶች እናቶች እህት ወንድሞቼ ለደካማና ሓጥያተኛ እህታቹ ወለተ ቄርቆስ በጸሎት አስቡኝ*

  • @bizutidubizutidu6249
    @bizutidubizutidu6249 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር የአገልግሎትህን ዘመን ይባረክልህ

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህራች እንኳን ደህና መጣህልን ባለማተቦቹ እንኳን ለአባታችን አቡነ አረጋዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን እላለሁ በእውነት መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ገጠመኝ 119 በጣም ነው ቤተሰብም የተማረበት ወንድሜን ከስራ ከትምህርት ከቤተሰብ ከሁሉ ነገር ህይወቱን ያበላሸው የሎቴሪ አዛሪ መተት ነበር ፀበል ሲገባ ሁሉን ነገር የተናገረው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንደው ጤነኛ የለም እኮ በተኮል በመናፍስት የታሰረ ነውና እግዚአብሔር ኤፍታ ይበለን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በገጠመኝ ወንድሜን አትርፊያለሁ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን የእውነት እየተለወጥን ነው ተመስጌን መምህር በጣም አመሰግናለው ብዙ እየነቃን ነው

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን በየቤታችን ያለው የጨሌ መንፈስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይገስፀው አሜን

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t 3 ปีที่แล้ว +1

    የመምህር ተማሪወች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት በጣም አሰተማሪ ነገር ነዉ እኛ ግን እከመቸ ይህ ይሆናል መቸ ይሆን የምንነቃዉ አቤቱ እደ ቸርነትህ እጂ እደ ሀጢአታችን አትክፈለን በጣም ነሰተማሪ ነዉ በሰደት ያላችሁ በሰደት ያለን ለቅድስት ሀገራችን እግዚአብሔር ያብቃን

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን✝🕯⛪️
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን
    በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🍀🌻🌸
    #እኛም በሰማንው ቃል ሠላሳ ስልሳ መቶ ያማረ መልካም ፍሬ እድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን 🤲
    የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍል አሜን አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i 3 ปีที่แล้ว +3

    ስለማይናገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q 3 ปีที่แล้ว +12

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ብዙ እየተማርንበት ነው በርታልን መምህር

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ የገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር ኑርልን

  • @solyanaasefa2200
    @solyanaasefa2200 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ መምህር እንኳን በደህና መጣህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል በፀሎት አስቡኝ Walte maryam haile maryam walde georgese walde georgese walte senbt mulu betsboch nachu

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን በጥሩ ሁኔታ እያየን ነው እያተህመሪንም ነው ከምጋባ በለይ እያተቀያርን ነው ትንሺ በስደት ለይ ስለሆንን ብዙ ፀሎት እይመችም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እሆንንም መስመታችን በጠም ደስታኛሞቼ ኔን እኔ በቡኩሌ ብዙ ነገር ተለውጬ አይለሁ አሀንም እንድበርታ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለታ ማርያም ብለችሁ

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን እንደት ኖት ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተባሩኩልን እየተለውጥን ነው እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን

  • @kuwaitstar751
    @kuwaitstar751 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍህታ ብዬ ጀምራለው መምህሬ በጣም ነው በምታስተምረው ትምርት የተለወጥኩት ከእግዚአብሄር ጋራ መምህሬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ እኔ አደበት የለኝም አተን ለመግለጥ

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew2592 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን!!!!!✟✞✝

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተም ይሁን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህል እግዚአብሔር ሂወታችን ይለውጥልን መምህሬ በፆለት አስበኝ ደካማዋ እህትህ ወለተሰንበት

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ትምርቱ ጥሩነዉ ከእግዚያብሄር ይመስገን እየተለወጥንነዉ እረጅም እድሜ ይስጥህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተየሱስ ብላችሁ ከኔ የበረታችሁ

  • @YoDaha
    @YoDaha 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንደህናመጣህ መምህርየ የኣገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ተወዳጅ ወንድሜ
    ኣፀደማርያም. ገብረኪዳን. ገብረስላሴ እንዳትረሳ መምህር

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሕዎት ያሰማልን አሜን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚእብሔር ይመሰገን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን እድሜ ጤና ያድልለን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኛን ለማስተማር የምትጠቀመው ቋንቋ ብዙም አትረበሽ። ቃሉን ሁላችንም እናውቀዋለን። ለመማማር ግን ብትጠቀመው ህይወታችንን ለመታደግ ነውና አትጨነቅ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ። መምህር ተስፋስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚኣብሔር ይመስገን እኛ ደህና ነን እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምራችን።

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ተለውጫለሁ መምህሬ በአንተ ትምህርት ከስም ክርስትና ወደ ተግባር ክርስትና አምላክ ይመስገን
    ነገ ደግሞ ቤተሰቤን እቀይራለሁ ብዬ ሙሉ ተስፋ አለኝ እማምላክን ከእነ ልጇ ከክርስቶስ ጋር ሁኜ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፉ አምላከ ሚካኤል የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን። በእውነት የስንቶቻችንን ነፍስ እየታደግህ እንዳለ ስታውቅ ደስታህ እጥፍ ይሆናል።

  • @netsanettadessefulle1059
    @netsanettadessefulle1059 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በእዉነት እደሜና ፀጋዉን ያብዛልህ አዎ እናት በጣም ዉሳኝ ናት ልጆቾን መምከር ከመጥፎ ነገር መመለስ ትችላለች ግን ሕዝባችን ጠፉተዎል ምንም አልተገለፀልንም ግን አሁንም እንበርታ አልረፈደም

  • @yemariyamijinegni5670
    @yemariyamijinegni5670 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደሲላል ዋው ይገርማል ብዙ ሰው ዳነ ዋውውውው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ መቸ ነው ቤተሰቦቸንም ከዚህ ከክፉ መንፍስ የምንድነው ኦ አምላክ ሆይ መጨረሻቺንን አሳምርልን

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ
    እህት ወድሞቼ በፀሎት አስቡኝ
    ወድሜ በመናፍስት ታሞብኛል የክርስትና ስሙ ተክለ ፃድቅ
    ወለተ ኪዳን
    ወተለ ሰማት
    ወልደ ሰማት
    ይኋንስ
    ሀይለ ገብርኤል
    እህተ ጎርጊስ
    ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q 3 ปีที่แล้ว

      እመብርሀን ታስበን ሁላችንንም ታስበን የኔም ወንድም በመናፍስ የተያዘ ነው የሚጥል በሽታ አለበት እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው የምኖረው በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ መድህን ብላችሁ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 3 ปีที่แล้ว +3

    #እግዚአብሔር_ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚያብሔር እርሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የዚህ ሁላነፍስ የዳነዉ ባተነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ወድማችን ያገልግሎት ዘመንክን እመብርሃን ትባርከው አሜን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን አንተኮ ትለያለህ ከትንሹም ከትልቁም ጋር ትገኛለህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክ

  • @netsanettadessefulle1059
    @netsanettadessefulle1059 3 ปีที่แล้ว +2

    አዎ በጣም ነዉ እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዝያብሄር ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ ይጠብቅህ አሜን በጣም ጥሩ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ደስ ይላል ለኛም ልቦናን ይስጠን አሜን ለሃገራችን ኢትዮጲያ ሰላማን ይስጥልን የሞቱትንም ነብስ ይማርልን ይታረቀን አሜን እናመሰግናልን

  • @user-wy7en8nw6k
    @user-wy7en8nw6k 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዛብሄር ይመስገን እንደምን ኣረፈድክ እንቁ መምህራትን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ፫ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም እግዚአብሔር ማሥተዋሉን ይሥጠን በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገነተክርሥቶሥ ብላችሁ እግግዚአብሔር ያሥበን አሜን ፫

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጥሩ ነው ደስ ይላል ህወትም ምንም አትል መንፈሳዊነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያፅናን እስከ መጨረሻው ልክ ነው መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብረልን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 ปีที่แล้ว +1

    ለቸሩ መድኃኒአለም ክብርና ምስጋና ይሁን በገጠመኝ ትምህርት ብዙ ተምሬአለሁ መጨረሻውን ያሳምረው ለአንተም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ob2fk1ok6g
    @user-ob2fk1ok6g 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር አድምጠን የምንለውጥ ተለውጠን ቤተሰብን የምንታደግ ያድርገን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ 💐👏💐👏💐

  • @user-gi8ws4dn4w
    @user-gi8ws4dn4w 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነን መምህራችን እንደው ትምህርትህ ናፉቆኝ ነበር ሳምንት ስራ busy ሁኜ የኣቡነ ኣረጋዊ በረከት ይደርብህ

  • @habshihhabshi1795
    @habshihhabshi1795 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመሥገን ወንድማችን. ቃለህይወትን ያሠማልን እኔ ብዙ ትምርት አዳምጣለሁ እንደዚህ የህይወት ታሪክ ገጠመኝ ግን እራሤን የመለሥኩበት ቀን የለም በርታልን ወንድማችን

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ሰዉ ሲለወጥ ወደ ንስሐ መመለስ በጣም ደስ ይላል ስለቤተሠብ አስተማርከን ቃለሒወት ያሠማልን ተባረክ መመህር።

  • @user-bt6fg8ns1i
    @user-bt6fg8ns1i 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ነዉ የሰማሁት
    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mj8tp7dt5f
    @user-mj8tp7dt5f 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መምህር በጉጉት ነው የምጠብቀም
    ብዙ እየተማርንበት ነው እድሜና ጤናውን ያብዛልክ

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i 3 ปีที่แล้ว +4

    እንደምን ዋልክልን ውድ መምህራችን ሰላምህ ብዝትትት ይበልልኝ ከነቤተሰቦችህ ትምህርቱ ገጠመኙ አነቃኝ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን እድሜ ና ጸጋውን ያብዛልኝ አንተን የሰጡንን እኔ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ካንተ ትምህርት ተነሳስቼ #ኤፍታህ በለኝ ብዬ አምላኬን ለመፀለይ ለመመለስ ለመለወጥ ተዘጋጅቻለሁ ወለተኪዳን ነኝ ከቤይሩት በፀሎትህ አስበኝ🙏

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኩዋን በሰላም መጣህልን አሜን ያምላካችን ስሙ የተመስግነ የክብር ይሁን በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ሀብታሙን በብር አይኑን ያሳውራል ደሀውን በማጣት መውጫ መግቢያውን እይጨለመ ዘመናችንን ፈጀብን መምህር አንተን የስጠን አምላክ የተመስግነ ይሁን አሜን

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
    የተዋህዶ እንቁ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኘነው በእምነታች እየተጋን ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ኑርልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ጠላቶችህን እመቤቴ ታዋርድልህ እዉነት እንዳዴ ብርም ያጠፋል ሲበዛ ብዙ ግዜ የሚጠፉት በሀብት ያሉ ሰዎች ናቸዉ

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 3 ปีที่แล้ว

    አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ይሄ ትምህርት ብዙ ሰው ለውጦአል

  • @zenash4659
    @zenash4659 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰላማቹ በእማምላክ ልጅ ብዝት ይበልላቹ እንኳን ደህና መጣክ እረቡኒ በየወሩም በአምቱም ስታስበው ለሚውሉት በአላት እንኳን አደረሳቹ👏🤲🤲

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በፀሎት አስብልኝ ቤተሰቦቼ ሁሉ በመፍስ ተታስሮዎል አፀደ ማርያም. ወለተ መስቀል .ወለተ ኪዳን .ሀይለ ገብርኤል

  • @masaramasara691
    @masaramasara691 3 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላመወት ይብዛ እንኳን ሰላም መጡ

  • @bekunobi8838
    @bekunobi8838 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ባንተ ገጠመኝ ብዙ ተምሬአለሁ አግዛቢሄር ይጠብቅህ የኔ ወንድም ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eritreanlijjohnny3074
    @eritreanlijjohnny3074 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋ ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጥህ እኔ በጣም እየተማርኩበት ነው

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን በጣም ደሥ የሜል ትምርትነዉ እግዜአብሔር ሤቀይር አንዴነዉ የሥንት ሠዉ ሕይወት ዳነች የድግል ማሬያም ልጅ ሥሙ የተመሠገነ ይሑን

  • @meseretmoges6348
    @meseretmoges6348 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ብዙ ነገር ተማርኩ እያንዳዱ የምትሰራቸዉ ቪድዮ የኔ ህይወት እያገኘሁት ነው ምንም ሳላውቅ ያሳለፋኳቸው ችግር
    መምህር በእውነት እድሜህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን አሁን አሁንማ ቪድዮዎችህ በጉጉት ሆነኮ

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ነው እንድማር የፈቀደልኝ ሉእል እግዚያብሄር ይክበር ይመሥገን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @yugyuyuigguu169
    @yugyuyuigguu169 3 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ለናተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሠቦች መምህራችን እኳን ሠላም መጣክ አተየምታቀርበዉ ገጠመኝ አዳዱ ትክክለኛ እኔ እየኖርኩ ያለሁት ሂወትነዉ እግዚአብሔር ይፍታን በፀሎት እድበረታም ንፁልብ ይስጠኝ መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ ባተትምህርት ብዙነገር እየለወጠኝ ነዉ

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ስላምህ ይብዛልን መምህር

  • @user-ko2ys4pt2g
    @user-ko2ys4pt2g 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን

  • @alemgetahun9417
    @alemgetahun9417 3 ปีที่แล้ว +2

    እኮን ደህና መጣህ ምመህር ፀጋውን ያብዛልህ አፀደ ማርያም በፃሎት ክኔ የበርታችሁ አስቡኝ

  • @ffjgggg8727
    @ffjgggg8727 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ሠላም ነው እንኳን ሠላም መጣህ መምህራችን እኔ በጣም ነው ትምህርትህን የተለወጥሁበት

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ነው መምህር ብዙ ትምርት አግቻለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከክፋት ነገር ይጠብቅህ መምህር ቤተሰቦችህን ይባርክልን የምሰማው ነገር ሁሉ ከሰው አዕምሮ በላይ ቢሆንም እግዚአብሔር በንፁህ ልቦና ለቀረበው የማይፈታ ነገር የለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!! 🙏

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራቺን በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ በድሜ በፀጋ ያኑርህ እኔ ባተ ትምህርት ተስተካክያለሁ ተባረክ

  • @mesifanta4312
    @mesifanta4312 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክልን

  • @user-bt5gl6fn4j
    @user-bt5gl6fn4j 3 ปีที่แล้ว +8

    ኤፍታህ በለኝ ብዬ ጀመርኩ😭👏
    መምህር እኳን በሰላም መጣህልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልህ ፀጋውን ያብዛልህ ❤

    • @elenitibebu6808
      @elenitibebu6808 3 ปีที่แล้ว

      kalehywete yasmalen wendmachen egzabheramlak melkam zemen yeonlehe terwe temherte new

    • @user-oe4on4qo4b
      @user-oe4on4qo4b 3 ปีที่แล้ว

      እፍታህ ማለት ምን ማለት ነዉ

    • @tamanechayza2972
      @tamanechayza2972 3 ปีที่แล้ว

      @@user-oe4on4qo4b ተከፈት ማለትነው

    • @user-oe4on4qo4b
      @user-oe4on4qo4b 3 ปีที่แล้ว

      @@tamanechayza2972 አመሰግናሎዉ

  • @koreemebet4462
    @koreemebet4462 3 ปีที่แล้ว

    መምህር በጣም የሚገርም ትምህርት ነውቃለህይወት ያሰማልን

  • @haiat1892
    @haiat1892 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወይት ያስማልን መምህር

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ኑ አብረን እንማር የመምህር ልጆች

  • @girmachewaddisu5373
    @girmachewaddisu5373 3 ปีที่แล้ว +1

    ወልደ ቂርቆስ : ሰይፈ ሚካኤል: አጸደ ማርያም: ሃይለ ገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ ወንድሜ ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን የአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገኔ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋው ያድልልን

    • @seble564
      @seble564 3 ปีที่แล้ว

      መምህር በምታቀርባቸው ገጠመኝ በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ሲቀጥል ስልክህ አይሰራም መጽሐፍና ስእል ፈልጌ ነበር መልስህን እጠብቃለሁ

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ አንዲሀም መምህራችን አንኳን በሰላም መጣ
    እህት ወድሞቼ በፀሎት አምደእስጢፋኖስና ስነማርያምን አስቡን ፤የጎደለንን እግዚአብሔር ያውቃል፡፡

  • @girmayemiru5403
    @girmayemiru5403 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ መምህርተስፋዩ እንደምንዎት። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ። እኔ እና ቤተሰቦቼ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ በአይናችን አይተናል። ይህ ሌላ ገጠመኝ ይወጣዋል ። እድሜ እና ጤና ለእንተም እና ለቤተስቦችህ ይሁን። እንድ ቀን ከባሌቤቴ ጋር ሆንን ለማናገር ብንችል ደስ ይለኝ።

    • @user-jm8py3ss1y
      @user-jm8py3ss1y 3 ปีที่แล้ว

      አግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለሁሉም መገድ አለው
    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @yetebaretidartadrgilachude1832
    @yetebaretidartadrgilachude1832 3 ปีที่แล้ว +3

    EGEZIHABHER YEMSGEN amen amen amen

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን አሜን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እስከነ ቤሰቦ ያቆይልን አሜን በጣም ለምያስተውል ሰው በጣም አስተማሪና ህይወታችን የምናድንበት ነው ከምድኑት ያድርገን ፈጣሪ አሜን