ዛሬ መካን ሰርፕራይዝ አደረኳት ተደሰተች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 306

  • @fafi-o5j
    @fafi-o5j 28 วันที่ผ่านมา +101

    አንች ቤት እያለሁ እኔንም ዘናጭ አድርገሽኝ ነበረ አሁንማ በመዳም ዩኑፎርም 5አመቴ 😢😢ረምላ የኔ አይለወጤ ሳቂታዋ አላህ ይጠብቅሽ

    • @remlalemma
      @remlalemma  28 วันที่ผ่านมา +38

      የኔ ፋፊየ አብሽሪ አገርሽ ስትገቢ ትዘንጭዋለሽ አላህ ይጠብቅሽ

    • @nafisaahmed5286
      @nafisaahmed5286 28 วันที่ผ่านมา +8

      ማሻአላህ ደግነት ለራስ ነዉ እሚባለዉኮ አችም ስታመሰግኝ እሷም ኸይር ጀዛዋን ይሰጣታል የነመዳምን ተይኝ እህት ብቻ አላህ ያሰብነዉን ያሳካልን በስ አልሀምዱሊላህ

    • @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል
      @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል 28 วันที่ผ่านมา +10

      ረምላ ደግነቷ ከፊቷ ያስታውቃል 😢

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 28 วันที่ผ่านมา +3

      @@remlalemma ስመጣ እመጣለሁ እሱቅሽ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ልብሶችሽን ረምሊ ቦታሽን ግን አላቀዉም ጥቁር በፒንክ በጣም እወዳለሁ

    • @remlalemma
      @remlalemma  28 วันที่ผ่านมา +3

      @@bintomer6193 አራዳ ከመጣሽ አለሁ

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 21 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ የኔ መልካም አላህ ይጨምርልሽ❤❤

  • @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ
    @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀቢበቲ
    በሰላም ውለጅ አላህ ይገልግልሽ
    የነብዩን ታሪክ ግን ሳጨርሽልብ ተቊረጠ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 23 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ረምሊየ ምርጥ ሰው ይመችሽ አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 25 วันที่ผ่านมา +1

    ረምልዬ የኔ ሴት

  • @fozi-h9g
    @fozi-h9g 23 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu 17 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ❤❤❤

  • @زينبابراهيم-ف7ص
    @زينبابراهيم-ف7ص 28 วันที่ผ่านมา +1

    ረምሊ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ የኔ ልዩ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 28 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ እረምሊ አላህ ይጨምርልሺ

  • @seadeahmed7427
    @seadeahmed7427 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአሏህ🎉🎉🎉

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማሽአላህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 28 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ በወጣ ይተካ በሰላም ወለደ ረምሊዬ

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ 28 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ የኔ ደርባባ የኔ ሣቂታ አላህ በወጣ ይተካ ረምሊ

  • @Neima703
    @Neima703 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ልዩ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአሏህ ደስስስስ ይላል እረምሊ ቆጆ አሏህይጨምርል ሽ❤

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአሏህ ረምላዬ አሏህ በሰላም እምትወልጂ ያድርግሽ ያርብ

  • @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ 28 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ ረምላ አንችም ባወጣ ይተካሽ ውዴ

  • @FatoomFatuma
    @FatoomFatuma 28 วันที่ผ่านมา +3

    ረምልየ መልካምነትሽን አይለውጥብሽ በሰላምም እምትወልጅ ያድርግሽ ያረብ

  • @omeLina-q7o
    @omeLina-q7o 26 วันที่ผ่านมา +1

    ረምላየ የሰውን ቤት እኛ የመዳም ቅመምች እናቀዋለን አላህ ብልጆችሽ ተጦሪ የምር ሌላው ይቅር የፊት ፈገግታ ይበቃናል

  • @ማማሬ
    @ማማሬ 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ረሙ እኔኮ ዝም ብየ ነበር የምወድሽ አሁንማ ጨመረ ይልሻል 🌹🌹አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ 🤲

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አሏህ ሪሚላየ የኔ ቆጆ

  • @ToybaMohammed-c8t
    @ToybaMohammed-c8t 28 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ባወጣሽው እጥፍ ይተካሽ እረምሊ❤❤❤

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c 28 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ሁቢ እመልሳለሁ

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 28 วันที่ผ่านมา +3

    ልጂቱ ፍክት ያለች ናት ማሻአላህ ❤

  • @uaeZ-m2x
    @uaeZ-m2x 28 วันที่ผ่านมา +1

    እረምሊ አላህ እረጅም ሀያት አላህይሥሽ ከነቢተሠብሽ ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ

  • @sojibuddin730
    @sojibuddin730 28 วันที่ผ่านมา +3

    ❤ማሻ አላህ ረምሊየ የኔ ፈድሻ

  • @umhafsa
    @umhafsa 27 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ እረግዝናሽ እንደኔ ነው የመጀመሪሽ ነው እሚመስለው ማሻአላህ አላህ ያግዝሽ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 28 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአሏህ በወጣ ይተካ እህታችን ረምሊ ❤❤❤

  • @amena8601
    @amena8601 28 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛኪ አላህ ኸይር ርምላየ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ያርብ

  • @TemimAli-j7z
    @TemimAli-j7z 28 วันที่ผ่านมา +1

    ኢንሻ አላህ አላህ ካለ ሀገሬ ስገባ ታሰሪልኛለሽ❤

  • @aagg2229
    @aagg2229 28 วันที่ผ่านมา +2

    የረምላዬ አላህ ይጠብቅሽ 💋💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍

  • @fatemahhabashi6124
    @fatemahhabashi6124 19 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህረምሊ❤❤

  • @MsKusi-f3h
    @MsKusi-f3h 28 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጨምርልሺ አችም በሰላም ውለጂ

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 28 วันที่ผ่านมา +3

    መሻአላህ አላህ ያስደስትሽ እዳስደሰትሻት ረምራየ

  • @Sadaytube
    @Sadaytube 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ 🎉🎉አላህጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እሙ ሙሀመድ

  • @sofiyahussen8108
    @sofiyahussen8108 26 วันที่ผ่านมา +1

    መኩ እህቴን ትመስላለች ስሟም መኪ ነው ❤❤❤ማሻአላህ እራምላ አላህ ይጨምርልሽ ለሰጭ ይሰጠዋል ❤❤❤

  • @عتيق-ث8ه
    @عتيق-ث8ه 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ረምሊ በወጣ ይተካ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ በሰላም የምትወልጅ አላህ ያድረግሽ

  • @وينانينا
    @وينانينا 28 วันที่ผ่านมา +4

    ከለሩ ራሱ በጣም ያምራል 🥰
    Masha allah ❤

  • @ፋፊ-ፀ4ለ
    @ፋፊ-ፀ4ለ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ረምሊ የኔ ሴት ማሻአሏህ ውዴ 🎉🎉

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 28 วันที่ผ่านมา +2

    ረምሊ አላህ ይጨምርልሺ❤❤❤❤❤

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp 28 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ ተባረክ እረህማ እረምላዬ ባወጣው በላይ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ፈንድሻ❤❤❤❤❤

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 28 วันที่ผ่านมา +2

    ሪምየ የኔ ፈንድሻ አላሕ ኸይር ጀዛሺን ይክፈልሺ በሰላምም አላሕ ይገልግልሺ በጣም ነዉ የማከብርሺ የምወድሺ

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 28 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ ረምላየ የሰዉ ልክ እኮ ነሸ ወላሂ አሏህ ይጨምርልሽ ኢማን በኢማን ላይ ጤና በጤና ላይ ሀብት በሀብት ላይ ደስታ በደስታላይ ያረብብ ከዩቱበሮች ሁሉ ልዩ ነሸ ትለያለሸ የኔ የዋህ ሌሎቹ ቢሆኑ ሰራተኛየ ለሰራተኛየ እያሉ ሲለፍደዱ ይታዩ ነበር

  • @EmuAbdela-o6d
    @EmuAbdela-o6d 28 วันที่ผ่านมา +1

    ረምላየ አላህ ይስጥሽ እኔ እዳች ብሆን ደስ ይኛል የናትሽ ምትክ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 28 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ይጨምርልሽ በሆድሽ የያሽውንም በሰላም ሁለት ያርግሽ ዱኒያ አኼራሽ ይመር ያላሰብሽውን የሃላል ሪዝቅ አላህ ይወፍቅሽ ረምሊ ወላህ ለኔ የተደረገልኝ ያህል ነው ደሥ ያለኝ 🎉🎉❤❤❤❤

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ረምሊ አላህ ከመዳም ቤት ገላግሎኝ አገሬ ስገባ እመጣለሁ እሱቅሽ ጂልባቦችሽን ስወዳቸው😢❤❤❤

  • @foziya-seid
    @foziya-seid 28 วันที่ผ่านมา +2

    ረምሌዬ የኔማር አላህበደህና ሁለትያርግሽ የሰውልክ አዋቂነሽ ❤🥰🥰🥰🥰👌

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ፍልቅልቋ የኔፉለሀ የኔሻፊቅነሽ አላህ የጠብቅሸሸወዴዋዋዋዋዋ❤❤❤❤❤

  • @MAades-r6b
    @MAades-r6b 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ በውጣ ይተካ አንች ትለያለሺ ስልሺ ስታምረ ደግሞ❤❤❤

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed5286 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ረምሊ አላህ ያስደስትሽ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 28 วันที่ผ่านมา +1

    እራምሊዬ ምንአለቆቆብትችልና የኔ ደቆሮ ማዳም ካችብትማር ልብስቀርቶ አላህምስክሬነው የሸወርሳሙናኮንአገዛም. ደመወዜን እየቆራረጠች ከመዝረፍውጭ ኡፍ ❤❤

    • @remlalemma
      @remlalemma  28 วันที่ผ่านมา

      አላህ ያላሰብሽውን እርዚቅ ሰጥቶ ያስደስትሽ እህቴ አብሽሪ

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ረምላዬ አላህ ይጨምርል የኔ ውዴ ወላሂ በጣም ነው እምወዲት ሀገር ሰገባ ኢንሻአላህ እሄዳለሁ እሷ ጋ❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 28 วันที่ผ่านมา +1

    ረምሊ ማንኛውንም ልብስ ብትለብሽ ያምርብሻል❤❤❤

  • @EmanKonjo
    @EmanKonjo 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ
    የኔ መልካም አሏህ ያስደስትሽ

  • @MeramAhmed-v8g
    @MeramAhmed-v8g 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሽአላህእራምላየ በስሟስጠራትእደትደስእደምትይ አላህይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 28 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ ረምሊ ቆንጆ ያች ጅልጥ ጓደኛሺ ሰራተኛዋን እያመናጨከች ነው ምናለ ከአንች ብትማር ይች ገረድ እሷም ስትገረድ ኑራ ትበላጠጥ ጀመረ እኮ

  • @SadaSada-k2j
    @SadaSada-k2j 25 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአልላ❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ 26 วันที่ผ่านมา +1

    ረምላ ጀዛኪላህ ኸይራ ታሪኩን ቀጥይዉ

  • @Jemila-p2n
    @Jemila-p2n 28 วันที่ผ่านมา +8

    እኔኮ እደዚ ሆድሽ ገፍቶ ንቅት ያልሽ ስትሽከረከሪ ማሻአላህ አንደኛ ነሽ❤

  • @RegebRegeb-t3q
    @RegebRegeb-t3q 28 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ እረምላየ 🎉🎉❤❤ ሥወድሽ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ስጥ ይሰጠሀል ራምሊየ ልዩ

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 28 วันที่ผ่านมา +2

    ረምሊ እህቴን ይህን አይነት ጅልባብ ከነ ኒቃቡ አሰርተሽ በብዙ ከለር ኢንሽ አሏህ ለሀጅ ኢንሽ አሏህ🎉መካንም ስላስደሰትሻት አሏህ ጀዛሽን ይክፈልሽ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ 28 วันที่ผ่านมา +2

    ረምሊማሻአላህ ሀቂቃበጣምነውየምወድሺ አላህይጠብቅሺአላህበሰላምየፊትሺንበጀርባሺ ያሳቅፍሸ ሲቀጥል ልብሶችሺንሁሉእወዳቸውአለሁ ፍቅርይዞኛልከልብሶችሺምንትመክሪኚአለሺ❤❤❤❤❤❤

  • @Medi-le8qu
    @Medi-le8qu 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ረምሊዬ🎉🎉❤❤❤

  • @Suleiman1787
    @Suleiman1787 28 วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላህ ተባረከላህ ረሚላህ

  • @Sofiahassan-y8e
    @Sofiahassan-y8e 28 วันที่ผ่านมา +2

    ረምሊ የምወድሽ በምክኒያት ነው በሰላምወልደሽ ሳሚ በወጣ ይተካሽ ሀቂቃ ጅልባብወችሽ በጣምነውየምወዳቸው

  • @የወግድዋ
    @የወግድዋ 28 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያስደስትሽ እረምልየ. ለሷም አላህ. የተሻለውን. ይስጣት❤❤❤🎉🎉

  • @makkamohomed6326
    @makkamohomed6326 28 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ለሰው ያለሽ ክብር ❤❤

  • @Sወሎ
    @Sወሎ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ረምሊ እኔ ይሂንን ጂልባብ እፈልጋለሁ በቅርብ ሀገር እገባለሁ ኢሻአላህ አሰፋለሁ በርከት አዲርጊ ኒቃቢሥት ነኝ

  • @bnitMuhammed
    @bnitMuhammed 28 วันที่ผ่านมา +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله تبارك الرحمآن جزاكي الله خير الجزاء حبيبتي 😊😊 አላህ እርዝቅሺን ያብዛልሺ ረምሊ

  • @fatum164
    @fatum164 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ በወጣ ይተካ የኔ ልእልት እረምላዬ❤❤❤💋💋💋በሰላም ተገልገሊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nati-l1y
    @nati-l1y 28 วันที่ผ่านมา +3

    ስታምሩኮ የኔ ቆንጆወች መካ ደሞ እምር ብሎባታል ማሻአላህ❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ
    @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህእሙየ የእኔፈንድሻ

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአሏህ አሏህ ባወጣሽዉ እጥፍ አድርጎ ይክፈልሽ እኔም ጅልባብ በጣም ነዉ የምወደዉ 🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 አሏህ በሠላም ላገሬ ታበቃኝ እኔም እለብሠዉ ይሆናል 🌺🌺

  • @Rahmaayizosh
    @Rahmaayizosh 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ አላህ ያስደስትሽ ❤❤❤❤አላህ በሳላም ለሁለት ያርግሽ

  • @fafi-o5j
    @fafi-o5j 28 วันที่ผ่านมา +1

    መካየ የኔ ቆንጆ እምር ብሎብሻል ማሻአላህ

  • @Toyba-vj3ml
    @Toyba-vj3ml 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ እህቴ ልጅቷን እዳስደሰትሻት አላህ ያስደሳሽ ❤

  • @Shaida-go4nb
    @Shaida-go4nb 28 วันที่ผ่านมา +3

    የረምላ አለባበስ. በጣም ነው እሚመቸኝ

    • @Fjug-d1r
      @Fjug-d1r 28 วันที่ผ่านมา

      እኔም ሁሌም እምትለብሣው ይመቹኛል

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 28 วันที่ผ่านมา +10

    አቦእረምላ ዱኒያ አሄራሺ አበባ 🎉🎉🎉🎉🎉ይሁንልሺ ሰው እደምታከብርይ አላህ ያክብርሺ በረቢ እኔማ ወድጀሺ ልሞትነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Fjug-d1r
      @Fjug-d1r 28 วันที่ผ่านมา

      ሴት መሆን አለብሽ😂

    • @Sama-ex2un
      @Sama-ex2un 24 วันที่ผ่านมา

      ማሻአላህ

  • @waskan5109
    @waskan5109 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ ዛሬ ሰአዳ በጣምነው ያስከፋችኝ ልጅቱን እንደዚህ ስታመናጭቃት የቲምናት እኔም የቲምነኝ በጣም አሳዘነችኝ ምነው ከረምላቤት ብትሰራኖሮነበር ያልነው እኔና ጓደኛየ ብቻ አላህ የተሻለውን ይስጣት ኡፍፍፍ😢😢😢

    • @remlalemma
      @remlalemma  28 วันที่ผ่านมา +1

      አትዘኝ ጓደኛዋ ነች

    • @waskan5109
      @waskan5109 28 วันที่ผ่านมา

      እሽውዴ​@@remlalemma

  • @የፍቅርቤት-23
    @የፍቅርቤት-23 28 วันที่ผ่านมา +1

    ረምላየ ማሸአላህ አላህ ያክብርሽ❤🎉🎉አንቸኮ ትለያለሽ❤

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 28 วันที่ผ่านมา +2

    ደግሞ ስታምር😘😘መሸአላህ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 27 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ 28 วันที่ผ่านมา +1

    የኔማር❤❤❤እረሚላየ ቆንጆ

  • @FelahTube
    @FelahTube 28 วันที่ผ่านมา +2

    ረምሊን የምወዳትኮ በምክንያት ነዉ የማትቀየር ልጅ አሏህ ይጠብቅሽ በሰላም ተገላገይ በቅርቡ ወደ ሀገሬ ረምሊን በአካል ማገኜት እፈልጋለሁ ለእሷ የምትልኩት መልዕክት ካለ አቅርቡልኝ

  • @umhafsa
    @umhafsa 27 วันที่ผ่านมา +1

    እንሻአላ እኔም ሰመጣ እንድህ ለመልበስ አስባለሁ ያንች አለባበስ ሁሌ ስወደው

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ምርጦች❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህአላህይስጥሽእረምሊ❤❤❤

  • @halewyatube
    @halewyatube 28 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ የዋህ ስወድሽ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ❤❤❤❤❤

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 28 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ አላህ ይስጥሽ🎉🎉

  • @MedinaSeid-x8c
    @MedinaSeid-x8c 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህአላሕያሥደሥትሽየኔዉድ❤❤❤❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 28 วันที่ผ่านมา +1

    ረምላየዋ ነፍሰ ጡር ነሽ እና ዱዓ አርጊልኝ ስራየ ብለሽ አላህ ልጅ እንዲሰጠኝ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 25 วันที่ผ่านมา

      አላህይስጥሽለሁላችንንም

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh 28 วันที่ผ่านมา +1

    ረምላዬ የኔ ፋድሻ ሁሌም ሳቂልኝ❤❤❤

  • @ነቢሀTube
    @ነቢሀTube 25 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ደስ ሲል አንችንም በሁለቱም ሀገር ያስደስትሽ ደስታ ለመፍጠር ማሠቡ እራሡ በቂ ነው እንኳን ማድረጉ
    እናቴ አጋዥ እንደልጅ ነበር የምታየው እኔም ስዴት ሂጄ ልክ እንደልጃቼው ከሚያዩኝ ጋር አጋጠመኝ የእናቴ መልካምነት ውጤት ነው እላለሁ ምንም ነገር ይገዛ አይለዩኝ አልሀምዱሊላህ

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ረምሊ የሰው ልክ አላህ ያክብርሽ እኔም ወድድኩት ጅልባቡን🎉🎉🎉🎉

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላ አላህይጨምርልሽ #በሰላምውለጅ

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 28 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአሏህ አሏህ ያስደስትሽ አቦ 🥰🥰

  • @sumi88791
    @sumi88791 28 วันที่ผ่านมา +3

    ታድለሽ መካየ ከረምላ ጋር ፈታ ትያለሽ እኔማ ቀብጨ ወጥቸ ይሄው በሷ ያጦርኩትን አላህ እያስከፈለኝ ነው🥺

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h 28 วันที่ผ่านมา

      ረምላ ቤትነበርሽደ

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 28 วันที่ผ่านมา

      ከሷ ቤት ነበርሺ እንዴ

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 28 วันที่ผ่านมา

      የተሸለ ሆነሸ ሀጋረሸ ገበተሸ ጡሩ ሰረ ሰረ

  • @FatoomFatuma
    @FatoomFatuma 28 วันที่ผ่านมา +1

    ረምልየ ስልከሽን ከቻልሽ አስቀምጭልኝ

    • @remlalemma
      @remlalemma  28 วันที่ผ่านมา

      0914609597

  • @HawaAhmed-gh7gz
    @HawaAhmed-gh7gz 28 วันที่ผ่านมา +1

    ረምሊ ጅልባቦች እኔ እራሱ በጣም እወዳቸዋለሁ ቢንስ 4እድታሰሪልኝ እፈልጋለሁ ግን ዱባይ ነኝ ወይ ትልኪልኛለሽ ወይም እኔ እመጣለሁ❤

  • @WaleedAlsharmi
    @WaleedAlsharmi 28 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ያምራል መልካም ሤት ነሺ