ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እሮመዳን40ቀን ቀረው ደርሶ ፁመው ከሚጠቀሙት ባሮቹ አላህ ያርገን የሮመዳን ሰው እይበለን
አሚን
አሚንንን ውደ
አሚንንንንንን ያረብ
ይችን የምታነቡ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
اللهم امين ያረብ 🤲🤲🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Amin yareb 🎉
አሚን🎉🎉
አላሁማ አሚን❤❤
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉
,sellahu aleyhi weselam
እወይልሽ ያች ቀን ብራክ ነዉ ብለው ዝም ይሉሻል😂😂😂
አንቺ ጉደኛ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂😂😂😂ለማንኛውም የቀኑ ለት አሏህ ያግራልሽ😂😂
😂ረምሊ. የእውነት የመጣ ቀን ታየኚ እየቀለደች ነው ብለው ዝም ይሉሻል😂
እስቲ ዱአ አድርጉልኝ በጣም ከፍቶኘል ጨንቆኛል በስደት😢😢😢😢
አየ ያችነገር ስተኛ ፕራንክነው እውነቱ የመጣለት ፕራንክነው አዳይሉ😂😂😂
እኔስ ምኑን ፈራሁ 😂😂😂😂
ረምሊ ግንኮ ምጥ የያዘሽ አያሥመስልም አየ መከራው ልጁ አላየ ፕራክ እየተደረገበት እደሁ ሣይወለድገና ክክ
ካሜራውን አይታብሻለች ረምሊ😂😂😂ህፃኗ አይኗ ካሜራው ላይ ነው 🤔 ክክክክክክ
ረምላየ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ ሷሊህ የሆነው ልጅ ያረብ በድንሽም ጠካራ ሁኝ እሽ አሏህ ይጠብቅሽ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍬🍬🍬🍬🍬
ማሻ አላህ እርጉዝ ነሺደ አላህ በሠላም ወልደሺ የምታቅፊ ያድርግሺ ሲቀጥል ማጂለሰሺ በጣም ነው የሚያምረው
ነቅተውብሻል😂😂ራምሊ ፈዲሻ
እር እመረትገርሚ ነሽ ረምላ በሳቅ😂😂😂😂
ሐዩም አይታወለች ካሜራዉን
እሪሚሊ ታይ ይቅርብሽ ይሄ ፕራክ የዉነት የመጣ ቀን አይንሽን ላፈር እዳይሉሽ 😂😂😂😂😂ሀዩ የኔ ፈድሻ😍😍😍😍😍
አላህ በሰላም ያገናኘን ስትል አክስቴ በፊት አይታን ስትሄድ ልክ እንዳች ጉድኮነው😂😂😂
ሀዩየ የኔ ፀባየ ሠናይ የኔ ብርቅ እድግ በይ ጣፍጪ ነገር❤🎉🎉🎉🎉
ዋ እራሚሊ ሁሉን ፕራንክ አድርገሺ የእዉነቱ ግዜ ማንም የሌሺም አስቢበት 😂😂
አይ እራህሚ ስወድሽ❤❤❤😂😂😂
ምጥሽ የመጣቀን ልማዷ ነዉ ትባይ የሚገድፍሽ እዳታጭ😂😂😂😂😂 አላሄ እድሁ እየሳቅሽ የምወልጅ ያርግሽ
ሲዳብራኝ ፋታ እኮ ነው ምተራጊኝ ራምላዬ😂😂😂😊😊😊
አይ ረምሊ ይሄን ቪድዮ አደል ስጠብቅ የከረምኩት😂😂😂😂
ከከከከከ አይ እረምላ አያልቅብሽ ዱብ ዱብ አለለችም
ቱ እራምላ እንደኔ ቀልደኛ ሁነሽ እምታወሪውን ሁላ ቀልድ ይመስላል ቁም ነገር ብታወሪም እኮ 😂😂አይ መችገር እንደውም ለምን ቀልደኛ ሰው ሆንኩ እላለሁ አዳድ ግዜ ክፍት ብሎኝ ሳወራህ ወይ አች ዴሞ ሙድ ቀይረሽ መጣሽ ነው እምባለው 😂
እድኔሁነሽነዋምርባወራምቀልድሽንነውእሚሉኝ
ረምላ ለረመዳን እቃ ታደርሻለሽ ወልዲያ እምታደርሽ ከሆነ ቁጥርሽን አስቀምጭልን
አላህ ሷሊህልጅ በሰላም ይገላግልሽ❤የእውነት ሲመጣፕራክዳያደርጉሽ ስትቀልጅ😂🎉
ረምላ ማሻአላህ አለባበሰሽ በጣም ያምራል
እራምላ የእውነቱግዜ ብራክነውነውእሜሉሽ ❤😂😂😂😂😂
ሀያትን ስወዳት❤❤❤❤
ሁሉንም ፕራክ አድርገሽ የእውነት ሲመጣ. ፕራክ ነው ይላሉ
እረምላየ ❤❤❤❤አችነዉሳይምዉል የኔፈድሻ❤❤
አይ እረምሊ የምሩቀን ሀቢብና መካ ፕራክ ነው እንዳይሉሽ ማዘር ይቀራሉ አሁን በርች
ረምሊየ የኔ ፈንፍሻ በሰላም ወልደሽ ሳሚ ውደ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂
እረብናሷህሊ ልጅ ይወፍቅሽ እማ❤
ሀዩኮ ካሜራውን አይተዋለቺ❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
ሁለቱም አይተውታል እኔ ነኝ እንጅ ሞኝቱ
😂😂@@remlalemma
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉ክክክክክ አላህ በሰላምይገልግልሺ ማሬ
ምጡን አላህ ያግራው
የምር ምጥ የያዛት ነው የምመስለው ስላየሁት
😂😂😂አየ እርምሊ አያልቅብሽ አሏህ በሰላም እሁለት ያድርግሽ ❤❤❤🎉🎉🎉 እኔማ ሲያምጡኮ አብሬ ነው ወላሂ የማምጠው ጭብጥ ሲሉ አብሬ ጭብጥ እላለሁ 😅😂ሸረር ሲልላቸው እኔም አብሬ ሸረር ይልልኛል አይይይይ😅😂ምጤ አልሀምዱ ሊላህ ደህና ነው ግን ሁለተኛዋን ልጀን ስወልድ ዳግም ላልወልድ አላልኩም 😅😂አይይይይ እኔው ሳምጥ ይሻለኛል ሰወቹስ ሲያምጡ ግራ ይገባኛል😂😂😂😅😅🎉🎉🎉❤❤❤
ምስኪን እኔም አልችልም እናቴ በመዉለድ ነበር የሞተችዉ ሥለዝህ ምጥ ሲባል እፈራለሁ😢😢😢😢
@@MakkaMakka-c6f የኔ ውድ እህት አይዞሽልኝ እናትሽንም አሏህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው የኔ ስስት እኔም መሰልሽ ነኝ እናቴን ያጣሗት እኔን ወልዳ ከኔ ቀጥላ ስትወልድ በመውለድ ነው የሞተችብኝ ባላውቃትም እህቴም ነብሰጡር ሁና ነው የሞተችብኝ ድገት ቅዳሜ ጧት ካባቴ ቤት ልታየን መጥታ አብርን ውለን እኔም ወደቤቴ ልሄድ ስል አትህጂ ከብዶኛል አለችኝ እሽ ብየ ቀርሁ እሁድ ድገት ሞተችብኝ ሳትገላገልም ምጥም አይደል ተመልሳ በጨት ወደ ቤታ ሄደች እደዛ ስለተቀጣሁ በጥቅሉ ነብሰጡር ሁነው ሳይ ቅስሜ ይሰበራል ህመሙ ስላለብኝ የሞቱትንም አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው እኛንም አሏህ ይሶብርነ አይዞሽ እህቴ እኔም ብዙ ህመም አለብኝ አብሶ ስለናት አይይይ እናት ከሌለች አለም ጨለማ ናት ሂወት ባዶ ናት የናቴ ምትክ እህቴ ነበርች እሳንም አጣሁ አልሀምዱ ሊላህ በስስስ 🥺🥺🥺😢😢😢
@@ASH-zk4tfየመርሳዋ አሚንንንንን ያረብ ዉደዋ ከባድነዉ የደረሠበት ያቀዋል ህመሙን በነገራችላይ ሥልኬ ሁለት ሥለነበረ ነዉ ማታ የጣፍኩልሽ ልጅነኝ አላህ ይረህማቸዉ ተሞት ከይቀርም ግደም እናት የልጇን ማረግ እኳ ሣታይ ባጭር ሢቀሩ ነዉጅ እኔም 12 አመት ሁኘነዉ የሞተችዉ እናቴ
@@ASH-zk4tfየመርሳዋ ታሁን ታሁን ትወልዳለች እያልንን አይናይኗን እያየናት ወልድ ሥታረግ ዱኒያን ተሠናበተች ታአይምሮየ አይጠፋም ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላ ያማ አልፎ ይኸዉ እዝህ ደረሥን
@@MakkaMakka-c6f የኔ ስስት አይዞሽ ህመሙ ምግዜም ተሆድ አይጠፋም አብሽሪልኝ ሁላችነም ወደዛው ነነ አላህ ብሎና ፈቅዶ አኑሮልን በነበር ነገር ግን አላለልነም እናሱም አሏህ ይዘንላቸው የኔ ውድ ይከብዳል እኔማ ቀይ ትሁን ጥቁር ትሁን እካን ትንሽ ከፍ ይየ ባውካትኳን ምን ነበር እናለሁ ሙትማሳት መሳሳት ነው አይዞሽልኝ
ክክክ ረምላ ዱብዱብ ምጥ ዱብዱብ ያስብላልደ😂
በዋስታፕ አናግርሻለሁ ኢንሻአላህ ❤❤❤
ክክክክክ😂😂😂እማታመጭው የለሽ
አልቅብ ሺ ለሞላ😅😅😅😅😅😅
አይ ረምልየ የዛሬውሥ ብራክ አይመሥልም መካ ነቅታብሻለች😅😅😅😅
አዎ ተጫወተችብኝ
ዋናው ምጥስመጣ አመመኝ ብትል ጥለዋትነው የሚሕዱት
የእውነትምቢሆን፣አያምኑሽም፣ማሬ
አህበሰላይገላገልሸእርምሊ❤❤🎉
ጭራሽ ዱብዱብም አለው ሲወለድ😂😂😂😂
ካሜራውን አይታዋለች መካ ኪኪኪኪኪ
አዎ😂😂እኔ ማየቷን ያወኩት ወደመጨረሻ ነው ሳቅ ስታበዛ
ምጥሲመጣእደዚህነውእደ፣ ፣ቃራያ የበላሺነው የምመስሊው😂😂😂😂😂😂😂
የውነቱማ መች ይያዛል ያቅለበልባል
@@remlalemma የኔውድ አብሺሪ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሺ🌷
ሀዩ የኔ ማር ሳቂ❤❤❤❤😂😂😂
ወይእራምሊ😂😂😂😂😂
ሀዩ ሳቄ የኔ ትንሽየ❤❤
ጭራሽ ዱብ ዱብ😂😂😂
አያልቆቦሽ ❤❤❤🎉❤❤
ረምላ የወይልሽ የምር የመጣቀን ማንም አያምንሽም😅😂
አላህን ይዠ ነው በፊትም ሲጨንኝ ወደአላህ ነው የምሮጠው እሱም ያገራዋል አያሳፍረኝ❤
❤❤❤❤አያልቅብሽ❤😂😂😂😂😂😂
እኔምልሽ እረምሊ የምጢ ባህሪነወ በርበሬ እደበላሠዉ ክክክክ
መካም አብራ አማጠሽ 😅😅
አያልቅብሺ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂አይ መካ
ሲመጣ የሚያምንሽ እዳታጭ
አይ ረምሊ ይኸን ምጥ ተጫወሽበትበረሙዳን ልትበይነዉ በቃእዉነትኛዉን ምጥ ማየት እንፈልጋለን እንድታሳይን
የምወልደው ከኢድ ቡሀላ ነው ኢንሻአላህ
@@remlalemma ኢንሻአላህ አላህ በሰላም ወልዶ ለማቀፍ የብቃሽ የኔ ልዩ የወሎ ሸበላ ለኛም ዱአ አድርጊልን የሰቤት ምርርብሎናል
@@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ አሚሚን አብሽሪ አላህየ የተሻለውን እርዚቅ ይሰጥሻል
ረምራየ የምር ምጥሽ ቢመጣ ቭራክ ነው ብለው ዝም ባይሉሽ😂😂😂😂😂
እኔ ምጤም ሲመጣ ሳቅ ሳቅ ነው የሚለኝ አላህ ይሁነኝ
@@remlalemma ከአሁኑ ቭራክ አበዛሽ በምጥ ፈራሁ እኛ አለን ካሚራዋን አስቀምጭ ብቻ
@@እሙዶክተርEmuDoctor አብሽሪ አትፍሪ ሰው እንዴት አላህን ተጠግቶ ይፈራል ወላሂ የኔአላህ አሳፍሮኝ አያውቅም
@@remlalemma ትክክል
አሚንንንንን
መጣች አላለቺም ክክ
መካ ምንሽናት ውደ እህትሽናት ወላ
አጋዢዋ ናት
ሰራተኛዋ ናት
የኔ ቆጆ ፈገግታዋ አይጠገብም 🌺🌹
ትንሽ እህት የላትም የመጨረሻ እሷተናት
@@wynitomohy1775 የኔ ወርቅ አላህ ይረዝቃት ማማየ/ ማሻአላህ ጥሩሴት ትመስላለች እሷ እራሱ 🌹
_አይ ረምሊ ዛሬ ተበላሺ አቺ ሳቶኚ ፕራክ ያደረግሻቸው እነሱ ናቸው ፕራክ ያደረጉሺ ሀዩ የኔ ደፎጮ ካሜራው እያየች ቁልጪ ቁልጪ ስትል እዳሳቀችኝ ክክክክ_
አዎ ወላሂ 😂😂😂
😂😂😂😂ተነቅቶብሻል ረምሊ
አየ አች አያልቅብሽ ግን ተመካክራችሁ መሆኑ ያስታውቃል
አልተመካከርንም ነበረ እሷ ግን ካሜራውን ስላየቸው ተጫወተችብኝ
@remlalemma ክክክክክ እኮ የኔ ውድ ወልድሽ ለመሳም ያብቃሽ
😂😂😂😂😂😂😂እረተይ
ረምላ ፈራሁልሽ እዉነቱ ሲመጣ ለሊት ከመጣ ልማዶነዉ ብለዉ እሚተኙት
አረ የምራንማ ሢሆን ፊቷ ያሥታውቃቸው የለ እንዴ።አሁንኮ እየቀለደች መሆኗ ያሥታውቃልኮ ዋናው ሢመጣማ እንኳን ቀልድ ሠው ሢያወራሽ ነው እምጠይው
@zeyne-u4s ሞክሮሻል እነ ክክክ
ያረብ የቀንሽ እለት በሰላም ወልደሽ ልጅሽን አቅፈሽ የምናይሽ ያድርገን
ወደካሚራ እያጮለቀች ታያለች 😂 ቀድማ አውቃለች
እኔን ነው ፕራክ ያረጉኝ😂😂😂
መካንም ምጥ አሳሻትkkkk😂😂ስታጉነብሽ ታጉነብሳለች😂
አይ ጉዲ እኔ ሳልወልዲ ገና በብራክ ተቦቀቦኩ
አትፍሪ ውዴ ዱአ እንጅ ፍራት አያድንም
ግን አልደነገጠችም
ካሜራውን አይታዋለች😂
ኘራክ ኘራክ የዉነት ምጥሽ የመጣብሽ ቀን ኘራክ ልታረገነዉ ብለዉ ችላ እዴይሉሽ እፈራለዉ
ዱሮስ እነሱን መች እፈልጋለሁ ሁሌም አላህየን ይዠ ነው የምወልደው
አላህማ አለ ግን ሰዉም ያስፈልጋል@@remlalemma
የኔ ዉደ
ጭራሽ ሽንት ሆነ እንዴ ክክ ዱብ አልሽ ክክክ ይገረማል
🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂
ረምሊእደንችጂልባብለማሠፋት ሥትሚትርዪበቃል እህቴ
አቤትአቺ😂😂 አያልቅብሽ
እየተመካከራቺሁ መሆኑን ተረዳሁ። የኋቀልድ ግን መሩ ሲመጣ ተተውሸዘወር እዳይሉ። ክክክኬ
እሷ ካሜራውን አይታ ነው እንጅ ኤኔ መቸ አወኩ
Koyi mti kelal now ende??shuki belug endaregz
አዎ አላህ ካገራው
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎉🎉
ድገትእዳታወጪው ሳይመጣ እያመጥሺክክክ
😂😂😂ግልግል
@remlalemma ክክክ ይሄንያክል
😂😂❤❤😍😍 2:59
ይህን ልብስ እርምላ እስታይል ነው ስሙ ማዘዝ ከፍለጋችሁ
ማለት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
ክክክክክክ
❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🤩🤩🤩🤩
🎉🎉😘😘😂😂
እረምሊ ጅልባብ ታሰሪልኛለሽ እና ሺቲ
ኢንሻአላህ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤
❤❤❤❤❤"😘
❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
😅😅😅😅😅😅

ምጥሲመጣእደዚህነውእደ፣ ፣ቃራያ የበላሺነው የምመስሊው
😂😂😂😂😂😂😂
የውነቱማ መች ይያዛል ያቅለበልባል
@@remlalemma የኔውድ አብሺሪ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሺ🌷
ሀዩ የኔ ማር ሳቂ❤❤❤❤😂😂😂
ወይእራምሊ😂😂😂😂😂
ሀዩ ሳቄ የኔ ትንሽየ❤❤
ጭራሽ ዱብ ዱብ😂😂😂
አያልቆቦሽ ❤❤❤🎉❤❤
ረምላ የወይልሽ የምር የመጣቀን ማንም አያምንሽም😅😂
አላህን ይዠ ነው በፊትም ሲጨንኝ ወደአላህ ነው የምሮጠው እሱም ያገራዋል አያሳፍረኝ❤
❤❤❤❤አያልቅብሽ❤😂😂😂😂😂😂
እኔምልሽ እረምሊ የምጢ ባህሪነወ በርበሬ እደበላሠዉ ክክክክ
መካም አብራ አማጠሽ 😅😅
አያልቅብሺ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂አይ መካ
ሲመጣ የሚያምንሽ እዳታጭ
አይ ረምሊ ይኸን ምጥ ተጫወሽበት
በረሙዳን ልትበይነዉ በቃ
እዉነትኛዉን ምጥ ማየት እንፈልጋለን እንድታሳይን