ለቤተ ክርስቲያን በሰርጋቸው እለት....ንብረት ገላው Nibret Gelaw Weeding ||seifu on ebs _ድንቅልጆች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @biraek
    @biraek 2 ปีที่แล้ว

    እከዬ ልጀችህን ሰላመንከ እነመሰግነለን ይቅርታ ጠይቀህ ልጁችህጋራ እነይህ እነመሰግነለን አተምወድቻነሌ ጉራብለህበድወልነ

  • @aynalemtigashaw3442
    @aynalemtigashaw3442 2 ปีที่แล้ว +1

    ጽድቅ የማጀምረው ከቤት ነው እግዚአብሔር ሁሉን ያያል።

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +4

    የዱርዬ ሥብሥብ

    • @romanlaga990
      @romanlaga990 2 ปีที่แล้ว

      Yes you are so right

  • @lydiasong9
    @lydiasong9 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ጉድ ነው ዘንድሮ እግዚያብሄርን ፍራ

  • @aselefgochel8551
    @aselefgochel8551 2 ปีที่แล้ว +10

    አርባ ሽማግሌ ለአድሰ ሚስት ከመላክ ይልቅ የልጆችን እና ማስታረቅ አይሻልሞ ነበረ ?ሁሉም ልጆ አለው በልጆ ይግኘወ

    • @genetkelemu1748
      @genetkelemu1748 2 ปีที่แล้ว

      ይገርማል ሰው ከማይፈልገው ጋር ይኑር አይባልም የግዴታ ውትወታና የልጅ ጋጋታ ፍቅርን አይወልድም።ሲጀመር ሴትዮዋ ራሷን አክብራ መገኘት ኑበረባት ወንድ ወንድ ነው እኔ ሴት ብሆንም በሴቷ ነው የምፈርድ ምን ያጋድማታል ሁኔታውን እያወቀች ንፍጥ ነገር። አሁንም በማልቀስ ሚለወጥ የለም የባሰ ውርደት ብቻ ቲሽሽሽ ስታስጠላ።

  • @fatumamahamed9502
    @fatumamahamed9502 2 ปีที่แล้ว +3

    Kkkkkk danaz

  • @zinagitanhe7380
    @zinagitanhe7380 2 ปีที่แล้ว +1

    እርግጠኛ ነኝ በቅርቡ ይፍታሉ

  • @fikrteabas9441
    @fikrteabas9441 2 ปีที่แล้ว +3

    Maferya

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher yibark tdatachiun

  • @_dibora3949
    @_dibora3949 2 ปีที่แล้ว

    አታፍርም እግዚአብሔር አይን ሰጠኝ ይላል እዛ አስቀድሞ እግዚአብሔር የሰጠህን አይኖችህን ልጆችህን ጥለህ እንዴት አትደነዝዝ ሃብታም ሴት ስታገኝ!!!! አቤት እግዚአብሔር ትዕግስቱ ግን

    • @adanechmekonnen2712
      @adanechmekonnen2712 2 ปีที่แล้ว

      ሃብታምመሆናን በምን አወቅሽ ከአሜሪካን የመጣ ሁላ ሃብታም አይደለም እኔ የምኖረው አሜሪካንነው ግን ሃብታም አደለሁም ስውዬው አልደበቀም የበፊቱን ህይወት በጣም ይጠላ እንደነበር የልጅቹ እናት እንደማይወዳት እያወቀች ባገኛት ቁጥር ለምን እግራን ታነሳለች ሴት ልጅ ቆጠብ ማለት አለባት ወንዶች እንደዚህ አይነት ሴት ካገኙ ይጠቀሙባቸዋል ቁጭ ብላ ተቀምጣ ሊያገባ ሲል ብላ ብላ ብትል ዋጋ የለውም እከ አሁን ላገባት ሚስቱ ልጆች እንዳሉት በእርግጥ ይነግራታል ልጅ የወለደ ስው ልክ ማግባት እንደማይችል ነው ህዝቡ ያየው ማግባት መብቱ ነው የልጆቹ እናት አንደኛ ቀንታለች ሁለተኛ ሴት በሚፈልግበት ስአት የተጠቀመባት ይቆጫታል አለመስማማት እና አለመግባባት እንዳለ እራሳ ነች የተናገረችው ስለዚህ ይሄ ስው የበፊት ህይወቱ ጥሩ ሰላልሆነ በምክንያት ይህችን ሴት እግዛብሄር ስጠው ወደዳት ወደደችው ተጋቡ ተፈፀመ

  • @fantassefa2186
    @fantassefa2186 2 ปีที่แล้ว +2

    ንብረት፡የቀድሞዋን፡ሚስትህን፡ልጆችህን፡አስብ፡ሳራ፡ፊርማም፡ባይኖራት፡የተፈጠሩት፡ልጆች፡ፊርማ፡ናቸው፡መካድ፡አትችልም፡

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun 2 ปีที่แล้ว

    ምን እገባቻ የፈለገውን ማድረግ መብቱ ነው

  • @fokaduabew8733
    @fokaduabew8733 2 ปีที่แล้ว +2

    ለልጁችህን እርዳቸው መጀመሪያ ገባህ

  • @bethelihemyohannes3941
    @bethelihemyohannes3941 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመረ እችን አሮጊት ያገባሀት ለገንዘብ ነው ልክስክሰ ለማኘ

  • @abelyohanese7789
    @abelyohanese7789 2 ปีที่แล้ว

    Kushaha asemesay seyetan nek

  • @النسيمحجاب-ج5ل
    @النسيمحجاب-ج5ل 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን👏👏👏👏

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 2 ปีที่แล้ว +4

    ልጆቺህን ረዳ መጀመሪያ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +1

    የልጆችህን እናት እያሥለቀሥክ ምን የሚሉት ንሠሀ ነው

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 ปีที่แล้ว +2

    Weyyy ante gurenga

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +3

    ለገንዘቧ ነው እንደዚህ የሚያሽቃብጡት

  • @adaworkabayirga3166
    @adaworkabayirga3166 2 ปีที่แล้ว

    ፡ዘር፡ጎሳ፡ሀይማኖት፡ቁዋንቁዋ፡እየለየ፡በየ፡ጊዜው፡እየገደለም፡እየተገደለም፡ላለው፡ወንድማማች፡ወገናቸው፡ከሌሎች፡ቤተእምነት፡ወንድሞቻቸው፡ጋር፡በመተባበር፡ለምድራችን፡ሰላም፡ለወገኖቻችንም፡እረፍት፡ይሆን፡ዘንድ፡የሚያስተራርቁ፡ብፁአን፡ናቸው፡ብሎ፡በቅዱስ፡ቃሉ፡እንደፃፈልን፡ሽምግልናው፡ማስማማቱን፡ማስተራረቁንም፡ቢያካትት፡መልካም፡ነበር።

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 2 ปีที่แล้ว +1

    .ዶማ

  • @teymterefe4391
    @teymterefe4391 2 ปีที่แล้ว

    Maferiya.... Ke sete tefeterk sete lije weldek beset yemtechekn werada
    Haymanotachenen atasedeb fetata

  • @salamafikr2669
    @salamafikr2669 2 ปีที่แล้ว

    Legnzbe sitle nwe lejochikn erda

  • @fikrteabas9441
    @fikrteabas9441 2 ปีที่แล้ว +2

    Lijochin asadeg
    Yetdar mistru lij new

  • @samirasamira1596
    @samirasamira1596 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @fantayekarisa7666
    @fantayekarisa7666 2 ปีที่แล้ว

    yemiyasazinewu Neger Yebefitu Misti Afato Huletegna Misti Yemiyagabu Yetewahido Kesi Tebayochu

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 ปีที่แล้ว +2

    ደነዝ ነገር ነህ!

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 ปีที่แล้ว +2

    ለማኝ ነህ ለገንዘቧ እንደሆነ ያሥታውቃል

  • @aselefgochel8551
    @aselefgochel8551 2 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ፍቅር ነት አምነለሀ ግን ማታለያ አይደለችም በቆርባን የጋብ ው የሴቷን ፈላጎት ለማሟላት የተደረገ ነው ማስተዋልን ይስጥህ አይ አይ እከ?

  • @emmushet
    @emmushet 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁንም ሚስቱ ፊት ዘማዊ አርቲስት ነኝ ይላል እንዴ? ማፈሪያ። መቶ ሺህ ብሯ ነዋ ያስደነገጠህ። ሽማግውም ወጣቱም ብር ሲያይ አጨብጫቢ ሆነ በቃ? አጃኢብ ነው።

  • @membermember6011
    @membermember6011 2 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ወራዳ ደነዝ

  • @zinagitanhe7380
    @zinagitanhe7380 2 ปีที่แล้ว

    አይ እከ በሰላም ነዉ ለገንዘብ ብለህ አገበሐት በሁለት ሲቶች ማጭበበረ ስራህን ተወንህ