ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን ድንግል ከክፉ ድበቅ ታድርግልን ዲያቆን ሔኖክ ረጀም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን ተዋህዶን እየገለጡ ያሉ ወንድሞችን ሁሉ እነ አኬ , አቡ, ፈለገ ኸረ ብዙ ናቸው ስማቹን ያልጠራሁትን ድንግል ከክፉ ሽፍን ታድርጋቹ አሜን
እኔ በበኩሌ የአእላፋትን መዝሙር፥ አሰላለፍና ስነ- ስርዓት፤ ጠጠር መጣያ የሌለበት ሰማይ የደረሰ ምስጋና ከዚህ በፊት አላየሁም! እጅግ በጣም ነው መንፈሴ የታደሰው! አገሬ ተደሰተች!!!
መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን
እናመሰግናለን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን❤ በዚህ ዘመን እንኳን ለቅርስ ልንጨነቅ ይቅርና መቅደስ የተባለውን ሰውነታችንን እያዋረድን እንገኛለንና እግዚአብሔር ወደቀደመው ማንነታችን ይመልሰን ዘንድ ይፍቀድ 🙏🙏🙏
በእውነት ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንንን
መምህር ግሩም አንተንም ስራህንም እግዚአብሔር ይባርክልህ
Tebarek be edmie be tsega yitebkih 🙏💗
አሜን የድንግል ልጅ ይክበር
እናመሰግናለን
ይሆ ዘመን ነውርን በአዳባባይ መግለጥበዝታል ትውልዱ ምነካው በስውር የሰራሽውን ሀጥያት ንስሀ ግቢ እንጂ በአዳባባይ ማውራቱ ለቤተሰብ ማፈሪያ እንጂ
ኦርቶዶክ መሆን እኮ ያለ ፈተና አይጣፍጥም
ቀጣይ እኛ ሀገር ይመስለኛል የፈጣሪን በትር የምንቀምሰው መስቀል እየረገጥን ከዚህም በላይ እንጠብቅ ።
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ አሉ!የአእላፍ ዝማሬና የመምህሩ ትምህርት ምን አገናኛቼው?? በሱቤት የመጨረሻ ትልቁን እውቀቱን መጠቀሙ ነው??ለአቅመ ሓይማኖት ትምህርት ያልደረሰ ወጠጤ ነገር ነው!!
❤🙏🙏🙏
ስርአት አልባዋ ሴት ጉዳይ ተብሎ ያቀረብከውን ያልተረጋገጠ ከተራ የቲክቶክ ወሬ ያልተሻለ ሀሳብ እንደዚህ አይነት ይዘት እንዲይዝ አድርገህ ባታቀርበው ብልሀት ነበር፤ ተበዳይ ሆና ሌሎችን ለማስተማር ስትወጣ ካንተ የምጠብቀው የበሰለ እምነታዊ ማብራራትን እንጂ ሙሉ ሀሳቡን ሳትረዳ አልያም ሙሉ ቪዲዮውን ሳታይ ለበዳይ ፈራጅ ሆነክ መቅረብክ አግባብ አይደለም። ብትችል በይፋ ይቅርታ ጠይቃት
❤❤❤
የቤተክርስቲያን የህግ ክፍል የሚባለው አካል ስራው ምንድን ነው??? ምን ሲደረግስ ነው፡የቤተክርስቲያንን ክብር የሚያስጠብቀው??? 🤔🤔🤔
ግን ለምንድነው ሰብስክራይብ የማታደርጉት
እኔ ልጅቷን ሙሉን አዳምጡና ከዛ በኃላ አስተያየት ስጡ
ወገኖቼ፤ ልጅቷ የምትናገረው አዲስ ታሪክ ባይሆንም፤ በአደባባይ መናገር ወጣቷ ምን ያህል የረከሰች የተዋረደች መሆኗን ያሳያል! የሴት፥ የእናት ጠላት ናት! እንዲህ አይነት ያበዱትን እናድን!!! ጣቢያው የንግግር መብት ሳይሆን አመንዝራነትን ማስፋፋት ነው! አባሩልን!!!
ምንድነው የምትቀባጥረው... ምናለ ረጋ ብለክ ሙሉዉን ለማየት ብትሞክር... የሱ ሲገርመኝ የናንተ ይባስ
መምህር...ምናለ ካሜራ እና ማይክ አግዙ ከማለት በፊት react የሚደረግባቸዉን ቪድዮ ሙሉዉን ማየት ቢቀድም... ካንዳንድ ሰው የማይጠበቅ ነገር መስማት ያስደነግጣልም ያናድዳልም... ዝምብሎ የ tiktok ወሬ አስጠልቶን ነበር እዚህ የምንመጣው.. ምን ዋጋ አለው ታዲያ
@@tesfasilassiefeleke3203 ምን ማለት እንደሆነ ቢያብራሩልን ጥሩ ነበር አልገባንም
09:55 ይሄ ልጅ የድንቁርና መለኪያ ነዉ በፊት ላይ ኦርቶዶክስ የነበረ ሰዉ ነዉ። እሳቸዉ ያስተማሩት እና የተዘመረዉ መዝሙር አዉዱ እራሱ አይገናኝም።
እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል! እሳት ይሻላል ወይስ እንደ ጃፓን፥ ቻይና፥ ቲቤት መሬት ተንቀጥቅጦ ንብረትም ሰውም ጠፍቷል! ኃያሏ አገር በእውነት ብዙ አገር በ80 ዓመት አውድማ ብዙ ሚሊዮኖችን በድህነትና በጦርነት ፈጀች!!
ክብራቸው በነውራቸው እንደሚባለው አይነት ነው የተናገረችው። ውሽማ ነው ር ነው ፍየል ሃፍረቷን ስለማትሸፍን በዛ ላይ አዋኪ ስለሆነች ነውረኝነት በፍየል ይመሰላል። እህታችን ሃፍረትሽን በንስሐ መሸፈን ሲገባሽ አደባባይ ላይ እንደ ጽ ድቅ ታወሪዋለሽ? ውሽማ ማለት ሚስት ሳታውቅ ከባሏጋ መወስለት እንዲሁም ባሏ ሳያውቅ ከሚስትጋ መወስለት ነው ። አንድ ሰው ይህን ሕግ ሲጥስ ቢያንስ የእግዚአብሔርን 4ሕግጋት ይጥሳል:- 1.እግዚአብሔር አምላክህን በፍፁም ነፍስህ ውደድ 2.አትስረቅ3. አታመንዝር 4. የባልንጀራህን አትመኝ ስለዚህ ይህንንና የመሳሰሉትን የእግዚአብሔር ሕግጋት ባለመጠበቅ ራስሽ በስጋም በነፍስም ወጥመድ ውስጥ ወድቀሻል እግዚአብሔር በን ስሐ ይመልስሽ። የሳተውንም በንስሐ ይመልሰው እንዲህ ዓይነት ከባድ ስህ ተት መልስ ካልተሰጠው ካልተወገዘ የተቃወሰ ማህበረሰብ ይፈጠራል ያ በቀላሉ መመለስ አስቸጋሪ ይሆናል። ልቦና ይስጥሽ።
እረ መምህር እራሱ እዛ ነበረ
እንደ ሽቶው መስቀሉ ሲረገጥስ ምን ትላለሕ?????
የሐይማኖትና የባሕል ወረራ በሐገራችንና በሕዝባችን ላይበ መንግስት ተባባሪነት እየተፈፀመብን ስለሆነ እናንተ የሚዲያ ሰዎች እንደዚሕ አይነት ሚዲያዎችን ሕዝቡ እንዳይከተላቸው በመንገር ድርሻችሁን መወጣት ብቻ ነው።
አንተም እኮ አቀረብካት አልገባኝም
Eswa eko Teklilen eyawaredech new. Ye Orthodox Tewahedo emnet teketaym atmeslegnem. Hulunem be eked new yemiserut
😂😂😂 ምን አይነት መደፈን ነው እሄ ደሞ.. አረ በስማም 😂🤭
ሰውዬ፤ 50 ሚሊዮን ኦርቶዶክሶችን በጅምላ መፍረድ አቁም! ጠብ ይቅር ቃሉ እንደሚለው በፍቅር ተመካከሩ ተብሏል! ሳናውቅ ስንተቻች ሰይጣን አሸነፈ ተደሰተ!!! በቃሉ በርቱ አስተምሩ!
ግን በጣም የሚገርመው ኦርቴዶክስ እኮ የምትፈርስ እምነት አይደለችም ተደራጅታችሁ ያልሆነ ወሬ የምታወሩት እናተ ትፈርሳላችሁ አይገርምም አይ ኢትዮጵያን
ሁሉን ነገር ተቃውመህ ትችለዋለህ? አሁን ምን ችግር አለው ሽቶ ቢሰራበት? ሲጋራ ወይም አልኮል አይደለም ብራንድ የተደረገበት ሽቶ ነው፥ ምንድን ነው የመቃወም አባዜ? በቀና ብታየው እንዲያውም ብዙ ሰው ስለ ላሊበላ እንዲያውቅ ይረዳል። ደሞ መናፍቅ በሉኝ።
እውነት እውነትህን ነው የማይታወቅ ሆኖ ነው ሚተዋወቀው
መናፍቃን ስትባሉ የማንነት ቀውስ ስላለባችሁ እብደት ላይ ናችሁ
@@-yoftamedia9847 ይኸው ምን አልኩኝ? የተለመደውን ታፔላ ለጠፍክብኝ። እኔ አንተ እንደገመትከው መናፍቅ ሳልሆን ከውሃና ከመንፈስ የተወለድኩ የተዋህዶ ልጅ ነኝ። አንተ ግን ራስህን መርምር እስኪ thumbnail ዎችህን ተመልከት። እንዳለ ኔጌቲቪቲ ነው የሞላው። እስኪ አሁን ላሊበላ ሽቶ ላይ መውጣቱ ክፋቱ ምንድን ነው?
@ አለም የሚያቅህ በተራቡ አጥንታቸው በሚቆጠር ህፃናት ፎቶ ነው።
አንተ መጎጥ እዛና እዚህ እያልክ የቅናት ልፍለፋ ከምትለፈልፍ ቃሉን አስተምር የቃሉን አባባል ምን ማለት እንደሆነ ገብቶካል ግን እንዲሁ በባዶ ትለፈልፋለክ
የእግዚአብሔር ድምፅ ስትል ምን ማለትህ ነዉ? ያንተ ሚድያ እኮ ነው ። አንተም እየተቸህ ነው እኮ!
እውነተኛ ወንጌል የሚነገርበት የእግዚአብሔር ድምጽ ነው ወንጌሉ የሚነገረው ለንስሐ ነው ለንስሐ የሚናገር ደግሞ እግዚአብሔር እና መልእከተኞቹ ናቸው የኔ አይደለም ንስሐ ግቡ ማለት የሱ ነው እና ስለ ባንክ አካወንት ማውራት ነው የእግዚአብሔር ድምጽ?
አረ አትምጣ። ብትመጣም ለራስህ ስትል ና። ካልሆነ ብርሀኑ ከእኛጋ። አንተ ምን ታደርግልናለህ
አንተ አርፈክ ተቀመጥ ደሞ አታፍርም አልበራልንም ይላሉ ትላለክ በማርያም : ይልቅ ና ወደ ብርሃኑ ድግድግ ጨለማ ውስጥ ነክ ወድም
ሲጀመር የልጅቷን ሙሉ ታሪክ አላዳመጥክም ብታዳምጥ ኖሮ እንዲህ አትናገርም ነበር፣ ሽርፍራፊ ነገር ሰምተህ አትናገር፣ አዎ በቁርባን ያገባ የልጆች አባት ነው፣ አንተስ ለምንድነው እንዲደበቅ የፈለከው?? ስራቸው እንዳይጋለጥ ወይስ ብልግናቸው እንዲቀጥል?? እሱን መናገር ሲገባህ ጭራሽ ባለጌው ለምን ተነካ?!! ድብቅ አጀንዳችሁ ይጋለጥ አሁንም ቤተክርስቲያንን አታርክሱ!! ይቀጥላል ሁሉም ይጋለጣል እንደውም እኔ ብሆን ከነ ስሙ እና ፎቶው ነበር የማወጣው እሷ እንደውም አክብራዋለች፣ መጀመሪያ ሙሉውን አዳምጥ አትንኩኝ አትበል
ለስሙ የለጠፍሽው የቤተክርስቲያን መዝሙር ነው ስለሰውየው ከፈለጋችሁ ፖስተር አሰርታችሁ አደባባይ ማጋለጥ ትችላላችሁ አይመለከተኝም ስርአተ ቤተክርስቲያንን አደባባይ ላይ አውጥቶ መሳለቅ ምን የሚሉት ነው ሲቀጥል ውሽማ የሀገር ባህል ያደረግሽው አንቺ ነሽ አደባባይ ላይ ስትወጣ ራሷንስ እንዳሰጣች አላወቀችም ሰውየውን ተባብራችሁ በመላው አዲስ አበባ ብትለጥፉት ጉዳዬ አደለም ቤተክርስቲያንን ግን የመጠበቅ ግዴታ አለብኝ ከገባሽ አንቺም
@-yoftamedia9847 ለስሙ አይደለም የለጠፍኩት ስለሆንኩ ነው፣ የትኛው ስርኣት ላይ ስትሳለቅ አየሀት? እዚህ ያገናኘን ቤተክርስቲያንን ለምን ጠራች በሚለው ነው ስትናገሩ በእውነት ላይ ሆናችሁ ይሁን፣ውሽማም አለች ምን የሚደረገውን የአደባባይ ሚስጥር ስለተናገረች ነው። ቤተክርስቲያንን የሚያጠለሽ አልጠራችም በውስጡ ያለውን ዝሙተኛ ግን ለምን ነካች አይሰራም! ሁላችንም እዚህ ጉዳይ ውስጥ ያለነው ኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ ያለን ነን፣ ስለዚህ ለምን እውነቱ ወጣ አይባልም። በተክሊል አግብታው ባሏን ስለገደለችው ሴት መንግሥት ሲናገር ምነው ቤተክርስቲያንን አትንካ ብለህ አልተናገርክም?! ዝም ብላችሁ የማይመስል ነገር አታውሩ በሀይማኖት ስር ሆናችሁ ጤነኛ ለመምሰል አትጣሩ ፣ለመሆን ሞክሩ
አማርኛ ካነበብሽና አይን ካለሽ እኔ ስለሰውየው ጉዳዬ አደለም ፊትለፊት ባገኘው እመክረው ነበር ለማላቀው ሰው ሁለንተናዊ ትምህርት ከመስጠት ባሻገር ምንም ልል አልችልም እናንተ ደግሞ ቪዲዮ ካላችሁና ያሳድበዋል ካላችሁ ልቀቁት ግን ግለሰብ ሳተና የቤተክርስቲያን ስርአቷ ችግር እንዳለበት ስለ ስርአቷ አበክሮ መናገር ምን የሚሉት ነው እኔ ስርአቷን ወግኜ ካልቆምኩ ማን ሊቆም ነው ደግሞስ አንቺ ማነሽና ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉ ሀጢያተኞችን የምታጸጂው? ፍርዱን ለእግዚአብሔር ብትሰጡ አይሻልም?
@@-yoftamedia9847 😂😂 አይንማ ኖሮኝ ነው አንብቤ የመለስኩልህ! ፍርድ ሁልግዜ የእግዚአብሔር ነው፣ አሁንም ያነጋገረንን ጉዳይ በደንብ አጢን፣ ማነሽና ላልከው እኔ ላፅዳችሁ አላልኩም የተበላሹና ሰውን የሚያበላሹ ግን ይጋለጡ ነው የቤተክርስቲያኒቱ ስም እንዳይነሳ፣ በሀሰት ወግኜ አልቆምም አሁንም በውስጧ ተከልለው የሚበክሏት ይጋለጡ፣ በውሸት አገልግሉ አልተባልንም
@ruthymeglas ለቤተክርስቲያንሽ ቁሚ ከቻልሽ ሄደሽ ችግር የፈጠረውን ሰው ወይ ለሕግ ወይ ለንስሐ አባት ስጪ ቤተክርስቲያን ስርአቷ ችግር እንዳለበት በአደባባይ ምስጢራቷ እየተነሱ በሀሰተኛ ሰው ምክንያት ሲብጠለጠሉ ለግለሰብ ብለሽ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለሌሎች አሳልፎ ሰጪ አትሁኚ በቁምሽም አልፈሽም መመኪያሽ ቅድስት ቤተክርስቲያን እና ሥርአቷ ናቸው አይመስልሽም እህት ዓለም ሰፊ ውይይት ከፈለግሽ ደግሞ አለሁ ለውይይት
ወንድሜ ስለ ቤተክርስቲያናችን ስርአትና ንዋየ ቅድሳትን በማይሆን ቦታ መጠቀም ትክክል አለመሆኑን ማስተማር የእንድ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ግዴታ ነው ግን የላሊበላን ቅርፅ የመሰለ በዋጋ የሚገዛን በክብር የሚያዝን ሽቶ ላይ ወጣ ብለህ ስታወግዝ አየሁ እውነት ስለ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ እምነት ከዚህ የከፋ አፀያፊ ድርጊት ሳይኖር ቀርቶ ነው:: እረ አስተውሉ:: ዛሬእኮ የኦርቶዶክስ ቤ/ክ ቅዳሴ እየረበሸን ነው እየተባልን ነው ደውሉ እየበጠበጠን ነው ተብለናል እኮ መስቀሉና ቃለ እግዚአብሄሩ ወይንም የቅዱሳን መላእክት ስም በየመጠጥ ቤቱ በየሆቴሉ በየ ስጋ ቤቱ ተሰይሞ አላግባብ እየተደፈረ ነው ምነው ያንን አታስተምሩም:: ልብ ይስጣችሁ:;
ለወሬ ከምትጣደፉ ከዚህ በፊት ባነሳሁት ጉዳይ ላይ ሚዲያው ምን ብሏል በነዚህስ ርእሰ ጉዳዮች ላይ መምህሩ ተናግሮ ያውቃል ወይ ብሎ ራስን መጠየቅ ቀጥሎ የተሰሩትን ፈልጎ መመልከት እንጂ ደርሶ ተቆርቋሪ መስሎ እጅ ስላለ ብቻ ይጻፋል? ነውር ነው።
በመጀመሪያ ሙሉ የልጅቷን video አላየህም ወይ እንጀራህን ምትጋግረው ሰዎችን እንዲ በዉሸት ለሸቀጥ በማውጣት ነው ልጅቷ በአነድ ወቅት ትዳር እና ልጆቹን ደብቆ አብሯት ስለነበረ ሰው ነው ምታወራው የሚያስለቅሳትም ከባለትዳ ሰው ጋር በመታለል ባለማወቅ እና የሚስቱን ሀዘን በማሰብ ያው ልጁም እንዳንተ በነጠላ የተደበቀ አጭበርባሪ ነዉ የልጅቷን ስም ሥርአት አልባ የምትልበት መብቃትም የለህም Please ሙሉ video @doka podcast ላይ እዩና ፍረዱ
አሜን ድንግል ከክፉ ድበቅ ታድርግልን ዲያቆን ሔኖክ ረጀም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን ተዋህዶን እየገለጡ ያሉ ወንድሞችን ሁሉ እነ አኬ , አቡ, ፈለገ ኸረ ብዙ ናቸው ስማቹን ያልጠራሁትን ድንግል ከክፉ ሽፍን ታድርጋቹ አሜን
እኔ በበኩሌ የአእላፋትን መዝሙር፥ አሰላለፍና ስነ- ስርዓት፤ ጠጠር መጣያ የሌለበት ሰማይ የደረሰ ምስጋና ከዚህ በፊት አላየሁም! እጅግ በጣም ነው መንፈሴ የታደሰው! አገሬ ተደሰተች!!!
መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን
እናመሰግናለን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን❤ በዚህ ዘመን እንኳን ለቅርስ ልንጨነቅ ይቅርና መቅደስ የተባለውን ሰውነታችንን እያዋረድን እንገኛለንና እግዚአብሔር ወደቀደመው ማንነታችን ይመልሰን ዘንድ ይፍቀድ 🙏🙏🙏
በእውነት ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜንአሜንንን
መምህር ግሩም አንተንም ስራህንም እግዚአብሔር ይባርክልህ
Tebarek be edmie be tsega yitebkih 🙏💗
አሜን የድንግል ልጅ ይክበር
እናመሰግናለን
ይሆ ዘመን ነውርን በአዳባባይ መግለጥ
በዝታል ትውልዱ ምነካው በስውር የሰራ
ሽውን ሀጥያት ንስሀ ግቢ እንጂ በአዳባ
ባይ ማውራቱ ለቤተሰብ ማፈሪያ እንጂ
ኦርቶዶክ መሆን እኮ ያለ ፈተና አይጣፍጥም
ቀጣይ እኛ ሀገር ይመስለኛል የፈጣሪን በትር የምንቀምሰው መስቀል እየረገጥን ከዚህም በላይ እንጠብቅ ።
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ አሉ!የአእላፍ ዝማሬና የመምህሩ ትምህርት ምን አገናኛቼው?? በሱቤት የመጨረሻ ትልቁን እውቀቱን መጠቀሙ ነው??ለአቅመ ሓይማኖት ትምህርት ያልደረሰ ወጠጤ ነገር ነው!!
❤🙏🙏🙏
ስርአት አልባዋ ሴት ጉዳይ ተብሎ ያቀረብከውን ያልተረጋገጠ ከተራ የቲክቶክ ወሬ ያልተሻለ ሀሳብ እንደዚህ አይነት ይዘት እንዲይዝ አድርገህ ባታቀርበው ብልሀት ነበር፤ ተበዳይ ሆና ሌሎችን ለማስተማር ስትወጣ ካንተ የምጠብቀው የበሰለ እምነታዊ ማብራራትን እንጂ ሙሉ ሀሳቡን ሳትረዳ አልያም ሙሉ ቪዲዮውን ሳታይ ለበዳይ ፈራጅ ሆነክ መቅረብክ አግባብ አይደለም። ብትችል በይፋ ይቅርታ ጠይቃት
❤❤❤
የቤተክርስቲያን የህግ ክፍል የሚባለው አካል ስራው ምንድን ነው??? ምን ሲደረግስ ነው፡የቤተክርስቲያንን ክብር የሚያስጠብቀው??? 🤔🤔🤔
ግን ለምንድነው ሰብስክራይብ የማታደርጉት
እኔ ልጅቷን ሙሉን አዳምጡና ከዛ በኃላ አስተያየት ስጡ
ወገኖቼ፤ ልጅቷ የምትናገረው አዲስ ታሪክ ባይሆንም፤ በአደባባይ መናገር ወጣቷ ምን ያህል የረከሰች የተዋረደች መሆኗን ያሳያል! የሴት፥ የእናት ጠላት ናት! እንዲህ አይነት ያበዱትን እናድን!!! ጣቢያው የንግግር መብት ሳይሆን አመንዝራነትን ማስፋፋት ነው! አባሩልን!!!
ምንድነው የምትቀባጥረው... ምናለ ረጋ ብለክ ሙሉዉን ለማየት ብትሞክር... የሱ ሲገርመኝ የናንተ ይባስ
መምህር...ምናለ ካሜራ እና ማይክ አግዙ ከማለት በፊት react የሚደረግባቸዉን ቪድዮ ሙሉዉን ማየት ቢቀድም... ካንዳንድ ሰው የማይጠበቅ ነገር መስማት ያስደነግጣልም ያናድዳልም... ዝምብሎ የ tiktok ወሬ አስጠልቶን ነበር እዚህ የምንመጣው.. ምን ዋጋ አለው ታዲያ
@@tesfasilassiefeleke3203 ምን ማለት እንደሆነ ቢያብራሩልን ጥሩ ነበር አልገባንም
09:55 ይሄ ልጅ የድንቁርና መለኪያ ነዉ በፊት ላይ ኦርቶዶክስ የነበረ ሰዉ ነዉ። እሳቸዉ ያስተማሩት እና የተዘመረዉ መዝሙር አዉዱ እራሱ አይገናኝም።
እጅግ በጣም በጣም ያሳዝናል! እሳት ይሻላል ወይስ እንደ ጃፓን፥ ቻይና፥ ቲቤት መሬት ተንቀጥቅጦ ንብረትም ሰውም ጠፍቷል! ኃያሏ አገር በእውነት ብዙ አገር በ80 ዓመት አውድማ ብዙ ሚሊዮኖችን በድህነትና በጦርነት ፈጀች!!
ክብራቸው በነውራቸው እንደሚባለው አይነት ነው የተናገረችው። ውሽማ ነው ር ነው ፍየል ሃፍረቷን ስለማትሸፍን በዛ ላይ አዋኪ ስለሆነች ነውረኝነት በፍየል ይመሰላል። እህታችን ሃፍረትሽን በንስሐ መሸፈን ሲገባሽ አደባባይ ላይ እንደ ጽ ድቅ ታወሪዋለሽ? ውሽማ ማለት ሚስት ሳታውቅ ከባሏጋ መወስለት እንዲሁም ባሏ ሳያውቅ ከሚስትጋ መወስለት ነው ። አንድ ሰው ይህን ሕግ ሲጥስ ቢያንስ የእግዚአብሔርን 4ሕግጋት ይጥሳል:-
1.እግዚአብሔር አምላክህን በፍፁም ነፍስህ ውደድ
2.አትስረቅ
3. አታመንዝር
4. የባልንጀራህን አትመኝ
ስለዚህ ይህንንና የመሳሰሉትን የእግዚአብሔር ሕግጋት ባለመጠበቅ ራስሽ በስጋም በነፍስም ወጥመድ ውስጥ ወድቀሻል እግዚአብሔር በን ስሐ ይመልስሽ። የሳተውንም በንስሐ ይመልሰው እንዲህ ዓይነት ከባድ ስህ ተት መልስ ካልተሰጠው ካልተወገዘ የተቃወሰ ማህበረሰብ ይፈጠራል ያ በቀላሉ መመለስ አስቸጋሪ ይሆናል። ልቦና ይስጥሽ።