Reyot: Interview with Dr. Bahiru Kassahun and Dr. Woldearegay Wubneh - Part 2

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 10

  • @zibrikrikalebegn8901
    @zibrikrikalebegn8901 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ሊመሰገንና ሊበረታታ የሚገባው ታላቅ ስራ ነው የተሰራው በርቱልን ሌሎችም የናንተን ፈለግ ሊከተሉና በተመሳሳይ ሁኔታ በተለያየ የትምህርት ዘርፍ እንደናንተ እንደሚያበረክቱልን አልጠራጠርም እናም በድጋሚ በርቱ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ሰጥቷችሁ ሃሳባችሁን ከጥግ ለማድረስ ይርዳችሁ እላለሁ ።

  • @hailegetahun8445
    @hailegetahun8445 7 ปีที่แล้ว +1

    ታዲ
    በጣም ግሩም ሥራ የሠሩ ኢትዮጵያዊያንን አስተዋወቅከን። በጣም አመሰግንህአለሁ።

  • @wirohode506
    @wirohode506 7 ปีที่แล้ว +1

    sewu selam bemayebabalibet zemen ewqetin le tiwulid aweteto mesetetin yemesele mebarek yelem betam tebareku

  • @ማረልይተሰማ
    @ማረልይተሰማ 6 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ሁሉም እንዳንተ ኢትዮጵያውይ ነኝ ይላል አፉን ሞልቶ። ለመጀመርያ አንድም የእንግሊዘኛ ቃል ሳትጨምር አማረኛ ብቻ የምትናገር ምርጥ ጋዜጣኛ ከሲሳይ አጌና ጋር አደንቃችሁአለሁ

  • @phashakassahun1888
    @phashakassahun1888 7 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 6 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲ ኢትዮጲያ ባንተ ኮርታለች የክፍለ ዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ !

  • @fishhagos1610
    @fishhagos1610 6 ปีที่แล้ว

    Woher is Deutsch Word and from where? ከየት የምል ትርጉም አለወ

  • @qechemaw4536
    @qechemaw4536 7 ปีที่แล้ว

    መጽሐፉን ከ Amazon ማግኘት ይቻላል። አማዞን ገብቶ calculus in amharic ብሎ በመፈለግ

  • @mulubelay6818
    @mulubelay6818 6 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ሰጪ ኘሮግራም ስለ ማንነት የጠፉችውን ኢትዮጵያ መመለስ

  • @sadasadusadasadu2847
    @sadasadusadasadu2847 7 ปีที่แล้ว

    hhhh