የብርሃን እናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 536

  • @TeferiWodaje
    @TeferiWodaje 2 ปีที่แล้ว +138

    Welcome back my hero መምህሬ የብርሀን እናት ትጠብቅህ

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 2 ปีที่แล้ว +79

    የብርሀን እናት መፅሀፍ ሁላችንም በቤታችን ሊኖረን የሚገባ ድንቅ መፅሀፍ 👍🙏🙏

    • @መልካምነሽ
      @መልካምነሽ 2 ปีที่แล้ว +3

      ውጭ ሀገር ያለን እንዴት እናግኘው በተለይ ሳውዲ እባካቹ የመጻፍትን መደብር ንገሩ

    • @kalakala9935
      @kalakala9935 2 ปีที่แล้ว

      በጣም የሚያምር መፀሀፍ ነው ሁሉም ሰው ሊያነበው ይገባል

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 2 ปีที่แล้ว +32

    አሜን ፫
    ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ
    የአምላኬ እናት ድንግል ሆይ ለምኝልኝ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህር ዲያቆን ሄኖክ

  • @adiabate6812
    @adiabate6812 2 ปีที่แล้ว +9

    ፍፁም ልብ ውስጥ የሚቀመጥ ፀሎት። እመብርሀን ከጎኔ ሆና የማዋራት ስሜት የሚሰማ ፀሎት። የድንግል ልጅ አማኑኤል ዘመንህን ይባርክልን።

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 ปีที่แล้ว +43

    እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታች ክብረ በአል ውድ መምህራችን እንኳን ደና መጡ አሜን ቃለእይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @መሲዘተዋሕዶ
    @መሲዘተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว +20

    እመብርሃን ሆይ እኔን ሀጥያተኛዋ እባክሽ እመብርሃን ሆይ 😭😭😭 ውድ መምህረ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቷ ታቆይልን በእውነቱ

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl
    @እግዚአብሔርታላቅነውl 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የብርሀን እናት ያነን የእሳት ባህርታሻግርን😢 አሜን፫

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በእውነት መምህር ። መጨረሻህ ይመር ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።
    የብርሀን እናት ልቤን ታብራልኝ ወዲህ ወዲያ እያለ ዥዋዥዌ የሆነ ማንነቴን እመ ብርሀን እናቴ አንድ አድርጋ በቤቱ ታኑረኝ። አሜን

    • @alemalem7815
      @alemalem7815 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @mignoteamare4922
    @mignoteamare4922 2 ปีที่แล้ว +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ተከታታይ ትምህርት አስተምረን እጅግ በጣም እኖድሀለን እመብርሀን ትጠብቅ🙏

  • @woybilaMedia
    @woybilaMedia 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ዲ/ን የአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ምነው ምነው ጠፋህብን እኮ ያ ጣፋጭ ስብከትህ ለደቂቃ እንኳን በሀፅያት የደነደነ ልቤ እንዲሰበር የሚያደርገ ነገርስ አይኔ እንባ እያቀረረ ሀፅያቴ እያሰብኩ ምፀፀተው ነገር ላአንተ ትልቅ ፅድቅ አይደለምን ለምን ከሚዲያ ትጠፋለህ እባክህ አታድርገው ቢያስ በሳምንት እንኳን ሀፅያቴ እዳስብ አድርገኝ በምትወዳት በእመብርሀን ልለምንህ መምህር

    • @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ
      @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

      በራሱ ይቱብ አይደለምጂ በተለያየን ሚዲያኮ አልጣፋም አለ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር እመብርሃን ታድልህ አፀደማርያም፣ ክንፈሩፋኤል ብለህ በፀሎት አስበን።

  • @KirubelTamene
    @KirubelTamene 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄን መፅሐፍ ለመጨረስ መጀመር ብቻ በቂ ነዉ!

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema2378 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ የብርሀን እናት ሁሌም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ሁሌም

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ለመለት ሰስም እንዴት ብዬ እናት ሆይ ሀፅየቴ ከራሴ ፀጉር ብባዛብኝ በለአም ትዝ ስሌኝ በአንች ተስፋዬ ይለማልማል ድንግል ሆይ ለምኝልን 🤲🏾

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว

    የሕይወት ቃልን ያሰማልን ዕድሜ ና ጤናህን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እንቁ መምህራችን ወንድማችን ልቤን ነካኝ የ አምላክ እናት ሆይ በረከትሽ ይደርብኝ ድንግል ሆይ ፈቅርሽ በልቤ ሰሌዳ ላይ ይፃፍልኝ በደም ስሬ ይሗድልኝ።

  • @shaduganda8929
    @shaduganda8929 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +15

    መምህር እንኳን ደና መጣ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የእኛ እናት እማ ብርሃን ንግስት ሰመያት ወምድር ንፅት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሲለ አጥያት ስረት ለምኝልን በጣም ድንቅ መፅሐፍ ነው

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 ปีที่แล้ว

    መፅሀፉን ባገኝ ደስ ይለኛል እመቤቴ ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ መምህር

  • @zianshalaro7711
    @zianshalaro7711 2 ปีที่แล้ว +1

    የምትወዳት ድንግል ትጠብቅህ ለኔም ፀልይል እህተ ሚካኤል ተንከራታቾ ከሳውዝ አፍሪካ እባክህ ፀልይልኞ አሜን

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የብርሃን እናት ትጠብቅህ

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዲያቆን ሔኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የብርሀን እናት ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @bisrat4286
    @bisrat4286 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔ በእውነት ቃላት የለኝም ብቻ በቤቱ ያፅናህ

  • @compunour1250
    @compunour1250 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ፀጋዋን ታብዛላችሁ ላንተም ለሚስትህም

  • @ሙሉተስፋይቱብ
    @ሙሉተስፋይቱብ 2 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እንቁ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @kiyornach4458
    @kiyornach4458 2 ปีที่แล้ว

    የልብ ቃላት እንዲህ ውብ ጸሎት ይወጣቸዋል..ብዕርህ አይንጠፍ መምህር !

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እውነት መታደል ነው ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ! የድንግል ማርያም ፍቅር ላንተ እደተሰጠህ ሁሉ የኔንም ድንጋይ የሆነውን ልቤት ልዑል እግዚአብሔር እንዲከፍትልኝ ፅጌ ማርያም ብለህ በብርሃን እናት በሆነችው በድንግል ማርያም ስም አስበኝ! መምህር እኔ የድንግል ማርያም ፍቅር ገና አልገባኝም ባይ ነኝ ድንግል ማርያም ስሟን ስጠራ ስዕሏን ስመለከት ሳስባት የድንግል ፍቅሯ በውስጤ በመላ ሰውነቴ እንደ እሳት እንዲነድ አይኖቼ በሷን ፍቅር እንዲያነቡ የሁል ግዜ ምኞቴ ነው፡፡

  • @milolove1819
    @milolove1819 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ ያሳደገን የደብረ ምህሩቱ ቅድስ ሚካኤል ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን🙏🙏🙏

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 ปีที่แล้ว

    ምህር በእውነት ቃላት የለኝም እድሜ ይስጥልን

  • @kidistffff7609
    @kidistffff7609 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን በጣም ነው የምወድህ

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኖትን ይባርክልን

  • @yengustube
    @yengustube 2 ปีที่แล้ว +12

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ።እመቤቴ አዛኝቷ ምልጃሽ ፆሎትሽ አይለን አሜን አሜን አሜን እመብዙሀን።

  • @tizitahaile7997
    @tizitahaile7997 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ የሚደንቅ መፅሐፍ አንዳንዴ ጥያቄህን፣ ለማወቅ ምትጓጎለት.. ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ፍንትው አድርጎ እንደዚህ ብታነበው የማትሰለቸው ሁሌም አዲስ የሆነ እጅግ ድንቅ የሆነ መፅሐፍ ይሰጥሀል እመቤታችን እየረዳችህ እንደዚህ ድንቅ መፅሐፎችን እንድትፅፍ ትርዳህ ረቡኒ እናመሰግናለን🙏

  • @tube-ik8dp
    @tube-ik8dp 2 ปีที่แล้ว

    ድንግል ሆይ ወደ አንቺ መጥቶ ጸጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ያለሽ መልአክ ዛሬም ወደ እኔ ይምጣ፡፡
    ኃጢአት ያደቀቃት በኀዘን የተዋጠች ነፍሴን ከጸጋ የተራቆትሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ይበላት...የውስጤን የልቤን ነው እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ቃላት የለኝም መምህሬ ምን አይነት አገላለፅ ነው እግዚአብሄር እድሜ፣ ጤና ፣የተባረከ ፍሬ፣ ይስጥህ ወንድሜ አፅናናህኝ

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว

    የምወድህ የማከብርህ መምህሬ እረጅም እድሜና ጤና

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን የብዛልህ መምህር

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 2 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን! በእዉነት ልመናዋ ክብሯ የልጇም ቸርነት በሁላችን ላይ ይደር😢😢☝

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን እማብርሀን ትጠብቅህ መምህረችን

  • @hanaaychiluhm7
    @hanaaychiluhm7 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ በብዙዙ አከብርሀለው🙏🙏🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የብርሃን እናት ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ያምላክ እናት ትጠብቅህ መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ብዕርህ ይለምልም👏❤

  • @ምስጢርፍቅሪ-የ3ሸ
    @ምስጢርፍቅሪ-የ3ሸ 2 ปีที่แล้ว

    ምን ኣይነት ጸጋ ነው ይላብህ እግዚ ይምሰገን በዚህ ዘመን እንዳንተ የተገኘ

  • @genettube1107
    @genettube1107 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የብርሃን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንንም ትጠብቀን አሜን 🙏🙏🙏

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 2 ปีที่แล้ว +12

    አሜንአሜን አሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን በእዴሜ በጤና ያቆይልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅዎች ለእመቤታች ለቅድስት ድንግል ማርያም የኔ እናት

    • @adoniyaadam3010
      @adoniyaadam3010 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ዲአቆን እግዝአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ጸጋው ያብዛልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማል የብርሃን እናት እሷ ትጠብቅህ

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
    የጌታ እህት ትርዳን አሜን!

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እመብርሃን ከክፉ ትጠብቅህ

  • @eswagashaw8925
    @eswagashaw8925 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን እመብርሃን ከነልጇ ከሁላችን ጋር ትሁን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዕንቁአችን

  • @lem1595
    @lem1595 2 ปีที่แล้ว +2

    እመ አምላክ ሆይ ልጅሽ አንቺን ድንግልናን ከመጣት እንደጠበቀሽ
    እኔንም ከሀጢአት ይጠብቀኝ
    ከእኔ ሕይወት ልጅሽ ከተሰወረ ቆይቷልና ያለ እሱ መሰንበት እንዳልችል የፍቅሩ ምርኮኛ አድርጊኝ 🤲 🥺😭 ምን አይነት ቃል በግልጽ ሰለማልችል ዲያቆን ሄኖክ የብርሃን እናት በፀጋ በሞገስ ትጠብቅልኝ
    እኛም ተለውጠን ለመምህሮቻችን ምስክር ያድርገን 😭🤲!!!

  • @selamawitdejene3975
    @selamawitdejene3975 2 ปีที่แล้ว

    የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን መምህር ! የብርሀን እናት የብዙሀንን ልብ ትመልስ ፍሬ የሚያፈራ ያድርግልን ፍጻሜያችንን ታሳምርን

  • @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ
    @ትግራይዓደይኣያሃገረይሰብ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህረ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅንህ🙏
    ቅድስት ድንግል ሆይ ለምኝልን
    የእመብራሃን በረከታ ፆሎታ ይደርብን🙏

  • @የፍቅርምግብYouTube10
    @የፍቅርምግብYouTube10 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን የተዋህዶ ልጂነኝ አሜኔ አሜን አሜን ❣️❣️

  • @ananiya3501
    @ananiya3501 2 ปีที่แล้ว

    ዲ/ን ላንተ ቃል የለኝም ፀጋውን ያደለክ እግዚአብሄር ሁሌም የተመሰገነ ይሁን
    ልዩ ሰው ነክ በኔ ዘመን እንዳንተ ያለ እንቁ መምህር በማየቴ በእውነት እድለኛ ነኝ ብዬ ነው ማስበው ምንም ብል ልገልፅህ ስለማልችል እመቤት ማርያም ክብርህን ጥበብህን ታብዛው 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍##😍

  • @ሳለየድንግልልጅ
    @ሳለየድንግልልጅ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @ሊዲያየጌታባሪያ
    @ሊዲያየጌታባሪያ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በፀሎት አስበን ፍቅራን በልባችን ይጨምርልን

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว

    የምወድህ መምህሬ እንኳን ደና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በጣም ነዉ ምከድህ

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን መምህራችን💗

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ይሑንልን ይደረግልን መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሕ

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 2 ปีที่แล้ว

    የመዳኝ መርከቤ የጌታየ እናት አድኝኝ አድኝኝ ድንግል 😭😭😭

  • @ቃሏጌ
    @ቃሏጌ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ የብርሀን እናት ሳአሊተ ምህረት አቁራሪት መአት ትጠብቅህ

  • @Helentube-nj7ef
    @Helentube-nj7ef ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ድያቆ ንሄኖክ

  • @Mahiletay1221
    @Mahiletay1221 2 ปีที่แล้ว +1

    ዕንቁ መምህራችን፡፡የተዋህዶ ፍሬ፡፡ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህውይት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hananegniyednglmaryamlijil9922
    @hananegniyednglmaryamlijil9922 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሠማልን መምህራችን ዲያቆን🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅልን አማላጅነቷ አይለየን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @makaramm6957
    @makaramm6957 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን አፈ ማር የየብርሃን እናት እመቤታችን አማላጅነትዋ ጠባቂነትዋ አይለየን አሜን

  • @ሚጣ-ለ1ዠ
    @ሚጣ-ለ1ዠ 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ በጣም ነው እምወዶት እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ እቁ መምህር

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ።
    የብርሃን እናት መጽሐፍ የጸሎት መ ጽሐፍ ቢባል ምንም አይጎድለው።

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አገልግሎት ዘመንህም ሳብ ረዘም ያርግልን❤🙏

  • @hiruthirut8381
    @hiruthirut8381 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእድሜ በጤና ያኑርልን የብረሀን እናት ትጠብቅህ

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kidistfikre1684
    @kidistfikre1684 2 ปีที่แล้ว

    የዘለአለም አባት እና አምላክ የሆነው መድሀኒአለም ይጠብቅህ እመ አምላክ በምልጃዋ አትለይህ።

  • @alsaethio8434
    @alsaethio8434 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ከማር አሰር እጅ የሚበልጥ ጣአም ያለው ነው 💚💛❤️

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 2 ปีที่แล้ว +1

    የብርሃን እናት አሁን ማንበብ ጀምሬዋለሁ::የብርሃን እናት ትጠብቅልን መምህራችን

  • @maryam28
    @maryam28 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +1

    የምወድህ መምህሬ በቻናልህ ሰለመጣህልን እናመሰግናለን የእመ ብርሃን ፍቅሯ ይደርብን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤😘🤗🤗

  • @aneregestube
    @aneregestube 2 ปีที่แล้ว

    አሜን!! አንተንም እመ ብርሃን ትጠብቅህ!!

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @alemsora8412
    @alemsora8412 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህረ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew5332 2 ปีที่แล้ว

    አሜን! አሜን! አሜን! በእውነት ይሁንልን ይደረግልን!!!

  • @selam9841
    @selam9841 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን አቤቱ ንፁህ ልቦና ስጠኝ

  • @martabogale8998
    @martabogale8998 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ።የብርሃን እናት ድንግል እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ሆይ ከልጅሽ አማልደሽ አማልጅን። የብርሃን እናት ሆይ በፍቅርሽ ጥሪን።

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ፫ ቅድስት ሆይ ለምኝልን 😢🙏 እናታችን ምልጃ በረከቷ አይለየን አሜን ፫🙏
    መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የብርሀን እናት ጥላ ከለላ ትሁንህ 👏🙏

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ
    @መሲጎንደሬዋ-ቨ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 👏👏👏

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 2 ปีที่แล้ว

    ሰላመ ክርስቶስ አይለይህ መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @senkesartube
    @senkesartube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ወላዲተ አምላክ የብርሃን እናት ትዳርህን ትባርክልህ
    ሁሌም ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድማችን ተክለ ማርያም

  • @zadeyekiya7862
    @zadeyekiya7862 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን 😍😍😍

  • @endriaskassahun2818
    @endriaskassahun2818 2 ปีที่แล้ว

    የአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መምህራችንን በነፍስ በሥጋ ትጠብቅልን። አሜን!

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ፀሎት ነው፡ ዕለት ዕለት ልንጸልየው የሚገባ ነው፡
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemaln memhrachin

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመብርሃ ከሁላቹው ጋር ትሁን።