ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ / የማትምራቸው እስከ መቼ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    www.youtube.co....
    እግዚአብሔር ያክብርልን

ความคิดเห็น • 316

  • @biniyammesfin6618
    @biniyammesfin6618 2 ปีที่แล้ว +158

    ከፕሮቴስታንትነት ወደ ኦርቶዶክስ የተመለስኩት አንድም በዲን ሔኖክ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ሃገራችንበሰማይነው
      @ሃገራችንበሰማይነው 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @eyobmulugeta8847
      @eyobmulugeta8847 2 ปีที่แล้ว +1

      bebetu yatsenah

    • @robelmelese132
      @robelmelese132 2 ปีที่แล้ว +1

      des yelale wendeme egziaber le rasu yemihone sew ato ayakem amlak yetebekek

    • @tube3856
      @tube3856 2 ปีที่แล้ว +4

      ውህ ታድለሽ ስንቶች ነፍሳቸው ጠፍቶ😭

    • @asresuasuu3150
      @asresuasuu3150 2 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 ปีที่แล้ว +122

    I don’t even know how to thank you memeher beka ጥያቄ ለሆነብህ ነገር ሁሉ እንደ ቃሉ እግዚአብሔርይመልስልህ ለእኔ ሁለም መልስ ሆነህ አገኝሀለው እግዚአብሔር ባንተ በኩል ብዙ አስተምሮኛ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @m.t2022
      @m.t2022 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም።

    • @amrotaberra1022
      @amrotaberra1022 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen yenenat

    • @sintayehusisay4219
      @sintayehusisay4219 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen ewnet enem bizu tiyake nw yemeleselgnn

    • @Anchenaena1213
      @Anchenaena1213 2 ปีที่แล้ว +1

      አወይ መታደልህ የሰው ነፍስ መመለስ ከዚህ በላይ ምን አለ

    • @atniidontknow5357
      @atniidontknow5357 2 ปีที่แล้ว

      @@m.t2022

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +28

    የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት

    ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X
    ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X
    ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X

    ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X
    ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X
    ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X

    ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር
    ድንግል ማርያም የመልአክት እህት
    ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት
    ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ
    ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል
    ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት
    ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ
    ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን
    ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና

    ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X
    ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X

    የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ
    የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ
    የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ
    የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ
    የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ
    የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ
    የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ
    የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ
    ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ።
    th-cam.com/video/llcfRchzq5I/w-d-xo.html
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏th-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/w-d-xo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @ahmaddaud1668
    @ahmaddaud1668 2 ปีที่แล้ว +88

    ውይ ግሩም ስብከት ነው አተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ቃለህወት ያሰማልን በልጆች ይባርክህ መምህር ዳያቆን ሄኖክ የኔ አባት መልአከ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +4

      አሜንን ጤናውን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን ትምህርቶቹ ሁሉ የማይጠገቡ የማይሰለቹ ናቸው

  • @jemberamen9554
    @jemberamen9554 2 ปีที่แล้ว +34

    ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና ፀጉኡን በረከቱን የብዘሐልካ ድያቆን ሄኖክ ሃይሌ ሰላም ለሃገራችን👏

    • @dr.amarebekuretsion1585
      @dr.amarebekuretsion1585 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜንአሜን ቃለ ሕይወት የስመዓልና መምህር ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ!!!

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንንን

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 2 ปีที่แล้ว +11

    መ ምህራችን በእውነት ረቂቅ ትምህርት ነው አቤት ኦሮቶዶክስ እንዴት ረቂቅና ዕውቀት የተሞላባት ሀይማኖት ናት የዚህች ረቂቅ ሀይማኖት ልጅ ስላረገኝ በእናቱ በእምማላክ ስም ምስጋና ይድረሰው ። መ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡኝ ።

  • @abutube6506
    @abutube6506 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉም፣ሊጠፉ የተዘጋጁ ነፍሳትን በምትሰጠው ትክክለኛውን የወንጌል ትምህርት ስለምታስተላልፍ ከዘላለም ሞት መልሰሀቸዋል እና እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว +32

    ለመምህራች ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ፀጋና በረከትን ያድልልን አሜን!! እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የመላእክት ምልጃቸው አይለየን አሜን!!

    • @Mekdisha
      @Mekdisha 2 ปีที่แล้ว

      Amen!

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 2 ปีที่แล้ว +20

    ገና ልሰማ ነው
    መምህር እዚች አትሮኖስ ላይ ስቆም ድሮ ቀለበት የለም ነበር ዛሬ አርገህ አየንህ ተመሥገን ለዚህ ማዕረግ ስላበቃህ ፈጣሪ ትዳርህን ይባርክ

    • @genetassefa619
      @genetassefa619 2 ปีที่แล้ว +2

      ene erasu kelebetuun eyayew egziabhairn eyamesgenku nw emebrihan titebekikin memhirachinn

  • @betyyaddesa9771
    @betyyaddesa9771 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርም ስብከት ነው ብዙ የሚያጠራጥሩኝ ነገሮች ነበሩ ስለመላእክት አሁን ግን መልሱን አግቼዋለው እናመሰግናለን መምህር

  • @Joseph.Ashenafi
    @Joseph.Ashenafi 2 ปีที่แล้ว +22

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፤ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህር 😍

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 2 ปีที่แล้ว +21

    እየጠበኩ ነበር እሥኪለቀቅ ቃለህይወት ያሠማልን መምህር

  • @ayinebogale5679
    @ayinebogale5679 2 ปีที่แล้ว +3

    Sagalee jireenya isin haa dhageessisuu

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህሬ ዘመንክ ይባረክ ስብከትክን ስሰማ በቃ ግልፅ ብሎ ነው የሚገባኝ መምህሬ ከዚህ በላይ አቅሙን ጉልበቱን ሰቶክ ከዚህ በላይ የምታገለግል ሁንልን መምህሬ ፈጣሪ በልጆን ይባርክህ

  • @tewabechteka9277
    @tewabechteka9277 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ የተባረከ ዘር ይስጥህ በአካል በይህና ቃለ እግዜአብሔር ብማር በወደድኩ የብርሐን እናት በሔወትህ ትንገስ

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ግሩም! ማለፍያ ነው። የህይወት ቃል ያሰማህ!!!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን እኛንም አዕምሮቻን ያብራልን የሰማነው በልቦናችን ያኑርልን 🤲🤲🤲

  • @mekidesmemekides1315
    @mekidesmemekides1315 2 ปีที่แล้ว +3

    በዕውነት መምህር የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን ቀሪው ዘመንህን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድሮ አሸዋ ዘርክን ያብዛልን 🥰🥰

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑልእግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በልቦናችን ይፃፍልን ግሩም የሆነ ትምህርት የቅዱሳን መላእክት ምልጃ ተራአዲነታቸው አይለን አሜን፫

  • @TarekegnAlemayew
    @TarekegnAlemayew 9 หลายเดือนก่อน

    ስላ መላእክት አማላጅኔት መላእክትን የፈጠሬ አምላካችን ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በእውኔት ወድማችን ሄኖክ አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወድሜ ድንቅ ትምህርት ነው

  • @temesgenalemu3111
    @temesgenalemu3111 2 ปีที่แล้ว +1

    Really Nice and Amazing Memeher....Good Bless You!🙏🙏🙏

  • @bettytassew6694
    @bettytassew6694 2 ปีที่แล้ว +1

    Memihir kalehiwotin yasemalin. Lenefisachin migib yehonu timihiritochin yemisetun endih yalu memihirochin fetary yabizalin egnam libona seton niseha gebiten yemindin endinihon egziyabiher yirdan. Amen

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ግሩም ስብከት ነው እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜክን ያርዝምልን መምህር ✝️

  • @kasay67
    @kasay67 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ድንቅ ትምህርት።

  • @ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ
    @ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว +15

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን💚💛❤🙏

  • @BahaluBahalu-l6r
    @BahaluBahalu-l6r 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hewte ysamelne amen amen amen

  • @YorusalemTewelde
    @YorusalemTewelde ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን በእዴሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarki Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒✝️💒✝️💒✝️

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኢየሱስ ብቻ ለሚሉት በጣም ትልቅ ትምህርት ኖው ራሱ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አባቶች ካህናት ቕዱሳን መላእክት እመ አምላክ ጻድቃን ሰማእታት የሰጠን ራሱ ኖው ስለዚህ ሉቃስ 15 በመላእክት ዕብ 1፥14 በጣም ትልቅ ትምህርት ኖው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 2 ปีที่แล้ว +4

    _ድንቅ ት/ት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን_

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 2 ปีที่แล้ว +3

    በማስተዋል ከኖሩ ስንት ወንድምና እህቶቻችን ይመለሱ ይሆን ማስተዋሉን ያድላቸው

  • @destadesta731
    @destadesta731 2 ปีที่แล้ว +14

    ቃለ ሂወትን ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SaraSara-yo4qg
    @SaraSara-yo4qg 9 หลายเดือนก่อน

    ስለሁ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ መልስ ተመለሰልኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በተለይ መላአክት ከእግዚአብሔር ተልከው ይመጣሉ እንጂ ከእኛ ወደ እግዚአብሔር አይወስዱም የሚለው ሁሌም ሚጠይቁት ጥያቄ ስለሆነ በስፋት ለህዝቡ እንዲደርስ ቢደረግ መልካም ነው

  • @fannaminwuyelet3897
    @fannaminwuyelet3897 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln Memhir. Yesemanewun belibonachin yasadrilin.

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว +17

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን 💒🙏💒🙏🙏🙏💕💕

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣር የሰጠን የተዋህዶ እንቁ መምህር ነህ ፈጣር ዘመንህን ይበርክ

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችንቃለህወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን

  • @efar3823
    @efar3823 2 ปีที่แล้ว

    Betam dinki timhirte lehlum egziabher libana yisten betam metfo zemen new yalenew yediyablos zemen
    Efrem from eritrea

  • @mariouset142
    @mariouset142 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ነው ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ

  • @bilenlove6432
    @bilenlove6432 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንዴ አንተ አይነት ያብዛልን 🙏🥰🥰🥰

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera8566 2 ปีที่แล้ว +4

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ያድልልን ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 2 ปีที่แล้ว

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN!!!!

  • @tebtatube3220
    @tebtatube3220 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዉርስልን መምህር ወይ

  • @danidan1999
    @danidan1999 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ድንቅ መምህር ነክ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 2 ปีที่แล้ว +1

    Be ewunet kalaheyotene yasamalene memher.

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህወሃት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +2

    ✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
    ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X
    መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X
    እሰገድ ለገብርኤል 3X
    ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X
    ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X
    ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X

    አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ
    አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል
    ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን
    ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ።
    th-cam.com/video/i84-vo-y74E/w-d-xo.html

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwot ysemalen edmena tena yestln

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ትምህርት ነው መምህሬ በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @selamgaltigray8071
    @selamgaltigray8071 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው በእዉነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bereketbinyambekele9457
    @bereketbinyambekele9457 2 ปีที่แล้ว +1

    EGZIYABEHER ..yestehe yetadeleke sew nehe

  • @fikirbekele3051
    @fikirbekele3051 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @rahelworku730
    @rahelworku730 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @habiseifu2921
    @habiseifu2921 2 ปีที่แล้ว

    Kale eyewitine yasemaline memherachine egzhabher yetibikeke

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማእታት እግዚአብሄር ስላከበራቸው ቅዱሳን ሁሉ እረደኤት በረከታቸው ይደርብን

  • @sunday9022
    @sunday9022 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ 🙏🙏 በድንግል ማርያም አማላጅነት አምናለሁኝ❤❤ በድንግል ማርያም አማላጅነት የሚያምን ሁሉም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @MsMetada
    @MsMetada 2 ปีที่แล้ว +2

    ሄኔክ ወንድሜ ኑርልን አምላክ ይጠብቅህ ሀይማኖቴ እንደ አለት አፀናህልኝ ተባረክ

  • @sarazewdu1915
    @sarazewdu1915 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @MeMe-or5de
    @MeMe-or5de 2 ปีที่แล้ว +1

    Qalehewet yàsemalin memihir Hanok! tsgawin yabzaĺihi kekifu yitebikih!

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eyerusalemassefa12
    @eyerusalemassefa12 2 ปีที่แล้ว

    መካከለኛ የሚለውን ቃል ከሌላ መምህራኖች በተለየ በግልፅ እስረድተህኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋህን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ ነህ ልቦናችንን ይክፈትልን ቅዱስ ቃሉን ሠምተን እንኖረው ዘንድ

  • @reem4353
    @reem4353 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Abelafuny
    @Abelafuny 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትን አታርቅብን
    እያንተም ማህበረ ጺዮን ተባረኩልን /Sub

  • @mastewallehulu8463
    @mastewallehulu8463 2 ปีที่แล้ว +2

    መድኀኒዓለም እድሜህን ያርዝመዉ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @MatewosUka
    @MatewosUka ปีที่แล้ว

    ክብር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 ปีที่แล้ว

    Memehracen yagelgelot zemenehen fexari yibark 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

  • @tigistbiyazen8711
    @tigistbiyazen8711 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ የኔ ውድ መምህር

  • @sinaabadi3321
    @sinaabadi3321 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemaln

  • @simbootewahidoo4018
    @simbootewahidoo4018 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen qale hiyot ya semalen wemdimachin🥰✝️⛪️🥰🙏

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln diakon henok adisun metshafhn entebkalen ye ghion wenz yemilewn

  • @tegegnbekure7572
    @tegegnbekure7572 2 ปีที่แล้ว

    በአባቶች ፋነታ ልጆች ተወለዱልሽ ከተባሉት አንዱ አንተ ነህነና ተባረክ

  • @nigatmuluneh569
    @nigatmuluneh569 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስል ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አስተዋይ ልቦናል ያድለን

  • @adiseberhanu498
    @adiseberhanu498 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በምረት ወደ ኢትዮጵያ ይመለስልን አሜን ፫ለመምህር ቃለህይት ያሰማልን ፀጋውን ያብላህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @teshomelepacha6957
    @teshomelepacha6957 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የቅዱስ መላእክት ልመናቸው ምልጃቸው በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤

  • @gadisaalemayehu6932
    @gadisaalemayehu6932 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwet yasemalin memhirachin yihea timirt kegnam alfo lexefut wendmochachin tilk ye fewus timihirt new

  • @tigsit115
    @tigsit115 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን 🥰

  • @asewendimu515
    @asewendimu515 2 ปีที่แล้ว

    memhre kalhiywete yasmalne

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sintayehusisay4219
    @sintayehusisay4219 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemaln

  • @williyamfriderik8830
    @williyamfriderik8830 ปีที่แล้ว

    በፀሎትህ አስበኝ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤

  • @GospelforMuslims
    @GospelforMuslims 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ትልቅ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን መምህር

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 ปีที่แล้ว

    Amen Qal Hiywat Yasmaln Wud Memher Abatachn yagelglot zemenon yibarkln

  • @መቅደስየጌታልጅ
    @መቅደስየጌታልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ እግዝአብሔር አምላክ

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Abcd-lv2ze
    @Abcd-lv2ze 2 ปีที่แล้ว

    Amen memhrachn kalehiwot yasemaln
    Tesfamegstesemayatn yawrsln

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 2 ปีที่แล้ว

    Amen!!! Kalehiwotn Yasemalen⛪💚💛❤🙏