ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤልሻዳዮች ለብዙ ነብሶች የድህነትና ፈውስ ምክንያት ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ መልካም የትንሳኤ በዓል !
* ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን- በዐብይ ኀይል ውሥልጣን* አሰሮ ለሰይጣን- አግአዞ ለአዳም * ሰላም- እምይዜሰ* ኮነ- ፍስሐ ወሰላም ።አሜን እንኳን አብሮ ለብረሃነ ተንሣኤው አደረሰን🙏🏽
እሥሥሥይ እንኳን አደረሳቹ እድሜን ጤና መድሃኒኣለም🙏🙏🙏
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደሳችሁ ወንድሞቻችን እኔማ ኢየሩሳሌም የጌታ መቃብር ና በርሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳላይ ምንም እንደሰው እቅድም ሆነ የኑሮ አላማ የለኝም እግዚአብሔር እንዲያሳካልኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ከአህዛብ ምድር አውጥቶ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ እንዲያበቃኝ😢
❤❤❤❤❤❤❤አሜን
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በርቱልን ወንድሞቻችን ❤
እንኳንአደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኤልሻዳይኦርቶዶክሳዊሚዲያ ሰራተኛዎች በሙሉ መልካም በአል❤❤❤❤
ወንድሞቻችን እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደረሰን ወድሞቻችን መልካም በአል ይሁንላችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ፈጣሪ ያበርታችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ በርቱ ገና የብዙዎች መዳን ምክንያት ተሆናላችሁ
ዉድ ኦርቶዶክስዊ እንኳን ለብርሀኑ ትንስኤ አደርሳችሁ በየላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበልልን ቃል ሂወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ🙏😍😘
እንኳን አደረሳችህ
እንኳን አደረሳቹህ ወንድሞች እንደ አቡና ሃራ ድንግል ገዳም ዘንዘሊማ በቂ የምግብ አቅርቦት ቢኖር ፣የጸበል መጠጫ ማረፊያወች በየቦታው ቢሰሩ ፣ሽንት ቤቶች ቢበዙ ከህዝቡ አንጻር፣ ቦታወች በሙሉ ቢጸዱ በዶዘር በሰውም ሀይ
እንኳንአብሮአደርሰን ወድሞቸ አላየዳዊት እግዜህበርእምምላክ በሀይሉ ከሙቲንእንደተነሰው ሁሉአሁንም በሀይሉበቸርነቱ ሀገራችንኤትዮጵያን የመከራዶፍ እንዴያነሳልን የሱፍቃድ ይሁንልን አሜን፫
ጓበዞች በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አላዬ እና ዳዊት የምትገርሙ ኮንብኔሽበን ናችሁ እግዚአብሔር ለራሱ ያዘጋጃቸው ናችሁ በርቱ።
እንኳን አደረሳችሁ ኤልሻዳዮች ቦታው ላይንም ያስፈልጋል
Enkuwan aderesachu wendimochay🙏🙏🙏
እካን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ እግዚአብሔር ያግዛቹ
Qanadrsahou❤❤❤
Wwtamralahu❤❤❤
❤🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
Smarmlaktysmaln❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን እድረሳችሁወንድምቻችን በርቱልን እምላከ ጊዮርጊስ ይርዳችሁ ይርዳን ባይገርማችሁ የእግዚአብሔር እፅብ ድንቅ ስቲውሩ እዛ ሆኜ የማየው ነው የመስለኝ እምላከ ጊዮርጊስ ፍቅዶ እመቤቴ እማልዳን ቅዱሳን እርድትውን እገራችን ስመጣ ይሄንን ቅዱስ ቦታ እናያለን እዚህ ሆኖ በርከቱ ደርሶናል የበረከቱ ተካፍይ ስላድረጋችሁን እምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይስጥልን ችሩ እግዚአብሔር እኛንም እገራችንንም ይማርልን
ለድህነት ነው የሚከደው ምቾትን ማሰብ በራሱ ሃጢያት ነው ስለምግብም ማሰብ ልክ ውደ ሱባኢ እንደምንገባ ሆነን ነው በሶ ቀሎና ደረቅ ምግቦችን በመጠኑ ይዞ መጋዝ ነው ደግሞም የእግዚያብሂር ጸጋው ብርታቱ አለ ዋናው ቅንነቱ መተሳሰቡ ነው
በትክክል
ትክክል
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ለዚች ቀን ያበቃን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይገበዋል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታህ በሰላም አብቃኝ እና ለምስክርነት አብቃኝ
መግደላዊት ማሪያም
Ameen Ameen Ameen bagaa wajumaanuunugayee
በየትምህርት ቤቱ ግዑዝን ማስተማር በጣም አስፈላጊ ነው ።
alaye yelget tarik gin ke amro bely hunebgne.
❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችው አደረሰን ወንድሞች ለበርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እንዲሆን እና በረከቱን እንዲደርሰኝ account ከአላችው ስልካችው ጭምር አስቀምጡልን
❤❤❤❤🤲🤲🤲🌾🌾🕊🙏🙏
Egezbehre bifekde hamele keduse gebrele wendeme yihe da selte albte yikoyi wechi we ene echilalhu azegaju
Yena meritoch siwedachihu
Samaeto en cigerane yawesetane metaweikawe aneta naike wesadainge bateike
😊😊😊😊ዉዶች ላክ እድርጉ ስታዩ🎉🎉🎉
ስልካቹ አሠራም
እንደሀሳብ አዲስ የሚሄዱትን ጸበል ገብተው ያማያውቁት ቅድሚያ ቢሰጥ ሌሎች ቢያስ አንድ ጊዜ ተጠምቀው ስለሚያውቁ
አላዬ ይቅርታ አንድአንዴ ስትጠየቅ ከተጠየከው ውጪ ሄደህ ሌላ አጀንዳውስጥ ትገባለህና ከይቅርታ ጋር ይሄንንባህሪህን አስተካክል።የተጠየከውን እና በተጠየከው ነገር ላይብቻ መልስና ማብራሪያ ስጥ።ካጠፋው ወይም ከተሳሳትኩ በጣም ይቅርታ
❤❤❤❤❤
ኤልሻዳዮች ለብዙ ነብሶች የድህነትና ፈውስ ምክንያት ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ መልካም የትንሳኤ በዓል !
* ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
- በዐብይ ኀይል ውሥልጣን
* አሰሮ ለሰይጣን
- አግአዞ ለአዳም
* ሰላም
- እምይዜሰ
* ኮነ
- ፍስሐ ወሰላም ።
አሜን እንኳን አብሮ ለብረሃነ ተንሣኤው አደረሰን🙏🏽
እሥሥሥይ እንኳን አደረሳቹ እድሜን ጤና መድሃኒኣለም🙏🙏🙏
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደሳችሁ ወንድሞቻችን እኔማ ኢየሩሳሌም የጌታ መቃብር ና በርሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳላይ ምንም እንደሰው እቅድም ሆነ የኑሮ አላማ የለኝም እግዚአብሔር እንዲያሳካልኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ከአህዛብ ምድር አውጥቶ ለዚህ ቅዱስ ስፍራ እንዲያበቃኝ😢
❤❤❤❤❤❤❤አሜን
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን በእውነት በርቱልን ወንድሞቻችን ❤
እንኳንአደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኤልሻዳይኦርቶዶክሳዊሚዲያ ሰራተኛዎች በሙሉ መልካም በአል❤❤❤❤
ወንድሞቻችን እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደረሰን ወድሞቻችን መልካም በአል ይሁንላችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ፈጣሪ ያበርታችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ በርቱ ገና የብዙዎች መዳን ምክንያት ተሆናላችሁ
ዉድ ኦርቶዶክስዊ እንኳን ለብርሀኑ ትንስኤ አደርሳችሁ በየላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበልልን ቃል ሂወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቼ🙏😍😘
እንኳን አደረሳችህ
እንኳን አደረሳቹህ ወንድሞች
እንደ አቡና ሃራ ድንግል ገዳም ዘንዘሊማ በቂ የምግብ አቅርቦት ቢኖር ፣የጸበል መጠጫ ማረፊያወች በየቦታው ቢሰሩ ፣ሽንት ቤቶች ቢበዙ ከህዝቡ አንጻር፣ ቦታወች በሙሉ ቢጸዱ በዶዘር በሰውም ሀይ
እንኳንአብሮአደርሰን ወድሞቸ አላየዳዊት እግዜህበርእምምላክ በሀይሉ ከሙቲንእንደተነሰው ሁሉአሁንም በሀይሉበቸርነቱ ሀገራችንኤትዮጵያን የመከራዶፍ እንዴያነሳልን የሱፍቃድ ይሁንልን አሜን፫
ጓበዞች በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አላዬ እና ዳዊት የምትገርሙ ኮንብኔሽበን ናችሁ እግዚአብሔር ለራሱ ያዘጋጃቸው ናችሁ በርቱ።
እንኳን አደረሳችሁ ኤልሻዳዮች ቦታው ላይንም ያስፈልጋል
Enkuwan aderesachu wendimochay🙏🙏🙏
እካን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ እግዚአብሔር ያግዛቹ
Qanadrsahou❤❤❤
Wwtamralahu❤❤❤
❤🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
Smarmlaktysmaln❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን እድረሳችሁወንድምቻችን በርቱልን እምላከ ጊዮርጊስ ይርዳችሁ ይርዳን ባይገርማችሁ የእግዚአብሔር እፅብ ድንቅ ስቲውሩ እዛ ሆኜ የማየው ነው የመስለኝ እምላከ ጊዮርጊስ ፍቅዶ እመቤቴ እማልዳን ቅዱሳን እርድትውን እገራችን ስመጣ ይሄንን ቅዱስ ቦታ እናያለን እዚህ ሆኖ በርከቱ ደርሶናል የበረከቱ ተካፍይ ስላድረጋችሁን እምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይስጥልን ችሩ እግዚአብሔር እኛንም እገራችንንም ይማርልን
ለድህነት ነው የሚከደው ምቾትን ማሰብ በራሱ ሃጢያት ነው ስለምግብም ማሰብ ልክ ውደ ሱባኢ እንደምንገባ ሆነን ነው በሶ ቀሎና ደረቅ ምግቦችን በመጠኑ ይዞ መጋዝ ነው ደግሞም የእግዚያብሂር ጸጋው ብርታቱ አለ ዋናው ቅንነቱ መተሳሰቡ ነው
በትክክል
ትክክል
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ለዚች ቀን ያበቃን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይገበዋል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታህ በሰላም አብቃኝ እና ለምስክርነት አብቃኝ
መግደላዊት ማሪያም
Ameen Ameen Ameen bagaa wajumaanuunugayee
በየትምህርት ቤቱ ግዑዝን ማስተማር በጣም አስፈላጊ ነው ።
alaye yelget tarik gin ke amro bely hunebgne.
❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችው አደረሰን ወንድሞች ለበርሜል ቅድስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እንዲሆን እና በረከቱን እንዲደርሰኝ account ከአላችው ስልካችው ጭምር አስቀምጡልን
❤❤❤❤🤲🤲🤲🌾🌾🕊🙏🙏
Egezbehre bifekde hamele keduse gebrele wendeme yihe da selte albte yikoyi wechi we ene echilalhu azegaju
Yena meritoch siwedachihu
Samaeto en cigerane yawesetane metaweikawe aneta naike wesadainge bateike
😊😊😊😊ዉዶች ላክ እድርጉ ስታዩ🎉🎉🎉
ስልካቹ አሠራም
እንደሀሳብ አዲስ የሚሄዱትን ጸበል ገብተው ያማያውቁት ቅድሚያ ቢሰጥ ሌሎች ቢያስ አንድ ጊዜ ተጠምቀው ስለሚያውቁ
አላዬ ይቅርታ አንድአንዴ ስትጠየቅ
ከተጠየከው ውጪ ሄደህ ሌላ አጀንዳ
ውስጥ ትገባለህና ከይቅርታ ጋር ይሄንን
ባህሪህን አስተካክል።
የተጠየከውን እና በተጠየከው ነገር ላይ
ብቻ መልስና ማብራሪያ ስጥ።
ካጠፋው ወይም ከተሳሳትኩ በጣም ይቅርታ