"በሻይ ማንቆርቆሪያ ክሽን ያለ ቀይ ወጥ ተሰራ "🤣...ለአንዱ ተወዳዳሪ በልኩ ዩኒፎርም አጣንለት - የፈታኙ ኩሽና ፈተና ቀጥሏል! SE1 EP6
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- #ኢቢኤስ #EBS
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst....
#ኢቢኤስ
#EBS
#Fetagnu_Kushena
የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ1444 አመተ ሂጂራ ለረመዷን ፆም በሰላም አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሳን
እንኳን አብሮ አደረሳን🕌
እንካን አብሮ አደረሰን
መቼነው የሚገባው ፆማቸው
መቼነው የሚገባው ፆማቸው
እንኳን ለተከበረው ረመዳን ለመላው እሰልምና ተከታዮች አደረሰን
Amiiìiin inshaallah
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን
ሁለቱ ወንድሞች እንባዬን አመጡት ሚኪያስ አቦ ይመችህ
ይህ ሼፍ ተመቸኝ ስለምግቦቹ የሚሰጠው ማብራሪያ ሁሌም ና እኔ ትምህርት ወስጄበታለሁ
Anem
ማን እና ማን ናቸው ወንድማማቾች
@@fetihajilalutube6339 ወንድሞች ነው ያልኩት
@@Nùh4424 እሺ ሼፍ ዚ እና ወፍራሙ ልጅ መስለውኝ ነበር
@@fetihajilalutube6339 ኖ አይደሉም
እንኳን አብሮ አደረሰን አላህ በሰላም ተቀብለን በሰላም የምንጨርስ ያድርገን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የዘረኝነትን በሽታ ከሀገራችን ነቅሎ ያጥፋልን ሁሉ ነገር በሀገር ነው
ወንዶቹ መተጋገዛቸዉ እንዴት ደስ እንደሚሉ!!
በጣም የሞደው ፕሮግራም በጉጉት እኮ ነው ምጠብቀው ዋው የዛሬዎቹ አደገኛ ናቸው ሼፍ ዚ የኛ ምርጥ
Proud of you mikuye.keep it up little bro,want to see you on top of your dream!
ሼፍ ማቴዎስ ሁሌም በገባዚልን ቀላቶቹ በጣም የሥተምራሉ
እስካሁን ካየሁት ፈታኝ ኩሽና በጣም የተመቸኝ ነው 👍👍👍👍👍💘💘💘💘💘🤣🤣🤣🤣🤣
እረ ሴቶችዬ አታሰድቡን ሞያ ወዶች በለጡ አኮ ወይ ጉድ ከሚካፕ ዉጪ ሞያ ዜሮ 🤔🤔
😁😁
@@samrimuleata አሽቃባጭ 🙄🙄🙄😏😏😏😏😏
ክክክ ግን ማንቆርቆሪያው ስራ ላይ ይውላል ድጋሜ ማለቴ ለሻይ
ጎበዝ ዳኛ ነው 👌👌👌👌👌👌👌ወንዶችሁ 🥰
😅ሼፍ ዚ ላለቅስ ነው አላለም 😅ወንዶቹ ትብብራቸው ደስ ይላል
ኦዎዎዎ ማሻኣላህ ሲያምሩ እፍፍፍ
የዳኛው ትምርት ደስ ይላል ተመችቶኛል
እንዴት ነው የሚመዘገበው መመዝገብ እፈልግ አለው
ልክ ነው ወላሂ የሽንብራ ዱቄት እንደኛ ሀገር ሽንብራ አሳ ወጥ ብቻ አደለም የሚሰራው ህንዶች በብዙ አይነት መንገድ ይሰራል ዳኛው ገና ዛሬ ነው ያየሁት አላህ ይስጥህ 😍😍😍
ሴትዮዋ ጨካኝ ነበረች እኳን ተባረረች ያለ መስካሪ እራሷ በራስዋ መስክራ ትባረር
አዝኛኝ ውድድር ነው
miku congratulation des bologhal silashenefe
ዳኛውን ሼፍ ማቲወስ ስወደው ትንታኔው የሚገርም ነው
ቀማሹን ስወደው ትህትናው😊
shaf matyos wow ewket yichemerlih
ዎድሞቼ ታባራኩ ማታበባራቹ ዳስ ይላል
Set asedabi beye alaqem gin...
ሚክያስ ኡንካን ደስ አለህ
Tsegurachewin lemindnew mayshefnut betam new miyastelaw betelay yesetua ligebako new
ግን ለምድን ነው ሴቶች ኩሽና ሲገቡ ፀጉራቸውን የማይሸክፉ ሊታሰብበት ይገባል ምክንያቱም ብግብ ላይ ይረግፋል እኔ እንደ አንድ መስፈር ነው የማየው
ከየት የለመደባቸውን
ደስሲሉ ስረዳድ
ዋዉ የዛሬዎቹ ይለያሉ
ሼፍ ማቲ 1ኛ
እንኮንአብሮአደረስን
29:02 ደቂቃ ላይ ወጥ ውስጥ የሚንቀሳቀስ ትል ያየሁት እኔ ብቻ ነኝ?💀
Whatttt
ፍቅር ናቸው የዛሬው ወንዶች
Waw endezarew Des blogn ayawkm
ኢቢኤስ በአቢይ ፆም የፍስክ ምግብ ነው እየተሠራ ያለው?
Enam mewdader alebegn
አረታው አላለም ክክክክክክ ነጋደወች እዳይሰሙት
እነ ሼፍ መክበብ አምጡልን አንዳንዴዬም
Ok
Lemayetim des ayelem enkun lisera
ሼፍ ዚ ለካስ ምርጡ ገበታ ላይ ተወዳድረህ ተሸንፈሀል ገና ትላንት ነበር ያየሁት 😂😂😂 ለዚህ ነው ለተወዳዳሪዎች የምታዝነው ለካ
@@zekiyatemam7901 አይደለም እንደማንኛውም ሶስት ተወዳዳሪ ተወዳድሮ ተሸንፎ ነው የወጣው ከሁለት አመት በፊት ምርጡ ገበታ እንደተጀመረ
yene maroch alkuachihu
ስት የሰለጠነ ህዝብ ነው የሚያያችሁ
ማሻኣላህ ኣላሁኣክባር ያዛሬዎች እማ እሳትጎርሶ እሳትልሳውናው ያማጡት ኦኮኮኮኮ
👍👍👍
Ykrtana shef zi dagnaw wereyabezal tnsh biyastekakl
Ene gen des yelale mabrarya sesete😍
Yemigermew gn dagnochu ynegerachewal ende yemigerm new
የሰውየው ልፍለፋ እራሱ ይረብሻል
እውቀት የሚጠላ ትውልድ
አ ይ እድገፎ አገፍችሁ በትኩሱቶሉ ብጠፍጥፉት ቆጆ ቅርፅይወጣነበር ዘይት አይገባም እኔ ከምዳም ቤት ስመጣአቀውጠዋለሁ
O betame.gobeze nachew
Endezare tewedadari wendoch yetemechegn yelem Des silu
ሰውየው ወሬው ውይ ቀንስልን
ግን ዘይቱን የት ሲሄድ አግኝታችሁት ነው🤔
😂😂😂😂
🤣 የዘይት ጎርፍ ሲሄድ አግኝተውት መሰለኝ
እኔ እራሱ በጣም ገርሞኛል ሲመስለኝ ኢትዮጵያ የገደበችው የአባይ ግድብ ዘይት መሰለኝ እና ከግድቡ ነው በደንብ የታፈሰው ክክክክክ ማነው እደኔ ወደስደት ከመጣ በሃላ ዘይት የበዛበት ምግብ የማይመቸው በላይክ አሳዩኝ
Endt lit teshetalk
ዳኛ ይቀየር😥🤨
እረ ዳኛ ይቀየር
ጭምልቅልቅ አረጉት ጓት አለብሱም
ወይኔ ተፉው ውርደትሽ
በጣም ደግሞ አይንዋን ትበለጥጠጣለች ደፋር ናት
🤣🤣🤣🤣
.አይ ሴቶች ተሳፍረላቹ
🙄😞🤔😢🙃🙃