"አግብተሻል? አላገባሁም ... ይቺ እያለች በየት በኩል "🤣🤣 // የቤተሰብ ጨዋታ// Se 14 ep 15

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 96

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሽረህ ነው አልሀምዱ ሊላህ ያሁን ከሆነ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
    @SuperTubeሱፐርቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน +13

    ነፂ አንተ ፍቅር የሆንክ ሰው እንዃን በጤና መጣህልን

  • @ጋልማርያምኪሓ
    @ጋልማርያምኪሓ 6 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን ተሻለህ ተመስጌን ❤😊😊

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 6 หลายเดือนก่อน +3

    ነጻነት እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ከንደገና ስላየው ደስ ብሎኛል ጨርሶ ይማርክ ❤❤❤❤❤

  • @MmJohar
    @MmJohar 6 หลายเดือนก่อน +6

    ነፂየ የኔ ፍልቅልቅ ሠላምህ ይብዛልን በጣም ነው የምኖድህ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amarech-o1p
    @Amarech-o1p 6 หลายเดือนก่อน +7

    በጎፋ ዞን ለተጎዱ ወገኖቻችን እግዚአብሔር አለሁ ይበላቸው ያረፉትንም ነብስ ይማር 💔💔💔😭😭

    • @romantola5947
      @romantola5947 6 หลายเดือนก่อน

      Ameen ameen ameen

  • @zola-zk4th
    @zola-zk4th 6 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ላገርህ አበቃህ ነፂ እግዚያብሔር ይመስገን።

    • @elhamyeabatuwalij6305
      @elhamyeabatuwalij6305 6 หลายเดือนก่อน

      ባገር ይታፈራል እንደ?🙄 አሁን ያለሁ ሆኔታ ሊያሳፍር ይችላል በሌሎች እይታ ግን ሰውን በሰው በሚያባሉ ፓለቲከኞች እንጅ እንደት በሀገር ይታፈራል ልትነግሯት ይገባ ነበር

  • @hawaindris7028
    @hawaindris7028 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም ተሺሎህ በሰላም መጣህ❤❤❤❤❤

  • @theodrosgirmay1885
    @theodrosgirmay1885 6 หลายเดือนก่อน +15

    የነፃነት ጥረት ይገርማል ሰዎቹ 40000 ለማግኘት የሚያደርገዉ ጥረት።

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije 6 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ለዚህ አበቃ ነፂ❤❤❤

    • @jmaryamqwe7202
      @jmaryamqwe7202 6 หลายเดือนก่อน

      gn yemir tamo nebar enda banatachu isit tikilagna mareja sixugn

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 6 หลายเดือนก่อน

      @@jmaryamqwe7202 ታሞአል ተብሎ ፌስቡክ ላይ ሁሉ ተለቆ ነበር

  • @መለኛትዩብ
    @መለኛትዩብ 6 หลายเดือนก่อน +60

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ ጥቂት ነው የቀረኝ😢

    • @zenabulagessa411
      @zenabulagessa411 6 หลายเดือนก่อน +1

      I'm number one 😂

    • @TadesseFentaw-z9q
      @TadesseFentaw-z9q 6 หลายเดือนก่อน +1

      😮😮😮 እዳታስቢ

    • @beletenegusse5171
      @beletenegusse5171 6 หลายเดือนก่อน +1

      .. ሰፍሳፋ ለማኝ !!! ከዚህ ጥፊ !!!!

    • @l_kale3046
      @l_kale3046 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይቅናሽ እህቴ❤

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 6 หลายเดือนก่อน

      @@beletenegusse5171 አይንሽ ይጥፋ እከካም ሲጀመር ማንአባሽ ለመነሽ አንችን ስንት ደግ አለ አንች አለሽ በሰው ማደግ የምትቃጠይ

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነፅየ እግዚአብሔር በሰላም ለአግርህ ያብቃህ ምህረቱን ያውርድልህ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 หลายเดือนก่อน +5

    ,እንኳን ደህና መጣህ ተሻለህ ነፂ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @RareCell-k2d
    @RareCell-k2d 6 หลายเดือนก่อน

    ነፂ እካን በሰላም መጣህ እረጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰብህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meherethaile14
    @meherethaile14 6 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ አምላካችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @hayathayu857
    @hayathayu857 6 หลายเดือนก่อน

    Dag saw ነጻነት 😂ለሰው ደስታ ምትጨነቅ❤

  • @abdobatser7379
    @abdobatser7379 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን በስላም መጣህልን ነዒ አላህ ለዚህ ያበቃህ❤❤

  • @SuzanBailey-eg5jz
    @SuzanBailey-eg5jz 6 หลายเดือนก่อน +4

    ነፂዬ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ
    የዛሬው ፕሮግራም ግን የነ ሽዋንግዛው ቤተሰቦች ስሸነፉ ደስ ብሎኛል። ምክንያቱም የ1000 ብር ጥያቄ ላይ ልጁ ተስገበገበ ሰውየው አሳዝነውኝ ነበር
    እንደው ባሸነፉ ብዬ ስፀልይ እግዚአብሔር ይመስገን አሸንፈውም 40000 ብርም አገኙ።❤❤❤
    ልጅ ቢሮጥ አባቱን አይቀድምም። ሳሙኤል ስትስገበገብ ነው ይበልህ😅😅😅😅😅😅😅

    • @نواف-ر1ي
      @نواف-ر1ي 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +15

    ስደተኘዋ ነኝ 2ሺ አስገበኘ ስወዳችሁ❤❤❤

    • @arsemaarsema5571
      @arsemaarsema5571 6 หลายเดือนก่อน

      Endamamare wda

    • @yabsraዩቱብ
      @yabsraዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน

      @@arsemaarsema5571 እሺ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 6 หลายเดือนก่อน +1

      እንደማመርየኔውድ እቤተገብተሽ ኮሜንትላን🎉🎉

    • @yabsraዩቱብ
      @yabsraዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน

      @@arsemaarsema5571 እሺ

    • @yabsraዩቱብ
      @yabsraዩቱብ 5 หลายเดือนก่อน

      @@AminAmin-ov4yd እሺ

  • @Amina-muhammed123
    @Amina-muhammed123 6 หลายเดือนก่อน

    ነፂ እንኳን አላህ አፊያህን መለሰልህ❤❤❤

  • @mitu2969
    @mitu2969 6 หลายเดือนก่อน

    "ዝም ያለ ነጃ ወጣ" ደስ የሚለኝ አነጋገር

  • @husein-Nur
    @husein-Nur 6 หลายเดือนก่อน

    ከሳሙኤልጋ ያሉት ሁለቱ መገረፍ ነበረባቸዉ የምትሉ በላይክ😂😂😂😂

  • @TomaseKebede
    @TomaseKebede 6 หลายเดือนก่อน

    የሳሙኤል ቤተሰብ ሁሉም አይረቡም ፋይዳሜሊ ናቸው

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህልን ነፃነት

  • @hanabekele1369
    @hanabekele1369 6 หลายเดือนก่อน +3

    ነፂ እንኳን በሰላም መጣህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @enayko5471
    @enayko5471 27 วันที่ผ่านมา

    Ayi nesiy betam Eko new yemitashikegn a Boo Norelegn 😘😂😂

  • @Mubarak-j5v
    @Mubarak-j5v 6 หลายเดือนก่อน

    ቀጥታ ወደ ገደለው ነው ዛሬ ደሞ😂

  • @ZAKIR-ew9xm
    @ZAKIR-ew9xm 6 หลายเดือนก่อน

    እጅ ይጨመቃልደ😂😂😂

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አላህ አፊያ አደረገህ

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 6 หลายเดือนก่อน +4

    ነፂ እንኳን ............................።

  • @meseretnegasi1728
    @meseretnegasi1728 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነፂዬ ፈውስህ ይፅና

  • @mitu2969
    @mitu2969 6 หลายเดือนก่อน

    ፀጥ ያለ ሃብታም😂😂😂😂😂😂

  • @raamii11
    @raamii11 6 หลายเดือนก่อน

    Ohhh edu classmate neberech yene konjo ❤❤❤❤

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 6 หลายเดือนก่อน

      ስወድሽ ደምሪኝ❤

  • @thomasermias2651
    @thomasermias2651 6 หลายเดือนก่อน +1

    Woow Das yemil betsabi nw❤

    • @AAAA-q1k4w
      @AAAA-q1k4w 6 หลายเดือนก่อน

      ስወድህ ደምረኝ

  • @Zuzu-ss2vk
    @Zuzu-ss2vk 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርክ የኔ ፍልቅልቅ ነፂ❤

  • @shta-g3b
    @shta-g3b 6 หลายเดือนก่อน +8

    አንደኛ ነኝ ለይኩኝ

    • @arsemaarsema5571
      @arsemaarsema5571 6 หลายเดือนก่อน +1

      Damerashalawe damereghe wda

  • @zerehunekebede3745
    @zerehunekebede3745 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እንደነዚህ ወንዶች ሞዴል ምናምን እንደውም ወንዶች መሆናቸው አጠራጣሪ ነፈዞች በተለይ ሁለቱ ተጣልተው ነው እንዴ የመጡት ? እንኳንምሄዱ ደደቦች።

  • @AtliAtli-st7jv
    @AtliAtli-st7jv 6 หลายเดือนก่อน

    ENkaondahinaamatah.Natanat❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 6 หลายเดือนก่อน

    ነፂጤናህንይመልስልህወድሜበሰላምተመለስ

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 6 หลายเดือนก่อน +3

    ‼️ ጥያቄ የሚያወጡት ሰዎች አይቀየሩም እንዴ ⁉️ ጭራሽ መልስ የሚሆነውን አስቀርተው የማይሆነውን ነው የሚሉት !!!
    ምሳሌ = " የሚጨመቅ " ለሚለው //ልብስ// ብለው የመለሱት ትታችሁ ጭራሽ (( እጅ )) ትላላችሁ ::
    ልብስ እንጂ እጅ አይጨመቅም ‼️. እንዴ !!! ብዙ ተመሳሳይ ስህተት ትሰራላችሁ :: ተሳስታችሁ ሰውን አታሳስቱ :: በይበልጥ ታዳጊዎቹን ⁉️⁉️⁉️

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ደስ ኣላችሁ ጏበዟች

  • @EdrisAhmmad
    @EdrisAhmmad 6 หลายเดือนก่อน +8

    የላይይክ አምሮት 😢 አለብኝ ❤

  • @KaraboBaloyi-c7t
    @KaraboBaloyi-c7t 6 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome nets❤❤

  • @zenabulagessa411
    @zenabulagessa411 6 หลายเดือนก่อน +3

    I'm waiting please

  • @Umuhamid
    @Umuhamid 6 หลายเดือนก่อน +3

    የነፂ አድናቂወች እኔንም አሳድጉኝሲ

  • @MareyamawitArega
    @MareyamawitArega 6 หลายเดือนก่อน

    ነፂዬ❤❤❤

  • @gobezeassefa1437
    @gobezeassefa1437 5 หลายเดือนก่อน

    መልሶቹ ግን ልክ አደሉም, እንዳይገኙ ነው እንዴ ሆ?

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 5 หลายเดือนก่อน

    ነፂ ተሽሎት መጣ ?? በፈጠራቹ ንገሩኝ

  • @AawjaWnanwj-jt2tt
    @AawjaWnanwj-jt2tt 6 หลายเดือนก่อน +5

    እንካን በሰላም መጣህ

    • @teferagedlu6707
      @teferagedlu6707 6 หลายเดือนก่อน

      አንድ ሸ ብር ምንም አይገዛም ትልቅ ብር እንደሰጠ ጮህክ

  • @husein-Nur
    @husein-Nur 6 หลายเดือนก่อน

    ነፂ ተሻለክ ወይ ብሩዬ ?

  • @TamiratMathiwos-gs7ml
    @TamiratMathiwos-gs7ml 6 หลายเดือนก่อน

    የታዳጊ ፕሮግራም ለምን አቆማቸው?

  • @MuluyeabateMuluyeabate
    @MuluyeabateMuluyeabate 6 หลายเดือนก่อน +6

    ላይክ ለኔ

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 6 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @arsemaarsema5571
      @arsemaarsema5571 6 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@YemariyamLijedamerashalawe damereghe wda

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 6 หลายเดือนก่อน

      @@arsemaarsema5571 ደመርኩሽ በውስጥ አናግሪኝ

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 6 หลายเดือนก่อน

      @@arsemaarsema5571 ደመርኩሽ በውስጥ አናግሪኝ

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 6 หลายเดือนก่อน

      ደመርኩሽ በውስጥ አናግሪኝ

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari7409 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @geremewwassie2105
    @geremewwassie2105 6 หลายเดือนก่อน +3

    Like ❤❤

  • @AbdirezakMuhamad
    @AbdirezakMuhamad 6 หลายเดือนก่อน

    Flow argugn

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 6 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝና

    • @YemariyamLije
      @YemariyamLije 6 หลายเดือนก่อน

      ደምረኝና

  • @awelbibrahim51
    @awelbibrahim51 6 หลายเดือนก่อน

    ሰው በሀገሩ እንዴት ያፍራል ? ሀገር ማለት ህዝብ ማለት ነው እንዴት በራስሽ ታፍራለሽ ሀገር አስተምራ ስራ ሰጥታ ምን ታርግሽ ከዚ በላይ ኮተታም መሀይም