''ልጆቼ እግዚአብሔር ይስጣችሁ'' የጣቅርን ማርያም ገዳም አባቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 673

  • @etartmedia
    @etartmedia  4 ปีที่แล้ว +72

    ገዳሟን ለመርዳት
    ቤዛዊተ ኩሉ ጣቅርን ማርያም ገዳም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000344182632

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 4 ปีที่แล้ว +4

      edati tasekenalachru

    • @gdgdhd8481
      @gdgdhd8481 4 ปีที่แล้ว +4

      አለን ከጎናችሁ ወድም እህቶቻችን እመቤቴ ትጠብቀን በያለንበት በጣም ደስ ብሎናል

    • @helendavid362
      @helendavid362 4 ปีที่แล้ว +5

      እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቺሁ

    • @ትእግስትየራያዋ
      @ትእግስትየራያዋ 4 ปีที่แล้ว +5

      ሙሉ ስም አስቀምጡልን እዚጋ ያለው አካውንት ብቻ ነው

    • @elssabeterdheim4014
      @elssabeterdheim4014 4 ปีที่แล้ว +4

      በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ተሰጣችሁ 🙏🙏🙏 በአካውንቱ ለማስገባት ለማንችል ስም ከናባት አስቀምጡልን እባካችሁ እናመሰግናለን 🙏

  • @የፍቼወርቅ
    @የፍቼወርቅ 4 ปีที่แล้ว +70

    እግዚአብሔር ይስጣቹ የወጣትነት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 4 ปีที่แล้ว +45

    የታደለ ነው እድህ አይነት የነፍስ ስራ የሚሰራው እኛንም ለበረከት ተካፋይ ስላደረጋችሁን ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክልን ሁሌ ስለዚች ቤተ ክርስቲያን ሳስብ ያስለቅሰኛል አምላኬ በሰላም ተጠናቆ ለማየት አብቃኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @belenyemaryamlij3081
    @belenyemaryamlij3081 4 ปีที่แล้ว +75

    እመቤቴ ማርያመ በቤቷ ታፃናችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች የእናታችን የቅድሥ ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን 🙏🙏
    ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር♥🙏

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 2 ปีที่แล้ว

    "እፅናናለሁ ሳገኝሽ እበረታለሁ ስጠራሽ አዛኝቷ እመቤቴ መጥቻለሁ ከደጅሽ" ይሄ መዝሙር የማነው እጅግ ልቤን ነው የነካኝ! እኛንም ደጇ ደርሰን አገኘነው እንድናደርግ ያብቃን! ለእናንተም ፈጣሪ መንገዳችሁን ቀና ያድርግ

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 4 ปีที่แล้ว

    ሰላሴ ተጨርሶ ለማለት የብቃን ማርያም ትስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመተ ማርያም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemtsehay6814
    @alemtsehay6814 4 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ያደረገኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ። ተባረኩ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ። ደግሞም እድለኞች ናችሁ ለዚህ ቅዱስ የበረከት ስራ በመጠራታችሁ።

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 4 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭እንደው የምለው ቃላት አጣሁ የድንግል ማርያም ልጆች በደጇ የቆማችሁ ለበረክት የበቃችሁ ምን ያህል ተመረጣችሁ ለእኛም ይህን ያሳወቃችሁን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል እንዴት አገልግሎት እንደሚሰጡ እየተቸገሩ ውይይይ 😭😭😭 አባቶቻችን ችግራቸው ልብ የሚሰብር አስለቃሽ ነው በምችለው ሁሉ ከጎናችሁ ነኝ ቅድስት ድንግል ማርያም ትሙላልኝ 😭😭😭😭

  • @askalamsalu9382
    @askalamsalu9382 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የተዋህዶልጆች አይዞቹሁ በምትሄድበት እሶትጠብቃችሁ ።

  • @zenash4659
    @zenash4659 4 ปีที่แล้ว +3

    ቀናሁኝ😔ደግሞም ደስ አለኝ 🥰🥰🥰ወላዲተ አምላክ በጎደለ ትሙላ🤲🤲🤲

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
    @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 4 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት እኛ አማረ ቤት እየኖርን የእግዚአብሔር ቤት እንዲህ ሆኖ ከማየት የበለጠ ህመም የለም እባካችሁ ክርስቲያኖች ሁላችንም ተረባርበን ያማረ የተዋበ አድርገን ቤተክርስቲያኗን እንስራ እግዚአብሔር አምላክ ጉዟችሁን ድካማችሁን ለህይወት ያድርግላችሁ ለሰጣችሁ ሁሉ በወጣ ይተካላችሁ ኢት አርት ሚዲያ እናመሰግናለን መሀበራችሁን ያስፋላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን የወጣትነታችሁን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 4 ปีที่แล้ว +28

    በረከቱን ለተሳተፋችሁ ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ ...ተባረኩ!

  • @እናቴለኔህይወቴናትልኑርለ
    @እናቴለኔህይወቴናትልኑርለ 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ የሰው ልጅ መጨረሸው ሳምር ነውና የሁላችንም የመጨረሻችን ያሳምርልን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አመብርሃን አንችን ተማምኖ ማን አለፈረም አናቴ ከናተ አትለያቹህ ወገኔቼ💒❤😭

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም አናመስግናለን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አግዚአብሔር ይሰጥለን

  • @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ
    @ሰላሜነሽማርያም-ኈ6ቘ 4 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጣታ እግዚአብሔር ይመስገን ወድሞቻችን ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ አባቴ ቀሲስ መምህር አበበ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት እርሶ ሁሌም የጭቅ ደራሽ ኖት

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 4 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት የወጣትነታችሁን ዘመን ትባርከው ወንድማችን
    በእውነት እመቤቴ ማርያም
    ህይወትክን በነብስም በስጋው ብረሃን የተመላ ታድርገው

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 4 ปีที่แล้ว +44

    ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጣቹ ።

  • @yemariyamlij8084
    @yemariyamlij8084 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትግስት በደጅ ያፀነሸ ዝማሬ ይገረም ደጅኔ የተዋህዶ ልዩ ልጅ እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏ET እመቤቴ ዋጋችሁን ትክፈላችው በጣም ደስ ይላል ተመስገን የተዋህዶ ልጀች በየ ቦታው አሉን 💒✝️መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ክርስቲያንነኝተዋህዶየመቤ
    @ክርስቲያንነኝተዋህዶየመቤ 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞች በርቱ ተበራቱ እግዚአብሔር የበለጠ እድትሰሩ ፍቃዱ ይሁን መመረጥ ነው ይህን ማድረግ ካልተመረጡ አይቻልም ምንም ቃላት የለኝም እንድት ደስ እንደምትሉ

  • @kasuamara6794
    @kasuamara6794 4 ปีที่แล้ว

    ሰለ ማይነገር ሰጣው እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን እግዚአብሄር ይባርካቹሁ አባቶቼ ወንድሞቼ እኀቶቼ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትባረርካቹሁ በእዉነት በጣም ነዉ ደሰ የለኘ አ እግዚአብሄር ፈቃድ ይሁን

  • @tigistabegaz5004
    @tigistabegaz5004 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ::

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +4

    ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክልን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ፈጣሪ ✞✞✞ ⛪⛪⛪ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሩት-ቈ3ጐ
    @ሩት-ቈ3ጐ 4 ปีที่แล้ว +55

    አምላኬን አመሰግነዋለዉ ስለመረጠኚ ለኦርቶቶክስ ፈጣር ይጠብቃችዉ ደስ ትላላቸዉ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +13

    ማርያምን በደስታ በእንባ ታጠብኩኝ ባለፈው የተለቀቀውን ሳይ የእናታችን ቤት እንደዛ ሆኖ ሳይ ልቤ ተሰብሮ ነበር እኔና እህቴ የበረከቱ ተሳቲፊ ስለሆንኩ እመቤቴን አመሰግናለሁ በርቱ ኡቲ አርት ሚዲያ ለፍፃሜ በቅቶ ያሳየን ቤተክርስቲያኑን እኛም ከስደት መልስ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን!!

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 ปีที่แล้ว +10

    ተባረኩ ውድ የተዋህዶ ልጆች።
    ፍጣሪ ይውዳቹሀል በጣም አምላክ ቀሪው
    ዘመናቹሁን ይባርክላቹ በቤቱ ያፅናቹ
    ከስደት መልሽኝ እመብረሀን........ እኛምንም ስደተኞችንም ለደጁ ያብቃን ቸሩ ፍጣሪያችን በስላም አሜን።

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 4 ปีที่แล้ว +7

    ስለማይነገር ተነግሮም ስለማያልቅ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይስጣችሁ አባቶቼ ወድሞቼ እኅቶቼ ድንግል ማርያም ታክብራችሁ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እመቤቴ ትፍቀድልን እንሰራታለን

  • @yergedhaileslaasie5651
    @yergedhaileslaasie5651 4 ปีที่แล้ว +5

    ወላዲተ አምላክ በዕድሜ በጤና ትጠብቃችሁ ታድላችሁ በረከታችሁ ይድረሰኝ

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 4 ปีที่แล้ว +1

    በመቤቴ ውሰዱኝ እደ እግዚአብሔር ፈቃድ
    የገና ወደ እምየ ኢትዮጵያውያ ከባለቤቴ ጋር እገባለሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሃና እና ገብረ እግዚአብሔር እምየ ሆይ ከበረከቱ እድካፈል እርጅኝ

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይሄንን የበረክት ስራ ያስተባበራችሁ ለዚህ መልካም ስራ የተሳተፉችሁ እመብርሀን የዶኪማስን ጓዳ የሞላች የጎደለውን ሁሉ ትሞላላችሃለች በእውነት ምንም ጥርጥር የለኝም በረከቷ ቤታችሁ ገብቷል በጣም ደስየሚል ነው

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 ปีที่แล้ว +20

    ወንድሞቼ በርቱ እመ አምላክ ዘመናችሁን ትባርክላችሁ መመረጥ እኮ ነው

  • @mogestadesse5258
    @mogestadesse5258 4 ปีที่แล้ว

    እቤታችን ሀሳባችሁን ሁሉ ትሙላላችሁ ።ያቅሜን እሳተፋለሁ በረከቷ ይድረሰን
    አሜን አሜን አሜን

  • @መስቲየሼዋዋመስቲ
    @መስቲየሼዋዋመስቲ 4 ปีที่แล้ว +6

    የመግለፅ ቃላት ያሰኛል አርት ሚድያዎች እመብረሀን ፀጋና ሞገስን ታብዛላችሁ

  • @damenechaschalew2051
    @damenechaschalew2051 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ እውነት በጣም የሜያስለቅስ ነው እራሲን መቆጣጠር አልቻልኩም ቢድዮውን ሳየው በጣም ያሳዝናል እናተን ያነሳሳው ልጃ ቤቷን ሊስራ ስእቱ ስልሆነነው ግን ይሄ ቤተመቅደስ ባይፍርስ ምክንያቱም ታረካዌ ቅርስ ነው ምክንያቱም ይሄን ያህል አመት የቆየ ቅርስ ነው ቦታው ለአዲሱ ቤተ መቅደሷ ካልበቃ ቦታ ብንገዛ እና ይሂ ቤተመቅደሷ ባይፍርስ በጣም ደስ ይለኛል ሀሳብ ብታቀርብ በእግዚአብሔር ስም ጠይቃለሁ የቻልኩትንም አደርጋለሁ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 4 ปีที่แล้ว +12

    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ተስፍዎች የኦርቶዶክስ አለኝታዎች ቃል አጠሁላችሁ ስለ ምታደርጉት ሁሉ የሰማይ አምላክ በምድር በሰማይ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
    አስቀናችሁኝ😭😭 በእንባ ተመለከትኳችሁ በረከታችሁ ለኔ ለሀጢያተኘዋ አስካለማርያም በረከታችሁ ይድረሰኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 4 ปีที่แล้ว +35

    በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ልጅች የእመቤታችን የድግል ማርያም የአሰራት የአደረ ልጅች እንደሰጣችሁ እግዚአብሔር ችልሁ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ይሰጣችሁ ከአዲሰ አበባ ብዙ ይረቃል ገዳም የት አከባቢ ነዉ አድራሸው ንገሩን እኔ እኛሞ የበረከቱ ተካፈይ እንሁን

    • @gatachewbirhan6294
      @gatachewbirhan6294 4 ปีที่แล้ว +2

      Egzyabher edma ena Tina yestachu wed yetwahdo legoch

  • @fitsum8323
    @fitsum8323 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ትርዳኝ እንኩዋን ብር ነብሴም የድንግል ማርያም ናት እናቴ በልልጃዋ ትርዳኝ

  • @mesihailu6772
    @mesihailu6772 4 ปีที่แล้ว +1

    እዴት ደስ ይላል በማርያም በባለፈው ቪዲዮ አይቼው በጣም አዝኜ ነበር እባክህ ጌታ ሆይ እጄን ፍታልኝ ሁሌ ማዘን ብቻ ሆነ ስራዬ እያየሁ ማድረግ በምችለው እንኳን ማድረግ አልቻልኩ ጌታ ሆይ ኧረ ምረጠኝ ግን ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል እመብርሀን በወጣ ይተካላችው ድካም ልፋታችውን ትቁጠረው አባቶቼ እህት ወንድሞቼ እናቶቼ ሁላችውም እመብርሀን የሀሳባችውን ትሙላላችሁ ቤተ መቅደሶ ተሰርቶ አልቆ ለማየት ያብቃን
    ቲጂዬ የግርምሽ ልጅ የእስጉዬ ቆንጆ የሰፈሬ ልጅ ስላች ሁሌም እገረማለው ላንቺ እሚገባሽን ህይወት ነው እግዛብሄር የሰጠሽ እናትነትን፣ ዉበትን፣ኢትዮጵያዊነትን፣ስነ ምግባርን፣እምነትን፣ ሁሉን ሰቶሻል እግዛብሄር ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ የኔ ፍልቅልቅ
    ኢት አርቶች እጅግ በጣም እናመሰግናል ወንድሞች በርቱልን የእውነት አይቼ እስክጨርስ ጉዞ ደርሼ የተመለስኩ ነው የመሰለኝ ብቻ ማመስገኛ ቃላት የለኝም ተባረኩልኝ🙏🙏🙏

  • @sosenadagne9511
    @sosenadagne9511 4 ปีที่แล้ว +9

    I am so happy. I promise to give some more money again for building to Church. Egzyabehare yebarkachu telke barket nwe degmo betkerstyano teserto lemayete yebkan. From American

  • @ፍቅርተሥላሤ
    @ፍቅርተሥላሤ 4 ปีที่แล้ว +7

    እግዛብሄር ለሠጪ ይሥጥልን ተባረኩ

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 3 ปีที่แล้ว

    ልቤ በጣም የተሰበረበት ያዘንኩበት ግዜ ብል አላጋነንኩም
    ሳላስበው እንባ ከአይኔ ምንጭ ስር ፈሰሰ ለቤ/ያኗ የድርሻዬን አበረክታለሁ
    እባክህን ስልክህን ታቀብለኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ
    በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @የሚረዳኝየለምናከኔአ-ፀ9ዘ
    @የሚረዳኝየለምናከኔአ-ፀ9ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ደስ የሚል ስራ ነው እኔም እግዛብሔር ለደጇ ያብቃኝእናንተንም ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 4 ปีที่แล้ว +17

    ኡፍፍፍ መታደላችሁ እመቤቴ እድሜ እና ጤና ትስጣችሁ

  • @senaytabera5468
    @senaytabera5468 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንአሜን

  • @abiymulat6832
    @abiymulat6832 4 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን እናቴ ለደጅሽ አብቂን በእውነት አንች ታውቃለሽ የልቤን
    በእውነት ከልቤ አዝኘ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን ደስ ይላል ለእመብርሀን ለልጇ ምን ይሳነዋል ለእኛም በረከቱ ይድረሰን

  • @zmzmmmjk6257
    @zmzmmmjk6257 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መታደልነው ይህን ማድረግ በረካታችሁ ይድረሰኝ በዙህ ለተሳተፋችሁ ሁሉ በእውነት መታደልነው ቃላት ያጥረኝል አሜን አሜን አሜን በእውነት የአባቶቻችን ፀሎት ምርቃት ይደረሰን አሜን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ 4 ปีที่แล้ว +23

    ገና አላየሁትም ላይክ ላድርጎ ብየነው ኢቲ አርቶች ወንድሞቼ

  • @lamrottakele6550
    @lamrottakele6550 4 ปีที่แล้ว +4

    Uufff ምነኛ ታድላቹአል 😭😭የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ከጤና ያጎናፅፋቹ 🙏🙏🙏 እማዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪ 💒💒💒💚💛❤️

  • @ዘነቡወለተማርያም
    @ዘነቡወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ የወጣትነት ዘበናችሁን ይባሪክላችሁ

  • @atsedemersha1331
    @atsedemersha1331 4 ปีที่แล้ว +12

    የድንግል ማርያም ልጅ አድሜ አና ጤናውን አብዝቶ ይሰጣችሁ በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚያድስ መታደል ነው

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ስራ በጣም ምርጥ ነው በዚህ ቀጥል ብዙ ሰዎች አደለም ውጪ አገርውስጥ ተቀምጥው ማያቁ ሰዎች አሉ አሳየን።

  • @haschascha627
    @haschascha627 4 ปีที่แล้ว +1

    በአስከፊ እጂግ ዘግናኝ ድሕነት ውስጥ የሚገኘውን ወገንን እርዳታ የሚፈልጉ ናቸው ሐይማኖት ከዚያ በኋላ ነው ምስኪኖች ታርዘዋል ተርበዋል ሲያሳዝኑ ይሔ ንዋየ ቅዱሳን የመስጠት የሐገረ ስብከቱ ስራ ነበረ የጠገበች ቤተክርስቲያን ለገጠሮቹም መድረስ ነበረበት ።ወገኖቻችን ግን እንደሠው ተፈጥረው ያሳዝናሉ ምስኪኖች።።

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 4 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለአበረከታችሁ ምህመናን በአወጣችሁት እጥፍ ድርብ ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 4 ปีที่แล้ว +7

    ታድላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን እኛም በረከት እንድንሳትፍ ወላዲተ አምላክ ቅዱስ ሚካኤል ይርዱን

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
    @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 ปีที่แล้ว +10

    ተባረኩ ወድሞቼ ደስ ይላል እመቤቴ ማርያም ትጠብቃቹ

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ወንድሞት በሄዳችሁበት እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ በርቱ የወጣትነት ዘመናችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን በርቱ!!

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 4 ปีที่แล้ว

    ትዕግስት ከነ ስምሽ ትእግስትነሽ ይህን ሁሉ መንግድ ብርታት ይሆነችሽ የያዝሻት እመብርሐን ናት ሁላችሁም በርከቱ ይድረሳችሁ እግዚአብሔር ያስባችሁ ትእግስትዬ ይገረምዬ ቃለ ህይወት ያሰማችሁ ቸሩ መድኃኒአለም እንባችሁን ታብስላችሁ::

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ታድላቹ 🙏ወንድሞቼ እግዚያብሔር ይባርካቹ።

  • @ሰላም-ጐ6ቨ
    @ሰላም-ጐ6ቨ 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher dkamachun yasibilachu, rediet bereketu ayleyachu, dingil maryam bemengedachu hulu tila kelela thunachu ..egnam yenanten arayanet endiniketel Egziabher yirdan 🙏🙏🙏

  • @ጉራብቻ-ኰ5ጨ
    @ጉራብቻ-ኰ5ጨ 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው ምታምሩት በፍቅ ነው እያያዋቹ ያለውት እግዚአብሔር ይባርካቹ በዚህ ውስጥ የተሳተፋቹት ኪዳነምህረት ትጠብቃቹ እናተንም ወንድሞቼ ኪዳንዬ ትጠብቃቹ
    ባላገሩ እንዴት ነው ደስ ሚሉት ትህትናቹ እውይ አምላክ ይጠብቃቹ

  • @zaydteka1152
    @zaydteka1152 2 ปีที่แล้ว

    በረከታቹ ይደርብን ወንድሞቼ😘😍❤🙏 ለደጅሽ ያብቃን

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ተመሰገን ያሁላ ተቀይሮ ክብረ ተመሰገን የቅዱሳን አምላክ ሁሉ በፍቅዳህ ሆነ ወገኖቻ የተዋህደ ልጆች ሁላች እመብርሃን ብድራችሁን ትክፈላችሁ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካላችኹ እመቤቴ ትጠብቃችኹ

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 4 ปีที่แล้ว +5

    እመ አምላክ ትባርካችሁ ቃል የለኝም

  • @gedamk1570
    @gedamk1570 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከእናንተ አልፎ ለእነኛም ከእመቤታችን በረከት እንድናገኝ ላካፈላችሁን ይህን Media በጣም እናመሰግናለን በርቱ ወንድሞቻችንም አመብርሀን በእድሜ በጤና ትጠብቃችሁ

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር የበለጠ እንድትሰሩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ወለላቱ እመቤየ ልጆችሸ በቤቱ አፅናቸው
    የባንክ ቁር ስጠኝ

    • @ፀሐይሐበሻዊት
      @ፀሐይሐበሻዊት 4 ปีที่แล้ว

      እቀድሞው ቪድዮአቸው ላይ ታገኝዋለሽ አካውቱን እዚህ ካላስቀመጡ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 4 ปีที่แล้ว

      @@ፀሐይሐበሻዊት እሺ እኔም እፈልጋለው

    • @ፀሐይሐበሻዊት
      @ፀሐይሐበሻዊት 4 ปีที่แล้ว

      @@meseretd3805 አለልሽ እበፊት ቪድዮው ላይ ካላገኘሽው እኔ እሰጥሻለሁ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 4 ปีที่แล้ว

      @@ፀሐይሐበሻዊት እሺ ከላስቸገርኩሽ ብትሰጪኝ ደስ ይለኛል

    • @keberomtube1386
      @keberomtube1386 4 ปีที่แล้ว

      1000344182632
      00251911763600

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢቲአርቶች በርቱ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ለቤተክርስቲያን እንድታገለግሉ እድሜና ጤናውን ያድላቹ ተባረኩ የሰጣቹ እግዚአብሔር ይስጣቹ በወታው ይተካላቹ
    እኛም ከበረከቱ እንድንካፈል ይርዳን። የእርሱ ቅዱስ ፈቃይ ይሁንልን
    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @misrakbayou4206
    @misrakbayou4206 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 4 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት ኢቲ አርት ሚዲያዎች እግዚአብሔር አምላክ ባወጣቹህበት እማምላክ እጥፍ ድርብ አድርጋ ትሙላላቹህ ይህን ማድረግ ላደለው ነው በርቱልን

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ወንድሜ አርት ቃላት የለኝም እመብርሀን ያሰብከውን ያሰባችሁትን ሁሉ ታሳካላችሁ በጣምነው ያለቀስሁ የነበር በቀደም አባታችን መምራችን አበበ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን እኔም አለሁ ኮሚቴው እስከሚዋቀርነው ምጠብቅ አባቴን ጠይቄአለሁ በርቱልን በፎቅ ነው የምንሰራት የናታችን ቤት

  • @amkelehawaz
    @amkelehawaz 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመናችሁን ይባርክ በቤቱ ያቆይልን እመቤቴ ድንግል ማርያም ዘመናችሁን ትባርክ

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ
    @ድንግልማርያምለእኔየህይወ 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት መታደላችሁ እሰይ በጣም ደስ ይላል እመቤታችን ድንግል ማርያም የማያረጀውን የማያልቀው ፀጋ በረከቱን ታልብሳችሁ በእድሜ በጤና ታቆይልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @maritayoutube9855
    @maritayoutube9855 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የተዋህዶ እቁውች እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ አብቂን

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
    @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 2 ปีที่แล้ว

    መታደል መመረጥ ነው በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን

  • @alemmola6407
    @alemmola6407 4 ปีที่แล้ว

    ተባረኩልኝ የኛ የቁርጥ ቀን ልጆቻችን እናመሰግናለን የእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናቴ እመቤቴ ሁሌም እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @hanaaragie7100
    @hanaaragie7100 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባረካቹህ በእውነቱ ልብ ይነካን ቤተ ክረስቲያኑ ተመስገን አምላኬ ይህን ያደረገ አምላክ

  • @banarussom1843
    @banarussom1843 4 ปีที่แล้ว

    Egeziabher yestachu edemena tenawun yadelachu enchan degemo leze bereket merkat yeabkan 💖💖🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ከ3ቘ 4 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ለበረከቱ ተሳታፊ ያድርገኝ

  • @galzomhamajeganu930
    @galzomhamajeganu930 4 ปีที่แล้ว +8

    Egzabher yemsgen lezichi ken yesayen temsgen 💯✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️🇪🇷🇪🇷

  • @ganet1239
    @ganet1239 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zemra malkete ysmlen eleleleleleleleleleleelelelelelelel 👏👏👏👍👍💚💛📿❤🕊🕊🕊🕊🕊🌻🇪🇹

  • @ermiyastsige9186
    @ermiyastsige9186 4 ปีที่แล้ว +5

    ይህንን ያደረገ በመጠኑም ቢሆን እንባችንን ያበሰ እግዚአብሄር ይመስገን።
    ቲጂዬ-በጣም እንወድሻለን አሁንም እመቤቴ በቤቷ ታፅናሽ እናንተም ወንድሞቻችን በርቱልን እግዜር ይስጣቹ።/ጎበዞች-/

  • @ድልአለበስምሕኦርቶዶክስነ
    @ድልአለበስምሕኦርቶዶክስነ 4 ปีที่แล้ว +7

    ታድላችው በጣም ነው ያስቀናችሁኝ የሂይወት ጎዞ ያድርግላችው ውድሞች እና ትጂ

  • @alamata2836
    @alamata2836 4 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ረጅም እድሜና ጤና ለናንተ የተዋህዶ እንቁዎች እንዴት መታደል ነው መንፈስ ያድሳል በረከታቹ ይድረሰን እኛም እንድንሳተፍ አካዉንት አስቀምጡሉን ተወዳጆች

  • @yeshitesra4815
    @yeshitesra4815 4 ปีที่แล้ว +8

    የእውነት በጣም ደስ ይላን በረከቱም ለእኛም ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹህ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ።ኢትዮ አርት በርቱ

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️

  • @ማችስተርሲቲ
    @ማችስተርሲቲ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 ปีที่แล้ว

    የሰጣችሁ እግዚአብሔር በእጥፍ ይተካላችሁ ለኛም ለበረከት ያብቃን ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ የድካማችሁን በሰማይ እጥፍ ይሁንላችሁ

  • @EdenAmen-we8ff
    @EdenAmen-we8ff 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher yesetaschu gulbetaschu lemelem yehun le abatochachen rejem edeme yesetaschu eghanem le betuwa yabkan amen

  • @helenamare2628
    @helenamare2628 4 ปีที่แล้ว

    ውንድምቻችን እመቤታችን በቤቱዋ ታፅናችሁ በጣም ደስታ ተስማኝ እቦታው ያለሁ ያህል እኛም ከበረከት ተሳታፊ እንድንሆን ስለረዳችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ፍፃሜው ያምእሪል

  • @meskiyemaryamlije21
    @meskiyemaryamlije21 4 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን ድንግል ማርያም በበረከት ሁሉ ትባርካችዉ ለዝህ በረከት የድረሳችሁ ሁሉ።

  • @etyopyawetemanenatekerate9357
    @etyopyawetemanenatekerate9357 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ያቃል መደሀኒአለም ነው ቤቱን የሚሠራው እንሠራለን ኢቲ አርቲ ሚዲያ ይህ አይነት የገዳማት ጉዞ ጉብኝት የሚቀጥል ቢሆን በትህትና እጠይቃለሁ

  • @selamselam5301
    @selamselam5301 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰው ያስባል እግዚአብሔር ሁሉን ይፍፅማል ለሁላችንም በርከታችሁ ይደርብን

  • @birtukbirtuk72
    @birtukbirtuk72 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen 👐😢Amen 👐😢Amen👐😢
    Amen👐😢 Amen 👐😢Amen👐😢
    Amenn 👐😢Amen👐😢 Amen👐😢

  • @kwt2772
    @kwt2772 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሄር አሳብች ይሙላላች እማምላክ ትባራካች በጣም ደረሰ ይላል

  • @abiymulat6832
    @abiymulat6832 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ የማደሪያው መቅደስ የእናቱ የቅዱስ ሚካኤል አስጀምሮ ለመፈፀም ያብቃው

  • @hymanotteckllgz9431
    @hymanotteckllgz9431 4 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው ያስቀናል እመቤታችን ያስራት አገርሽን አትተያት ደጆችሽ አይዘጉ

  • @lehakeyekome
    @lehakeyekome 4 ปีที่แล้ว +4

    ምንያህል እንደመን ሰነበትክ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ በጣም ደስ ይላል እግዚኣብሄር ይባርካችሑ ላንተና ለሙሉ ካንተጋር ይህን ሁሉ አስችጋር መንገድ ለተጎዙት በሙሉ እግዚኣብሄር የባርካችሑ በሚቀጥለው የቤተክርስትያን ሕንፃ ግንባታ ኣቕማችንን እ ንተባበራለን ::

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 ปีที่แล้ว +2

    በረከታችሁ ይድረሰን መታደል ነው ይሄንን ነገር ማድረግ መባረክ ነው 🙏

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞች እህቶች እግዚሐብኤር ይባርካችሁ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ በተዋህዶ እምነታችሁ ያፅናችሁ የአቅማችንን እንሳተፋለን

  • @vcr7z46
    @vcr7z46 4 ปีที่แล้ว +1

    ባንድወቅት ሰለሞንቦጋለ እዲህብሎነበር አንድሰው በጣብ ብዙስቆ ወይምከሳቀ እህ ወይኔ ደከመኝ ይላልአለ
    አልቅሶአልቅሶ ግን ወጣልኝ ነውሚለው ሲልሰምቼው ነበር እና እኔምዛሬ በደስታ በንባጎርፍ ታጥቤ ወጣልኝ