Ethiopia ግብጽ ኢትየጵያን ለማስፈራራት የመዘዘችው ሚሳኤል | Semonigna

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 17 วันที่ผ่านมา +1

    ግብፅ ጠንካራ የጦር ሃይል ካላቸው አገሮች አንዳናት በ14 ደረጃ ላይ ትገኛለች ጥሩ የኢኮኖሚ ገቢ አላት በርካታ ወዳጆች አሏት ምእራባውያን ሁሉም አረቦች ሩሲያ ቻይና አፍሪካውያን ጋር ወዳጅ ሰላም ናት ትልቁ ከህዝቧ ጋር ሰላም ናት እኛ ጋ ሲመጣ በተቃራኒው ነው በእርስ በርስ ጦርነት እየታመስን ነው የራሳችንን ኢኮኖሚ እያወደምን ህዝባችንን እያፈናቀልን እያደኽየን መንግስትና ህዝብ ሆድና ጀርባ ነው ወደብን በሰላማዊ በጋራ ጥቅምና ሉአላዊነትን ባከበረ መንገድ ማግኘት ስንችል በራሳችንን ስህተት ጎረቤቶቻችን ጋር ተጋጨን የኛ ድህተት ግብፅ አፍንጫችን ስር መጣች ብልጽግና መጀመሪያ ከራሱ ህዝብ ጋር ይታረቅ ከጎረቤት ጋር ሰላም እንሁን

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 17 วันที่ผ่านมา

    Egypt is nothing for Ethiopia God is with Ethiopia for every and every❤❤❤❤❤❤

  • @FikaduAlli
    @FikaduAlli 17 วันที่ผ่านมา +2

    Ena men yetabese

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk 17 วันที่ผ่านมา

    Iron domeን አልፎ ማጥቃት ይችላል?

  • @newselmu3184
    @newselmu3184 17 วันที่ผ่านมา

    Semolina pis now

  • @solomonisakfantay
    @solomonisakfantay 17 วันที่ผ่านมา +1

    አስትይ ንገርን በየትኛዉ ዉግያ በድል የወጣቹ ከኤርትራ ከሃይለስላሴ አስከ ህዉሃት በሽንፈት ነዉ የተመለሰዉ ሌላ በዉግያ ያሸነፈዉ ጊዘ ካለ ንገረን በመጨረሻ የምታስተላልፈዉ ሰሙነኛ ጥሩ ነዉ ግን ኣንዳንዴ ያልሆነ ታወራለህ

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 17 วันที่ผ่านมา

      እንዴ የአንድ የጠላትን አገር የጦር አቅም መግለፅ ማወቅ ለተቃራኒ ወገን ጠቃሚ ነው ስለመሳሪያው ብቃትና አይነት ነው የነገረን ትክክል ነው

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 17 วันที่ผ่านมา +1

      Ante(banda) iyemerah wede mehal hager yasgebahawin - Italianin ke antegar kitachihun bedten melisenachihuwal , Egyptin, turkey, Somalian ( Zayid baren) , antenim ( resahaw inde BADMEN ??? fesam shabia ) Abiy baymelisilachihu noro.