"ግብፅ ግድቡን ብታጠቃ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ያጠፋናል!!" ግብፃዊው ተንታኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @taklhabbb
    @taklhabbb 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትልቅ እንደነበርን ትልቅ እንሆናለን::ሀገር ወዳድ ተንታኝ ይመችህ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም ትክክለኛ አሳማኝ የግብፅ ተንታኘ ነው ስለዚህ ግብፅ በሚገባ ይህን ትንተናና አስተያየት በግዝፈቱ ልክ ልታጤኚው ይገባል ያለበለዚያ ጀግናውን አየር ሀይላችንን ክንድ መደቆስ አይቀሬ ነው ።

    • @Matiyasalula
      @Matiyasalula 11 วันที่ผ่านมา +1

      አንድ አህጉር ሆነን ለምን በታሪካዊ ጠላትን ተመዘገብሽ? የአገራችን ዕድገት የሚያስቀናሽ ከሆነ አብረን ሰርተን እንለወጥ ጦረኝነት ለእኛ ሰርጋችን ነው አታሸንፊም

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 ปีที่แล้ว +27

    ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜህ ይርዘም ሀገርህን ስለምትወድ እግዚአብሔር ይውደድህ

    • @AminatAhmed-nn9um
      @AminatAhmed-nn9um 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @muluneshmolla4449
    @muluneshmolla4449 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀገረ እግዚያብሄር"ኢትዮጲያ" የድንግል ማርያም የአስራት ሀገር"ኢትዮጲያ" የቅዱሳኑ ጸሎት ይርዳሽ.....እኛማ ምንም ነን

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 2 ปีที่แล้ว +3

    አገራችን እያልክ ስትል ደስ ይላል ሰላም ያድርግልን

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህ ሰው ከምገባው በላይ ታላቅ ሰው ነው ኢትዮጵያ በአለም ደረጃ ገናና ሀገር እንደምትሆን እግ/ር አስቀድሞ ነግሮታል ስለዚህ እነናመሰግናለን።

  • @GETAHUN-v5z
    @GETAHUN-v5z 2 ปีที่แล้ว +11

    Praise the Lord! Ethiopia will be Great!🇪🇹
    GREAT NEWS.

  • @fraolkebede5166
    @fraolkebede5166 2 ปีที่แล้ว +6

    OUR AIR FORCE IS GROWING UP SO WE HAVE TO HELP OUR ARMY . LONG LIVE ETHIOPIA AND HER LEDAERS.

  • @asemalashyosef4855
    @asemalashyosef4855 2 ปีที่แล้ว +4

    እንዴት ልብ የሚያሞቅ ዜና ነው በጌታ👌

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 ปีที่แล้ว +5

    ድምፅህ በጣም ነው የሚያምረው።

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 ปีที่แล้ว +9

    እንደ ህዝብ አንድ ከሆንን የሚያቆመን የለም...ምክንያቱም እኛ የአባቶቻችን ልጆች #ኢትዮጵያዊያን ነን💪💚💛❤️

  • @MelakuBalachakiso1569
    @MelakuBalachakiso1569 2 ปีที่แล้ว +5

    ለ ልቤ ስለ ሀገሬ ጥቅጥቅ ያለ ኮንክሪት ሙሌት የዕውቀት ትንተና የባዶነት ስጋቴን ልብ የሠጠ ትምህርት (ምርጥ አቦ ጀግኝልኝ)

  • @hailueshetu4968
    @hailueshetu4968 2 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ባየር ሃይላችን ቀናውበት!!

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 2 ปีที่แล้ว +8

    ጀግንነታችንን ማንም ነጋሪ አያስፈልገንም ስለምናቀዉ ግን ስለ ኢትዮጵያ ጀግንነት ግብፆዊ ሲነግረን ግን ጠርጥር ከገንፎም አጠፋም ስንጥር ፋራ መስለናቸዉ ነዉ የልብ ልብ ተሰምቶን ትንኮሳ የምንፈፅም መስሏቸዉ ነዉ በብዙ ነገር ሞክረዉ አልሳካ ሲላቸዉ በሌላ መንገድ መጡ ማለት ነዉ ነቄ ነን

  • @ham8288
    @ham8288 2 ปีที่แล้ว +15

    እረ ያልጠቀስከው ነገር አለ እዚህ ላይ እርምት "በ1929 በንጉስ ጃንሆይ የተመሰረተው ፤ በወያኔ በ1983 ፈርሶ የነበረው "የኢትዮጵያ አየር ሃይል በማለት ይስተካከል ። በተጨማሪ ይህን ዜና ይድረስ ለገንጣ አስገንጣዩ ጁንታ፣ ለወንድ አገረዶቹ ሴታሴት ሹሩባሞቹ ሼኔና ለሱዳን ይድረስ በልልን ። 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

    • @anondes1099
      @anondes1099 2 ปีที่แล้ว +1

      ነገርን አዳምጦ እሕልን አላምጦ ።አበው አሉ።እርምቱን ግበጻዊው ነው ዩቱበሩ የሚያርሙት ?ዩቱበሩ የግብጻዊውን ዘገባ ነው ዠተረጎመው።በድጋሚ ሰምተህ ከተሳሳትኩ አርመኝ።

    • @ham8288
      @ham8288 2 ปีที่แล้ว +1

      @@anondes1099 ተረቱን ለኛ ይተውልንና የኔም መልክት የኢትዮጵያው ዩ ቱዩበር ለግብፁ ዩ ቱዩበር እንዲነግረውና የግብፁ ዩ ቱዩበረ ለተላላኪዎቹ ጁንታና ለወድ አገረዱ ሼኔ እንዲነግራቸው ነው እርስዎ እሚቀርቡ ከሆነ ከዩ ቱበሮች ለነዚህ ለሁለቱ አገር አፍራሾች ይንገሩልኝ

  • @flchristisaiah1123
    @flchristisaiah1123 5 หลายเดือนก่อน +2

    Viva Ethiopia

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ወደ ፊት

  • @qtrqtr320
    @qtrqtr320 2 ปีที่แล้ว +1

    የታ በታቸዉ አላህ የጥፈቸዉዉ ሀገሬ ሁሌም ወደ ፍትትትትትትት ቅደሚሚሚ

  • @Yejutube4381
    @Yejutube4381 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስታ እና ወኔ የሚሰጥ መረጃ
    thank you

  • @armonkassa9969
    @armonkassa9969 2 ปีที่แล้ว +2

    ድል ለታላቋ ኢትዮጵያ

  • @tsegatsegovc9426
    @tsegatsegovc9426 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋው አገሬ እርስበእርስ መባላት ከቆመ ኢትዩጵያ የአፍሪካ ቆንጮ ካልሆነች ሁለተኛ ዩቶብ አልጠቀምም

  • @kebededoboch3115
    @kebededoboch3115 2 ปีที่แล้ว +5

    God also will fight for all Ethiopian

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ የኢትዮጵያ የአየር ኋይል😁
    ጉራ ብቻ! ኢትዮጵያን ያልታደገ... ሰራዊት። ምን አይነት የወሬ ዘመን ላይ ደረስን.... ወሬ ብቻ! ውይ ወሬ!

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ 2 ปีที่แล้ว +9

    አረ ቀስ ተዉ እንጂ እኛ ያለን እነሱ የላቸዉም እያልክ ነዉ ? የኛ አለን የሚባለዉ እኮ ሱ 27 ነዉ ሌላዉን ተወዉ እሱም ስንት ነዉ ያለን? በወኔ ከሆነ አዎ ግን በትጥቅ ሊያዉም በአሁን ሰዐት ለማነፃፀር አይሞከርም

  • @Kirkosprosperity
    @Kirkosprosperity 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው

  • @teddygottalent1876
    @teddygottalent1876 2 ปีที่แล้ว +8

    አትቀደድ ይህ እራስን ማታለል ነው።

  • @Ethel608
    @Ethel608 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ❤

  • @MehamedNasir-w8i
    @MehamedNasir-w8i 3 หลายเดือนก่อน

    ወ ኢኛ ኢትዮጵያዊነ ነን ሞት አንፈራም

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 2 ปีที่แล้ว +2

    ታርክ ላይ ትክክል ነው ግን ያሁኑ ያስቃል ክክክክክክክክክክክክክ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ አየር ኃይል (የአቤሽን አገልግሎት) በሚመለከት:- ለአገራችን ዕድገትና ሉዓላዊነት ቀናዒ በሆኑት ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ በ1921 (1929) ዓም መሠረቱ ተጥሎ 16 ጥቃቅን አውሮፕኖች፣ ጥቂት አብራሪዎችና ሙያተኞች የነበሩት ሲሆን ከ1928-1933 ዓም ድረስ በነበረው የፋሽስቱ ጦርነት ጊዜያት እነዚሁ አውሮላኖች ስለወደሙ ዳግመኛ በ1936 (1944) ዓም ተቋቀቁሞ በተከታታይ በሁለንተናዊ ተደራጅቶ ታዋቂነት ከማግኘቱም በደርግ ያስተዳድር ዘመን ከተስፋፊው የሶማሊያ መንግሥት ሠራዊት የተቃጣብንን ጦርነት (1969-1970) ዓም ድረስ በመከላከልና ማጥቃት ረገድ አኩሪ ግዳጁን የፈፀመ ሲሆን፣ በአገር ውስጥም "የናት ጡት ነካሽ" ከነበሩት ሻዕቢያ እና ሕወሓት አፈንጋጮች ጋር በነበረው ዕልህ አስጨራሽ የተራዘመ ተጋድሎ ከምድር ጦሩ ሠራዊት ጋር በተመጋጋቢነት ድርሻውን ተወጥቷል። ይሁን እንጂ መሠረታዊ ምክንያቱ ገሀድ ሁኖ አሁን ድረስ ባልተነገረ ሁኔታ:- ሠራዊቱ የመዋጋት ሞራሉ ላሽቆ በመዝረክረኩ ሁለቱ "የናት ጡት ነካሽ ተፋላሚ ቡድኖች" በለስ ቀንቷቸው በግንቦት ወር 1983 (1991) ዓም በደርግ ይመራ የነበረውን አገራዊ ሥልጣን ሲረከቡ 'ሠራዊቱም በፍርሃትና አመራር በማጣቱ' በራሱ ተበታትኖ ስለነበረ ይባስ ብሎም አዲሱ የኢህአዴግ አመራር (የሽግግር መንግሥት) በአዋጅ ቀጥር 3/1984 ዓም ስለበተነው ሁለቱ ቀደምት መንግሥታት ያደራጁት የአገር ሀብት እንዳልሆነ ተደረገና ከዚያ በኋላ በአዲስ መልክ 'ዕውቀትና ችሎታን መመዘኛ ከማድረግ ይልቅ ብሔር ተኮር በሆነ መሥፈርት' ቀጥሮ ማሰልጠን ቀጥሎ እነሆ በ30 ዓመታት ሒደት የተለያዩ አውሮፕላኖችን ከነ ሙያተኞች ለማየት በቅተናል።
    አንድ የአየር ኃይል ብቃቱ የሚታወቀው:- በድርጅቱ - በምልመላ መሥፈርቱ -በሥልጠናው- በአመራር ዘመናዊነቱ- በሠራዊቱ ሞራልና ዲሲፕሊን ወዘተረ ሆኖ "ከሁሉም በላይ የአገሩን የአየር ክልል ተዳፍሮ የሚዋጋን የጠላት አየር ኃይል መመከትና ተከታትሎ በመብረር መትቶ ሲጥል እንዲሁም ወደ ጠላት የአየር ክልል እየዘለቀ ቁልፍ የሆኑ ወታደራዊ እና የምጣኔ ሀብት ተቋሞችን ሲያወድም ነው።
    ከዚህ ወታደራዊ ሐቅ ስንነሣ ምንም እንኳ ለአንድ ወታደራዊ ተቋም ሞራል ትልቅ ሚና ያለው ቢሆንም ያለን የአየር ኃይል ተቋም የብቃት ደረጃና ዝግጁነት ገና በተግባር ያልታዬ ስለሆነ ከዚህ ተነስቶ የግብጽን ጦር ይመታል ወዘተረፈ ከማለት ይልቅ ሙያ በልብ እንዲሉ የጠላትን አቅም እያጠኑ በልጦ ለመገኘት ያላሠለሠ ጥረት ማድረግ ይመረጣል። ነገር ግን ምንም ዓይነት
    "ያየር መከላከያ ወይም ተዋጊ አይሮፕላን ወይም ድሮን" ያልነበረው የሕወሓት ሠራዊት ላይ እንደ ልብ ቦንብና ጥይት ማርከፍከፍ ስለተቻለ ዕውነተኛውን አቅም አያመለክትም። ዕርግጥ ልምምድ ለማዳበር ያግዛል።
    ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያንዳንዱ የምድር ጦር ኃይሎች ልዩ ልዩ ዋና ክፍል ኃላፊዎች ሁሉ የአጫጭር ጊዜ ሠልጣኞችን ባስመረቁ ቁጥር በይፋ ተዘጋጅተናል! የትኛውም ጠላት ቢመጣ አይችለንም! ይላሉ። ከሞራል አኳያ ቅቡል ቢሆንም፣ ባስመረቁ ቁጥር ይፋ ማድረግ ለጠላት ተመጣጣኝ ዝግጅት እንዲያደርግ ከመጋበዝ እና እራስን በሚዲያ ከማሳወቅ ባለፈ ለአገር ፋይዳ አይኖረውምና ማስተዋል ቢደረግ።
    ለነገሩ ባግባቡ ሠልጥኖ ደረጃ በደረጃ ለከፍተኛ ሥልጣንና ማዕረግ የበቃ መኮንን ሁሉ ጠላት በቅርብና በሩቅ ባሉት ሠላዮቹ ዘገባ መሠረት እያንዳንዱን የኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች አቅምና ሁነት በሚገባ ያውቀዋል። ምናልባት የኛም የመከላከያ ሚኒስቴር አቅም በፈቀደ መጠን ተመሳሳይ ሥራ ያሠራል/ይሠራል ብዬ አስባለሁ።

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 2 ปีที่แล้ว

      ጀግና ወንድሜ ታሪክን ነገርከን

  • @Jacob-lf3lf
    @Jacob-lf3lf 2 ปีที่แล้ว +5

    የአስዋን ግድብ መፍረስ ግድ ይላል

  • @זמנואלנה
    @זמנואלנה 2 ปีที่แล้ว +2

    የት ናየት ይባላል አይጣል ነውጂ ግብፅ ብዙ ነገር አላት በትጥቅ ጉዳይ

  • @TegbarBewula
    @TegbarBewula 5 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ ግብጥ አርፋ ትቀመጥ

  • @souedEdris-t5c
    @souedEdris-t5c 4 หลายเดือนก่อน

    Right right

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 ปีที่แล้ว +3

    ግብጽ ክረምት ሢደርሥ እኝኝ ከማለቷ የተነሣ ክረምት የሚለው ሥም ቀርቶ ግብጽ ሊባል ምንም አልቀረው።😜

  • @hussenselah2858
    @hussenselah2858 2 ปีที่แล้ว +5

    ይሁንልን ግን አታስቁን

  • @ayalmengist5337
    @ayalmengist5337 2 ปีที่แล้ว +2

    ንፋስ

  • @biskut6932
    @biskut6932 ปีที่แล้ว

    ከሞት ወደህይወት የተሸጋገረች ሀገር ፈርሰን ነበር ለጠላት ተጋልጠን ነበር ጀግን ጀግኖች ቻችን ባጭር ግዜ ገነቧት

  • @nitabob7379
    @nitabob7379 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ሀበሻ ፈጣሪን ወይም እደነሱ ቃቃ አላን የሚፈራ ህዝብ ነው አላ ነብስ አታጥፋ ይላል ግን እነሱ ከወሰኑ ህዝብ ቢጠፋም አሸናፊዋ ሀበሻ ነው

  • @lastlaw2863
    @lastlaw2863 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን ያረጋል የሌላ ሀገር jet ነው 😔

  • @EsayiyasLingerew
    @EsayiyasLingerew 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ግርማና መፈራትን ይስጣት

  • @rayaraya-Entertainment
    @rayaraya-Entertainment 3 หลายเดือนก่อน

    እድገት ጥሩ ነው ለመሆኑ ጠቅላላ እዳችን ስንት ደረስን ?ከጦርነት ወጥተን የምናተርፍበት ሌላ ነገር አለን?

  • @sirakbeemnet3772
    @sirakbeemnet3772 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ ! ህወሀትን ወይም ሸኔን ከማጥፋት ይልቅ ግብጽን ማጥፋት ይቀላል ? ? ? ? ? ?

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 2 ปีที่แล้ว +1

      አይገርምም?ነጭ ውሸት እንደ እውነት በሞኞች ይቆጠራል እንደማለት ነው?

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 2 ปีที่แล้ว +1

    Eternal age to her rainbow 🌈

  • @dagimfikadu4520
    @dagimfikadu4520 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ እንዲ ነው Ethiopia

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤selam lagerachn

  • @melatyammi9312
    @melatyammi9312 2 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️

  • @hussenselah2858
    @hussenselah2858 2 ปีที่แล้ว +2

    አታስቁኝ

  • @MohammedHassen-m2i
    @MohammedHassen-m2i 5 หลายเดือนก่อน

    ሀያት❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebedewolde5852
    @kebedewolde5852 2 ปีที่แล้ว

    Egyptians they know about Ethiopia very will

  • @wubviwe6321
    @wubviwe6321 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይ ምን አይነት እዝቦች ነን ግን እሱ እኮ እየተሳለቀ ነው ያወራው

  • @LegesseAlemu
    @LegesseAlemu 2 หลายเดือนก่อน

    Waw tanpyou

  • @MelakuBalachakiso1569
    @MelakuBalachakiso1569 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠለም 2nd ፈታ

  • @HaawiiJimaa
    @HaawiiJimaa 16 วันที่ผ่านมา

    Lakin ser

  • @melesesolomonsolomon4804
    @melesesolomonsolomon4804 2 ปีที่แล้ว +3

    Omg great sax

  • @ExcitedEquestrianHelmet-ef5ir
    @ExcitedEquestrianHelmet-ef5ir 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmahusan3555
    @fatmahusan3555 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ሁሉ አለን??አልሀምዱሊላህ ሀቅ ሲጨመርበት አሸናፊ ነን

  • @monur4093
    @monur4093 2 ปีที่แล้ว +1

    The truth Egiption Jornalist
    Man.It is very very simple to
    Dismisal cayro city with in half an houre .

  • @Tofikyesufali
    @Tofikyesufali 11 หลายเดือนก่อน

    Wow enleyalen fetariy yagezen

  • @fatmahusan3555
    @fatmahusan3555 2 ปีที่แล้ว

    ሸኔን ያጥፋልን

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ปีที่แล้ว +2

    በህልሟነው.ግብጽ..ሀዳሴውን.ምትመታው

  • @habtehizkel7100
    @habtehizkel7100 ปีที่แล้ว

    የምር አሁን ኢትዮጵያ ያላት difence ስይስተም የላትም አኛ አሷዋንን ስንመታ

  • @MARYANCSAMADXussen-fi5kt
    @MARYANCSAMADXussen-fi5kt ปีที่แล้ว

    🖐🖐🖐❤️❤️

  • @ibrahimosis8211
    @ibrahimosis8211 2 ปีที่แล้ว +4

    F83 በብድር አምጥቶ ነው ....ግን ግብፃዊው አያወራም አንዴ

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 2 ปีที่แล้ว +3

    F-16 የራሺያ አይደለም

  • @brfoye
    @brfoye 2 ปีที่แล้ว +1

    ኪኪኪኪኪ

  • @yedidiyaeskinder2813
    @yedidiyaeskinder2813 หลายเดือนก่อน

    0:28 😮sic

  • @abdiman6018
    @abdiman6018 2 ปีที่แล้ว

    Enkuwan Ejipten tdplefen yalechalech Yemotech hager nech. Ethiopia mechereshawa yederese bechegnawa hager nech...chaw chaw....

  • @habtamudaniel3844
    @habtamudaniel3844 2 ปีที่แล้ว +2

    Milasachu ayimotim, sijemer Ethiopia ayer hayil alat ende??

  • @robelassaye9488
    @robelassaye9488 2 ปีที่แล้ว +1

    You hav to read the Sun Tzu 's book. The Art of war. If they say like this, it might be false. We have to be ready rather than be relectuant.

  • @abealtesfay
    @abealtesfay 2 ปีที่แล้ว +2

    ግብፅ ከኣለም 9ኛ መሆንዋ ባትዘነጋ ጥሩ ነው

    • @MehamedMame-jr6hj
      @MehamedMame-jr6hj 5 หลายเดือนก่อน +1

      በማታጠቅ፡ቢች፡ሰይሆ፡ዲፊራትም፡ዪጠይቅል፡ላሚሰሌ፡ጠሊያን፡ያኔ፡በሰማዪ፡ኣያሪ፡በማሬት፡ትክ፡በዘማናዊ፡ጦሪ፡ኢኛኒ፡ገጠሞኒ፡ናበራ፡ኢኛ፡ደሞ፡ቡዙሙ፡በልሰላጠ፡ዎታደሪ፡ላዘዉም፡በጦሪና፡፡በጎራዴ፡ኣሸኒፋናል፡

  • @yop2523
    @yop2523 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia tekdem!!!!!!!
    Zerenga yewedem!!!!!!
    amara,tegre,oromo,metelu denezoch ke Ethiopia yatefachu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @TadeleSodamo
    @TadeleSodamo 3 หลายเดือนก่อน

    ተቦረካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EnlightenedTV7
    @EnlightenedTV7 5 หลายเดือนก่อน

    Sheabya Egypt Somalia Sudan ayeseru new Ethiopia Hager yemehon giziwa yabeka ymslal Ethiopia be haymanot kll gosa kebilie na kebila tekefafla araswa meqom aqototal are tewun 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 2 ปีที่แล้ว +3

    ውሸት አትጨምር የአሜሪካ F 15 መቼም አይታሰብም አትሸጥልንም

  • @AdesuAlemayehu-ig4yq
    @AdesuAlemayehu-ig4yq 3 หลายเดือนก่อน

    አይቀርላትም።

  • @AHw-v7q
    @AHw-v7q หลายเดือนก่อน

    Ethiopian Airforce is proportionally Civilizing to Ethiopian Airlines.

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 ปีที่แล้ว +3

    there is no way compare milterey power egypet and ethiopia there is no way egypet strong army rank 1 firset in africa and mideleast in world 9th firset ethiopia army dont have rank before tigray war 67 in the world how ever ethiopia army lost the best birgade defected with full to tigray army , egypet is the only country civilian nuclear in el,dhaba egypet city after many years constraction no body believe ethiopia did not solve inside civel war to come out in miltrey compare with egypet big army devlobe strong economy in africa and mideleast ..

  • @demissnaba4015
    @demissnaba4015 2 ปีที่แล้ว +1

    ewunte new

  • @sulaimansudani6368
    @sulaimansudani6368 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝም ብሎ መቀደድ አለ እንዴ የአለም የሀጉራትን ወታደራዊ ሀይልና ብቃት በደረጃ የሚመድበው ተቋም ግብጽን ከአፍሪካ አንደኛ በወታደራዊ ብቃትና ትጥቋ የመደባት እስኪ እንያችሁ ሱዳን የወሰደችውን መሬት አስመልሱ ቱሪናፋ

  • @robniga9244
    @robniga9244 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ አቅማቹ እወቁ አየ ኢትዮ ሁሌም ሽለላ

  • @YimahJibabo
    @YimahJibabo 9 หลายเดือนก่อน

    ይህነው ከኢ/ያዊ ጋዜጠኛ ደግመን ደጋግመን መስማት የምንፈልገው ወኔ ቀስቃሽ ዜና
    አንዳንድ ሟርተኛ የግብፅ ተከፋይ ጋዜጠኛ ተብዬ ሲያስጠሉ

  • @hassenseid6049
    @hassenseid6049 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ መሪ አጣች እንጂ ተዋጊ አለ

    • @meselufekede1198
      @meselufekede1198 2 ปีที่แล้ว

      Meri sayhon hizb nw yetefaw merima alen yawm alemn mastedader yemichil

  • @mikiroonie6310
    @mikiroonie6310 2 ปีที่แล้ว

    Yewishet yelela ager video newe emiasayen. Aynachihu yitfa abo. Endenante ainet wushetam leba newe dem emiafasisew. Balegewoch!!!

  • @zazamedia-i5y
    @zazamedia-i5y 4 หลายเดือนก่อน

    ❤😂😂😂🎉😢😮😅😅

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 2 ปีที่แล้ว +1

    Let me correct you when Somali invede Ethiopia they use mig 21 but we use F5

    • @zayidmeeaad8660
      @zayidmeeaad8660 2 ปีที่แล้ว

      we wll back inventory in ethiopia and taking our torritory of somala insha alaah

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 2 ปีที่แล้ว +6

    እባካችሁ በfact እንጂ በስሜትና ሀገር ወዳድነትን ብቻ ተመርኩዛችሁ የትእብት ንግግር አትናገሩ:: ያቀረባችሁት ዘገባን ራሳችሁ አፈረሳችሁት:: እሺ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ግብፅን ካስፈራ ለምን አራተኛ ከአፍሪካ ደረጃ ያዘ? ማነው 1,2,3? ወሬኞች ናችሁ እውነት ተናገሩ:: ግብፃዊው ስለተናገረ እእነት ተናገረ ማለት አይደለም:: ደግሞም ለማዘናጋትም ይሆናልና መሀይም ዘገባ አታቅርቡ

  • @lovereality3696
    @lovereality3696 2 ปีที่แล้ว +1

    bakh atfogr ethiopia kegbts gar btgetm hailua fetari kezam hzbua nw bemesariama ethiopia yalatn egypt betf alat..demo egna alen yemnlew ye abay አየር mekawemia enesu le አስዋን yelachewm bleh atasb...any ways ethiopia yejegnoch hager nat bemesaria btbeletm atnberekekm

  • @tarikukufa6506
    @tarikukufa6506 2 ปีที่แล้ว

    wow 111111111111111111111

  • @beniamgebremaruam1212
    @beniamgebremaruam1212 2 ปีที่แล้ว

    Weyane yararate afa alege belel selelea ager setaweru shame yaleme ende zeme malet manen gedele

  • @yasinnuru6525
    @yasinnuru6525 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሸኔ ምነው ክንዱ ዛለ?

  • @amanuelamahazion2039
    @amanuelamahazion2039 5 หลายเดือนก่อน

    ቅቅቅቅቅ ኣይ እናንተ

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 9 หลายเดือนก่อน

    Ende Ethiopia electric kelal mesele yatefatal alalem keshm

  • @solomonkidane4762
    @solomonkidane4762 2 ปีที่แล้ว +1

    Eski sewyew sitenetn asayen. Zm bleh atkeded

  • @AliyiAhmad-z3z
    @AliyiAhmad-z3z 5 หลายเดือนก่อน

    Abichuu lazalaalam nigas

  • @kebededoboch3115
    @kebededoboch3115 2 ปีที่แล้ว +1

    Aswanin dismiss madreg qelali new

  • @tube-cf5zv
    @tube-cf5zv 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰዉየ ቀዳዳነህ😁

  • @matiforethiopiandiaspora327
    @matiforethiopiandiaspora327 2 ปีที่แล้ว +1

    አንፈታችሁም አትሞክሩት

  • @SureBire
    @SureBire 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂ቀልድ