ሙያ ዛሬ ታየ! ብረት ምጣድ ጥብስ በዓል ጨዋታ ታጅቦ //የኩሽና ሰዓት/ /በቅዳሜን ከሰአት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 96

  • @user-fg7yg6yo9p
    @user-fg7yg6yo9p 11 วันที่ผ่านมา +13

    2017ን የፍቅር የሠላም የጤና ሁላችንም ያሠብነው ሁሉ እውን ይሁንልን በመላዉ አላም ለምንገኝዉ ሥደተኞች ሁሉ ሥቃያችን የሚቆምበት እራሣችንንም ሌሎችንም የምንረዳበት የለዉጥ ዘመን ይሁንልን መልካም አድሥ አመት🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 11 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን ለአድስ አመት የዋዜማ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ያላዩትም አሉና ለሀገራችን ሰላምን ለተራቡት ምግብን ለታረዙት ልብስን የታመሙትን ፈውስን የምናገኝበት አመት ያርግልን ከአመት አመት ያድርሰን ከቁጥር አያሳንሰን❤🎉🎉
    🎉❤

  • @hadyaendris1447
    @hadyaendris1447 11 วันที่ผ่านมา +5

    ኢቢኤስ ድግስ ሲኖር አስፍየ ነው ትዝየሚለኝ አይዱኒያ😢😢😢

  • @Stinp-g4q
    @Stinp-g4q 11 วันที่ผ่านมา +7

    ዳጊ የኢቢኤስ ድምቀት ሑላችሑንም ውድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 11 วันที่ผ่านมา +6

    ውይ ስታምሩ ማማራችሁ አንደኛ ናችሁ ቅዳሜን ከስአቶች❤❤❤❤

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 12 วันที่ผ่านมา +9

    ebc ስወዳች ሽ አመት ኑሩልን አቦ❤❤❤❤❤
    ራኬየ እመቤቴ ትቅረብሽ❤

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 11 วันที่ผ่านมา +2

      ይቅርታ ብሩክቲ ነው ስሟ

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 11 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን አብሮ አደረስን🌼🌼🌻🌻ለ2017አመት
    የፍቅር የአድናት የመተሳሰብ የደስታ ዘመን ያድርግልና በስደት የምትኖሩ እህት ወድሞቼ በሰላም ለአገራችን ለአገሀገራቹሁ ያብቃቹሁ
    ዘመኑ ሰቆቃ የማናይበት
    የማንሰማመት የማናለቅስበት
    የምንስቅበት ያድርግልን
    ሰላም ለኢትዮጵያ ምህረትን ያውርድልንንንአሜን አሜን🌼🌼🌻🌻🌼🌻🌻

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 11 วันที่ผ่านมา +16

    የእኔ ውዶች መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ለሁላችንም እውነት ምራቄን ነው ያስዋጣችውኝ የበዓል ጊዜ ሆድ ይብሰኛል በሰው ሃገር ላይ ብቻ ዋናው ጤና ይስጠን ውዶቼ አይለያችው ብርክቲ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ፍቅራችውን ይብዛላችሁ አይለያችሁ ebs ፍቅር ናችው የእውነት ነገ ደሞ የእሁድ ብሮግም በፍቅር እጠብቃችዋለው ሁላችውም ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤

    • @kokebkokebcooko9019
      @kokebkokebcooko9019 11 วันที่ผ่านมา

      እንኳን አደረሳቹ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kokebkokebcooko9019
      @kokebkokebcooko9019 11 วันที่ผ่านมา

      ደስ ትላላቹ ከክፉ ነገር እግዚአቤር ይጠብቃቹ አሜን አሜን

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa 10 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የፍቅር የሰላም ያድርግልን አዲሱን አመት እንወዳችዋለን

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 11 วันที่ผ่านมา +4

    እንኩዋን አደረሳቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 วันที่ผ่านมา +2

    እንግዲ ልናለቅሰ ነው ደሞ የማዳም ቅመሞችዬ አላችውልኝ ኑሩልኝ አዲሱ አመት በማዳም ኩሸና ያልፋል አይዞኝ መከፋት የለም አንድ ቀን ለኛም ይሞላልናል በመላው አለም በሰደት ያላችው እህት ወንድሞቼ መጪው አዲሰ አመት የሰላም የፍቅር የደሰታ ዘመን ይሁንላችው አሜን በሉ ከማዳም ኩሸና ነው
    ማዳምዬ ይሔ አዲሰ አመት ላንቺም ፀባይ ይሰጥሸ ጩኸትሸን ቀነሰ ያርግልሸ አሜን

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 11 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ መልካሞቺ እንኳን አደረሳቺሁ❤❤❤ማሻአላህ ወላሂ ሳቃቺሁ ይጋባን የኔ ፍልቅልቆቺ ሁሌም ሣቁልን አላህ ሀገራቺንን ሰላም አርግልን❤❤❤❤❤❤

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 11 วันที่ผ่านมา +5

    ዮኒ አድናቂህ ነኝ, ምን እንዳልክ ታቃለህ?(ወይን ቢኖር አሪፍ ነበር አልክ 👍ትብስ ላይ የፈረሳይ ወይን ፍስስ ቢልበት ፖ ፖ ፖ አሪፍ ትብስ 😅 ዮኒዬ አዋቂ ነህ በውነት 👈🌸🌺መልካም አዲስ አመት እወዳቹዋለው ስታምሩ እኮ አስቀናቹኝ,ፀልዩልኝ የዛሬ ዐመት ላገሬ እንዲያበቃኝ,ከመጣው ግን ሳላገኛቹ አልመለስም 🍿🥳🌺🌸🌸🌸

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 11 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳንአብሮአደረሠን የሠላምየቀረያረገው

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 11 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አመቱ በሰላም በፍቅር በጤና የምናሳልፈው ያድርገን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @applered4091
    @applered4091 10 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደርሳችሁ ዋው ጥብሱ❤❤❤❤❤

  • @user-ry5eg9fw4f
    @user-ry5eg9fw4f 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የፍቅር የሰላም ያድርግልን አዲሱን አመት እነወዳችዋለን ebc 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @alemmoges3425
    @alemmoges3425 11 วันที่ผ่านมา +5

    ፆም ነዉ እኮ

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 11 วันที่ผ่านมา +2

    Ebehasen sewedacu yena ekuhoc❤❤❤❤

  • @lishanhussen
    @lishanhussen 7 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ የማዳም ቅመሞች መልካምአድስአመት ይሁንልን

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 วันที่ผ่านมา

    አስፍቲ የዛሬ አመት አክብሮነበር 😭😭 ሞትክፍ ነፍሱን ያማረው

  • @ShemsiyaAlemu
    @ShemsiyaAlemu 11 วันที่ผ่านมา +2

    ትነሱየስ ለምን የለም አኩረፊያለው😢😢😢

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 12 วันที่ผ่านมา +3

    ኮሜንታተሮች የት ጠፋቹ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 12 วันที่ผ่านมา

      አለን ደምሪኝ ዉዴ

  • @SinkeFikadu
    @SinkeFikadu 11 วันที่ผ่านมา +1

    Ke ehudochigar adlay sitonunaw yamiyamraw❤ lami edafitu andilay atkbrum

  • @mababa6556
    @mababa6556 11 วันที่ผ่านมา +1

    nice

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 11 วันที่ผ่านมา

    ENQAN aderesachehu melkam zemen yehunelachehu❤

  • @manam5963
    @manam5963 11 วันที่ผ่านมา

    መልካም አድስ አመት ❤❤❤❤des silu be mariyem sim

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 11 วันที่ผ่านมา +1

    አስፋው ፍቅራቹን ጨምሮ አለፈ

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 12 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂😂አይ ዳጊ

  • @user-ce7ny3gg8m
    @user-ce7ny3gg8m 11 วันที่ผ่านมา +1

  • @НастяЩ
    @НастяЩ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Garcia Linda Clark Jessica Jones Patricia

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 8 วันที่ผ่านมา

    Enquan aderesachu betam tameralachu ❤❤❤

  • @MreamGanda
    @MreamGanda 12 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MrCash_9999
    @MrCash_9999 8 วันที่ผ่านมา

    እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ግን ዛሬ እሮብ አይደልዴ

  • @Zedo603
    @Zedo603 6 วันที่ผ่านมา

    Where is ehudin be ebsoch🎉🎉🎉🎉

  • @mekedsbekele3257
    @mekedsbekele3257 9 วันที่ผ่านมา

    Happy New year everyone 2017🎉woo happy new year 🎆 2017

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y 11 วันที่ผ่านมา

    2017 የተሻለ ነገር ይዞ ይምጣልን🙏🙏🙏🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌼🌼🌼🍀🍀🍀

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 11 วันที่ผ่านมา +1

    💐💐💐💐

  • @RolandMeroy-r2q
    @RolandMeroy-r2q 2 วันที่ผ่านมา

    Martinez Sarah Lee Daniel Wilson Deborah

  • @Mirtenesh-f4u
    @Mirtenesh-f4u 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደርሳን ሸቀሎችዬ
    ሳብስክርብ አድርጉኝ

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 9 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ሙያ ቢል አፊያ ብያለው ግን ልጋጌን መቆጣጠር አቃተኝ ልክ ወሬ ሊጀምር እንዳለ ህፃን

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 5 วันที่ผ่านมา

    የፕሮግራሙ ጭብጥ አልገባኝም። የምጣድ ጥብስ ስንበላ እዩን ነው ወይስ ማዝናናታችሁ ነው? መቼም ከርሳችሁን እየሞላችሁ እያዝናና ናችሁ አትሉንም።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 10 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉

  • @MikeTesfaye-rh8hr
    @MikeTesfaye-rh8hr 11 วันที่ผ่านมา +1

    yoni how much 1kg meat???? where am living one kilogram 85 rand it means you where am living

  • @AgnesCarpenter-p1o
    @AgnesCarpenter-p1o 2 วันที่ผ่านมา

    Harris Elizabeth Hernandez Eric Lewis Joseph

  • @HawaAdam-xq8pw
    @HawaAdam-xq8pw 10 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ግዜ ከኢቲባ ሰው ደስተኝ ኢቢኤስ ብቺ ነው ሌላው እማ የለም እኮ

  • @siiftiif9209
    @siiftiif9209 6 วันที่ผ่านมา

    የሴቶቻችን ሙያ የታዘበው እጅ ያውጣ

  • @KennedyRachel-u9v
    @KennedyRachel-u9v 11 วันที่ผ่านมา

    Thompson Linda Hernandez Mary Garcia Dorothy

  • @JacksonBandons-b5l
    @JacksonBandons-b5l 11 วันที่ผ่านมา +1

    Lewis Laura Taylor Charles Rodriguez Patricia

  • @samrawitaklilu9417
    @samrawitaklilu9417 11 วันที่ผ่านมา

    Endene Abreham negegeru yeweredebet manew???

  • @BirkeWoldehanazegota
    @BirkeWoldehanazegota 11 วันที่ผ่านมา

    የምር ምራቄን ኤየዋጥኩኝ ነው አይቼ የጨርስኩትኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @HoratioBoyce
    @HoratioBoyce 5 วันที่ผ่านมา

    White Carol Gonzalez Melissa White Richard

  • @almetuDejin
    @almetuDejin 9 วันที่ผ่านมา

    እርጉዜዬ

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g 5 วันที่ผ่านมา

    ግፍ ነዉ የምር ስጋ በባዶ😂 እንጀራ ለሳፕል እንኳን አታቀርቡም

  • @baatitube2858
    @baatitube2858 11 วันที่ผ่านมา

    አረብ ሀገር 13 አመቴነዉ ጥብስ በጣምነዉ የማረኝ ከአይኔጋነዉ የበላቹሁት የተባረከይሁን

    • @ZegeyeFetene-ky2vh
      @ZegeyeFetene-ky2vh 11 วันที่ผ่านมา

      አይዞሺ ዉዴ ሁለችንም ናን❤❤❤❤

    • @የዋህፈቃርእየ
      @የዋህፈቃርእየ 11 วันที่ผ่านมา

      አረ ግቢ እህቴ ስደት መልቶ ኣይሞላም እኔ ኣሁን ነው የመጣሁት ግን ኣስጠልተኛል😢😢😢😢

  • @Mulu-l7x
    @Mulu-l7x 11 วันที่ผ่านมา

    Tom Aydelem?

  • @temamali7936
    @temamali7936 11 วันที่ผ่านมา +1

    Ere mashila arobnal antezazeb.

  • @DarrellHarris-v7w
    @DarrellHarris-v7w 5 วันที่ผ่านมา

    Wilson Edward Robinson Anthony Moore Kenneth

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 11 วันที่ผ่านมา

    💞💞💞💞💞

  • @user-ce7ny3gg8m
    @user-ce7ny3gg8m 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉😅

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ce7ny3gg8m
    @user-ce7ny3gg8m 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤😅🎉

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉👍👍👍

  • @helenhabte3346
    @helenhabte3346 11 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉 gen ledagi mekmecha yesetew😂

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 11 วันที่ผ่านมา

    👍🥰🥰

  • @ZinBoo-m4x
    @ZinBoo-m4x 12 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @uros101
    @uros101 11 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @McCarthyHiram
    @McCarthyHiram 3 วันที่ผ่านมา

    Lewis Jose Thompson Paul Lee Deborah

  • @sarayaqoub
    @sarayaqoub 11 วันที่ผ่านมา

    ኧረይሄሚዲያጥሩጥሩሚዲያነዉወደርየሌለዉግንድርጅቱንመስራቹነዉስእናንተከሀይማኖትዉጭሰዉየሆነሁሉመአዱንባርኮይበላል

  • @AfnantiAfnanmama
    @AfnantiAfnanmama 11 วันที่ผ่านมา

    ርቦዋቹሃልንዴ😂

  • @rolandwhite7028
    @rolandwhite7028 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Rodriguez Timothy White Frank Johnson Sandra

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 11 วันที่ผ่านมา

    Segawen be awaze ena be kebe betashut meret yehon neber

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 11 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌

  • @MeryMere
    @MeryMere 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 11 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @AynlmeAbebe
    @AynlmeAbebe 10 วันที่ผ่านมา

    አረ ዳጊ🤣

  • @AmaduLobaso
    @AmaduLobaso 11 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😅

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 11 วันที่ผ่านมา

    ያምርብኛልን ትተሽ ያስጠላብኝን ባወቅሽ የሚባል ተረት አለ አንቺ ብሩክታዊት የሚሉሽ ምናል ስታላምጪ ምናል ከፈርሽን ማሞጣሞጥ ብታቆሚ በጣም ነው የሚያስጠላብሽ

  • @rahwahailu7072
    @rahwahailu7072 11 วันที่ผ่านมา

    TSEgi ye gid new yemtawerat lijetwan

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 11 วันที่ผ่านมา

    ክስቲያን ለሆናችሁ ኢቢየሶች ጳጉሜን ፁሙ ተብሎ ትዕዛዝ ተላልፏል አልሰማንም ነው አይ ሆድ ብቻ ሆናችሁ

  • @Alemkedir
    @Alemkedir 11 วันที่ผ่านมา

    👎👎👎

  • @Tigist-k2v
    @Tigist-k2v 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeka-k7y
    @yeka-k7y 8 วันที่ผ่านมา

    💌👏👏

  • @sarayaqoub
    @sarayaqoub 11 วันที่ผ่านมา

    እደዉደህናሰዉሲበላሽቅራሪየለዉምትላለችእናቴሌሎቹቢቀሩዮናስምንነካህበፆሙ

  • @Alemkedir
    @Alemkedir 11 วันที่ผ่านมา

    👎👎👎👎🪱