የጠፋው ጥቁር አምበሳ ኢትዮጵያ ተገኘ ኢትዮጵያን ከመዓት የታደገው ጫካ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 95

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥህ ከሴራ ፖለቲካ ወጥተህ የኢትዮጵያን ማነት በማስተዋወቅህ በርታ ትውልዱን የቸገረው ባህሉንና ሐገሩን የሚያስተዋውቀው ነው።❤❤❤

  • @YemaneAlene-z2s
    @YemaneAlene-z2s 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ እኔ የፓርኩ በር ድረሰ ሄጄ ነበር የአካባቢው ነዋሪዎች ስለፓርኩ ከነገሩኝ አነተ ትንሹን ነው የገለፅከው ግን ስለቦታው በደንብ የሚያውቅና ልምድ ያለው መሪ ካልያዝክ በቀላሉ ገብቶ መውጣት አይቻልም ትጠፋለህ ትንሽ ገባ ካልክ ምስራቅና ምዕራቡን እንኳን መለየት አትችልም ፀሓይ ከላይህ ላይ ነው ዝም ብላ ምትጠልቀው ነው ያሉኝ ሰዎቹ።

  • @seblephilippi
    @seblephilippi 2 หลายเดือนก่อน +15

    እባካችሁ ህዝቦቻችን እንፋቀር ። የፍቅር አምላክ በመካከላችን ይግባ የማንም ብሄር ከማንም አይበልጥም ለዚህም ነው አንዱን አንዱ የማያሸንፈው ! ምክንያቱም ኢትዮጵያን ኢትዮጵያንን ማሸነፍ አይችሉም ። የውጭ ጠላት ከሆነ ግን አንድ ቀንም አይፈጅበትም። ስለዚህ እንፋቀርና እግዚአብሔር የሰጠንን ፀጋ እንጠቀምበት ። አገራችን አይደለም ለልጆቿ ለአለም ህዝብ ትበቃለች ። የእግዚአብሔር በምንግስታቱ ላይ አድሮ ሰላምን ያምጣ ደም መፋሰሱ ያቁም ። እንደቱረቱ የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሀዘኑ ቅጥ አጣ ከቤትሽም አልወጣ ይባላል። ይሄው ነው የኛ ነገር።

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል ተባረክ❤❤❤❤

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀን አላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በርታ አይተነው የማናቀው ሀገራችን ውስጥ ስንት ፀጋ አለን ሰላም ጠፋ እጂ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @አሜንአዲስዘመን
    @አሜንአዲስዘመን 27 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ❤❤😊

  • @mezemirgirma3084
    @mezemirgirma3084 2 หลายเดือนก่อน +7

    እጅግ ደስ የሚል ዜና ነው ። ባለ ውለታችን አልጣሽ ብ/ፓ ጥቁር አምበሳን አቆየህልን እናመሰግንሀለን። አማራ ክልል እድለኛም ባለአደራም።

  • @HruyWeldemaryam
    @HruyWeldemaryam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ኢትዮጵያ ተነግሮ የማያልቅ የፈጣሪ ስጦታ አለሽ

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 2 หลายเดือนก่อน +3

    መቶ ሃያ ሚሊየን ሕዝብ ባለበት ሀገር ውስጥ ኢትዮጲያ ውስጥ ያሉትን አስደናቂ ነገሮችን ጥናታዊ ዶከመንተሪ በእያንዳንዱ እንሰሳትና እፀዋቶችና አእዋፋቶቾ ላይ የሚሠራበት ሰው ለምን አላገኘኘችም በቃላት ብቼ ድርደራ ነገሮችን መተርተር ተአሚኒነት የለውም።

  • @ZENAZENA-ce6oj
    @ZENAZENA-ce6oj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልትበረታታ ይገባሐል ጎበዝ ! በርታ !!!

  • @BireAmele
    @BireAmele 2 หลายเดือนก่อน +4

    አመሰግናለው አንበሳችንን ስላስታወስከን የኢትዮጵያ መገለጫ አንበሳ ነው ፒኮኳን ጌታያንሳልን በመጽሐፍ ከትበው ወንድሜ እባክ ልጆች ይማሩበት።

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 2 หลายเดือนก่อน

    Hezbu ye tefet ro habtin metebek Alebet , Dil Lefano 🙏💚💛❤️👍👍👍

  • @TofikMohammed-f8t
    @TofikMohammed-f8t 8 วันที่ผ่านมา

    ስለ አንበሳው አታወራም እንዴ ነው ወይስ ስለጫካው ነው ቪድዬ የሰራሐው

  • @munixhusan
    @munixhusan หลายเดือนก่อน

    የድምፁ ጥራት ይስተካከል

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 หลายเดือนก่อน

    HEYAWE EGZIABHER AMELAKE EKEFE DEGEFE ARGO YETEBEKACEW KERESOCACENE NACEWENA LEZAWEM DENKE KERESOCE !EWENETE NEW HULUME LIREBAREBE ENA HUNETAWEN LIYATENE YEGEBALE YE HAGERE KERESE NACEWENA HAYALU GETA YE HAYALANU HAYALE HULUNEM YASETEKAKELEW YAMUWALAWE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc หลายเดือนก่อน

    ቱርክ ብታዬ ምን ትሉነበር ❤❤❤❤ባረጋዴልማት ነዉ የተጠቀለቀችዉ ስታይ ሂወት ነፍስ ትዘራለች አረጋዴ ተጠቅልቃ ስታይ ፍፁም ደስተኛ ሀሳብ አልባ ንፁህ አየር 😮😮😮😮አረ በፈጣሪ ምኑ ብዬ መ ልበል ቱርክ ዘጠና በመቶ ማለት እችላለሁ ባላጋንን ሙሉ በሙሉ በተፈጥሮ ደን አረጋዴ አሻራ የተሸፈነ ነዉ በቃ እዛሲኪድ ሂወት ትኖረዋለህ ❤❤❤❤❤ብቻ ሀገሬም ደስ ይላል

  • @Mule1M
    @Mule1M 2 หลายเดือนก่อน +4

    ባለቪዲዮው ግን የጥላቻ ንግግሮች በኮመንት ላይ ሲፃፉ አይታችሁ አጦፉት። በዚሁ ቪዲዮ ላይ ሁለት ተመሳሳይ የሆኑና ዘር ተኮር የጥላቻ ቃላት ያሉበትን አይቼ ሪፖርት አድርጌአለሁ

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🏾 Time! Blessings.

  • @FreHilo
    @FreHilo 2 หลายเดือนก่อน

    አንድነት ከወራሬ ጠላት ይጠብቃል አንድ ያረገን ፈጣሬ

  • @mmsaed4630
    @mmsaed4630 หลายเดือนก่อน

    Who is this Tukur Anbessa?
    Could it be Abey Ahmed Ali

  • @WeseneAyele
    @WeseneAyele 2 หลายเดือนก่อน +13

    ትግራይ ሆነ አማራ ክልል ሁሉም የኢትዮጵያ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ይባርክ

    • @meseretabebe-b1j
      @meseretabebe-b1j 2 หลายเดือนก่อน

      NO THE GREATER TIGRAY NOT ETHIOPIA IT IS SINGAPORE WE EXPORT QULQUAL AND KIMALI AND MOST OF ALL YE TIGRE SHERIMUTAN CRIMINALs TO SUDANI.

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r 28 วันที่ผ่านมา

    የናይጀሪያን ከብት አርቢወች ማስወገድ ያስፈልጋን

  • @berhanuteka6216
    @berhanuteka6216 หลายเดือนก่อน

    great my friend

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 2 หลายเดือนก่อน

    HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YE TEMESEGENE YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 DENKE YEMESERACE NEWENA 🙏🙏🙏

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 22 วันที่ผ่านมา

    You ❤️👌❤️👍❤️

  • @60Ethiopia660
    @60Ethiopia660 23 วันที่ผ่านมา

    Sewu Sayihon Yemikoterewu Sewochi Sayihonu Yemikoterut Akawuntochi Silehonu Teknolojiwochin Teyiku

    • @60Ethiopia660
      @60Ethiopia660 23 วันที่ผ่านมา

      COUNTRY ETHIOPIA

    • @60Ethiopia660
      @60Ethiopia660 23 วันที่ผ่านมา

      IN Country Ethiopia

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ቪዲዮ❤️👍

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 หลายเดือนก่อน

    ሰዎች/ባለሥልጣናት/አስተዳደሪዎች የተመረጡበትን ዓላማ ወደ ጎን በመተው ከህዝብ የተሰጣቸውን አደራ ለብክነት ከመዳረግ ተቆጥበው አደራን ጠበቆ ስለማቆየት ከአልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ ቢማሩ

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 22 วันที่ผ่านมา

    🙏❤️🇪🇹🙏❤️🇪🇹🙏❤️🇪🇹🙏

  • @FatMa-uw9wb
    @FatMa-uw9wb หลายเดือนก่อน

    አይ እናትሀገር 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቤጌምድር የአማራ ክልል ። እጅግ የማያምር ቦታ ነው

  • @WerkuhaGech
    @WerkuhaGech หลายเดือนก่อน

    Tikikil nw hulum yaitopiyaa nw!

  • @adisewendechild
    @adisewendechild 2 หลายเดือนก่อน

    congratulates

  • @shmgaymedia
    @shmgaymedia 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሞአ አንበሳ ዘእምነ ነገደ ይሁዳ የተባለውም በምክንያት ነው!!!

    • @blackstone07
      @blackstone07 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ማለት ነው?

  • @AbrahamAraya-x6v
    @AbrahamAraya-x6v หลายเดือนก่อน

    Black panther Be anibessaw adelem yenebir zer nw

  • @60Ethiopia660
    @60Ethiopia660 23 วันที่ผ่านมา

    Hulet Mehonishin Hulet Mehonikin Hulet Mehonen Yemitinagerewu Yeminagerewu KOMENT Bemisetut Akawuntochi Newu Tiyakewochi

  • @DanielTesfaye-uv2wm
    @DanielTesfaye-uv2wm 2 หลายเดือนก่อน

    ፈላቴ

  • @YaredMesfin-j7p
    @YaredMesfin-j7p 2 หลายเดือนก่อน

    Wede agerachewu enshegnachewalen

  • @rastasirak7758
    @rastasirak7758 2 หลายเดือนก่อน

    Ewinet bilekal betefetro yetadelech neberech

  • @WonduAYimam
    @WonduAYimam 2 หลายเดือนก่อน

    Nege Ye Felata kilil Newu Kemebalu Befit Amara Yeparkun Yizota yaskebir elalhu!

  • @eyoelberhanu6604
    @eyoelberhanu6604 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abo beretu ❤❤

  • @Mule1M
    @Mule1M 2 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቁር አምበሳ ባሌም አለ እኮ አልጠፋም ምንድን ነው ምትዘባርቀው 🤣🤣!! በጥራቃ

  • @yiso2009
    @yiso2009 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ተባበሩኝ ነብር 🐯 አምበሳ ማሳደግ እፈልጋለሁ እስሳ በጣም ነው የምወደው ዬት ነው እማገኝው

    • @blackstone07
      @blackstone07 หลายเดือนก่อน

      ጅብ ከፈለግክ ሃረር ተጓዝ😊

    • @user-Nezhia
      @user-Nezhia หลายเดือนก่อน

      ጫካነዋ😂😂😂

  • @ابراراثيوبي
    @ابراراثيوبي 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @Abu-Ade
    @Abu-Ade หลายเดือนก่อน

    ጥቁር አንበሳ ባሌ ሀረና ውሰጥ እኮ ይገኛል አስተካክለው

  • @hussenaliseid5351
    @hussenaliseid5351 2 หลายเดือนก่อน

    እዛ ውስጥ ያሉት ጎሳወች ፈላሻ አይደሉም ፈላታ ነው የሚባሉት

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጥናቱና ትረካው አቀራረቡም ውብ ነው። እንደ ባለሙያ አስተያየት ግን የምለው አለኝ።
    1/ ስእሎቹ እርሱን አይገልፁም
    2/ አስረጂ ቃለ ምልልስ ቢኖረው
    3/ እኔ ራሴ በግሌ የቀረፅኩአቸው የመቱ አካባቢ ፏፏቴዎችን ተጠቅመሃል። ከተባለው ብሄራዊ ፓርክ በመቶዎች በሚቆጠር ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኙ እንደ ሶርና እልህ ፏፏቴዎችን።
    የራስህ ጥናት ሆኖ በተጠኑ ቪድዮዎች ቢደገፍ ትልቅ ስራ ይወጣዋል ብዬ አምናለሁ።

  • @AbiotKassaye
    @AbiotKassaye 2 หลายเดือนก่อน

    Dani hiding there’s Government put fire ?🔥

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 2 หลายเดือนก่อน

    የታል አንበሳው

  • @mekke6544
    @mekke6544 2 หลายเดือนก่อน

    Fano menwu wedeza zemto akabibewune ke Nigeria wochu aslekiko bederagibetina Akabiewun bialema.Beyebotawu wegenuni kemegeli.😂😂

  • @laveleable
    @laveleable 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ አ ን በሳ 🫢🫢🫢

  • @AngawAfewerke
    @AngawAfewerke 2 หลายเดือนก่อน +4

    ልክ አንበሳ ባለበት አንበሳ አይጠፋም የአማራው ተራራው ተምሳሌት ጥቁር አንበሳ ለየት ያለ ሁሉን ችሎ ዝም ያለ ህዝብ ኢትዮጵያን እየለ አሁንስ እንቢ አለ አማራ ነኝ ብሎል ?

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 2 หลายเดือนก่อน

    Good job takiw my brother Ethiopia tAshenfLch fanon ywdemal 👍👍👍👍❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbeKostre
    @AbeKostre 2 หลายเดือนก่อน

    Ambesa aybalom ,, ambesa newi mebal alebet ,,,,!!!!

  • @tesfayeawas9817
    @tesfayeawas9817 2 หลายเดือนก่อน

    ከናጄሪያ የመጡት ፈላሻ ሳይሆኑ ፈላጣ ናቸው::

  • @DaniDbebe
    @DaniDbebe 2 หลายเดือนก่อน +1

    🇳🇬 waye amhar 😂tasazinalachu

    • @DerejeDagne-f9n
      @DerejeDagne-f9n 2 หลายเดือนก่อน

      ጋዜጠኛው ብሄር ተኛ comment ሰጭው ብሄርተኛ ስለዚህ ሁሉም ወደ አእምሮው መመለስ አለበት።አንተ ወይ አማራ ስትል ሌላው ወይ ኦሮሞ ሲል አንዱ አንዱን ሲያነሳ አንዱን ሲጥል።ተያዪዘን መውደቅ ነው የሚሆነው።

    • @DaniDbebe
      @DaniDbebe 2 หลายเดือนก่อน

      @@DerejeDagne-f9n leke nake sorry becha ka mageste Gare torenate kamarage erasen beyasekaberuo beya new

    • @DerejeDagne-f9n
      @DerejeDagne-f9n 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@DaniDbebe ተባረክ ወንድሜ

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 2 หลายเดือนก่อน

      antes ke Madagascar meteh yele😂😂

    • @DaniDbebe
      @DaniDbebe 2 หลายเดือนก่อน

      @@Abyssiniannews7 sejamere oromo ayedalhum sekatele oromone Madagascar mena men kametele eraseken asekabere

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 2 หลายเดือนก่อน

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!!

  • @danielgessesse
    @danielgessesse 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ቦታ ትግራይ ነው

    • @girumaschalew1700
      @girumaschalew1700 2 หลายเดือนก่อน +1

      Torinet jemiru 😂😂

    • @qamarabajober3731
      @qamarabajober3731 2 หลายเดือนก่อน

      አማራ እየተባለ ምነ 😊😊

    • @WokenSilaque
      @WokenSilaque 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኛ ኢትዮጵያውያን እኛ ኢትዮጵያውያን ነን

    • @ኪሮስ
      @ኪሮስ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጭራሽ😂😂😂

  • @danielgessesse
    @danielgessesse 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ቦታ ትግራይ ነዉ

    • @Abyssiniannews7
      @Abyssiniannews7 2 หลายเดือนก่อน +3

      Tigray dingay enji chaka yet yaeukna😂😂

    • @HruyWeldemaryam
      @HruyWeldemaryam 2 หลายเดือนก่อน

      Meslohal/shal

  • @shuxitube7060
    @shuxitube7060 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባክህ ስላረጀ ነው ጥቁር አንበሳ የመሰለህ

    • @eyoelberhanu6604
      @eyoelberhanu6604 2 หลายเดือนก่อน +3

      Alemaweke defar yaregale dedeb

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 2 หลายเดือนก่อน

      ወሬ አታብዛ ከማድነቅ ትችት: : አእምሮህ እችን ታክልናት አለመማር ክፋ:: ከቤተሰቦችሕ መናገርና መፃፍ የምትችለው አንተብቻነህ የማንበብ እርግምና አለባችሁ

    • @HruyWeldemaryam
      @HruyWeldemaryam 2 หลายเดือนก่อน

      Gegema

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 2 หลายเดือนก่อน

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!