🛑 ማሸነፋችን አይቀርም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 273

  • @yerasew1
    @yerasew1 3 หลายเดือนก่อน +75

    ኮማንደር ሳሙኤል እንዴት እንደምንወድህ በቃል መግለፅ ያስቸግራል። ድል ለናንተ ለፋኖወቻችን!

    • @Abnakuabbdeette5902
      @Abnakuabbdeette5902 3 หลายเดือนก่อน +1

      Me to ❤❤❤❤❤❤

    • @elfuanegash8948
      @elfuanegash8948 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም: እንደዛው::💕💕💕

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 3 หลายเดือนก่อน +1

      💚💛❤🤝

    • @mare7241
      @mare7241 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @mare7241
      @mare7241 3 หลายเดือนก่อน

      Wntnwwndma❤❤❤❤

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 3 หลายเดือนก่อน +32

    አማራነቴን በእደእናተ አይነቱ ቆራጥ ጀግኖች ወንድሞቸ ወደድኩት በርቱ!!!!

  • @EthiopianUnity-c6g
    @EthiopianUnity-c6g 3 หลายเดือนก่อน +16

    የሚገርም ነው ፋኖ እንደዚህ ዓይነት የበሰለና አርቆ አሳቢ ሁሉን አቀፍ አገራዊ አመለካከት ያለው ልጅ ካለው የሚደንቅ ነው ።

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 3 หลายเดือนก่อน +22

    ጀግኖች ሁሉም ባንዳ በጎጥ ተደራጅቶ ሀገረ ኡትዮጵያን እየዘረፈ እና ህዝብ አማራን እደጨፈጨፈ ለ27/አመትበአሁ 6አመት የሚሰራው ግፍ የወለደው አማራ ፋኖ

  • @BaderCat100
    @BaderCat100 3 หลายเดือนก่อน +24

    ሳሚ በጣም እንወድሀለን ክብር ይገባሀል ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 3 หลายเดือนก่อน +14

    ሁልጊዜ ከጎናችሁ ነኝ ሳሚ ሁልጊዜ የሚቆጨኝ ሃይማኖታችንን የራሳችን በምንላቸው ተለዋዋጭ ካህናቶች የሚደረገው ስራ በጣም ይቆጨኛል ለሁሉም የመ/መ/መድኃኔ ዓለም ዲያቆን ነኝ አሜሪካ ነው የምኖረው::በርቱ ባስፈላጊው ነገር ከጎናችሁ ነኝ

  • @begedeamede7521
    @begedeamede7521 3 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግናው ❤ሳሙኤል እናት ወልዳለች። እግዚአብሔር አምላክ በየሄድክበት ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 หลายเดือนก่อน +31

    ለአማራ፡ህዝብ፡ለምከፍለው፡ዋጋታሬክ፡አይረሣህም፡ወድምአለም፡❤❤❤❤❤ድል፡ለፋኖችንንንን❤❤❤❤❤

  • @SEP2922
    @SEP2922 3 หลายเดือนก่อน +7

    ለአማራ እየታገልን ነዉ የምትሉ የፋኖ አመራሮች ከዚህ ቆራጥ ጀግና ወንድማችን ተማሩ! በተለይ ጎጃም ላይ ያላችሁ አመራሮች በተለይ አስረስ! ህዝብ ለናንተ ሞቶ ስልጣን ላይ እንዲያወጣችሁ ሳይሆን እናንተ ሞታችሁ ህዝባችንን ነጻ ለማዉጣት ታገሉ! ትክክለኛ የህዝብ አገልጋይ ማለት ይሄ ብላቴና ነዉ! ነብይ ሳሙኤል ለዘመናት የራቀዉን የእግዚአብሔር ድምፅ ክብር ወደ እስራኤል እንደመለሰ አንተም እንደ ስምህ የአማራን ህዝብ ክብር የምትመልስ ያድርግግ! በርታ ፅና! ድል ለአማራዉ ፋኖ!❤️🦾

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 3 หลายเดือนก่อน +9

    ዉበት +ጀግንነት እኩል ይሆናል አማራነት ድል ለተገፋዉ አማራ

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጠፍታ ያ በሌቦች በክፉወቸ ተመዝብራ ጠፍታ ጠፍታብን አጥፍተዋት እያጠፏት ብዙወች ሳለን ደጎች ሳለን ጠቢቦች ሳለን ለትንሾቾ ለባቦች ለራስ ወዳዶች አሳልፈን ሰጥተን ሀገር ተዋረደች ዜጎች ተሰቃዮ አሁንም ባለኘቁት እያወቁም በሚተባበሩ ምክነያት ተዋረድን እግዚያብሔር ግን ይፈርዳል ክፉወች በነው ይጠፋሉ አእስከዚያው ግን ስቀዮ በረታ በቃ በል አንድ ሁን ወገኔ

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሳሚዬ በጣም እንወድህ አለን ክበርልኝ የኔጀግና ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ💚💛♥💪

  • @MasreshawTadie
    @MasreshawTadie 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሳሚ እንወድሀለን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 3 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለፋኖ ለአማራ ብቸኛው ምርጫ ማሸነፍ ነው እኛም የአማራ ደጋፊ አማራ ባንሆንም የአማራን የዘር ማጥፋት የታወጀበትን አውቀን አማራን እየደገፍነ ነው አማራ ቢያሸንፍ የሚጠቅመው ለብሄር ብሄረሰቦች ነው የምር ነው ምላችሁ

  • @abebabereket7468
    @abebabereket7468 3 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለመላአዉ ለተገፋዉ ለአመራ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ያግዛቸሰሁ❤❤❤

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖዎች በእምነታችሁ በአንገታችሁ ያለው መስቀል ራሱ ይረዳችኋል እኔ መስቀሉን ማየት ብቻ ደስ ያሰኘኛል በርቱ

  • @abebayohannes3827
    @abebayohannes3827 3 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you for your bravery and your sacrifice to your people victory for FANO and AMHAR ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 3 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራዉ ሕዝብ ቅዱስ ጊዎርጊስ ይጠብቃችሁ መድሐኒያለም ሁሌም ከእዉነተኛ ጋር ነዉ እና

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 หลายเดือนก่อน +7

    ክብር ይገባሀል እውነት ያሸንፋል

  • @tzm6910
    @tzm6910 3 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር የአማራን ሕዝባዊ ሐይል ፋኖን ይረዳል ።

  • @alexabey6634
    @alexabey6634 3 หลายเดือนก่อน +7

    አየአማራ እናት እንደአንተ ሺ ትዉለድ ጀግናየየ!!!!!

  • @حياةالحبشي-ك2ي
    @حياةالحبشي-ك2ي 3 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚ አብሄ ይጠብቅህ እድሜ ይስጥህ ወድም። ድል ለፋኖ❤

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሳሚ:እናመሰግናለንእንወድሀለን;ለድልአላህያብቃችሁድለአማራፋኖ;ፋኖያሸንፋል!!

  • @gslassiedemlew3735
    @gslassiedemlew3735 3 หลายเดือนก่อน +4

    የዚህን ልጅ ቃለ ምልልስ ይህ የመጨረሻው ነው ጠላት መከላከያ ነኝ ብሎ ሻሁራ ወረዳ ላይ ተቀምጦ ከሱ የተሻሉትን ፋኖዎች እያባረረ ቢቻ የድንግል ማሪያም ልጅ ለአለፋ ወረዳ ብሎም ለአማራ ሕብረተሰብ ሁነኛ የህዝብ ልጅ ያውጣልን

  • @-rj1gw
    @-rj1gw 3 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጀግና ሳሚዬ ኪዳህነምህረት ትጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቁጅና ከማንነት ከጀግንነት ጋራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መድሀኒአለም በአለህበት ይጠብቅልን አባቴ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @MeskeremBanjaw
    @MeskeremBanjaw 3 หลายเดือนก่อน +2

    አማራው ድሮም ፍቅር ይበልጣል ፍቅር ይቀድማል ብሎ በመገደል በመሰደብ በመናቅ እራሱን ዝቅ በማድረጉ ጀግና የሌለው ተቆርቋሪ የሌለው አድርገውት ተፈታተኑት ለሁሉም ትዕግስት አለው ይሄ እንዳይመጣ ነበር ጀግና ካማራ ሌላ እንደሌለ አሣወቀ የኔ ንጉስ ህዝብ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን በርታ ለዚህ ጭቁን ህዝብ በጣም ታስፈልገዋለህ
    ባለማንቃቱ አማራ ተጨፈጨፈ አሁን እንዳንተ ያሉ ውድ እና እንቁ
    ትውልድ ተነስታል እናማ አማራ አንገቱን ቀና አድርጋል አስከበራችሁት አማራን
    ድል ለአማራ
    ድል ለፋኖ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ አክባሪክ ነን እኛ ኢትዮጵያውያን እንኮራባችሃለን ምንም ሳያጋጋህ ለተጨቆነው ህዝብ መቆም ምን ያህል አስተሳሰብ እንዳለክ ተርድተናል ፋኖዎቻችን የኢትዮጵያ አለኝታዎቻችን እንወድሃለን ለድል ያብቃችሁ በጸሎት ከናንተግስር ነን ጀግና የጀግና ዘር ወጣቱ አንተን እያየ ጀግንነትን ይወርሳል

  • @tegsetደምሌ
    @tegsetደምሌ 3 หลายเดือนก่อน +4

    አተን ለመግልፅ ቃለት ያጥረኛል የኔጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 3 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጀግኖች ለአራ ፋኖኖ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ ጀግናየዋ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @awekephoto2094
    @awekephoto2094 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሳ ሚ እን ወ ድ ሀ ለ ን ድ ል ለ ፋ ኖ

  • @Hhfhf-bo7jf
    @Hhfhf-bo7jf 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወዲም መልክም ጀግነነትም አደሎሐል እዲሜ ይስጥሕ❤❤❤ሳሙኢልየ ያማራልጂ

  • @Tigest-z4x
    @Tigest-z4x 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወድህ ከእናተ መፈጠሬን ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ እናሸንፋለን ኢትዮጵያን ነፃ የምትሆን ሀገር እንመሰርታለን

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 3 หลายเดือนก่อน +3

    Brilliant orator and ferocious worrier! One has to have your stature to be a good military officer.I salute your bravery.

    • @veracity8968
      @veracity8968 หลายเดือนก่อน

      He is amazing !!!

  • @awekephoto2094
    @awekephoto2094 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሳ ሚ እን ወ ድ ሀ ለ ን ድ ል ለ ፋ ኖ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ዐ6ሐ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንደምታሸንፉ ቅንጣት ያህል ጥርጥር የለኝም። ድል ለመላዉ የአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @SmilingHarp-bp8hl
    @SmilingHarp-bp8hl 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንወድሀለን.ፈጣሪ.ይጠብቃችሁ.ድል.ለፋኖ.ጠላት.ይዉደም.የአማራ.ሞት.ይብቃ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ በደሙ ይሸፍንህ :: ክፉህን ከእግርህ ሥር ይጣልልህ ድል ለፋኖ 💪💪💚💛❤️

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሳምየ የኔ ልዑል 💚💛❤️😍😍

    • @גושואטללין
      @גושואטללין 3 หลายเดือนก่อน

      ሳሙኤል የኔ ጀግና አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @tነኝወለየዋ
    @tነኝወለየዋ 3 หลายเดือนก่อน

    ሣሚየየኔልዩጀግናአሽርከጎናችሑነንድሉምየኛነው

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰለ ጀግና ስለሰጠን ከአማራ ህዝብ ተፈጥሮ በባዳነት ህዝቡን አሳልፎ የሚሰጥ ከአንተ ቢማር ሆዱን ከማስቀደሙ በፊት

  • @የሃቁንጉስተቃረበ
    @የሃቁንጉስተቃረበ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ከወንድሞችህ ጋር ሁነህ ኢትዬጵያን በፍትህና በእኩልነት እንደምትመሩ ይታየኛል ኢንሻአላሁተአላ . ድል ለህልውናና ፍትህ ለሚፋለመው ያማረው ፋኖ ❤❤❤

  • @Chereka203
    @Chereka203 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ነዉ🦁🕊🦁💚❤️❤️🕊🦁🕊🦁🕊🦁🕊🐕‍🦺🕊🦁🕊🦁🕊🦁🕊👍👍👍👍ፋኖ

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 3 หลายเดือนก่อน +1

    Samuel you are one of very smart Amhara FANO🌹🌹
    We need like you more dear Sam.... I am proud for you.🌹🌹

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 3 หลายเดือนก่อน

    ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር ከምስኪኑ ህዝብ ጋር ስለሆነ የህዝብ ልጅ ፋኖኖኖኖ ያሸንፋል ምንም ጥርጥር የለም

  • @YezinaMolla-iy1wt
    @YezinaMolla-iy1wt 3 หลายเดือนก่อน +1

    አወ በተ እየጠፋን ነው አየፎከሩ በግፂ አማራን እናጠፋለን እያሉ ነውየሚመጡ አማራ ሳጠፋ አተኛም እሉ ላጠፉን ነው እሚመጡ

  • @YotorArega
    @YotorArega 3 หลายเดือนก่อน +1

    dil.lefano

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ሳሙዬ እራስን ጠብቅ እግዛቤር ካንተጋ ዪውንልኝ

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮምማዉ በተለይ ከምድረ ገጽ መወገድ አለበት

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 3 หลายเดือนก่อน

    በርታ ጀግናችንፈጣሪ ከአንተጋ ይሁን
    ድል ለፋኖ ጀግኖቻችን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ነፃነት ለመላዉ ኢትዮጽየዊያን በሙሉ!!!
    ኢትዮጽያኖች አንድነታችን ተመልሷ ሁሉምኢትዮጽያን ተከባብረዉ በፍቅር የሚኖሩባት አገር እንደምትሆን ተስፋ አለኝ
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SdHd-xr6lm
    @SdHd-xr6lm 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 3 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነው ኮማንዶ አንተ እና እኔ የወጣንበት ሕዝብ ተለይቶ ሕለወናው እንዲጠፋ የተወሰነበት ሕዝብ ስለሆነ የአንተ እና የኔ እጣፈንታም ዝምብለን ካየን እንዲጠፋ የተወሰነበት የሕዝብ አካል ስለሆነ የኛም ዕጣፈንታ መጥፋት ነው። ስለዚህ ትግላችን ለሕለወናችን ነው በርቱልን። በተለይም ለፋኖ አንድነት ምሥረታ የበኩልክን አስተዋፅዖ አድርግ እባክህን!!!

  • @OneEthiopia-l1s
    @OneEthiopia-l1s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ውበት ከጀግንነት ጋር የታደለ ቆንጆ

  • @BereketYismaw-p3d
    @BereketYismaw-p3d 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ዋው ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤ በእውነት በአንተ ላይ አድሮ እሚናገር መንፈስ ቅዱስ ነው በርቱ ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ የሃገራችነን ሰላም በቅርብ ያድርግልን አሜን

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ 3 หลายเดือนก่อน

    አብይ አህመድ ይሄን ጀግና ሲያየው ነው ከላይም ከታችም ያመልጠዋል የተባለው🤣🤣🤣??? ምን ያህል እውነት እንደሆነ እስኪ አልጄዝራ ደውዬ እጠይቃለሁኝ

  • @TeshomeWerke
    @TeshomeWerke 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ፡ይጠብቃችሁ፡ምነዉ፡ሳሚ፡ዘግይተህ፡ነው፡ወይስ፡ዝም፡ብለህ፡ነዉ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ፡❤❤❤❤❤፡ባንዳ፡አገር፡ሻጭ፡ይጠፋል፡

  • @KdiKid
    @KdiKid 3 หลายเดือนก่อน +7

    ትግላችን አንድና አንድ የአማራን የበላይነት የኢትዮጵያን አንድነት ማስቀጠል ስለሆነ በርታልን ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @yamlakbelete3609
      @yamlakbelete3609 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ይሉታል የ አማራ የበላይነት ማለት? እኛ እያልን ያለነው እንደ ሰው ቁጠሩን በ የሄድንበት አትግደሉን ያልነው :: መች የ በላይነት ፈለግን

    • @habtamasefa8293
      @habtamasefa8293 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@yamlakbelete3609ይሄ የአማራ ጠላት ነው ወንድሜ አማራ አይደለም

    • @habtamasefa8293
      @habtamasefa8293 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ የአማራ ጠላት ነህ አማራ መሳይ አማራ ያልሆንክ

  • @Hagere-he4sf
    @Hagere-he4sf 3 หลายเดือนก่อน +1

    The best way that you think God bless you

  • @ramimohammed4256
    @ramimohammed4256 3 หลายเดือนก่อน

    ድልለፋኖድልላላማራህዝብፈጤሪከናተጌርይሁንሞትንለጥላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehetearju9463
    @ehetearju9463 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gdkf
    @gdkf 3 หลายเดือนก่อน

    ኡፉምንልሁንንግግርህሌቤንአሞቀውየልጅልጅህይግዛየኔሀሞተኩሩአላህካንተጋርይሁን

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሳሚዬ❤❤❤❤እንዴት እንደምወድህ ማርያምን ኑርልኝ ❤❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 3 หลายเดือนก่อน

    እህህህህህ እኳንም አንተ የተወለደክበት ተወለድኩኝ የእኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤ ቃል የለኝም. እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነት ይውደም አንድነት ያብብ ያፍራ

  • @yabundegeTewabs
    @yabundegeTewabs 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንበሳ ጀግናችን ነህ እንወድሀለን አደራ መጨረሻውን አሳምሩት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አባትየ

  • @veracity8968
    @veracity8968 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ጥበቡን ይጨምርልህ የኔ አምበሳ !!!! ቃል የለኝም ላንተ ❤❤❤❤❤

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ትችላለክ አገር መምራት

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 หลายเดือนก่อน

    ሁልህንም አማራም ታጠቅ ታገል ሁልህንም ተደራጅ አንግንም ድንም ጦርንም መድርት አማራም አብድንም አማራም መደበኛም ጦርንም አማራም ኑሮም ተመስርቶም ማየትም ነዉ ተትግላችንም መነሻንም ትግላችንም ከገዳይዎቻችንም መዳንም በክንዳችንም በመደበኛም ጦርንም ተመስርተንም በደበኛም ትግልም መደበኛም አራትም ኮርም ጦርንም መድበንም ባንድንም ያማራም እዝንም መደበኛም ፋኖም ጦርንም አቓቁ.መንም ከፖለቲካም ከመሪነትም ገለልተኛም መደበኛም ጦርንም የበላይነትም ስልጣንም ጦርንም ይዝዎም ባንዲራዉ ሀገርዉ ህዝብዉም ሚጠብቅም መደበኛም ጦርንም ምስረታም። ትግልም ነዉ ያንድንም አማራም ህዝብንም ልጅም ፋኖም ትግላችንም ይህ ሁላችሁም ተረድዉት እጅንም ለእጅንም አንድንም አማራም ብለንም መያያዝና መብታችንም ማስከበርም ነዉ ትግላችንም ወደፊት ነዉም።

  • @Allamehara
    @Allamehara 3 หลายเดือนก่อน

    ኩማንዶ፡ሣሙኤል፡አንተንማ፡የአየርሀይልአዛዥነውየምንሾምህጀግናየድልለፋኖ።

  • @sirakbekele6332
    @sirakbekele6332 3 หลายเดือนก่อน

    አማራ መሪ የለውም ማኒፌስቶ የለውም ለምን እንደሚታገል አያውቅም እያሉ በየሚዲያው እየውጡ የሚያወሩ የአማራ ብሔር የሆኑ ፕሮፌሰር ዶክተር ቅፅል ከቀጠሉት አንተ በሚገባ የገባህ ነህ:: ያስቀመጥክበት አረዳድ አገላለፅ የሚገርም ነው::

  • @TaibaTaiba-g2h
    @TaibaTaiba-g2h 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤አላህይጠቡቃህ❤❤❤❤የኘጀገናፋፋኖኖኖ❤❤ያማራለጀ❤አላህያከተላቸሁ❤❤ጀገኗቸያማራለጃጀ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seidsirajseidsiraj
    @seidsirajseidsiraj 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሁሉም እምነት ላይ ነዉ

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 3 หลายเดือนก่อน +1

    You are real amahara

  • @DesaleBeyene
    @DesaleBeyene 3 หลายเดือนก่อน

    አንበሳው ቁማሩ የገባው ንገራቸው ላልገባቸው አሁንማ ነቃንባቸው የታባታቸው አየ በንዳ ተላላኪ ጉዳቸው ብልግናው ላያዋጣቸውእደቃ ተጠቅሞ ለሚጥላቸውአ አጉልከወገናቸው መቃረናቸወ ያማራንም ታሪክ አዋርደው ኧረ ሸም ነው አማራንም አይመጥ ነው የሚሰራው የግፍ ግፍ ነው ያን ሁሉ አማራ ስልጣን ላይ ሆነው አሳርደው ታዶያ ይህን ሀሉ አማራ እደት ይቅር ሊል ነው ኧረ ባንዳ ኧረ ባንዴ ባማራላይ ምን አለ ያልሰራው መቸም ቢሆን ታሪክም አይረሳው አሁን ደግም የሚገርመው የሚሰራው ቁማሩ ነው በራያም በልግባ በሆመራም በልግባ እየለ የሚያስገባው ፋኖን ግራ ሊጋባው ግራ ሲገባው አሶቦ ነበር ከጀርባ ሊያስወጋው" ሊወጋው እንድህ ዋዛን ፋኖ ጀግናው ቀድሞኮ ነው የቁማር ጨዋታው የገባው አቤት አቤትአረብን አረብ ሊያርደወ ፋኖ ጅልን መሰለው አሁን እራሱ ነወ አየገባ በፋኖ የሚለቀመው የሚማረከው እንዳምሲልፋኖ እንደበግ ሲነዳው ነው የምናየው ያለም ህዝብም እያየው ነው ፋኖ አናብስቱን ችሎ ላይችለው ማን ነካካ ሲለው ምን አይነት ቀሽም ነው ፋኖን ቀድሞ እንደማያውቀው ለነገሩማ ተዋረድ ሲለው ነው አንተ ምን አይነቱ ቅሌታም ነው ይኸው አየገባ ካማራ መሬት እየተለቀመ እየቀረ ያለው አናብስቱ እያጨደ ሲከምረው አማራደሁ እንድዚህ ነው ያባቱን ታሪክ አትዘንጋው እየፈከረ ነው ግንባርክን የሚለው ኦየሰማህ ነው አንተ ባንዳው ተላላኪው በተለይ ሚኒሻ ነኝ የምትለው ግራ የነተጋባሀው ወደ ወገንህ ወድወድምህ የምትተኩሰው እናት አሁን አንተን ወልዳ ነው በሆድህ ተገዝተህ አማራን የምታሰድበው ላንተ ይብላኝ እንጅ አማራ አማራነው ባንዳም እንደሆነ ሁልጊዜ ባንዳነው ካማራ ተወልዶ አመራን ሲያስበላው በሄደበት ሁሉ ሁሌም ሲያሳርደው አሚራ አሁን ነቅቶ ጥላቱን አወቀው ሆ" ብሎ ሲነሳ ጥላትም ጨነቀው ወደድክም ጠላህም አማራው ተነስቷል ማንም ላይመልስው የንብ ቀፎ መስሎ እየተመመ ነው ጥላትም በል ግባ አጭዶ ሊወቃህ ነው አይ ያማራ ወጣት ሆገን የሚያኮራው ከወለዱም አይቀር ኧረዳት ያለ ነው

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወድም አነጋገርህኳ በቂ ነዉ አደለም የጦር አመራርህ ቀርቶ ❤ፈጣሪ ድሉን ለናተ ድል ለሀገሩ ሂወቱን ለሚሰዋዉ ፋኖ 💪የዝህ የልጂ ቁጥር በምን ማገኘት ይቻላል ወገን ያልጣርኩበት ዘዴ የለም ግን ማገኘት አልቻልኩም

  • @KesletybeluMintesinot
    @KesletybeluMintesinot 3 หลายเดือนก่อน

    ንሮ ተወደደ ዘራፊ ሆንክ ቆሻ። አቤት ንጋት ጮራ¡¡ የሃይመኖት ተቆርቋሪ ብሎም የሙስሊም አቤትውሸት። የህንትተህ ለምን አንተ በአይባ በማክሰኝት በጓንግ ብሎም በጯሂት መዝረፍክን አተውም? ሩቅያለ ሰው እውነት ይመስለዋል።

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚ ጀግናችን

  • @JfhHfv
    @JfhHfv 3 หลายเดือนก่อน

    አቶ ሳሙኤል እኔ ሙስሊም እህት ሙቸነዉ የምወድህ ለእኔ መኖር ለምከፍሉት ዋጋ አመሰግናለሁ ሁለት ወንድሞች ፋኖ ናቸዉ አላህ ይጠብቃችሁ🇨🇬🇨🇬

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 3 หลายเดือนก่อน

    ደጀግናው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌባን እጅን ይቆረጥ ትክክል ነው ባጃጅ የምትባል መኪና መጥፋት አለባት ለምን በባጃጅ ሰው ያግታሉ ይሰርቃሉ

  • @kefaledagne5624
    @kefaledagne5624 3 หลายเดือนก่อน

    ሽህ አመት ኑር ሳሚ ግን አንድ ነገር ማለት ፈለኩኝ ስታሰለጥናቸው የነበሩትን የአማራ ልዩ ሀይል ጥር ብታደርግላቸው በሙሉ ወደናንተ እንደሚቀላቀሉ እርግጠኛ ነኝ

  • @Tamgn
    @Tamgn 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው ያኔ በወያን ዘመን የአማራ መሬት ወልቃይትን ሁመራ ሌሎችምንም ወያኔ ወስዶ የአማራ እናት እዳትወልድ መርፌ ሲወጋ የት ነበራቹ ነው ያኔ አልተወለዳቹሁም

  • @የኢትዮጵያትንሳኤብስራት
    @የኢትዮጵያትንሳኤብስራት 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ፡ መረዳትክን አደንቃለሁ። በተለይ መንፈሳዊ ሴራውን የምእራቡን አውሬውን ሴራ መረዳትህ ድንቅ ነው

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 3 หลายเดือนก่อน

    ጅግና ነህ ፈጣሪ ሀይልና ጉልበት ይሁናችው ሞት ለአብይ ድል ለፋኖ ይሁን ፋኖ አድ ሁኑ እባካችው ጥላቶቻችን እናተ አድ ከሆናችው እመኑኝ ሁለት ወር ፊታችው የመቆም ሞራል የለውም

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 3 หลายเดือนก่อน

    ...ደጅህ ድረስ ሊያጠፋህ የመጣን የጋላን መንጋ፤ ማርከህ ቀሸም ፕሮፓጋንዳ በመስራት እየለቀክ፤ እንዴት ነው የምታሸንፈው?።

  • @እኔምፍኖነኝአማራ
    @እኔምፍኖነኝአማራ 3 หลายเดือนก่อน

    ምነው ሁሉም አማራ እዳተ ባሰበ በመንግስት ስራ ላይ ሆነው ህዝባቸውን እምያስገድሉ አላህ ይጠብቅህ የአንተ አይነት መርይ ይብዛልን

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 3 หลายเดือนก่อน

    በስልጣናቸው ተመክተው መስቀል አደባባይን ተዳፍረዋል ብልጽግና አስወግዱልን

  • @weberestbizuneh6122
    @weberestbizuneh6122 3 หลายเดือนก่อน +1

    you are right ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 3 หลายเดือนก่อน

    በምን በምላስ ነው እናንተ የጥላቻ ንጉሶች የዘረኝነት ምልክቶች የአክራሪነት ማሳያ።

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 3 หลายเดือนก่อน

    ኮማንዶ ሳአሙኢል ጀግነችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ ድል ለፍኖ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 3 หลายเดือนก่อน

    ክብር ላንተ ሳሚ በናትክ የአዲስ አባን ወጣት አሰልጥንኑት ትጥቅ ይታጠቅ ሴት ነው መታጠቅ የሚያቁ

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bgsbgs-pf9sh
    @bgsbgs-pf9sh 3 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛው ሳሙኤል አንተ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ካንተም ጋር ይሁን ትህትናህ አብሮ ይቀጥል

  • @dao-107
    @dao-107 3 หลายเดือนก่อน

    Orthodox ነው ጦርነት የከፈተችው የምንለው በምክንያት ነው።

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d 3 หลายเดือนก่อน

    ያለክበት አካባቢ አትናገር አሪፍ ነዉ ድል ለጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 3 หลายเดือนก่อน +1

    My hero!

  • @selamkidane716
    @selamkidane716 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ Dele le FANO ❤ Yashenfal 🎉 Gefena Telcha. Yeweldew Tegele New 😂😂 Amhara Be Manentu Yedresbte 😂Gefe ena Telcha, Mote Egzyabher Temleketotale 😂😂 Endwetam Yawerdale 😂😂

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 3 หลายเดือนก่อน

    ኮ//ር በአስቸኩዋይ
    -Political Manifesto
    - New Constitution draft
    That will see all as human & citizens
    - How to Implement the Rule of law
    : Investment crieterias and incentives for all potential investors
    ያስፈልጋል።

  • @user-lm3hv8ne8v
    @user-lm3hv8ne8v 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመን ሶሙኤል ጀግና ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤