ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
📌ሰላም ተመልካቾቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
የኔ ቆኝጆ ስራሽ መልካም ነው ግን አንድ ነገር ቅር አለኝ ለአሰንቁጣጣሽ ኩበትና ኮባ ካልሸተተበት ምኑን እንቁጣጣሽ መሰለ እኔጃ በውጭ ሰለምኖር ነው መሰለኝ ሁሌም ለበዓል የኩበትና የኮባው ሽታ በጣም ይናፍቀኛል ያንን ብታሳይኝ ብዬ ነው በተረፈ በጣም ነው የሚያምረው ለሌላ ፕሮግራም።
ምሳዬ አሜን አሜን እንዴት ነሽልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ልዩ የሆነ ዳቦ ነው የጋገርሽው ሲያምር የሰሩ እጆች የተባረኩ ይሁኑ👌👌👍ሼር❤🙏
አሜን አመሰግናለሁ ቤትዬ🙏🥰❤️
ምሳዬ እንኳን አደረሳችሁ ያምራል
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምዬ አመሰግናለሁ🙏🥰❤️
ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሸ አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ ልዩ የሆነ ዳቦ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ🙏 ላይክ ሼር 👌👍🌻🌻🌻ጉራ በየ እህቴ።
እንኳን ደህና መጣሽ ምሳዬ በጣም ቆንጆ አበባ የመስለ ዳቦ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ መልካም አዲስ አመት ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን አመሰግናለሁ ወይንዬዋ🙏🥰❤️
እጅሽ ይባረክበጣም የሚያምር ዳቦ ነው ተባረኪ የኔ እህት
እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው የሰራሽው እጅሽ ይበረክ 😋👍❤️ ሼር
ዋዉዉዉ በጣም ይማራል 👍👍
ምሳዬዬ እንኳን ደህና መጣሽ
የሚዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ውድ❤️❤️❤️
ምሳዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ኬክ የሆነ የዳቦ አገጋገር ነው ወድጄዋለሁ እንቁጣጣሽን መስለሻል ሁሉም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👍👌
አሜን አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰❤️❤️
ዋውውውውው እኳን በስላም መጣሽ ማማየ በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ዊነት ኩራት ውድድድ
አሜን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏 ምሣዬ ምርጥ የአበባ ዳቦ እጆችሽ ይባረኩ ሼር 😍👌❤️👍
በጣም ቆንጆ ልዩ ዳቦ ነው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት!
Watching ❤️👌😋
በጣም ነው ማደንቅሸ የኔ እህት በርችልን ፅድት ያለ ሙያ👏💕 እኔም ሰርቸው በጣም ወድጀዋለሁ ❤❤❤🎉🎉
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰🥰🥰🥰
Amen selam yaseman zendero bedenb miyasfelegen tslot new yene konjo😔 fetari yederselen💝
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
ምሣዬ ጌታ ይባርክሽ እንጀራዬ መጣም አምሮልኛል እጅሽ ይባረክ
Des sil. Thank you so much
በጣም አመሰግናለሁ ሰንዬ🥰❤️❤️
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
አንችም ታምራለሽ ሥራሽም ያምራል በጣም ባለ ሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
Watching ምሳዬ❤
ዋዉደስየሚልኬክ. እጂንይባርከው በርችልን እህታችን አገራችን ስላምያርግልን. ባለችበት ጌታይጠብቅሺ. ስላም ፍቅር ላገራችን
ዋዉ ያምራል 👌👌❤️❤️
are ejishe ybarek balmya
አሜን ከልብ እመሰግናለሁ🙏❤️🥰
wow yeewinet yamiral tebareki
ተባረኪ በጣም ያምራል
አሜን አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰❤️❤️
Wow❤
እንኳን በሰላም ተመለሽ ምሳየዋ በጣም ቆንጆ አበባ የመሰለ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ የሰላም የምህረት በዓል ያድርግልን ሼር ውዴ🌻🌻🌻👌🥰
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰❤️❤️
እጅሽ ይባረክ መልካም ሰው ነሽ
አሜን አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ🙏🥰❤️❤️
Yene konjo teftshbgn nafekshign eko😊😊😊 enquatatashen mesleshlgn metash elelele🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 Des sil melkam beal❤️❤️❤️❤️ shared ene gar kibe aleleah neye gezi❤️❤️❤️
አሜን አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ ቅቤ ለበአል ያስፈልገናል አየዋለሁ ይነጠራል ማሂዬዬዬዬ🙏🥰❤️❤️
ጎበዝ በርቺ
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል
ምሳዬ ጠፍተሽብን ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ልዩዳቦ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
Betam enamesgenalen balemoya enkwan aderesech kenemelae batesebochesh tebareke ehetalem
wow አንቁጣጣሽ መስለሻል ምሳዬ enquan aderesesh
በጣም ነው እሚያምረ ዋው እንኳን አደረስሽ
Watching ምሳዬ 👍❤️
የኔ በለሞየ በጠም ልዩ የኦነ ደቦ ነው
ዋው በጣም ያምራል
Dabo behig amelak yelakelgn😮
ይላካል ለአንች ያልሆን እምወድሽዋ❤️❤️❤️
ቆንጆ እጀሽ ይባርክ፣💐
Wow nice sis
Thank you, my dear🙏🥰❤️
በጣም ጎባዝ በርች
በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ🙏🥰❤️❤️
በጣም'ቆንጆዳቦነው።እጅሽይባረክ😘😘❤❤
Nice to see you 🙂share 😀
Thank you, my dear 🙏🥰
Watching 😘
Watching ❤️
Watching ምሣዬ በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏👌👌
እንኳን አደረሰሽ ምርጥ ዳቦ
አሜን አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🥰❤️❤️
ዳቦ አልወድም ግን እጅግ ያምራል በርቺ !!
እና ኢትዬጵያ ሰንበት ቤት ደፍቀህ አታውቅም ?😄😄😄😄
@@Now2296 ምን
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰❤️
@@ehsetewolde9870 ዳቦ ስንበት ቤት እንበላለን እኮ ለማስቀደስ ስንሄድ ብንወድም ባንወድም መቅመስ የግድ ነው
Happy holiday konjieee
Thank you, my dear, happy new year you too🙏🥰🌼🌼🌼
Selame Lanechi yehune Mesaye Enkuwane Dehena metashe wow Betame yasegomejale ejeshe yebareke Batesebe enehune❤
ኢትዮጵያዊነትሽን እወደዎለሁ
watching❤
ውይ እንኳን እደፘሰሽ የጤና የሰሰላም ይሆንልሽ ፣👌
አሜን አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰❤️
Betam des yilal enkuan bedehna metash.
Wow
Watching
ምሳዬ ይህን የምሰለ ቆንጆ ዳቦ እንዴት ሳላየው አመለጠኝ በጣም ድንቅ የሆነ ስራ 😋❤️❤️👌🏾👍🏾እጆችሽ ይባረኩ እህቴ🙏🏾
አሜን የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እንዳንዴ ያጋጥማል የበአል ሰሞን ስለነበረ ይሆናል🙏🥰🥰❤️❤️
This recipe looks so yummy so delicious n tasty
እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ
የኔ ባለሙያ ዋዉ ደስ ስል እንኩዋን አብሮ አደረሰን በይ ለባእል እንድ የሚያምር የቡና አቀራረብ ይዘሺልን ነይ እንጠብቃለን ቆንጆ ዳቦ ነዉ ዉደ የጋገርሺልን ተባርልኝ 😍👍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሽ🙏🥰❤️
Like share sis
የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ዳቦ እጆችሸ ይባረክ ❤️❤️🌻🌻🌻
ዋው ደስ ይላል
በረቺ
የኔወድ እጅሽ የባረክ ❤❤💋
ምሳየ በጣም ቆንጆ ዳቦ እጀ ይባርክ! አሜን አገራችን ሰላም ያድርግልን🙏
Esey enkuwan metashilign yene mirt✅ melikam✅ ihit😘 E/r hagerachinin selam yargilin amen🙌🙏 yene yedabo nigist inameseginalen mirt dabo new melikam adis amet🌼🌼🌼🌼🌼
አሜን በጣም አመሰግናለሁ መኒዬ🙏🥰❤️
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው
ምሳዬ እንኳን ደና መጣሽ እንደተለመደው በጣም ቆንጆ ለንቁጣጣሽ የሚሆን በጣም የሚያምር ዳቦ ነው ያሳየሽን አንቺ ጋር አሁንም እንቁጣጣሽ መስለሻል ደስ ይላል እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር😍😘
አሜን አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ ሉሊዬ እምወድሽዋ🙏🥰❤️❤️
يسلمو اليدين
Mesaye Betam des yelal yene ehet
በጣም አመሰግናለሁ ቤትዬ ውዴ🙏🥰❤️❤️
ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሲያምር እንቁጣጣሽ አስመስለሽዋል ስታምሪ እንዴት የሚያምር ዳቦ ነው ችሎታሽ ልዩ ነው ምሳዬ በጣም ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ምርጥ😍👌👌
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰❤️
በእውነት በጣም ያምራል ምርጥ ባለሞያ ነሽ እጅሽን ይባርከው መልካም አዲስ ኣመት ለእንቁጣጣሽ ያድርሰን
Waw...leyu new Mesaye... endet endemiyamer....ejeshe yebareke 😍🙏💕ላይክ ሼር
Selam selam tefashe beslam new enkun adrshe
አሜን አመሰግናለሁ ይኸው መጥቻለሁ የኔ ውድ🙏🥰❤️
በርች አብሪ
Amen. Selamun yametalen
አሜን አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️❤️
ምሳዬ እንኳን ስላም መጣሽ በስላም ከሆነ የጠፉሽው መልካም ነው 🙏🏽 በጣም ደስ ይላል ድባቡ ዳቦውም ልዩነው እናመስግናለን የኔ ውድ 👌🏾👍🏾💖
አሜን ሰላሙን ያምጣልን ምሳዬ እንኳን ደና መጣሽ የሚያምር የአበባ ዳቦ 🌼🌼🌼❤️😍
ሞክሽ በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባርክ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
💝💝💝
Gobezi berchiligi !! Wode bete biki behi
እጂ ይባርክ
አሜን አሜን አሜን
😍😍😍😍😍
💕👍🌹💕
ምሳዬ አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም ቆንጆ የዳቦ አሰራር ካሁኑ በአል በእል አስመስለሽዋል 💚💛❤️ ዳቦውም በጣም ያምራል እጆችሽ ይባረኩ🥰🙏🏼
ማሻ አላህ መልክ ይስጠኝ አንጂ ሙያ ከጎረቤት እንደሚባለው አንድ ሙያ ከአንቺ ተምራለሁ ተባረኪ
ምሳዬ እንኳን በደህና መጣሽ አሜን ለሃገራችንም ሰላሙን ያውርደው ፡ እንዴት ያምራል ልዩ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሼር👍👍😍👌
ሰላምዬ አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏🥰❤️
እባክሽን መጋገሪያዉን ከየት የገዛሽዉ ጠቁሚን በተረፈ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነዉ
Selaam Lez bet ekuwan adersesh Amen🙏❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ሂዊዬ አመሰግናለሁ🙏🥰❤️
❤Ok
ባለሙያ ፀባይተኛ ሴት በህደችበት ተከብራ ተዎዳ ትኖራለች ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ እኔም እምሰራዉ ዳቦ ወላሂ ሰዉ ያመሰግነዋል አሰሪዎቸ ራሱ ሲዎዱት እኔ ግን አልቀርፅም ስለማይፈቀድ በድናችን
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ክብር በይልኝ እጆችሽ ይባረኩ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ እህቴ💕
ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ 😍 The bread looks so good 😊😋👍🏼Thank you for sharing🙏❤️
ዋዉ! ምሳዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው የጋገርሽዉ። አቀራረብሽ ሁሉም ነገር በጣም ነው የወደድኩት👌 እጅሽ ይባረክልኝ ላይክ🙏👍 መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼💚💛❤
📌ሰላም ተመልካቾቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨👩👦👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
የኔ ቆኝጆ ስራሽ መልካም ነው ግን አንድ ነገር ቅር አለኝ ለአሰንቁጣጣሽ ኩበትና ኮባ ካልሸተተበት ምኑን እንቁጣጣሽ መሰለ እኔጃ በውጭ ሰለምኖር ነው መሰለኝ ሁሌም ለበዓል የኩበትና የኮባው ሽታ በጣም ይናፍቀኛል ያንን ብታሳይኝ ብዬ ነው በተረፈ በጣም ነው የሚያምረው ለሌላ ፕሮግራም።
ምሳዬ አሜን አሜን እንዴት ነሽልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ልዩ የሆነ ዳቦ ነው የጋገርሽው ሲያምር የሰሩ እጆች የተባረኩ ይሁኑ👌👌👍ሼር❤🙏
አሜን አመሰግናለሁ ቤትዬ🙏🥰❤️
ምሳዬ እንኳን አደረሳችሁ ያምራል
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምዬ አመሰግናለሁ🙏🥰❤️
ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሸ አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
ልዩ የሆነ ዳቦ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ🙏 ላይክ ሼር 👌👍🌻🌻🌻ጉራ በየ እህቴ።
እንኳን ደህና መጣሽ ምሳዬ በጣም ቆንጆ አበባ የመስለ ዳቦ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ መልካም አዲስ አመት ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን አመሰግናለሁ ወይንዬዋ🙏🥰❤️
እጅሽ ይባረክበጣም የሚያምር ዳቦ ነው ተባረኪ የኔ እህት
እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው የሰራሽው እጅሽ ይበረክ 😋👍❤️ ሼር
ዋዉዉዉ በጣም ይማራል 👍👍
ምሳዬዬ እንኳን ደህና መጣሽ
የሚዬ እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ውድ❤️❤️❤️
ምሳዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ኬክ የሆነ የዳቦ አገጋገር ነው ወድጄዋለሁ እንቁጣጣሽን መስለሻል ሁሉም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር 😍👍👌
አሜን አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰❤️❤️
ዋውውውውው እኳን በስላም መጣሽ ማማየ በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ዊነት ኩራት ውድድድ
አሜን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏 ምሣዬ ምርጥ የአበባ ዳቦ እጆችሽ ይባረኩ ሼር 😍👌❤️👍
አሜን አሜን🙏 በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰❤️❤️
በጣም ቆንጆ ልዩ ዳቦ ነው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት!
Watching ❤️👌😋
በጣም ነው ማደንቅሸ የኔ እህት በርችልን
ፅድት ያለ ሙያ👏💕
እኔም ሰርቸው በጣም
ወድጀዋለሁ ❤❤❤🎉🎉