ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆዬ ለዳቦው የተጠቀምኩት ግብአትአንድ ኪሎ ዱቄት አንድ የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨውግማሽ የሻይ ማንኪያ ስካርአራት የሾርባ ማንኪያ ዘይትየምግብ ቀላም እንዳስፈላጊነቱ ሁሌም አብራችሁኝ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ ላይክ እና ሼር ማረጋችሁን እንዳትዘነጉ❤❤❤
wow mirt dabo
ጎበዝ❤
Betam gobez Amsginalhu, Gebatun setxfi 1 neger resteSahl wha sent endemyasfelg xafiln GBU
ለማብሰል ስንት ሰዓት ፈጄ ጎበዟ??
ለምናኝ አይባልም ቃላት አጠቃቀም አስተካክይ
Ejishi yibarek betam Amezing dabo new yegagershiw
ተባረኪ እግዚያብሔርን ሰሙን ጠርተሽ ስታመሰግኝ ደስ ይላል አደራ እንደዘመኑ ሰው ፈጣራ የሚለውን አትጠቀሚ
የወሃ ዳቦ በጣም ተጠቃሚ ነኝ ሃሳቡ ከwatermelon cakeየመጣ ቢሆንም በጣም ወድጄዋለሁ ። ከጋገርሽው አሳድረሽ ነው መቁረስ ያለብሽ መጠጥ ሲያደርግ :: እጅሽ ላይ ይጣበቅ ነበር በተረፈ በርቺ
Meluye, you're amazing!!! I've learned so much from you! Thank you! ❤
Wow.... ሜሉ በጣም ያምራል 1ኛ ነው በእውነት እጅሽ ይባረክ:: 🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉
ሜሉ ሙያሽን ብቻ ሳይሆን በየግዜዉ የምታሳይዉ አዲስ የፈጠራ ችሎታሽን አደንቀዋለሁ ጦሩ ኬሚስት ነሽ እጅሽ ለወርቅ አምባር የእኔ ባለሞያ።
ጎበዝ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ❤
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ተባረኪ
Bravo, bravo, bravo Melu…..you’re truly an artist 🧑🎨 🎉🎉🎉🎉❤
omg you blow my mind, you are genius i will definitely try it
Artist gifted woman blessing
Watermelon bread good job
የኔ ባለሙያ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ሙሉ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ያምራል❤❤
በጣም ያምራል ጎበዝ❤
በጣም ጎበዘ ሴት ነሽ አዳማ ስትመጪ አድናቆቴን በፍለፍት ብነግርሽ ምንኛ ደስ ባለኝ❤❤❤❤
በጣም ነው የሚደንቅሸ ባለሙያ ማለት አንቺ ነሸ።
የምትገርሚ ባለሞያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ ይመችሽ
Wow Meluye yene balemuya betam new yemiamrew ahununu new yemiseraw
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋው እጂሽ ይባረክ❤🙏❤
❤❤❤yene ihit kelemun yet new migezawu
ዋው ሲያምር ስትቆር ሽው ካርፑዢ ይመስላል እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
እጅሽ ይባረክ ሜሉ ❤❤❤
yemir set nesh❤❤❤❤❤❤❤
Good job I love it
More over your explanation is perfect Be Blessed
ማሻ አላህ ያምራል
You’re a best keep it up !! 👍❤️
Yeset misale nesh tebareki
በጣም ቆንጆ ሚሉ የኔ ቆንጆ መውደድ ነው አማረግሽ በጣም ❤❤❤❤
wow its looks good❤
ሜሊዬ ግሩም ነው❤❤❤❤
Wow you are amazing
እውነትም ሐብሐብ ነው የሚሙስለው። እናመሰግናለን
Wow yamral
ሜሉዬ ልዮነሽ🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
ዋው የሚገርም ነው እጅሽ ይባረክ ህቴ
ሜሉዬ የኔባለሙያ እጅሽ ይባረክ የሚገርም ሀብሀብ
Ejesh yebarek abo❤
Wawww love it!
Woow🎉betam nw yewadedkut ebakish simu mendnw qeyu ena arongadew
ቀለሙ የዳቦውን ጣእሙን አይቀይረውም በጣም ጎበዝ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ🙏😘እናመሠግናለን ቆንጆ
የምግብ ከለር ጠአም የለውም
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ጠአም የለውም የምግብ ቀለም
Ene gin ye kelem dabo testun alwedewem.@@Mellyspicetv
ማሻ አላህ ብያለሁ የኔ ባለሙያ እጂሽን አይቆርጥመዉ 🎉🎉🎉❤@@Mellyspicetv
ባለሙያ ነሽ ትመችኛለሽ ጎበዝ❤
ማሻአላህ ያምራል እጅሽ ይባረክ የምትሰሪያችው ምግቦች ማሻአላህ ነው
meliye anchiko yemir balemuya nesh
በጣም ያምራል ባለሞያ ነሽ !
በጣም ጎበዝ ነሽ
Yummy and fantastic. Thanks for your sharing your experience ❤❤
Thanks for visiting
በጣም ጎበዝ ፈጠሪሽን በጣም ወድጀዋለሁ በችልኝ ❤
ዋው ልዩ ነው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ በርቺ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@@ateeakapptube5393 Sam Shamoun TH-cam media gebtesh seleIslimna techemari timhirt tagegnalesh
አደኛ ነሽ ሜሉ የከለሩን አሰራር ንገሪን እወድሻለሁ
🙏🙏🙏 thank you Mellye you’re the best🙏 I will make it This is unique, it looks good Thank you for sharing
You are so welcome
ሜሉ በጣም ነው የሚያምረው
Selame Lanechi yehune yene wede Enkuwane Dehena metashe wow Betame konjo aserare merete ye wetere melone Dabo new selakafeleshen Enamesegenalen Betesebe enkune Kiddy Tube❤
Perfect 👍
Wow gerume new
እጅሽ ይባረክ
Selam meli enkan Dena metash
le bizu setoch misale nesh thank you
Eski ehite asayina qelemu endet endemisera
ጎበዝ የኔእህት ብዙ ተማርኩ እሞክረዋለሁ
ጎበዝ ነሽ በእውትነት ❤❤❤
ዋው❤❤❤
ጎበዝ ነሽ ቆንጆ የሚገርም ፈጠራ
አመሰግናለሁ ውዴ
Melu gobez belmoya thanks for your information ❤❤❤
Thank you too
አሰራሩ አሪፍ ነውግን ከለሩ አልተመቼኝምማለት የሀበሻ ዳቦ በለመድነው አሰራር የበለጠ ጥሞ እና ተመችቶን ይበላልዝግጅት ኖሮ ወይም በከለር ቢያስፈልግ ኬኮችን እና ኩኪስ ፣የተለያዩ ጣፋጭ ነገሮችን መስራት ይሻላልሙያሽ ግን ማሻአላህ ጎበዝ
እጅ ይባረክ ባለሙያ
አሜን የኔ ውድ
ቀለሙን እቤት ማዘጋጀት የሚቻለው እንዴት ነው?
Yecolor adnaki adelehum, but this bread looks so delicious. I will definitely try this
ማሻአላህ ያምራል ቀለሙ ግን ለጤና ጠንክ የለውም ወይ ለጓደኛየነውብለሽ ቆራረሽውእሳ
እሷም ቅርስ ስለሆነ ምታቀርበው ችግር የለውም እናም ቪዲዮ ላይ በደንብ ተናግሬአለሁ እቤት ቀለም እንድታዘጋጁ አልያ ኦርጋኒክ ከቀይ ስር ከስፒናች የተዘጋጀ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ እንጂ ቀለም ፍጹም አይመከርም
@@Mellyspicetv አሰራሩን አሳይን ከቻልሽ
@@GggGggg-cg3wd እሺ
በጣም..አራፍ..እሞክራለሁ
Good job!
Thanks!
ዋዉዉዉ እሞክረዋለሁ የኔ ባለሙያ
Eje yebark Millye ❤Yebalfewn hababe dabo le lije Lelej ledte gagerwe tewdo nwe yetbelawe❤
በጣም ጎበዝ ልጅ
ጎበዝ የኔቁንዲ❤❤❤❤
ልጆችሽ ትዳርሽ ባንቺ ተባርከዋል ታድለው❤❤❤❤❤ ክፉ አይንካሽ
ዋው ፐርፌክት
good food
በጣም ጎበዝነሽ❤❤❤
እጅሽን ይባርከው
Nice
ዉይ ገራም ስራ ግን ነጭ ፓርቲ የት ገባ ❤️❤️❤️
ጎበዚት!
ለኔ ስትጋግሪልኝ ግን ሣትቆርሺ ነው እምታመጪልኝ።😂
ቪዲዮ በማልሰራ ቀን መሆን አለበት እንጂ ለተመልካቾቼ ሳላሳይ የማይታሰብ ነው
@@Mellyspicetv የኔ ቅን እሺ 😍🍉🍉🍉 you are blessed!
ወው❤❤❤❤❤
You are amazing ❤❤🎉
ያምራል በጣም አሣመርሽኝ
ውለይ ጎበዝ ነሺ🎉🎉❤❤
እናመስስግናለት
ሰላም ሚሌ ያኛውን አታሳይንም ነበር ያው እኛ ጋተለቅ ያለ የሚጋገረው
For me, I don’t like to use food coloring. You can use berbere for red, carrot juice or spinach juice.
አመሰግናለሁ እውነት ነው ቀለም አይመከርም እንዳልሽው ቀይ ስር ፣ስፒናች እንዲጠቀሙ እና እኔ ቀለም የተጠቀምኩኩበትን ምክንያትም አስረድቻለሁ
Wawwwww HabHab
ሜሉ ❤❤❤❤❤❤
Ethiopian nawu yalshu?
ከዳቦዉ ማቡኪያሽ
እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆዬ ለዳቦው የተጠቀምኩት ግብአት
አንድ ኪሎ ዱቄት
አንድ የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨው
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ስካር
አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
የምግብ ቀላም እንዳስፈላጊነቱ
ሁሌም አብራችሁኝ ስለሆናችሁ አመሰግናለሁ ላይክ እና ሼር ማረጋችሁን እንዳትዘነጉ❤❤❤
wow mirt dabo
ጎበዝ❤
Betam gobez Amsginalhu, Gebatun setxfi 1 neger resteSahl wha sent endemyasfelg xafiln GBU
ለማብሰል ስንት ሰዓት ፈጄ ጎበዟ??
ለምናኝ አይባልም ቃላት አጠቃቀም አስተካክይ
Ejishi yibarek betam Amezing dabo new yegagershiw
ተባረኪ እግዚያብሔርን ሰሙን ጠርተሽ ስታመሰግኝ ደስ ይላል አደራ እንደዘመኑ ሰው ፈጣራ የሚለውን አትጠቀሚ
የወሃ ዳቦ በጣም ተጠቃሚ ነኝ ሃሳቡ ከwatermelon cakeየመጣ ቢሆንም በጣም ወድጄዋለሁ ። ከጋገርሽው አሳድረሽ ነው መቁረስ ያለብሽ መጠጥ ሲያደርግ :: እጅሽ ላይ ይጣበቅ ነበር በተረፈ በርቺ
Meluye, you're amazing!!! I've learned so much from you! Thank you! ❤
Wow.... ሜሉ በጣም ያምራል 1ኛ ነው በእውነት እጅሽ ይባረክ:: 🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉🍉
ሜሉ ሙያሽን ብቻ ሳይሆን በየግዜዉ የምታሳይዉ አዲስ የፈጠራ ችሎታሽን አደንቀዋለሁ ጦሩ ኬሚስት ነሽ እጅሽ ለወርቅ አምባር የእኔ ባለሞያ።
ጎበዝ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ❤
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ተባረኪ
Bravo, bravo, bravo Melu…..you’re truly an artist 🧑🎨 🎉🎉🎉🎉❤
omg you blow my mind, you are genius i will definitely try it
Artist gifted woman blessing
Watermelon bread good job
የኔ ባለሙያ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ሙሉ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ያምራል❤❤
በጣም ያምራል ጎበዝ❤
በጣም ጎበዘ ሴት ነሽ አዳማ ስትመጪ አድናቆቴን በፍለፍት ብነግርሽ ምንኛ ደስ ባለኝ❤❤❤❤
በጣም ነው የሚደንቅሸ ባለሙያ ማለት አንቺ ነሸ።
የምትገርሚ ባለሞያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ ይመችሽ
Wow Meluye yene balemuya betam new yemiamrew ahununu new yemiseraw
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋው እጂሽ ይባረክ❤🙏❤
❤❤❤yene ihit kelemun yet new migezawu
ዋው ሲያምር ስትቆር ሽው ካርፑዢ ይመስላል እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏
እጅሽ ይባረክ ሜሉ ❤❤❤
yemir set nesh❤❤❤❤❤❤❤
Good job I love it
More over your explanation is perfect
Be Blessed
ማሻ አላህ ያምራል
You’re a best keep it up !! 👍❤️
Yeset misale nesh tebareki
በጣም ቆንጆ ሚሉ የኔ ቆንጆ መውደድ ነው አማረግሽ በጣም ❤❤❤❤
wow its looks good❤
ሜሊዬ ግሩም ነው❤❤❤❤
Wow you are amazing
እውነትም ሐብሐብ ነው የሚሙስለው። እናመሰግናለን
Wow yamral
ሜሉዬ ልዮነሽ🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
ዋው የሚገርም ነው እጅሽ ይባረክ ህቴ
ሜሉዬ የኔባለሙያ እጅሽ ይባረክ የሚገርም ሀብሀብ
Ejesh yebarek abo❤
Wawww love it!
Woow🎉betam nw yewadedkut ebakish simu mendnw qeyu ena arongadew
ቀለሙ የዳቦውን ጣእሙን አይቀይረውም በጣም ጎበዝ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ🙏😘እናመሠግናለን ቆንጆ
የምግብ ከለር ጠአም የለውም
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ጠአም የለውም የምግብ ቀለም
Ene gin ye kelem dabo testun alwedewem.@@Mellyspicetv
ማሻ አላህ ብያለሁ የኔ ባለሙያ እጂሽን አይቆርጥመዉ 🎉🎉🎉❤@@Mellyspicetv
ባለሙያ ነሽ ትመችኛለሽ ጎበዝ❤
ማሻአላህ ያምራል እጅሽ ይባረክ የምትሰሪያችው ምግቦች ማሻአላህ ነው
meliye anchiko yemir balemuya nesh
በጣም ያምራል ባለሞያ ነሽ !
በጣም ጎበዝ ነሽ
Yummy and fantastic. Thanks for your sharing your experience ❤❤
Thanks for visiting
በጣም ጎበዝ ፈጠሪሽን በጣም ወድጀዋለሁ በችልኝ ❤
ዋው ልዩ ነው ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ በርቺ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@@ateeakapptube5393 Sam Shamoun TH-cam media gebtesh seleIslimna techemari timhirt tagegnalesh
አደኛ ነሽ ሜሉ የከለሩን አሰራር ንገሪን እወድሻለሁ
🙏🙏🙏 thank you Mellye
you’re the best🙏 I will make it
This is unique, it looks good
Thank you for sharing
You are so welcome
ሜሉ በጣም ነው የሚያምረው
Selame Lanechi yehune yene wede Enkuwane Dehena metashe wow Betame konjo aserare merete ye wetere melone Dabo new selakafeleshen Enamesegenalen Betesebe enkune Kiddy Tube❤
Perfect 👍
Wow gerume new
እጅሽ ይባረክ
Selam meli enkan Dena metash
le bizu setoch misale nesh thank you
Eski ehite asayina qelemu endet endemisera
ጎበዝ የኔእህት ብዙ ተማርኩ እሞክረዋለሁ
ጎበዝ ነሽ በእውትነት ❤❤❤
ዋው❤❤❤
ጎበዝ ነሽ ቆንጆ የሚገርም ፈጠራ
አመሰግናለሁ ውዴ
Melu gobez belmoya thanks for your information ❤❤❤
Thank you too
አሰራሩ አሪፍ ነው
ግን ከለሩ አልተመቼኝም
ማለት የሀበሻ ዳቦ በለመድነው አሰራር የበለጠ ጥሞ እና ተመችቶን ይበላል
ዝግጅት ኖሮ ወይም በከለር ቢያስፈልግ ኬኮችን እና ኩኪስ ፣የተለያዩ ጣፋጭ ነገሮችን መስራት ይሻላል
ሙያሽ ግን ማሻአላህ ጎበዝ
እጅ ይባረክ ባለሙያ
አሜን የኔ ውድ
ቀለሙን እቤት ማዘጋጀት የሚቻለው እንዴት ነው?
Yecolor adnaki adelehum, but this bread looks so delicious. I will definitely try this
ማሻአላህ ያምራል ቀለሙ ግን ለጤና ጠንክ የለውም ወይ ለጓደኛየነውብለሽ ቆራረሽውእሳ
እሷም ቅርስ ስለሆነ ምታቀርበው ችግር የለውም እናም ቪዲዮ ላይ በደንብ ተናግሬአለሁ እቤት ቀለም እንድታዘጋጁ አልያ ኦርጋኒክ ከቀይ ስር ከስፒናች የተዘጋጀ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ እንጂ ቀለም ፍጹም አይመከርም
@@Mellyspicetv አሰራሩን አሳይን ከቻልሽ
@@GggGggg-cg3wd እሺ
በጣም..አራፍ..እሞክራለሁ
Good job!
Thanks!
ዋዉዉዉ እሞክረዋለሁ የኔ ባለሙያ
Eje yebark Millye ❤
Yebalfewn hababe dabo le lije Lelej ledte gagerwe tewdo nwe yetbelawe❤