በእንቅል ልቧ እንዳረገዘች ስታውቅ ራሷን ስታ ወደቀች !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 526

  • @gojotubee
    @gojotubee  2 หลายเดือนก่อน +111

    በእርግዝናው ዙርያ ነገ ማታ ቪዲዮ ለቃለው በትግስት ጠብቁኝ 🙏🙏

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 2 หลายเดือนก่อน +35

    ታላቅየዋ ራሱ,, ደነዝ ነገር ነች!!!! ማስተዋል ሚባል ነገር የላትም,,, ምክንያቱም እሷ በሌሊት ወጥታ ስትሄድ,, እየለቀቀች!!! ምን ልጁ ላይ ታፈጭያለሽ!!!! ብሽቅ ነገር ነሽ!!! ባይሆን ልጁን አስማምና ያግባት!!!!

    • @HantemariamDamtie
      @HantemariamDamtie หลายเดือนก่อน +1

      አንተ እራስህ ደነዝ ነህ አይድረስ አትልም

    • @alemteshay8799
      @alemteshay8799 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የማይመስል በሬ ነው ገናለገና የሚያዳምጥ አለ ተብሎ እንደዚ አይነት የደደብ ወሬ እራሷን እየካደች ምን ማለት ነው?

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 2 หลายเดือนก่อน +26

    ዎዴ ፃባለ ትሄድ የምትሉት 👍👍👍

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 หลายเดือนก่อน +62

    ፀበል ውሰዷት እውነቱ እዛ ይወጣል 😢😢😢😢😢😢😢

    • @MiliLove-y4x
      @MiliLove-y4x หลายเดือนก่อน

      👍👍

    • @melibezu925
      @melibezu925 หลายเดือนก่อน

      😢 0:03 ​@@MiliLove-y4x

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 2 หลายเดือนก่อน +11

    አይ ፈተና እንደዚ አይነት በሽታ ክፉ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቀን ደሞ ልጁ ይፈልጋታል ደሥ የሚለዉ ነገረ

    • @MazaMala_22
      @MazaMala_22 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን ግን የመጨረሻው ነገር ያሳስባል ደም ይፈሳታል የተባለው ነገር ምን ይሁን እስቲ የነገውን ቪዲዮ እንጠብቃለን 😢

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 หลายเดือนก่อน +60

    ታናሽ እህቷ ለሊት እየወጣች የምትጠፋዉ ከሆነ ለምን ታላቅ እህት አትከታተላትም ነበር ግቢዉን ወጥታ እስከምትሄድ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 2 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ በጣም ነው የገረመችኝ😢

    • @toru782
      @toru782 2 หลายเดือนก่อน +1

      Neber antew melesehewal

    • @MiliLove-y4x
      @MiliLove-y4x หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 หลายเดือนก่อน +28

    ልጁቱ በጤናዋ አይደለም 😢😢😢.ሚኪ ያንተስ ጉዳይ ምን ደረሰ 😢😢😢.

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፀበል ውሰዷት እባካችሁ 😢😢ግንኮ ልጁም መታ እናድርግ ስትልህ ማረጋጋት ነበረብህ😢😢ዞሮ ፀበል ውሰዷት

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +12

    አታስጨንቋት መንፈስ ነው ፀበል ውሰዷት ግን እህቷ እስካሁን ድረስ ለምን ዝም አለች በተደጋጋሚ ስቶጣ ያልሆነ ምክንያት ስሰጣት ተከታትላ ያለውን ማጣራት ትችል ነበር 😢😢😢መናፍስት ስራ ነው ምናልባት እህቷ የራሷን ህይወት ለመኖር ስትል አድርጋባት ይሆን አዎ መንፈሱ በእንቅልፍ ልብ የፈለገበት ቦታ ይወስዳል በላዩዋ አድሮ የፈለገበት ቦታ ይዞ ይሄዳል እና የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጡ ሚኪ የባህል ሀኪም ያልከው ደብተራዎች ናቸው እነሱን አትቅረብ 😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 หลายเดือนก่อน +16

    ትልቋ ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም እራሷ እየሄደች ነዉ ሲቀጥል እራሷም ያላወቀችበት ነገር ሰይጣን እየገፋፋት ነዉ ልጁን ምንም ማለት አትችሉም ይልቅ በሀይማኖቷ ወደ ፀበል ዉሰጃት እና ትታከም ሰይጣን ነዉ ከዚህ በፊትም ልክ እንደሷ ተከስቷል ለማንኛዉም አላህ ያሳላት ሁለቱም ወደ አይደለም

    • @almazhagos3208
      @almazhagos3208 2 หลายเดือนก่อน

      @@hanimuhammad3753 የወረደው ሰይጣን ራስዋን ለባብሳ ብርድ ሲሆን የብርድ ልብስ ደርባ እየወጣች ወደ ሰይጣን ማሳበብ ምን ኣሉ ኣንድ ሰውየ ከነጫማው በሁለት እግሩ ሁለት ዛፍ ይወጣ ነበር ሰይጣን ስያየው ተናደደ እና እዩት ይህ ሰውየ ከነጫማው በሁለት እግሩ ሁለት ዛፍ እየወጣ ነው ስወድቅ ሰይጣን ጣለኝ ይላል ኣለ ይባላል ለሰይጣን ኣትስጠው ስልጣን

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 หลายเดือนก่อน +16

    ይሄ ባለጌ ነው ልጂቷን አደንዝዟት ነው እህቴ ፀበል።ውስጃት እባክሺ ፍላጎት ካላት ለምን በቀን አልሄደችም ተረዷት 😮😮😮😮😮

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
    @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ 2 หลายเดือนก่อน +32

    እረ ልጁ ምንም አላዳረጋትም መንፈስ ነው ፀበል ትጠመቅ ቅድም ብሎ ዘላአለም ዘገየ የዚ ተመሳሰሊ ነበር ልጁ ምንም አለዳረጋትም

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ እሱ ናባረኝ አሁን እራሱ ፈጣሪ ከክፉ መንፈስ ይታብቀን 😭

    • @myhomeethio
      @myhomeethio 2 หลายเดือนก่อน

      አድርጓታል ከአነጋገሩ ፍርሀት አለበት። ጥንቁልናውን መተት አስነክቷታል ያስታውቅበታል።

  • @Fekerte-z5e
    @Fekerte-z5e 2 หลายเดือนก่อน +7

    በእንቅልፍ ልብ ይዞ የሚሄድ መንፈስ አለ በልጅቷ አትፍረዱ ላታቅ ትችላለች ፀበል ውሰዷት ይጋለጣል

  • @ራህሚነኝወሎየዋ
    @ራህሚነኝወሎየዋ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያረቢ. እድህም አለደ. ወይኔ ለራሴ ፈራሁ አላህዬ አንተጠብቀኝ

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 2 หลายเดือนก่อน +17

    በቅልፍ ልባ ነው እምትሔደው ፀበል ውሰጃት ፀበል ነው መዳኒቱ እንደዚሕ አይነት ብዙ ልጆች ላይ ይከሠታል አነሡ ሲጠየቁ አያውቁትም

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 หลายเดือนก่อน +10

    አታካብጂ አራት ወር ስትሄድ የትነው የምትሄጅው ብለሽ አትጠይቅም ከልጁላይ አታፍጪ. ምንም አላረጋት

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 2 หลายเดือนก่อน +12

    ዘላለም ዘገየ የሰራው ቪዲዮ በቅልፍ ልቧ የምታደርግ ልጅ ግራ ሲገባት አይተን ነበር መጨረሻ አረገዘች ግራ ያጋባ ነበር

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 2 หลายเดือนก่อน

      እኔምኮ የሱን ቪዲወ አይች ነበር ዲራማ እየሰሩብን ነውዴ

  • @almazakalu
    @almazakalu 2 หลายเดือนก่อน +11

    እርኩስ መንፈስ ተጠናውቷት ይሆናልና ፀበል አሰጠምቂያትና ካረገዘችም እንዲጋቡ አድርጊያቸው ልጁ ምን ያርጋት ቤቱ ድረስ ሄዳ ካረገች ምን ይሁን?

    • @dagmegetachew3954
      @dagmegetachew3954 หลายเดือนก่อน

      ተከራዩ ደብተራ ነው ነፍሷን ጠርቶ ይገናኛታል እሷ በዛ ሰአት በርኩስ መንፈስ ተሰልባለች

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 2 หลายเดือนก่อน +2

    የማነው ባለጌ ያደረገባትማ ነገር አለ። መክሊት በጣምቨየዋህ ነገር ነች የኔ ቆንጆ ከዚህ ገገማ ከሚወለድ ይቅር።

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 2 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም እህት ናት ታላቁዋ የኔ እናት

  • @zenanisro6345
    @zenanisro6345 2 หลายเดือนก่อน +20

    በልጁ መፍረድ አይቻልም ግን እህቷ አብረሻት እስከኖሽ ድረስ ባትከተያትም በንጋታዉ እህትሽን ለሊት ለሊት የት ነዉ የምትሄጂዉ ብለሽ ብትጠይቂያት ኖሮ ይሄ ሁሉ ባልተፈጠረ .😢

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 2 หลายเดือนก่อน

      Alesemashem meselegne? Hule seteyekat ande bete keristian ……. Telegnalechie alechie eko, degmo lijetewa lelit lelit yemeyadeked menfese alebat belew abateyew tenagerewal eko. Sleep walkers yebalalu. Be lelit sawu yegedelalu

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 2 หลายเดือนก่อน +12

    ፀበል ውሰድዎት በእንቅልፍ ልብ የሚወስድ መንፈስ ነው እሱን ይሰወርተል አትአስተዉስም❤❤❤❤

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይ የሴትልጅ መከራ አላህ ጨርሶ ይማርሽ እህት አይዞሽ እህቷ ስታሳዝን አይዞሽ።።

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የሚታየዉ ነገረ ሁሉ እረ የዘገነነ ነዉ

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 หลายเดือนก่อน +13

    ለዚህ ሁሉ ጥፋተኛዋ ታላቋ ናት። መጠርጠር ስትጀምር እንደታላቅነቷ ጠይቃ ጽንስ ሳይፈጠር ማስቆም ትችል ነበር። እንዴት በሌሊት የሚትወጣን ታናሽ እህቷን ደህንነት አላሳሰባትም። ትቀየመኛለች የሚለው ስበብ ምንም ጥቅም የለውም ።

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጁ ምን ያርግ እሧ እየሄደች ሥትሥመዉ ምን ያርግ እሡ ከለማናቹ ፀበል ዉሠዷት ኡነት ይወጣል ፀንቱ ያነተ ነዉ የምሆነዉ መከድ አትችልም መጠቀቅ ነበረብህ

  • @ועח
    @ועח 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል ዉሰጃት እህቴ 🙏 እግዚአብሔር ይማራት የጊዜው ነገር ግን በጣም ያስፈራል 😢😢🇪🇷

  • @zelalemb7270
    @zelalemb7270 หลายเดือนก่อน +1

    እህትየው በጣም ጥፋተኛ ነች መጀመሪያም ቢሆን ብትከታተል ይህ ሁሉ ነገር አይፈጠርም ነበር ሚዲያ ላይ አይደርስም ነበር ምን ያህል ልጅቷን እንደጎዳሻት ከነጭራሹ ያምሮ በሽተኛ አረግሻት እማትረቢ እህት ነሽ

  • @almazhagos3208
    @almazhagos3208 2 หลายเดือนก่อน +4

    ለባብሳ እየወጣች ምን ኣይንርት እንቅልፍ ነው

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 2 หลายเดือนก่อน +3

    መተት ነዉ😢😢😢

  • @ShimelisMamo-hm5jm
    @ShimelisMamo-hm5jm หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁም ታሳዝናላችሁ የድያብሎስ ሠራተኞች እንደሆናችሁ ሥራችሁ ሁሉ ይመሠክራልና አሳቻቾች በመሆናችሁ ፈጣሪ አምላክ የሥራችሁን ይሠጣችኃል

  • @RumanaAli-mj9cu
    @RumanaAli-mj9cu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚህ በፊት በሌላ ቻናል አይተን ነበር በእንቅልፍ ልባ ነው ሀቁ እንዲወጣ ወደ እምነት ቦታ ውሰጃት እርኩስ መንፈስ ሊሆን ይችላል ወይ መተት

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔውድእራሥህጠብቅ ሚኪዬኢሺ ሊጁአትፍረዱበት ሤትእእራሥዋሥትከበርነው❤❤❤

  • @DaveGirma-f8n
    @DaveGirma-f8n 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ውይ መክሊት ስታዛዝን ሩት ትሪት አድርገሽ ወደ ፀበል ውሳጃት እውነቱን እዛ ይወጣል

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 2 หลายเดือนก่อน +8

    ምን ማለት ነዉ በህልሜ ሳረግ ማለት ሰዉ ነዉ ዐይስ ሰይጣን የተገናኛት በህልም አሰመስሎ መዳኒት ቀብቷት ይሆናል😢

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል እምሰማውን ማመን አቃተኝ

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፀበል ውሰዱዋት እውነቴን ይታወቃል

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዘላለም ተመሳሳይ አቅርቦ ነበር።
    እየቆያችው አአንዳይነት ታቀርባላችው ማለት??? 👀👀👀🤔😁

    • @helawisolomon8291
      @helawisolomon8291 2 หลายเดือนก่อน

      Leke new. Drama new. Leboch nachew.

    • @nebihatmehammed
      @nebihatmehammed หลายเดือนก่อน

      welahi wshet new yemimeslegn leboch😂😂

  • @samiba8699
    @samiba8699 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ወሰዳት 😭😭😭አረ አግዚአብሔር ሰም

  • @emebetAssefa-m4g
    @emebetAssefa-m4g หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ ፀበል ውሰጃት

  • @DaniDaniel-c9d
    @DaniDaniel-c9d 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልጁ መተት አሰርቶባት ነው እሷ ተነስታ በምትወጣበት ሰዓት የሱም በር የሚከፈት ከሆነ 😮😮

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያረብ ያረብ ያረብ ያአውሬ ይገደል በማለት እናሰማ ባደባባይ ላይ ህዝብ ባለበት ልክ እደስጋ በሰይፍ መከታተፍ አለበት ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj หลายเดือนก่อน +1

    ተስማምተው ላደረጉት ነገር እህት ምን አስጨነቃት ልጅቱ ከ18 ዓመት በላይ ከሆናት ሌላው ጥርጣሬ ከነበራት እህትዬው ለምን ተከትላ አታያትም ነበር የልቧን ስታደርግ ቆይታ በመንፈስ በመተት አታሳቡ

  • @Senayt-i7o
    @Senayt-i7o 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል ውሰዶት

  • @Herot-t5g
    @Herot-t5g 2 หลายเดือนก่อน +5

    ባለፈው ም አይተናል በሌላ ቢድዮ በእንቅልፍ ልቧ ነው

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፀበል፣ዉሠጃት፣ከዚምበፊት፣እደዲም፣ገጥሞታል፣የነሥር፣አይንላይ፣አላህይጠብቀን፣ከክፉ፣መፈሥ😢😢😢😊

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እሄመ እርኩስ መንፍስ ነው እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ነገር ይስውርንበጠም ያስዝናል

  • @wondimeneh
    @wondimeneh 2 หลายเดือนก่อน +2

    የእሱም ፍላጐት ባይኖር እንዴት ደጋግማ ስትመጣ ዝም አለ? ልጁ ጠይቆ አሳምኖ ጓደኛ መያዣ ስላልቻለ እነ እከሌ ጋር ሄደ እጀሰብ አስርቶ ይሆናል ብዬ ጠረጠርኩ !! ሰዓቱን ጠብቆ ይጠብቃል ይከፍታል ከዚያ ሳይነጋ ይሸኛል ። እንዴት ? በልጆቿ ሞባይልስ የተነሳ አለ ?

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፀበል ውሰድዋት

  • @ወይንሸትአሰፋ
    @ወይንሸትአሰፋ หลายเดือนก่อน +1

    በፈጣሪ ሰም የሆነ ነገር አድርጓ ይሆናል ምክንያቱም ሰው ፈጣሪ መፈራት አቆሟል

  • @meslehetate625
    @meslehetate625 14 วันที่ผ่านมา

    ተሜ ሲጅመር እንደዚህ እይነት ስራ አይመጥንህም ደነዟ እህትየው ስለሆነች

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love. 2 หลายเดือนก่อน +3

    የመናፍስታዊ ዉጊያ ነዉ መንፈሳዊ ዕርዳታ ብቻ ነዉ የሚያስፈልጋት

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል ውስዱት

  • @habiseifu2921
    @habiseifu2921 หลายเดือนก่อน +2

    Aweka nawe lijtwa

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእንቅልፍ ልቧ ነው እንዳንል ልጁ ሲናገር ፀጥ ትላለችጨእህትዋ ስትጠይቃት እኔ አይደለሁም ትላለች ይች ልጅ አይምሮዋን ካልሳተች እንዴት የራስዋን ምስል እኔ አይደለሁም ትላለች በእርግጥ በእንቅልፍ ልብዋ የተፈጠረ ነገር ቢሆን እኔ ነኝ ይህንን ሳደርግ አይታወቀኝም እንዴት ይህ ሊሆን ቻለ ብላ ምንም ሪአክሽን አታሳይም

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚህ አይነት ነገር ዘላለም እንዲህ ፕሮግራም ይዞ ነበረ የትግራይ ልጆች ተማረው ተመርቀው የባንክ ሰራተኛ ይሰሩ ነበረ እንዲህ በቅልፍ ልብ እየሄደች አረገዘች እህቶ በመተት ይሆናል ልጁ ግን ያሳዝናል እህቲቱ ነው እጆ አለበት

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ በጣም ይቅርታ ግን አሁን ላይ የዚህ ታሪክ አያሳስበኝም የአንተ እንጂ ለምን ብትለኝ ማን ያውቃል የሆነ ነገር ልጁ አድርጎባት ሊሆን ይችላል እስክታረግዝ ድረስ ምንም አላውቅም ካለች ሚኪ ይሄ መከረኛ መተት የሚሉት ነገር የማያሰራው ስራ የለምና አስደርጎባት ይሆናል ።መፍትሔው ቀላል ነው ፀበል ትወሰድ ውጤቱን ከዛ በኋላ ማወቅ ይቻላል።

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha9849 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለምን ሌሊቱ ተከታትለሽ ቤቱ አትገቢም ነበር???

  • @befekaduaseffa9187
    @befekaduaseffa9187 หลายเดือนก่อน +1

    iyemetach wendina set yemiserutin innseralen bilo yelem inde?

  • @KibruKefyalew-f9p
    @KibruKefyalew-f9p 2 หลายเดือนก่อน +1

    መንፈስ ነው ጸበል ትጠመቅ እንዳትሸወዱ አይዟችሁ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ታላቅ እህት የፈለገ ጨለማም ቢሆን ፈራሁኝ ከምትይ መከተል ነበረብሽ ይሄን ያክል ቀን ዝም ማለት የለበትም ነበር ሰይጣን እየተጫወተባት ነበር

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ. የገረመኝ ሌሊት ተነስታ ለባብሳ ስትውጣ እንዴት አትጠረራጠሩም ለምንስ አትከታተያትም መጸጸቱ ምን ጥቅም አለው ልጅታ በጤና አይደለም 😢😢😢😢 እኔ ልጁ ላይ አልፈርድም ስትሄድበት እቤቱ ምን ያድርግ ወንድ ነው ይሸነፋል ከባድ ነው 😢😢😢😢

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ አይገርምም እህትየዋ ይከን ሁሉ ጊዜ ዝም ብላ እህቷ እጃ ይኖርባት ይሆን

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ ያን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው ውዴ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@FoziaYesuf አዎ እሱ ነው የሚያውቅ

    • @khaankhan-mg3zq
      @khaankhan-mg3zq 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እህትዋ እያወቀች ነው ለምን ለሊት ለሊት ስትወጣ መከታተል ነበረባት

    • @FoziaYesuf
      @FoziaYesuf 2 หลายเดือนก่อน

      @@khaankhan-mg3zq ሳህ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 2 หลายเดือนก่อน +3

    እህትዮ ጥፋተኛ ናት ከጅብ ጋ ሥትወጣ እንዴት አትከተላትም

  • @ኢየሱስ-ጸ5ለ
    @ኢየሱስ-ጸ5ለ หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪን ያዙ አጋንት አይጫወትባችሁ

  • @ציונהדסלין
    @ציונהדסלין 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባካቹ።ፀበልውሸዳት

  • @ThakilThakil-fj5tg
    @ThakilThakil-fj5tg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኣወ እውነት ነው በዘላለምም ኣይቸ ኣለዉ በቅልፍ ልባ እንደዝ ያለ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 2 หลายเดือนก่อน +18

    በቅልፍልብ እሚያስነሳ መንፈስ አለ ከሱ ጥፋት የለም መንፈስ ነው የወሰደለት እስዋን ለማስደፈር ሳታቅ ማንነትዋን እድታረክስ የሚፈልግ መንፈስ ነው
    ፀበል ውሰዱዋት መፍትሄው ይሄነው

    • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
      @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ እኔም በእቅልፍልቤ ቁጭብየነው የማለቅሰው ሰውካልቀሰቀሰኝ አልነቃም ከደገና ያክስቴልጂ እደዚሁ ለሊትከተኛችበት ተነስታ በርከፍታ የትምትሔዳለች እራሷን አታቅም ነበርአሁን በፀበል ለቋታን እኔግን ስደትነኝ አገርልገባነው ፀበልእሔዳለሁ 😢😢😢

    • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
      @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 2 หลายเดือนก่อน

      @@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ በምህረት ይጎብኝሽ

  • @Araeyaraya-e2u
    @Araeyaraya-e2u 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዛ ዓይነት በሺታ አለ ማነሽ አትቾክይ ሌላ ልጅም በሌላ ሚዲያ እንደዝህ አጋጥሟታል

  • @احمداا-ل2ي
    @احمداا-ل2ي หลายเดือนก่อน +1

    ክስ ስልክ እዩት

  • @emanmohammed2273
    @emanmohammed2273 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእንቅልፍ ልብ አይደለም ምክያቱም 4 ወር በፍት ነው የጅመርችው ሀይማኖት ቦታ ውስዶት ልጅቷን በሽተኛ እንዳታደርጊት

  • @ZenaGetachew-w9p
    @ZenaGetachew-w9p 12 วันที่ผ่านมา

    ልጁ የሆነ ነገር አርጎታል ክፉ መንፈስ አለበት

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ምን አይነት መተት ነው የሰራባት

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሚኪ፣ያተጉዳይደረሠ

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 2 หลายเดือนก่อน +3

    በእቅልፍ ከሆነ ቪይዶ የተነሳው በምን ምክንያት ነው ያነሳው ለምንድን ነው ?

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 2 หลายเดือนก่อน

      ውስጧ እንቅልፍ ይሆንና የምሠራውን ተውቃለች እንቅልፏ ውስጥ ሆና ከዛ በነቃች ሰአት አታስታውሰውም መንፈስ ነው ልጁ ጥፋት ያለበት አይመስለኝም

  • @manolisdalenza4121
    @manolisdalenza4121 2 หลายเดือนก่อน +3

    Liju minim tifat yelewim metfo menifes nwe night walk yemibal beshita ale endy gazetegawa ayakim endy

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 หลายเดือนก่อน

    አለ በትክክል እሂ በቅልፍ ላይ እያሉ ይፈጠራል

  • @endeshawmitiku3058
    @endeshawmitiku3058 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልጁ እዛ ቤት የተከራየበት አንዱ ምክንያት ይህው ይመስላል ከታሪኩ ሲታይ ስለዚህ ምናልባት ወደ ፀበል ብትሄድ ጥሩ ነው

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 2 หลายเดือนก่อน +1

    He should take responsibility

  • @jeginaawGondere
    @jeginaawGondere หลายเดือนก่อน +1

    ይሕ ነገር የሁለታቸውም ችግር አደለም።ከስንት አንዳንድ ሰዎች በሕልማቸው ወክ ያደርጋሉ ነገር ግን በዛን ሰዓት ደመነፍስ ናቸው በነገው ስለተፈጠረው ቢጠየቁ የሚያውቁት ነገር የለም።
    እናም ችግሩ የሁለቱም ልጆች ሳይሆን በር ደከፍፍታ ስትወጣ ዝም ብላ ስታያት የኖረችው የታላቅ እሕቷ ችግር ነው።
    ዝም ስም ስትላት ከግቢ ወጥታ ገደል ብትገባስ?
    እናም ልጅቱ ላይ ያደረባትና አብሯት ያደገ ርኩስ መንፈስ አለ እሱ ዋናው ችግር።
    ስለዚሕ ሁለቱንም ፍቅረኛሞች አታጨናንቛቸው።
    የበለጠ ልጅቷ እንድትጦዞ ማድረግ ነው የሚሆነው።
    መፍትሔውም ወደ እምነት ተቛም ወስዶ ፀሎት ወይም ፀበል መውሰድ አለበት።

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሜኬ እካን በሰላም መጣህ❤❤❤

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ ታሜ የ ካንሰር ታማመ ባሌ የት ጋባ

  • @Awekeweled-yn1wl
    @Awekeweled-yn1wl หลายเดือนก่อน

    ፈልጋ ቢሆንም አይመለከተኝ ማለት አትችልም መጀመሪያ ስትቆፍረው መጠንቀቅ ነበረብ መሀይም ነገር ነው እንዴ

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 13 วันที่ผ่านมา

    ውይ ፀበል ውሰዷት

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 2 หลายเดือนก่อน

    የመጀመርያ ግዜ የት
    ተገናኛችሁ እንዴት ተዋወካት ብለህ ለምን አትጠይቀዉም ነበር

  • @YohansAbera
    @YohansAbera 2 หลายเดือนก่อน +1

    Kenken selam atlewem

  • @ቃልቃልኪዳን-ቨ2ወ
    @ቃልቃልኪዳን-ቨ2ወ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሴይጣን የሚሰራበት ሰዓት ከ7:11 የሚሰራበት ወቅት ነው ወደ ሀይማኖት ቦታ ውሰዱዋት!

    • @ashenamamo6695
      @ashenamamo6695 หลายเดือนก่อน +1

      Yeah he told you Right...?how do you know are you devil sister...?

  • @birtukanhuruma4265
    @birtukanhuruma4265 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዝሙት መንፈስ ይሆናል የሚወስዳት

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ หลายเดือนก่อน

    የሚገርመው ልክ ዘጠኝ ሰአት ለአባቶች ጠይቁ መጥፎ ሰአት ነው

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፀበል ውሰድዎት በእንቅልፍ ልብ የሚወስድ መንፈስ ኣለ

  • @solomonBeyene619
    @solomonBeyene619 หลายเดือนก่อน +1

    ልጁ ባለጌ ነው፡፡
    እራሱ ሆን ብሎ ያደረገው ነው፡፡
    በውድቅት ሌሊት ስትመጣበት ምንም የማያውቃት ልጅ በዚ መልኩ ሴክስ መፈፀም እራሱ ነውር ነው፡፡
    መተት አድርጎባት ነው፡፡

  • @sisayshewaye8581
    @sisayshewaye8581 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሚኪ በእንቅልፍ ልብ አለ እውነት ነው እያቁቱም

  • @GemerMohammed-s5b
    @GemerMohammed-s5b 24 วันที่ผ่านมา

    አራት ወር ሙሉ እንደት ቅዠት ይሆናል መተት አስነክታት ነው በደንብ ያዙት እንዳትለቁት

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 หลายเดือนก่อน

    ደግ አደረክ ዳኒ ጎበዝ እግርክ ወድቀው መለመን አለባቸው ምድረ ማፍርያ ናቸው ቱ🙄🤨

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልጂቱ መጄመሪያ የለባትምከግዜቡሀላከሆነ ልጁ እጁአለበት በዴብ መመርመርአለበት

  • @ציקלהנגאש
    @ציקלהנגאש 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፅበል ውሰጃት እግዚአብሔር ያጋልጠዋል

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልጁ ራሱ ዝም ብሉ ነው ለሊት ስትመጣ የጤና እንዳልሆነ ያስታውቃል ለእህቶ አትነግራትም ወጣም ወረደ ጥፉተኛ አንተ ነህ

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع 26 วันที่ผ่านมา +1

    ፀበል ውሰጃት እህት😢😢😢😢😢

  • @meryammeryam8098
    @meryammeryam8098 3 วันที่ผ่านมา

    ስት ጉድ አለ

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 2 หลายเดือนก่อน

    ታላቅየዋ በግልጽ እናወራለን እያልሽ እህትሽ ለ4.ወር ሙሉ ሌሊት ስትወጣና የምትሄድበትን እያየሽ እንደባዳ ዝምታን መምረጥሽ ያሳዝናል!!!

  • @freyfood1323
    @freyfood1323 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lijetan atechnanekat liju metet aregobat yehonale, sebele wesedat please 🙏