በረኪና ሚያስጠጣዉ ፍቅር የት ሄደ? / AWRACHILL. እውነተኛ ፍቅር አለ???

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 81

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 ปีที่แล้ว +13

    እኔ እውነተኛ ፍቅር ሲባል ራሱ አይገባኝም። ፍቅር አንድ ነው። ወይ አለ ወይ የለም። የዉሸት ፍቅር የሚባል የለም_ መጀመሪያውንም ፍቅር አይደለም። የእውነት እና የውሸት የሚባል ፍቅር የለም።

  • @hiwe569
    @hiwe569 ปีที่แล้ว +5

    ወገን ፍቅር እና ስሜት እየለየን እንጂ . ትዳር የአልጋ ጨዋታ ብቻ የሚመስለው ሰው አለ ፍቅር ብቻውን ለትዳር በቂ የሚመስለውም አለ..
    ትክክል ወንድ ክብር ይፈልጋል
    ሴቷ ደግሞ እንክብካቤ ትፈልጋለች
    ትልቁ ነገር የአጋርህን ፍላጎት እና ስሜት ካወክ እውነተኛን ፍቅር❤ ማምጣት ቀላል ነው

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +5

    እውነተኛ ፍቅር ያለው እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነው

  • @hiwe569
    @hiwe569 ปีที่แล้ว +6

    እዩ የሚያነሳው የፍቅር ሃሳብ እኮ( አጋፔ ❤) የምንለውን ነው💫 ፍፁም ያልሆነን ሰው በፍፁም ልብ መውደድ❤ እንደ ክርስቶስ .እንደማለት🤷‍♀️ ይሄ ሲወራ እንጂ ሲኖር ከባድ ነው

  • @meriamm.432
    @meriamm.432 ปีที่แล้ว +6

    You guys need to let Fresh talk he has great points, but you interrupted him :-( love you guys!!! Great discussion.

  • @foziakram9858
    @foziakram9858 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ሽሜ ናፍሪሽ😂ወላሂ እዴት እዳሳቃችሁኝ የልጁ ሳይሆን የእሶን ፍላጎት አላለም ፍሪሽ ገደለኝ ለማንኛውም ለሁሉም ነገር "ሀላፊነት የሚሰማው ሰው" እና" ሀላፊነት መሸከም የሚችል ሰው" መሆን አለባቸው "ግድ" ነው

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 ปีที่แล้ว +5

    ጓደኞቼ ነው የምትመስሉኝ እኮ ሀቂቃ

  • @tehetenapinomaa2819
    @tehetenapinomaa2819 ปีที่แล้ว +11

    I am so glad you asked what the challenges in marriage are! As a married women and a mother here are my lists of things you should know before getting married.
    The biggest one for me is being able to communicate, talk your heart with respect and understanding.
    Don’t let issues go without talking about them and working on shortcomings and changing things for the other person
    Always make time for each other, to have fun.
    Decide on responsibilities accordingly so one partner wouldn’t do too much and start measuring and comparing.
    Not to forget to say nice things to each other .
    And one last thing hormones are real!

    • @biniboy8821
      @biniboy8821 ปีที่แล้ว +1

      Loved the wisdom shared here!! But I have a question,does having kids put a strain on a marriage?

    • @tehetenapinomaa2819
      @tehetenapinomaa2819 ปีที่แล้ว +1

      @@biniboy8821 thank you 😊 Yes having a kid puts such a BIG strain. I wish someone had told me that before. But at the same time it’s the most rewarding and happiest thing too. You need to be very understanding, supportive and present. Mothers especially the first few months, the sleep deprivation, body changes and hormones makes us very sensitive, some depressed and so many other manifestations. So they should be able to talk about these things and partners should listen, understand and discuss how they can help. There is a looot more I would’ve loved to share but the comment section is maybe not the place.

    • @biniboy8821
      @biniboy8821 ปีที่แล้ว

      @@tehetenapinomaa2819 thanks

    • @hayat-t3r
      @hayat-t3r 8 หลายเดือนก่อน +1

      I appreciate your insights. You are very articulate and should consider starting your own podcast.

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ከልባቸው አይውጣ 👌እናመሰግናለን 🌺🌺

  • @nadiyanadi6461
    @nadiyanadi6461 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ሁሌም እውነት ነው ምንም መሆን ሳይሆን እንዲሁ ማፍቀር ውሸት የለውም መታደል ነው

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 ปีที่แล้ว +2

    ቫላንታይን እኮ የዝሙት ቀን ነው ሶ እንኳን አደረሳቹ እንዴት ይባላል ስለ ፍቅር እያወራቹ ስለ ቫላንታይን ቀን 🤔🤔🤔ይጋጫላ ቫላንታይን እኮ ፍቅረኛሞች የሚመስሉ ሰዎች ለመዘሞት የሚገናኙበት ቀን ነው ፍቅር ካለ ደሞ ቀን አይገድበውም ❤❤❤

  • @mahletgulilat36
    @mahletgulilat36 ปีที่แล้ว +2

    Awra chill #1 its so fun to see you guys . Best moments of the video: 31:20, 35:31, 54:23 👏👏👏

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 ปีที่แล้ว +3

    Valentines is not for GF boy friend or husband or wife , we ethiopian we missed the right meaning why they celebrate Valentines, , we exchange gifts at work , with families ,,,,, kids with families and families for kids , it's the day to tell that you love them ... not onlyv to have sex ... or wearing red or pink ... or Bing with GF or BF ,,, we Ethiopians should update our mind and say each other I love you 😍, I love you Awrawoch ... happy Valentines 💝 💓 💖 💗

  • @linashibeshi9688
    @linashibeshi9688 ปีที่แล้ว +2

    ም ግብ ማብሰል ማትወድ ሴት አታገባም ማለት ነው ?

  • @nardosselam6945
    @nardosselam6945 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አውራዎች እዴት ናቹ የሳቄ ምንጭ ናቹ የምር 🥰🥰🥰🥰

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 ปีที่แล้ว +1

    "እዉነተኛ ፍቅር አለ" ግን ግን ችግሩ በምታፈቅረዉ ልክ የሚያፈቅርህ ሰዉ አለ ወይ ነዉ

  • @addisg4969
    @addisg4969 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ተስማሙ እና አንዳችሁን አግብቼ ደስተኛ ላድርጋቹ🥰

  • @anubana
    @anubana ปีที่แล้ว +1

    charity፦ ትርጉም በ ስለሽሜ 👍😂😂😂

  • @fish33332
    @fish33332 ปีที่แล้ว +1

    59:34 ትክክል እዩ

  • @yareddejene462
    @yareddejene462 ปีที่แล้ว +1

    The movie you were talking about is THE WEDDING RINGER.

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅርማ አለ ሰው ነው የጠፋው ???

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j ปีที่แล้ว +2

    Shmey yalew Betam tikikil nw beteley bedenglna ketegabu yenesu alem huletu becha nw Lela sew selalayu lesetwam kesu Lela wend yale hula aymeslatim bezu geze yemeleyayet chansachew rasu anestgna nw endeza malet gin dengelna yetdar meseret nw lemalet aydelm behonu gin yemertal

  • @POV__00
    @POV__00 ปีที่แล้ว +3

    ከ ፌሚኒስቶቻችን እሱ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቃቹ 🙏🏽ይሄን video ካዮት አለቀላቹ በቃ በተለይ ሽሜ አጥበው ነው የሚያሰጡህ 😆😆

  • @lidalex7044
    @lidalex7044 6 หลายเดือนก่อน

    UFFFFF kenin eko naw metasetekakeluttttttttttttt....love u alllll.....z friendship is perfect....

  • @danielzenebe4575
    @danielzenebe4575 7 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 አረረረ ሽሜሜሜ አንድ ችግር የለዉም ብለሽሽ አንድ ካልሽ እኮ በቃ

  • @hiruthirut5640
    @hiruthirut5640 ปีที่แล้ว +1

    ሺሜ የምግቡ ነገር አሳስቦታል😂😂😂

  • @Tadi64
    @Tadi64 ปีที่แล้ว +1

    ፍርሽም ሽሜም ግን በረኪና የሚያስጠጣ ፍቅር አይዛችሁም

  • @kassawahmed594
    @kassawahmed594 ปีที่แล้ว +1

    ጀለሶቼ በቸርች እና በመስጊድ መጋባት ይቻላል ልክ እንደ መዘጋጃ ቤት ።

  • @user-rw8cq8xj6u
    @user-rw8cq8xj6u 2 หลายเดือนก่อน

    ሽሜ ግን በምግብ ፍቅር ተለክፈሻል አስተውለሽዋል😂

  • @bethelmandefrot4206
    @bethelmandefrot4206 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan dena metachu ... betam tenafkachu neber

  • @just.a.V.o.i.c.E
    @just.a.V.o.i.c.E ปีที่แล้ว +1

    9:47 That's simply called Infatuation!

  • @mickofix6483
    @mickofix6483 ปีที่แล้ว

    480p?
    Low video quality?
    Improve it

  • @azebtades649
    @azebtades649 ปีที่แล้ว +1

    Eyu አወያያችን❤❤❤

  • @mikiyas7841
    @mikiyas7841 ปีที่แล้ว +1

    Eyu gn anatsh yetelekew bemkniyat new ewketsh yelele new

  • @sababelay8990
    @sababelay8990 ปีที่แล้ว

    Ayyyy frirshi" teslot "alk,Eyu aschenekachew eko.
    Eyu you look like Hubby material,God know the rest of 2😊

  • @yesshakezinabu708
    @yesshakezinabu708 ปีที่แล้ว +1

    try to post as often as u used to

  • @eyerusedele5995
    @eyerusedele5995 ปีที่แล้ว

    ኧረ ፍቅር የሚባል ነገር የለም

  • @ByteLad
    @ByteLad ปีที่แล้ว +1

    53:40 @Shime no በግ lol

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 ปีที่แล้ว +1

    My loves...my awrawians...🥰🥰🥰

  • @lieltalemu5058
    @lieltalemu5058 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ከስሜት ያለፈ ስሌት ነው ለኔ

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 ปีที่แล้ว +1

    የመፈራረም እና የህጋዊነት ጥቅሙ ለባለትዳሮች ሳይሆን በዋነኝነት ለሚወለዱት ልጆች ዋስትና ነው።

  • @mahadusman4806
    @mahadusman4806 ปีที่แล้ว +2

    አረ ማይኮቹስ?

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 ปีที่แล้ว

    ኦ ስለ ፍቅር ይወራል እንዴ 😳

  • @GATHERANDCHILL
    @GATHERANDCHILL ปีที่แล้ว +2

    ፍርሽ አሀ በል 😂😂

  • @eyerusedele5995
    @eyerusedele5995 ปีที่แล้ว

    ፍቅር አለ አፍቃሪ ነኝ ባይ ፋጋሪ አቃለለዉ እንጂ

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er ปีที่แล้ว

    እናተን ያህክል ሰው ስለሰማኒያ ማሰር አታቁም.
    በቸርች ከተጋባችሁ ቃለ መሀላ እሚባል አለ.ይሱን ማክበርነው.መደበኛ እግዚአብሔር የፈቀደልን በቸርች በቃለ መሀላ። ስናገባነው ስጋወደሙን ወስደን ...በፍርድቤት ደግሞ ህጋዊይ ጋብቻ ለማድረግነው ..ህጋውይ ..ሚስትማለት..ይሷምንም ታድርግ አንተምንም አድርግ አንተም .ለሷ..ይሷም ላተ።የሀላፊነትግዴታ አለባችሁ.እደማለትነው.ብቻ ኢትዮ ስመጣ አስረዳችሀለሁ...እስከዛው ካላገባችሁ.ወንድሞቸ.ግን በጣም ከኢኮኖሚ ወረድበሉ ..ገንዘብያለውሰው ብዙም ሰላምየለውም

    • @tesfshwegayehu3089
      @tesfshwegayehu3089 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዮጵያ ውስጥ ለሁሉም እንቅስቃሴ እኮ ከኢኮኖሚ ጋር የተያያዘ ነው ምን አልባት አንቺ ውጭ ሀገር ስለሆንሽ ይህ ነገር አይሰማሽ ይሆናል።

    • @Hhh-mh2er
      @Hhh-mh2er ปีที่แล้ว +2

      @@tesfshwegayehu3089 አቃለሁ .በመጠኑ መሆን አለበት ፍቅር እዲኖር ....አሁን ካገር ውስጥ .ባልሆን ተወልጀ አድጌበታለሁ..መተሳሰብ.መነጋገር.መወያየት ካለ ሁሉንም ነገር ማካሔድ ይቻላል.....ብዙ ባለገንዘብ ስትሆን ..ሰይጣን አይለቅህም ለዛነው እጅ ገንዘብ አስፈላጊአይደለም ማለቴ አይደለም..ገንዘብ መሰለኝ ካገራችን ያስወጣን

  • @emutiemuti5425
    @emutiemuti5425 ปีที่แล้ว +1

    ጋብቻ፣ሞት እና ልደት ወሳኝ ኩነት የሚባሉት ናቸው። መመዝገባቸው ለተለያዩ የመንግስት ፖሊሲዎች እንደ ግብዓት ነው

  • @mikiyas7841
    @mikiyas7841 ปีที่แล้ว +1

    Yhew agbche tetalten shemetetechign jerbawan setagn tegntalech

  • @elsabekele5647
    @elsabekele5647 ปีที่แล้ว +1

    በረኪናው ተወዶ ነው😌😂😂

  • @binaini2553
    @binaini2553 ปีที่แล้ว

    Hulachum algebachum gin,bichawa jeles arif perspective alesh

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j ปีที่แล้ว +1

    በኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስራት ሲያጋብ ፍራማ የጋብቻ ወረቀት ትሰጣቸዋለች ።

  • @hamujan6073
    @hamujan6073 ปีที่แล้ว

    የእዩ ሃሳብ ከባድ ነው

  • @hawigeremew429
    @hawigeremew429 8 หลายเดือนก่อน

    56:10

  • @asniit1199
    @asniit1199 ปีที่แล้ว +1

    በተክሊልም ወይም በቁርባን ፊርማ አለ

    • @na7288
      @na7288 ปีที่แล้ว

      አለ

  • @henokmillion9774
    @henokmillion9774 ปีที่แล้ว +1

    Man, you are given wedding certificates at Church with the priest's witness and other attendees' signatures.

  • @mes3777
    @mes3777 ปีที่แล้ว

    ሽሜ ግን ምነው መፈራረሙን ፈራሀው?

  • @MahletTeferi-pb3ed
    @MahletTeferi-pb3ed ปีที่แล้ว

    Sheme emuaaa

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j ปีที่แล้ว +1

    Gebu gebu kebadoch

  • @Addis494
    @Addis494 ปีที่แล้ว +1

    Marriage by itself has a religious beginning so the laws around marriage in any government are adopted from religion. According to the bible, marriage should be declared in-front of witnesses(it was the wedding attendants and a religious leader back then) and now since it is included in government laws, the law is also considered as one witness. And also , christians are ordered by the bible to obey the laws of the government(like paying taxes). So they have to obey the law of the country to be considered married in the eyes of the law.

  • @eptisamumer9827
    @eptisamumer9827 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @eyobkinde5622
    @eyobkinde5622 ปีที่แล้ว +1

    migerm temrt ymr

  • @lisbonn8623
    @lisbonn8623 ปีที่แล้ว +1

    Ahun organophosphate mayasteta fikir fikir new?...Berekina my foot

  • @jcbv3997
    @jcbv3997 ปีที่แล้ว

    Nebsiyaye temchegn

  • @Cookingwitheden-k8c
    @Cookingwitheden-k8c ปีที่แล้ว

    ❤👏🏾👏🏾

  • @mayakiyatube4276
    @mayakiyatube4276 ปีที่แล้ว

    😘❤😘😘

  • @febenfancho9633
    @febenfancho9633 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @asmajemal1873
    @asmajemal1873 ปีที่แล้ว

    ❤️