#የቢሾፍቱ_ከንቲባ_ለዘመዱ_ነው_የሰጠው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 63

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 หลายเดือนก่อน +5

    መሪዎቻችን
    በርቱልን
    ኣይዟችሁ። ደማችን ይፈሳል እንጂ ማንም ኢንቨስተር በእምነት ስፍራችን ግንባታ ኣካሂዳለሁ ቢል በዚያ ደም ይፋሰሳል እንጂ በዚያ ዝር ስትሉ እናያለን !
    በብዙ ኣባቶችና ወንድሞች ደምና ኣጥንት የተገነባው እምነታችን በመስዋእነታችን ለማስከበር በተጠንቀቅ ላይ ነን።
    ክርስትያን ተነስ !
    መብትህን ኣስከብር !
    ክብርና ምስጋና ለጀግኖች የወንጌል መሪዎቻችን
    ሞገስ ለቄስ ጉዲና
    የወንጌል ኣንጋፋ ኣባት በኢትዮጵያና በኤርትራ !
    ቤተክርስትያናችን በደማችን ታቆጠቁጣለች !
    ባጥንታችን ትገነባለች።

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 4 หลายเดือนก่อน +8

    ወገኖች: ይህን በ አንድ መንገስ እና ልብ ሰላማዊም ሰልፍ ካስፈለገ ወጥተን መብታችንን ካላስከብርን ይህ ሁኔታ በሌልቹም ስፍራውች እብደሚቀጥል እንመን! እባካች ሁ ለጉዳዪ እረፍት አንስጠው:: ጌታ ይረዳናል::

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ፍትህ ያስፈልጋል

  • @HirutHaile-l7g
    @HirutHaile-l7g 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለ ሒወት

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 4 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤ፍትህ ለኩርፊቱ ቃለሂወት ቤተክርስቲያን

  • @abel-b5v
    @abel-b5v 4 หลายเดือนก่อน +1

    tebakeku atebeken entsely

  • @muzuhashim7782
    @muzuhashim7782 4 หลายเดือนก่อน +4

    I am standing beside Kuriftu kale hiwot church. By supporting in every direction.

  • @endale2533
    @endale2533 4 หลายเดือนก่อน +10

    ፍትህ ለኩሪፍቱ ቃለህይወት!!!

  • @BeziBe
    @BeziBe 4 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ እሱ እውነተኛ አምላክ ነው እግዚአብሔር ራሱ ይዋጋላችሁ 🙏🙏🙏

  • @FanuBakele
    @FanuBakele 4 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ነው ይህ የኩሪፊቱ ቃለህይወት ለልማት ከሆነ አቅም ያላት ቤተክርስትያን ናት ስለዚህ በሌላው በተእምነት ላይ በጣም እየተስፋፋ እናያለን ነገር ግን በፕሮቴስታንት ቤተክርስትያን ላይ ለምን የህግ ጥሰት ይታያል ይህ ልክ አይደለም እግ/ር ስለቤቱ ሰለሚቀና በልጆቹ እና በቤቱ ላይ የሚነሱ ይደቃሉና እጃቸውን ቢሰበስቡ አሁንም ፍትህ ለኩሪፊቱ ቤተክርስትያን

  • @ሌንጮAnbesa
    @ሌንጮAnbesa 4 หลายเดือนก่อน +4

    በሃይማኖት ሰበብ የሀገራችን የዕድገት ፍጥነት መቃወም ነውና ክቡር ከንቲባው የተሠጠው ቀጥልበት ! የፖለቲካና
    የሃይማኖት ጋጋታ ለሀገራችንና ለህዝባችን እርስበራሱ ከማለያየትና በመጠራጠር እየተፈራራ ከመኖር በሥተቀር ለሀገራችን ዕድገት የሚሠጠው ነገር የለም ። እንድያውም በሀገራችን የፖለቲካ እና የሃይማኖቶች ብዛት መቀነሥ አለበት ።

  • @HabtamneshAbebe
    @HabtamneshAbebe 4 หลายเดือนก่อน +5

    Ebakachhu slemitefu nebsat chuhu lelawn titachhu !!!!

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፍትህ ለኩሩፍቱ ቃለህይወት ከአሜርካ ሲያትል መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን!❤

  • @abelakmel4633
    @abelakmel4633 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሁሌ መፎከር አያዋጣም ፍትህ ፍትህህህህህህህህህ

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 4 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትህ ፍትህ !!!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 หลายเดือนก่อน +8

    ይድረስ ለሚመለከተው ሁሉ እድሜአችሁ እንደ ደርግ እንዳያጥር በአስቸኳይ እጃችሁን ከቃለ ህይወት ላይ አንሱ መብት አትጋፉ እንዳትገፉ ተጠንቀቁ ትሞታላችሁ እኔ አይደለሁም ያልኩት የዓይኔን ብሌን የነካ ነው ያለው የቤቱ ባለቤት ነው ያለው ካልጠፋ ቦታ ይሄ ዘረፋ ነው የወንጌል ተቃዋሚ መንፈስ ወደመጣበት ወደ ጥልቁ የተጣለ ይሁን !

  • @BerhanuHailu-z4v
    @BerhanuHailu-z4v 4 หลายเดือนก่อน +3

    Bechifin yemedegef abaze kelelebachiwu masireja asayun.

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ዘይት ኣትሸጥም። ዘይት መቸብቸቡ ለማፊያ ሃሰተኞቹ ነብያት ተውላቸው።

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 4 หลายเดือนก่อน +7

    ፍትህ ለወንጌል አማኙ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሩ ፍትህ ፍትህህህህህህህ የፌደራል መንግሥት እጅ አለበት

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 หลายเดือนก่อน +4

    ተበርክ

  • @abdusmedahmed2322
    @abdusmedahmed2322 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለቃለህወት ቤ/ክ

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 4 หลายเดือนก่อน +2

    Fihty fihty fihty😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሐሣብህ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው።ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝህ አድርገህ ብትቀበል/ብትቀበይ ከዚህ የጨለማ የሠይጣን ሀሳብ ወጥተህ/ ወጥተሽ የዘላለም መዳንና እረፍትና ሠላም ይሆንልሀል/ሻል። ኢየሱስ ያድንሀል/ሻል።

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኦሮሚያ
    ክልላዊ
    መንግስት
    የመስቀል ጦርነት በወንጌል ኣማኞች ላይ ኣውጆብናል። የምን መለማመጥ ነው። እነሱ ቤት ያለው እሳት እኛም ቤት ስላለ ክንዳችንን ኣጠናክረን እንድንዋጋ ቤተክርስትያኒቱ ትፍቀድልን !
    ክርስትያን ሆይ ተነስ
    ተደፍረሃል ቤተእምነትህን ኣራክሰውታል !

  • @demekegebremariam621
    @demekegebremariam621 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቤተክርስትያኒቱ በመጀመርያ እራሱን ትፈትሽ እድሜውን ብቻ አንመልከት
    ንግድ ውስጥ የገባችሁ አብያተክርስቲያናት ወደጌታ ተመለሱ
    ቤተ ክርስቲያን እራስን አዋርዳለች😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 4 หลายเดือนก่อน +7

    የደብረ ዘይት ከንቲባ የኢትዮጵያ መንግስት ተቀወም የሻኔ ተወካይ የሐይማኖት እና የብልፅግና ካበ ለባሽ ነው 👆👆👆

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 4 หลายเดือนก่อน +4

    Uuuuuuuufe😭😭😭😭😭 geta hoyi ante bicha firde😭😭😭

  • @BerhanuHailu-z4v
    @BerhanuHailu-z4v 4 หลายเดือนก่อน +2

    Plan weyim asireji send letifachihu asaminun.

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 4 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ከንቲባ በህግ መጠየቅ አለበት ዶክተር ቄስ ቶሎሳ መንግሥት አያዉቅም አሉ እንዴት የት ሄደው ነው ? ዋናው መንግሥት ባይሰማ የክልሉ አይሰማም መንግሥት ሰማም አልሰማ መብታችንን የኢትዮጵያ አብያተክርስቲያናትን በአንድ ሐሳብ እንጠይቃለን 11:01

  • @Etalemahushewareget-ju7kn
    @Etalemahushewareget-ju7kn 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው ማልማትስ አይበልጥም ወይ

  • @eshetukedir5311
    @eshetukedir5311 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @demekegebremariam621
    @demekegebremariam621 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ሰው የጦርነት አዋጅ አስመስለው
    ትንሽ ቀስቀዝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wondimuwoldebirhanhaile4695
    @wondimuwoldebirhanhaile4695 4 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ ሁሉ ንግግር አላስፈላጊ ነበር። በዚህ ሙገሳ የሚያገኝ አስተዳደር የለም ይልቁን አንገት መደንደን ስብራት ያመጣል። ይቅርታ ብሎ ኃሳባችን ሕዝብን ማበሳጨት ፈልገን አይደለም ነገር ግን ለሁሉ ጥቅም በማሰብ ነው በማለት ወደ ቤተ እምነቷ መመለስ ይገባል። ያለበለዚያ በጎ አይሆንም። ይህን ተንኮል የሚያስብ ተኝቶ አያድርም። የሰላም እንቅልፍ አይኖረውም። ለምን እዚያ ውስጥ ይገባል?

  • @WotsmeNana
    @WotsmeNana 4 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤Q

  • @EleyasEli
    @EleyasEli 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጌ ታ... በ ዙ ፋ ኑ. ለይ... ንው

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre 4 หลายเดือนก่อน +3

    Bizu Awerachu yetekawimo self tiru eniwta golyad end elzabel betorinet bicha yitefalu enji beselam behig ayshenefum

  • @EleyasEli
    @EleyasEli 4 หลายเดือนก่อน +3

    የጌታ.. መ ን ግስ ት. ሁ ሉን. ትግዛልች. ይ ላል.. የጌታ... ስልጣን., ካለ.... የ geta.. እ ጅ... በ ስጋዊ... መንግስት... ላይ... ት ክብ ድ...... ስጋዊ... መን ግ ስት... መ ንፈስ... የ ልውም... እኮ

  • @tilahunkassa1428
    @tilahunkassa1428 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚያሳዝነዉ መንግስት ባለበት አገር እንድህ ያለ ድፈረት እንዴት ይፈጸማል ????

  • @demekegebremariam621
    @demekegebremariam621 4 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ እኛም የመንግስትን መሬት እየወሰድን guest house እየገነባን
    ዘይት መሸጥ እናቁም
    መጀመርያ እራሳችንን እንፈትሽ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @memhrandegideykahsay3906
      @memhrandegideykahsay3906 4 หลายเดือนก่อน

      ቃለህይውት ዘይት ኣትሸጥም። ነቢያት ነን ባዮች ናቸው ዘይት ቸርቻሪዎቹ !

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 4 หลายเดือนก่อน +2

    Uuuuuuuu geta hoyi woym word woym fird fihty fihty fihty 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አስጮኸሽ? ኡኡ ማለትስ ስለ ራሳችን ውርደት ነው!

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 4 หลายเดือนก่อน

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁም ይላል ያገሬሰው ፡አሳ ግማቱ፡ ከጭንቅላቱ ነው ይላሉ እውነትም ነው ።❤❤❤ስውዬው የት ሄዶነው ?እግርን የሚያባላው በወንድሞች ፡መካከል መሪው ለምን ያሪኮያቆማል ? ይህ እግዚአብሔር አምላክ ይምይወደው ነገር ነው ። ይህ አረመኔ እውሬ ነው ጌታ ኢየሱስ ይቀጣዋል ፡እንዳልየ፡ እንዳልስማ ልሁን ቢል
    ልባችሁን ይጠብቅ። ❤❤❤❤❤ እየሱስ ክርስቶስ ያሸንፉል !!!❤❤❤❤❤😂😂

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 4 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት ለህዝቡም ሆነ ለሐገሪቱ መልካም ነገሮችን በማድረግ ላይ ይገኛል፤ በየትኛውም አካባቢ ችግሮች በአስተዳዳሪዎች ወይም በመሪዎች ተከስተው ህዝብን በግልጽ ለቁጣ ሲያነሳሱ ቶሎ ብሎ ተግባራዊ ምላሽ ወይም እርምጃ አለመውሰድ ስለሚታይበት ይህን ቢያስተካክል ሁልጊዜ ተወዳጅም ተመራጭም ያደርገዋል የሚል ሐሳቤን አቀርባለሁ።

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ato tolosa gudina balefew yedeha bet sefers mn setel neber lemat yemiyadenakfu setel alneber ydeha ahun mn tegegn kalehiwot betechrstian sleteneka nw sw yeminorbet betun ato seyafenaklut sheger masfafiya eyalu mnw antezazeb ye egzeabher kale eko le mebeletitu temugetu nw yemilew ya hulu hizb kebet nebretu sefenakel lemn demitseh altesemam 100000 shewoch ke bet neberetachew ke30 amet belay yozotachewum aydel betam newur nw

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 4 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄኔ መስኪድ ቢሆን ምንሊመጣ እንደሚችል ያቃሉ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 หลายเดือนก่อน

      ቆማጣ

    • @solmimila3780
      @solmimila3780 4 หลายเดือนก่อน

      @@vftygyyi4799 አንተ ለሀጫም አህያ ደፋሪ

    • @solmimila3780
      @solmimila3780 4 หลายเดือนก่อน

      @@vftygyyi4799 ምናባክ አገባህ ጎዳና

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 4 หลายเดือนก่อน

      @@solmimila3780 ቆማጣ

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 4 หลายเดือนก่อน

    መችነው ከኦሮሞ ጨቅላት የምትወሪዱ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 4 หลายเดือนก่อน +1

    Council u. SLTAN. ALEW. MALET. MEW. ERMJA. LEMEWSED. ?

  • @rabrab2896
    @rabrab2896 4 หลายเดือนก่อน

    Wusixachin yaalee yihuudaa maani inde hoonee inifatiishi yihi xalaati karuuqi ayidelemi 😂

  • @mekke6544
    @mekke6544 4 หลายเดือนก่อน

    ችግሩ የናንተ የኩርፍቱ ልማትና መዘናኛ ወይም ገስት ሃውስ የገነባችሁት ለኢትዮጵያን ማንኛውም ሃማኖት ተከታይ መገልገያ ቦታና ህዝባዊ ስላልሆነና የሃይማኖት ልዩነት የሚያረግ ቦታ ስለሆነ ዓላማውና መመሪው፣ግምት ተሰቷችሁ ሁሉንም የኢትዮጵያ ህዝብ ያለምንም ዘርና ሃይማኖት ፆታ የሚያገለግል ለሚሰረ ኢንቨሰተር መሰጠት አለበት።ለናንተ የተወሰነ ሃይማኖታችሁን የምታካሄዱበት ቤተክርስቲያን መስሪያ ሰፋ ያለ ቦታ ከላዩ ተስቷችሁ 😮😮😮

  • @mekke6544
    @mekke6544 4 หลายเดือนก่อน

    ሃይማኖት ባልደረስበት ሄዳችሁ አልሙ ፣እርዱ፣የእግዜር ቃል አሰራጬ፣ክርስቶስ ደቀመዝሙሮቹን በአለም ሄዳችሁ አስተምሩ ፣ሌላ ቀርቶ በሰው ቤት እንኳን አሳድሩኝ ብላችሁ አታስቸግሩ ነው ያለው።እናንተ ግን እንደ ንግድ ቤት መደዳውን ለመዳሪያ እንዲያመች መደደውን ሞቴል የመስለ ማማገጫ ቤት ሰርታችሁ በሃይማኖት ስም ባል ካለሚስቱ፣ሚስት ካለባሏ፣ወንድ ፈላጊ ሴተላጤዎች፣ሴት ፈላጊ ወንደላጤ በሀይማኖት ሽርሽር ስም እንዲጓለምቱ የተመሰርተ የሱጣን መንፈስ ማራመጃ ቦታ ስለሆነ ግምት ተሰቷችሁ ለሚገባው አልሚ በጨረተ የክልሉ አስተዳደር እንዲያስከብርና ለህዝብና ለቱሪስት ልማት ቦታ እንዲሆን አስፈላጊ ነው።እፈሩ እነኝህ ቪላዎች የተሰሩት ለማምለኪያ ቤቶች ነው ወይስ ገስት ሃውስ እያላችሁ የመዳሪያ ሞቴል ነው?😂😂😂

    • @tadessezike956
      @tadessezike956 4 หลายเดือนก่อน

      በከንቱነትህ አትቀጥል ትጠፋለህ ኢየሱስን ብትቀበል ለዘላለም ትድናለህ ከተያዝክበት ድቅድቅ ጨለማ ወጥተህ ወደ አስደናቂ ብርሐኑ ትገባለሀ።

    • @mekke6544
      @mekke6544 4 หลายเดือนก่อน

      @@tadessezike956 ማነው ከንቱ እኔ ነኝ አንተ ? መጀመሪያ ከተሰነቀረው ዓይንህ ይህንን ጉድፍ አውጣ ወደኔ ከመጦቀም ።ቤቴ የንግድ ቤት አይሆንም ይላል ክርስቶስ፣በክርስቶስ ስም ርስት ፣ሃብት፣ገስት ሃውስ እየገነባህ አትነግድ፣እንድጳውሎስ እጅና እግርህ ንብረት አርገ ዞረህ ስበክ፣ ሃብት፣መዝናኛና፣መዳሪያ ቦታ በገንባት ህዝብን ካለሚዛን አትበዝብዝ፣ ሰባኪ መስለህ በብሄር ተደራጅተህ ሌላውን ብሄር አትበድል።ትልቁ የተራራው ስብከት ከላይ የተጠቀሰውን ያስተምርሃል።ከከተማ ውጣ የግዜር ቃል ባልደረሰበት ቦታ ከዘላኖች፣ከንፈራቸውን ከሚተለትሉ ጋር በጎጆዋቸው አድርግ፣ የእግዜርን ወንጌል አስተምራቸው።እዚህ ከተማ ቁጭ ብለህ ለዚህ ዓለም ሃብት አትጨቃጨቅ።

  • @gospel4all1
    @gospel4all1 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤